Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ረጅም ዕድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልህ ዕንቁ ወንድማችን ሊቀ ሊቃዉንት ብሉይ ወሐዲሥ ዶ.ር ሮዳሥ የኔ ምርጥ ኢትዮ ኦርቶዶክሣዊ ምሁር ያኑርልን
ሼር ሼር ሼር
Share
መምህራችን አግዝአቤሔር ይርዳህ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥ በጤና ቤሕይወት ይጤብቅህ
አሜን
God bless u doctor❤
መምህር እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት አግኝተናል ጸጋውን ያብዛልዎት
Amen
Memihir tibebin chemiro chemiro yistih ❤❤❤
አሜን ይስጥልን
Dr.thanks!
Tebarek abatie Egziabhier yisth
አሜን፫ቃለህይወት ያሣማልን
ገራሚ እፁብ ድንቅ ያሰኛል ወንድማችን እግዚአብሔር በጥበብ ይጠብቅሕ
እጅግ በጣም በጣም የሚገርም ትምእርት ነዉ ኑርልን በዚያው ቀጥል
እሺ
Memhr brta tenkr betam dess blognall
Dr. Rodas you are great! I like your interpretation.
🙏🙏🙏
kale hiwot Yasemalen
ሠላም ጥሩትምሕርት እናእውቀት አግንተናል ሁለታቹንም እናመሠግናለን የመምሕርና ዶክተር ሮዳሥ የሣቸው ምልከታ ማለቴበዛሬውትምሕርት ጉደይ ቢያጋሩን ብዬ በትሕትና እጠይቃለሁ
betam yigermenyal yeandand yedenkoro sewoch milketa inesu yeyazut dinkurin ewket iyemeselachew sewochin sinekfu betam yigermenyal
ባገኝህ ኑሮ ደስ ባለኝ
ድንቅ ነው
ዶ/ር ለማመን ከበደኘ ለምን ይሁን እውነት መሆኑን እያወኩ እውነት አልመስልህ አለኘ
ጄምስ ብሩስ ን እጅግ በጣም ሻፋፈንክለት ሲጃመር 3 መጽሐፍ ብቻ አይደለም የሰረቀው ብዙ ነው የኢትዮጵያ የእርስ በእርስ ጦርነቱ ምንጭም ይህ ሰው መጽሐፉን ከወሰደ በሆላ የተሴራልን ሴራ ነው የ666 አባል ስለ መሆኑ ወደ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ከሚለው እነሱም መስክረወል
ልክ ነው ግን ለምን የነሱን ስራ የምትሸፋፍኑት ምሁራኖች
❤❤😢
ይቅርታ ለምን ግን ከሌሎች መምህራን ጋር ቃለ መጠይቅ አታረጉም ብዙ ቅሬታዎች ይሰማሉ ዶ/ር ግራ አጋቡን እኮ ፊልሙንም ፕሮዲውስ እንዲያረጉ ይረዳዎታል ልብን የሚመረምር አምላክ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የምናደርጋቸውን ጥፋቶች ወደ ንስሃው ያብቃን
ይቅሬታ እኔ የደጎተር ምርምር ከመንፈሳዊ ውጪ መስሎ ነው የሚሰማኝ
ካላወክ ዝምብለህ ተማር
ትምህርተ አክሲማሮስ
Gen eko wef yelem.
Egzer yisto
Melaek rekik aydelu endet new kesew lj gar merabat yechalut sneftretachewko kegna gar and aydelem
MEMHROY QALYOT YASEMALN BEDMNA BESEGA YAQOYOT!
