It is not only WHAT we say but HOW we say it also matters. We are called to "Speak the TRUTH in LOVE (Ephesians 4:15)" This was so powerful and timely message. I can imagine how Dr. Tolosa Gudina went through a painful process of preparing and delivering the truth in this sensitive issue, with courage, but also with tender humility. May God continue to bless you even more abundantly!
A true man of God who unflinchingly preaches the pure Gospel of Christ. I always wonder how Dr. Rev. Tolossa Gudina delivers his message in simple; but very powerful ways. So genuine, down to earth and yet powerful to subject anyone who has ears to the Gospel of Christ. The Lord bless you & make you a blessing to multitudes. I love you Pastor.
Dear dr. Tolossa, may God bless you for witnessing about the evil working through irrecha. No one is opposing boldly whether spiritual or political leaders. This a clear worship of evil spirit. So I appreciated your fear of God and true commitment to our Lord. Remain Blessed !!!
Thank you, I consider you as a model for my Christian life. I TOLD YOU 8 YEARS BEFORE AS GOD WILL YOUTH YOUR MINISTRY IN ALL PLACES AND RENUE YOUR LIFE AND AGE. I HAVE SEEN MORETHAN MY EXPECTATIONS.THANK YOU.
ጆሮ ያለው ይስማ ተባረክ ቄስ/ ዶክተር ቶሎሳ
ቄስ ዶክተር ቶሎሳ የፈጣሪን ቃል ስለሚዘሩና ስለሚአስተምሩ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንንት ይስጠወት
አከባሪወ ነኝ!!!
እውነተኛ አባት ለጥፋት የተዘጋጀውን ምእመናን ወደ ትክክለኛው የእየሱስ ክርስቶስ ወንጌል እንደዚህ ለመመለስ ይተጋል። እግዚአብሔር መልካም ጤናና ረጅም ዕድሜ ይስጥልን።
I am an Orthodox Tewahido believer. But I love your witness of Truth.
Me too
🙏
@@zelalemtsegaye13
S
እውነቱ ይህ ነው። አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ። እናመሰግናለን ቄስ ቶሎሳ።
ወይ ጉድ መች ይሰሙሃል ጥላቻ ንቀት ይመስላቸዋል ግን አይደለም ስለ እውነት
ብዙዎች ጌታን እናውቃለን እናገለግላለን እያሉ እውነት እናውቃለን እያሉ ከጌታ ክብር ይልቅ የራሳቸውን ክብርና ዝና በመፈለግ በይሉኝታ ተሸብበው ምን አለበት እያሉ ውሸትን እውነት በሚያስመስሉበት በዚህ ዘመን የጭለማ ሥራን እንደዚህ በብርሃን ስለገለጡት ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ያባርኮት። እውነት አንድ ነው እሱም ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው።
እኔም ወላጆቸ ኦርቶዶክስ ቢሆኑም እኔም አክራሪሪ ኦርቶዶክስ የነበርሁ ብሆንም ሐጽሐፍ ቅዱስን አንብቤ አሁንም ኦርቶዶሳውያውያንን የማከብር ብሆንም ዳግም ያልተወለደ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የማያስገባ በመሆኑ Protestant አማኝ ከነቤተሰቤ ሆኘለሁ። እናም ባጭሩ የየዮሐንስን ወንጌል ምዕራፍ ሦስት ማንበብ ይጠቀማል። ደግሜ እላለሁ ቄስ ዶ/ር ቶሎሣ ፈጣሪ ይባርክዎት። አሜን!!!
