Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ምርጥ የስፖርት ትንታኔ ነው hd እናመሰግናለን ❤
የሊቨርፑል ዋነኛው ችግር የኮንትራቱ ጉዳይ የፈጠረው ጫና በየአንዳንዱ ተጨዋቾች ይታያል ምክንያቱም የመጫወት ፍላጎታቸው ወርደዋል
አረ የምን መንሸራተት በቀይ መውጣት የነበረበት ተጫዋች ነው ያገባው ዝም ብላችሁ አትቀደዱ
Kas tawesachu balefew 2023/24 ,ke united behuala new Liverpool eyetechegere yemetaw,ahunm esu endayimeles feralew,hulem Dil Le Liverpool
ርዕስ አመራረጣችሁን በጣም ወደድኩት እንደአፋችሁ ያድርገው❤❤❤
ዴቭ ሊቬ የሚቀጥለውንም ይጥላል ደንግጧል
United እንዲህ ያረጋል 😀😀😀😀😀
እረ ምን ይጥላል ብቻ ገና ያዝረከርከዋል😂😂😂
በፍፁም
🔻አርሰናል... አርሰናል ሲሸነፍ መደበቅ አይቀርብህም..😂ወድቋል ዘንድሮን ምንም የማድረግ አቅም የለውም
አረ በአላህ ሳይድ አትያዙ እንወዳችዋለን
yes hussen not here yessss hussen don't come again
የእንግሊዝ የኳስ ዳኞች ጉልበተኞች ናቸው አርሰናል ላይ የፍፁም ቅጣት ምት የሰጠው መላጣ ዳኛ አርሰናል በነበረው አጨዋወት ዳኛው እየተበሳጨ ነው እያለ ኮሜታተሩ ሲያወራ ሰምቼዋለሁ ገዛ የማይሆን ፊሽካ ነፍቶ አርሰናልን ሁለት ነጥቦች አሳጥቷል::
😂😂😂
በጣም የገረመኝ ፔታኩር ተጓድቶ እደዛ ሲተኛ ህክምና ሲደረግለት የሊቨር ፑል ተጫዋቾች ተሰብስበው አንድ ቦታ ቁመው ነበር ምንም አይነት ነገር የተሰማቸው አይመስሉም ነበር በጣም ገርሞኛል ወደተጫዋቹ የቀረበው ባልሳሳት አንድ ተጫዋች ብቻ ነበር
Liverpool bekaw wede tachi new kezi bewala
ምናል በዚህ መሃል አርሰናል ነጥብ ባየጥል አይ አይ 😊
ሰላም እርግጥ ነው ሊቨርፑል ክፍተቱ ጨምሯል ተከላካይ በአንድሰው ጉድለት ነው የምንጫወተው ኮናቴም ሆነ ያ ቻይና ኳስ ጠፍቷቸዋል ከፊት ደሞ ሌላ እራስ ምታት ጨራሽ የለንም የማኔቦታ አሁንም ክፍተቱ እንዳለ ነው ሳላህ ኳስ አይደርሰውም አሰልጣኙም ግራ ገብቶታል ይማረን 💔
ኧረ እነዴቭ ዋንጫ እያሰበነው ሊሸራተትነው ገና መቼነው እንዲማለት ከጀመራችሁ እስኪ ስለጨዋታዎቹ ብትተነትኑት ስለዋናጫው ሲደርስ ብታወሩ
ዴቭ ሁሴንን ግን ልታሳብዱት ነው አይደል ኧረ ተው አርሰናልን አትንኩበት ግፊቱ ጨምሮ...........😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
የመልስ ጨዋታ አለው ስትሉ አልገባንም ፋይናል ኒውካስል እና ስፐርስ አይደል ለዋንጫ ፍፃሜ የደረሱት ነው ሌላየሚጫወተቱ አለ?????
በየሜዳቸው part 2 ይቀጥላል ከዛ ዛሬ የተሸነፉ የመሠሉ ሁለቱ ክለቦች ለዋንጫ ይፋለማሉ🎉🎉🎉
Hussen should Be retired. You do not properly analyze games in his presence. Specially His assessment on Arsenal is extremally biased. I am Arsenene supporter, but do not share his comment.
ሸርተቴ ይያዝህ አቦ ገና አንድ ጫወታ ተሸነፈ ብላቹህ ታወራለህ እንዴ
A mile start from one step
ሸርታቴ ሚባል በችታ እነሱጋ የለም እኮ
ምርጥ የስፖርት ትንታኔ ነው hd እናመሰግናለን ❤
የሊቨርፑል ዋነኛው ችግር የኮንትራቱ ጉዳይ የፈጠረው ጫና በየአንዳንዱ ተጨዋቾች ይታያል ምክንያቱም የመጫወት ፍላጎታቸው ወርደዋል
አረ የምን መንሸራተት
በቀይ መውጣት የነበረበት ተጫዋች ነው ያገባው ዝም ብላችሁ አትቀደዱ