Jemes brook አባይን ሊያጠና ሳይሆን መጽሀፈ ሔኖክን ሊሰርቅ ነው የመጣው ለምን የሱን ሴይጣናዊ ተልኮ መሸፋፈን አስፈለገ
We need evidence bro
Ewnet new. Englizoch kemesrek ena kemegdel lela neger ayawkum neber. Ahunm yaw nachew
ይፈራሉ ያ እውነቱንማ ያቁታል😢😢😢
ሊሰርቁም ቢሆን ልንስሰርቅ ነው አይሉም ሽፋን ርዕስ ነበራቸው:: እና እዚህ ላይም የተጠቀሰው ያ ይመስለኛል
እሱ ነው የኔ ጥያቄ
lala dr rodse be neplem lala zerzer benagran dese yelanal
እንሞክራለን። ለአስተያየቱ እናመሰግናለን።
Whhaaaaa
ከዓለም መፅሐፍት ድሮ የተፀፈ ነዕ
ምን አይነት ኩታራ ነው በፈጣሪ ይሄ ሁሉ አንተ እና መሰሎችህ ጭንቅላት ውስጥ ነው ያለው ምን ይላል ይሄ የፈጠረህን ፈጣሪ ዋጋ ለመዳናችን የከፈለውን መድሃንያለምን እንደመቃወም ነው የሚቆጠረው ምን ያረጋል ይሄ እግዛብሔር ይገስፅህ ትሽ
አንተን ይገስፅህ! መጀመሪያ ተማር ፣ተመራመር
አንተን ይገስፅህ! መጀመሪያ ስማ!
@@bizuayefentahuntamene1704ኩታራ እንደናንተ አህነቱ ነው የእርዛት የመከራ ምንጭ
@@bizuayefentahuntamene1704ሰይጣን ኢትዮጵያ ላይ እጣፋንታ የለውም ይሄ የጅል ሃይማኖት
@@bizuayefentahuntamene1704በጤና አይምሮ መቼም እንዲህ
ጋዜጠኛው የምታውቀው ነገር ሲሆን መሃል መሃል ላይ አየገባህ አትናገር ዝም ብለህ አዳምጥ መሃል ላይ አየገባህ ባቁረትከው ቁጥር ሃሳቡን ታስጠፋዋለህ
ከሚገባው በላይ ከሚያጋንን ትምህርት እውነትን አፈር ከሚያገባ ትምህርት ፈጣሪ ይጠብቀን ይቅር ይበለን ገድታችንም እንዲሁ ሐገራችን አንደኛ ለማድረግ መገለባበጥ አሳዛኝ ነው ከፈጣሪ ይልቅ ፍጡሯንን ለማምለክ ፈጣሪን ለመሸፈን መሯሯጥ እርግማንን ያመጣል‼️‼️
አማላጅ ብሎ ፈጣሪን ፍጡር ከማለትስ ጌታ ኢየሱስ ይገስፅህ
Dear Dr. How can we understand the fact based human biology and physics?
ሼር ሼር ሼር የት ናችሁ ኦርቶዶክሳዊያን?????
13:30 ሁለተኛው እይታ ደቂቀ ሴት ከሆኑ እና በንፅህናቸው መላእክት ከተባሉ እንዴት አዛዝኤል አለቃቸው ተባለ የሰው ልጅ ከሆኑ እንዴት አርሞን ተራራ ላይ ሄደው ተማማሉ ? ግራ የተጋባ ነው እይታው
ስሚያዝ ነው አለቃቸው
የሄኖክ መጽሀፍ ለነጮች ሚስጥር ነው
It is James Bruce
Meleakoche tsota yelachewm endet Kesew ga tedakelu
ግብፀ የነበረዉ ጨለማ አለም ሥብሠባ ተካፋይ ነበረ።
የወደቁ መላአክት ናቸው አሁን የተለያዩፈጠራን እየሰሩ ያሉ የፌስብክ ባለቤት ለምሳሌ ሰው አይደለም ሲባል እሰማለን እሱን የመሳሰሉ ሰወች የነሱ ቅሪቶች ናቸው
3ሺህ ክንድ ማለት 30 ክንድ ማለት ነው ይህን ወደ ሜትር ቀይሩት ።
ምን ማለት ነው 3ሺ ክንድ 30ክንድ ነው ማለት
የቀደምት ትዎች ረዣዥም ስለነበሩ በዛሬዉ የክንድ ልኬት ለማስላት ይከብዳል።@@dagemadis6424
Ye henok mesahaf lemin ban tedarage ke Bible
Teret Teret .
D,r antegin berta bezemenachin yetenesah endenne kidus Atnatiwos ena kerlos yee ortodoks arbenya menesatih lebete kirstiyanim hone lehulachin kurat neh bezihu ketil weladite kal titebikih jegna !!!minew menta menta honeh beteweledk noro ???????