ጅላጅል ኦርቶዶክስ የክርስቶስ እየሱስ የድንግል ማሪያምንልጅ ነው የምታመልከው ቄስ የተናገሩት ስለእሬቻ ነው አንቺ ወይም አንተ የምትለፈልፈው ስለኦሮቶዶክስን ነው የሉተርን እየሱስ አናምንም ፈዳ
በዘመናት ሁሉ መካከል እግዚያብሬር ሰው አለው ጌታ ይባረክ ስለ ዶክተር ፓስተር ቶሎሳ እግዚያብሄር ረጅም እድሜን ይስጥልን
God bless Dr Tolosa
ብዙዎች ወንጌል ሰባኪዎች ደፍረዉ ለመስክ ያልደፈሩትን እና መናገር የማይፈልጉትን ገለጥለጥ አድርገዉ በመስበክዎ ጌታ ይባርክዎት
It is not only WHAT we say but HOW we say it also matters. We are called to "Speak the TRUTH in LOVE (Ephesians 4:15)" This was so powerful and timely message. I can imagine how Dr. Tolosa Gudina went through a painful process of preparing and delivering the truth in this sensitive issue, with courage, but also with tender humility. May God continue to bless you even more abundantly!
እሬቻ ለዋቃ የሚደረግ የአምልኮ ስርአት ነው ዋቃ ማነው ዋቂፈታ ሰው ሲፈጠር በውሃ አካባቢ ሲሆን ፃታ የለው ይላል የቱ ጋር ነው መፀፍ ቅዱስ ላይ እደዚህ የሚለው አዳም ፃታ ነበረ ዋቂፈታ ከሞት በሃላ ሂወት አለ ብሎ አያምንም ታዲያ ይሄንን ዋቃ የምትለው ማነው የዋቂፈታ ሀይማኖት ማህበር ስራስኪያች እንደተናገሩ እሬቻ ልክ እንደ ሙስሊም ረመዳን እንደ ክርስቲያን ፋሲካ ዋቂፈታ እሬቻ አለለት ብለዋል ተናግረዋል ታዲያ የቱ ጋር ነው ውሸት
I am glad there is one person who could speak the truth.
Its amazing messenger paster thx
ዶክተ ቶሎሳ እግዚአብሔር ይባርኮት እኔም ከኦሮሞ ነው የተወለድኩት የተወለድኩትም ወለጋ ውስጥ ነው የእሬቻ መዘዙን በደንብ ቤተስቤ ክፋ አምልኮ መሆኑን ነግረውኝ ገብቶኛል የሚገርመኝ በክርስቶስ የዳኑት ሲያመልኩ ገርሞኛል ጌታ እርሶን አስነሳልን የገባው ይግባው በእውነት ጌታ ትውልድን ለመታደግ እርሶን ስላስነሳ ጌታ ይባርኮት
ጋሽ ቶሎሳ ትውልድን ለመታደግ በርታ እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን!
Hi how woods
TOLESA KOSHASHA POLETIKEGNA
ersos?
@@tsegabgmariam6812 stupidity, don't you hear?told you the truth, what do yo want
እግዚአብሔር ይመስገን መልካም የድህነት መልእክት ነው።ቃለህይወት ያሰማልን።
ብዙ ሀሳዊ ፓስተሮች በሚርመሰምሱበት አገር እንደ ፓስተር ቶሎሳ አይነት ሰው ማየት እጅግ ያኮራል፣ respect when respect is due. Keep up the great work Pastor
What did he do?
@@healingtube9082 He speaks the truth. Whether you take it or not the TRUTH shall set you free!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Dr Tolosa, Geta Eysus lerasu sera sel ye edme bale Tsega yadrgot tebarkulegn
እግዚአብሔር አምላክ ማስታዋልንና ጥበብን ለኢትዮጵያና ህዝቦችዋ ይስጥ ጌታ ኢየሱስ እርስዎን ይባርኮት
አሜን አሜን
TOLESA KOSHASHA POLETIKEGNA
Qesi sayihon seyum nehi -rasihin inkun atawuqim -yeqalichaw manifesi alileqeqehim -
አባታችን እግ/ር አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት ዘመኖትበመንፈስቅዱስ በዘይት ይለምለም በጣም እንወዶታለን
A true man of God who unflinchingly preaches the pure Gospel of Christ.
I always wonder how Dr. Rev. Tolossa Gudina delivers his message in simple;
but very powerful ways.
So genuine, down to earth and yet powerful to subject anyone who has ears
to the Gospel of Christ.
The Lord bless you & make you a blessing to multitudes.
I love you Pastor.
ለረጂም ጊዜ ከእግዚያብሔር ሰዎች ስጠብቀዉ የነበረዉን ስለተናገሩ እ/ር ይባርኮዎ።
KOSHASHA BALEGE POLETIKEGNA
እርሶን ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክ!!
እሬቻ የሠላም ነው እያለ የሚሠብከው ዶ/ር አብይ ፣ ሽመልስ አብዲሳ አዳነች አበቤንና መሠሎቻቸውን ከተሣሣተ አስተምህሮት በፀሎት ይመልሱልን!!!
I am very very sad &lost hope because of this
እግዚአብሔር ይባርኮት የዘመናችን እንቁ ስጦታ ነዎት መርገምን ከምድራችን ለመስበር ጌታ እየተጠቀመቦት ነው
Dr. Kese Tolosa may God bless u more & more ! Regim Edeme & Tenna yestewot !
you Dr.Tollossa I know in my life time "you are a true servant of God " God bless you a lot
ዘረኝነት የማይነካቸው እውነተኛ የወንጌል ሰባኪ።
“ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።”
- ዘጸአት 20፥3
ሁሉም ባህል ክፉ አይደለም። ነገር ግን
በየትኛውም ዘርና ባህል ከወንጌል እውነት ጋር የሚቃረን ,:እግዚአብሔርን ከማምለክ የሚያስቀረን ቢሆን ፣ፈጽሞ ልናቆመው ይገባል።
“እግዚአብሔርንም ማምለክ ክፉ መስሎ ቢታያችሁ፥ አባቶቻችሁ በወንዝ ማዶ ሳሉ ያመለኩአቸውን አማልክት ወይም በምድራቸው ያላችሁባቸውን የአሞራውያንን አማልክት ታመልኩ እንደ ሆነ፥ የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ። እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን።”
- ኢያሱ 24፥15
እውነትነው
It's truth Dr God bless you
ua-cam.com/video/Q5_P2F2o01c/v-deo.html
እውነት ነው።
JESUS is Lord JESUS died for you JESUS Savesለመሆኑ ጼንጤ ያንን ያከብራል?
ውድ መንፈሳዊ አባታችን የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ዘመኖን ሁሉ ይባርክ በፀጋው ይጠብቅዎ። ሌሎችም አንጋፋ የኦሮሞ የሃይማኖት አባቶች የሃገር ሽማግሌዎች የቄስ ጉዲናን ፈለግ ተከትላችሁ እውነትን መስክሩ።
ለፓለቲካ ፍጆታ ሲባል ህዝባቸውን ለአጋንንት መንፈስ ምርኮ ያደረጉ ዘውጌ ፓላቲከኞችን አምላካችን ያርቅልን።
በጌታ የተወደድህ እኛም የምንወድህ የምናከብርህ ውድ የትውልድ አባት ሆይ ጌታ ይባርክህ በጤንነት የተሞላ እረጅም እድሜ ጌታ ይስጥህ::
Great lesson !
Thank you Dr. Tolosa Gudina.
God bless you pastor, for standing with the word of God.
ትክክለኛና እዉነተኛ የወቅቱን መልእክት ለኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ስላስተላለፉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት
ጌታ ይባርኮት ፓስተር ቶሎሳ
እውነቱን በአደባባይ ይህን ጨለማ ስለገለጡት አብዝቶ ደስ አሰኘኝ እደዚህ እውነት ሲገለጥ ብዙዎች ያላወቁ ነፃ ይወጣሉ ።
እግዚአብሔር ይባርክ ዶ/ር ቶሎሳ ።እግዚአብሔር ዘንበል ይበልልን ።
ኢትዮጵያ ታበፅህ እደዊሃ ሃበ እግዚአብሔር ። ይህ የአባታችን ትምህርት ፣ ድፍረት ፣ እምነት፣ አንድ ማሳያ ነው። እግዚአብሔር ክንዱን ከአርያም ለኢትዮጵያ አሁንም ይላክ። አሜን። ሌሎች ኢትዮጵያዊ ያንም ተቀምጠን ጊዜ ወስደን በማሰብ ፣ የተሳሳተ መንገድና እምነት ይዘን ከሆን ጉዜው ሳያልፍ በማስተካከል ለራሳችን፣ ለበቴሰቦቻ ችን፣ አለፍ ካለ ለህዝባችንና ለሀገራችን ባለችን አጭርና አስጨናቂ በሆነች ዘመናችን የተሻለ ሥራ በመስራት በእግዚአብሔር ና በታርክ ፊት ከመወቀስ መዳን አለብን!!! የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ና፣ ሕዝቧን በቸርነቱ ይጠብቅ። አሜን!!!