አዎ የወደቁት መላክ ታን ነው የሚባሉት ንፍልልም
ንፍልም
ከሰው ልጅ ጋር ተወልደዋል
ዛሬ ሃያላን አገሮች የሚባሉት ከወደቁት መላክታን ጋር የተዳቀሉ ዝርያዎች ናቸው
3 km is too tall. Maybe the book is an apocrypha not the original
?
አንተ ደብተራ ያልከው ደብተራ ማለት ምን እንደሆነ አታውቅም ባንተቤት መሳደብክ ነው አይ አለማወቅ የሚገርምህ አንተ መናፍቅ ነክ አለም ላይ እንደ ዶ /ር ሮዳስ ያለ እውቀት ያለው በቁጥር እንደሆነ አታውቅም መጀመሪያ ለማወቅ ሞክር መፅሀፍ ይዘክ ከመዞር አዋቂ ለመምሰል ከመሞከር አንብበው
ምን ክፉ ነው ይሄ መልአክት ልጅ መውለድ ቢችሉ ኖሮ ሰይጣን በአዳምና ሕይዋን በኩል ምን አስኬደው? 🙈🙉🙊🐒አንት ጅል መንፈስ አይወልድም የእግዚአብሔር ልጆች እኛ ነን ሰዎች not መልአክት መልአክት የፈጣሪ አገልጋዬች ናቸው በየፊናቸው መድሃንያለም ዋጋ የከፈለው ለኛ ነው
አትክልቶቹን ያጠመቀው ሰውዬ
Alu ahunem the giant yelwachewal ke 5 months befit yehone Americawi kereket terara lay aytot video kersot the secret agents gedelut lijun🤦🏽♀️
why are you talk to much about stars and devils a lot way more than teaching to save soul?
ምን ክፉ ነው ይሄ መልአክት ልጅ መውለድ ቢችሉ ኖሮ ሰይጣን በአዳምና ሕይዋን በኩል ምን አስኬደው? 🙈🙉🙊🐒አንት ጅል መንፈስ አይወልድም የእግዚአብሔር ልጆች እኛ ነን ሰዎች not መልአክት መልአክት የፈጣሪ አገልጋዬች ናቸው በየፊናቸው መድሃንያለም ዋጋ የከፈለው ለኛ ነው እንዴት ቢያምህ ነውር ከነውርም ነውር ከአገራችንን ያጥፋው ይሄን ኮተት
አለማዳመጥ ይቻላል እጅ መዘርጠጥ አይቻልም አይምሮ ጠባብ የሆነ ሰው የሚገስፀውን አያቅም ለዛ የእናተ አስተሳሰብ ነው የሚታየው ።
Much talk no action
Antem awkeh indih mawurat newa
What action do you expect ?
የኦርቶዶክስ እንቶ ፈንቶ ተረት....
ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ይጠይቃል። የማያነብ የማያምን ትውልድ ተረት የመስለዋል። ልቦና ይስጠን
ይሄ ደብተራዉ ዶክተር የሠይጣን ዶክተር ሮዳሥ ሠለጠንኩ ብለህ ሠይጥንሀል ኮከብ ቆጣሪ ቅጠል በጣሸ ሠይጣን አንጋሸ ቤተክርሥቲያናችን አትፈልግም ኢሉሚናቴ አባል መሆንህን እናዉቃለን እፅ በጣም የውሬዉ መልክተኛ ነህ።ጀምሥ ብሩሥ መፀሀፈ ሄኖክ ለመሥረቅ የተላከ ነወ። መፀሀፈ ሄኖክ በመጨረሻዉ ዘመን የሠይጣን አላማ የሚያሥረዳ መፀሀፍ ነው።ሮዳሥ ግብፀ ሄዶ የድብቁ አለም መንግሥት አባል ነው ፈጣሪዉን የከዳ ነወ
በፈጣሪ ዪቅር ዪበላችሁ በእዉነት አንዳንድ መርዝ የምንረጭ ሰወች ግን ?????????
በጣም ትክክል ቤተክርስቲያን እንዲህ ያለ አውርቶ አደር ልጅ የላትም
እናንተ እውቀት ስለሌላቹ ሰውን ትዘልፋላችሁ። እስቲ አንተኛው አውርቶ አደር መሆን እንኳ አትችልም ቡቱቶዋም ሁላ። ዶክተር እንወድሀለን👍🏾
ድድብናሽ ፐ😂😂😂😂