ስለ እውነትና በእውነት ስለቆሙ መጋቢ ሆይ አመሰግኖታለሁ
ይህ እውነተኛ ምስክርነቶ ልብ ብሎ ላደመጠና ባህል ብቻ መስሎት ሳያውቅ ከአጋንንት ጋር ህብረት ላደረገ አይን ከፋች ነው
ይህም በእግዚአብሔር ቃል ላይ
"ካልተማሩ እንዴት ያውቃሉ"
ከሚለዉ ጋር ይስማማል
በእርግጥም የሰላም አለቃ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ኢሳይያስ 7:6
ሰው ሃጢያተኛነቱን አምኖ
ለሃጢአቱ ክርስቶስ መስዋእት
እንደሆነለት ቢያምንና ጌታዬ ብሎ በህይወቱ ላይ ቢሾመው
የዘላለምን ህይወት ያገኛል
ደግሞም ሰላሜን እሰጣችህዋለሁ ስላለ በሰላምና በእረፍት ይኖራል የዮሐንስ ወንጌል 3:16
የዮሐንስ ወንጌል 14:27
God bless you more Dr. Tolosa and long live!
እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ!!! በዓይናቸው ካዩ ሌላ ማን ሊናገር ይችላል???
አሜን
ምርጥ ኢትዮጵያዊ አባት አምላክ እድሜ ይስጥልን ወገነወትን ለማዳን ያደረጉት ጥረት ደስ ይላል
He is not
way enante ethiopiawoch
የተከበሩ ቄስ ቶሎሳ ጉዲና እግዚአብሔር የረዳቸዉ የጌታ እዉነት የገባቸዉ እዉነተኛ የክርስቶስ አምባሳደር ናቸዉ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አማኝ ስሆን ቄስ ዶክተር ቶሎሳ ጉዲናን አደንቃለሁ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ልጅ በመሆንወት አከብርወታለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ።
Long live for Irreecha! We are with Irreecha
ጌታ ይባርኮት ስለምድሬ እግዚአብሔርን እያሳዘነች ስለሆነ ተጨንቂያለሁ
Good blessed you Dr tolessa
ዶ/ርቶሎሰ አሁን ጥሩ ለሃገርነ ለህዝብ የምጠቅም መልዕክት ነው አሁን በቤተክርስቲያን ቁም ነገር በድፍረት ተነገሩ እግዚአብሔር ይባርኮ
ጌታ ኢየሱስ ዘመንዎትን ይባርክ፡፡
አባቴ ተባረኩ የእውነት ሰው እንደርሶ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን
Dr Tolosa! I wish you long life and a blessing from God. A True human being.
Thank you so much Dr. Joro yalewu yisma.
እውነት ነው።እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ብዛት ወደ እውኘቱ ይምራን፣ቄስ ቶሎሳንም እግዚአብሔር ይባርካቸው፣ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው።
Amen Abatachin kes Toloda Geta yebarekot egnam betam new menewedot ye Egziyabeher sew zemenot yebarek
paster Tolasa zemeneh yebarek
Rev. Tolesa, you have descharged your responsibility as man of God, preacher and paster that most of us, others...... God bless you abanduntly
God bless you Doctor Tolosa.
እግዚአብሔር ይባርክህ
Really thank you! God bless you.
It is absulutely true Lord juses God blessing you forever
አባታችን ተባረኩ ጌታ ይባርኮት።
May God Bless you , appreciating.
Dr.Tolosa,you are a great man.I realy pray for you a Long Life and GOD BLESS YOU AND YOU FAMILIES.
God Bless you! Thank you dear Dr. Pastor Gudina Tolossa.
Tamiru Kebede
ቄስ ቶሎሳ ይህንን እውነት ስላቀረቡልን ኢግዚአሔር ይባርኮት።
ከዚህ እውነት ጋር %100 እስማማለሁ። መቼም ቢሆን ሴጣናዊ አምልኮ ዘመናዊነትን በመላበስ ቅዱስ ልሆን አይችልም። ከሚገርመኝ ነገር ክርስቲያኖች በዚህ በኣል ላይ ተዘጋጅቶበት ስሰተፉበት ወዴት እንደምንሄድ ያሰጋኛል ። ጌታ ስለማይከብርበት ልናስተውል ይገባል። የግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጠን።
ደ/ር ጌታ ይባርኮት ያለፉበትን አውነተኛ ሕይወት ነው ያካፈሉን
ይህ ትምህርት በኦሮምኛ ቢያስተምሩ የበለጠ ተደራሽ ይሆናል
ለእውነተኛው የእግዚአብሔር ቃል እንጅ ለማንም ለምንም የማይወግኑና የማያመቻምቹ ግሩም የእምነት አርበኛ ኖትና ዕድሜዎትን እግዚአብሔር ይጨምርሎት ! ይባርኮት ! :: ዛሬ በሰው ልብ ውስጥ ከፈጣሪና ከቃሉ በላይ ሃይማኖትና በህል መስለው ባዕድ አምልኮዎች ሥፍራን ይዘዋል፡፡ ለዚህም የተዘራው እየታጨደ ነው፡፡
ይሄ በትክክል የጊዜው የእግዚአብሔር የማዳን ድምፅ ነው እባካችሁ ሰምታችሁ አምልጡ
May God bless you and your family!!! you are a true child of God!!!
There is one God only no other God without him.God bless you Dr Tollosa for telling us the truth
God bless you thank you ❤️
እናመሰግናለን
እባኮትን በኦሮምኛም ቋንቋ ያስተምሯቸው
ጌታ ይባርኮት እውነቱ ይህ ነው ለዚህ ነው አባቶች ሲያስተምሩ መስማት ያለብን
Dear dr. Tolossa, may God bless you for witnessing about the evil working through irrecha. No one is opposing boldly whether spiritual or political leaders. This a clear worship of evil spirit. So I appreciated your fear of God and true commitment to our Lord.
Remain Blessed !!!
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክዎት ለእዉነት መቆም እንዲህ ነው ለዛህ በአል በማለት ለሚያከብሩ ህዝብ ጌታ ኢየሱስ የመንፈሳዊ አይኖቻቸው ያብራላቸዉ
Thank you paster Tolosa, for telling us the truth.
እግዚአብሔር ይባርኮት !!!!!!!!!
የእግዛብሄር ሰው ቄስ ቶሎሳ ጌታ ዘመንሆትን ይባርክ
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርኮት
እንደእርሶ ያሉትን ያብዛልን !!
KOSHASHA SEW NEW
Egziabher ykr ybelh
ዲያቆን ከፍ ያለው ቱፋ, ይህን እንደሰማህ ተስፋ እደርጋለሁ
እውነተኛዋን የአዲስ ኪዳን መረዳትና ንስሀ ያስፈልግሀል ብዬ አምናለሁ
በብሉይ ኪዳንም የአብርሃም አምላክከዚያም ስጋ ለብሶ የመጣው ኢየሱስ ብቻ ነው
ከዚህ ወይም ከዚህ ቤት ነው የመጣሁት ማለቱ ፋይዳ የለውም
ይልቁንም ዛፍን ቅቤ መቀባትን መፅሃፍ ቅዱሳዊ ለማስመሰል መሞከር ራሱን ሰይጣንን ሳይደንቀው አይቀርም
ወንድሜ ሆይ ንስሀ ግባ:: ያሳሳትካቸውንንና ሌሎቾንም ይቅርታ ጠይቅ::
ጋሽ ቶሎሳ ሁሌም ተባረክ; ነርልን::
አባታችን በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ ..enate irecha bederese quxir betesebochua yasalefutin ngr lik ende erso bayinua slayech btm taweragnalech...
Yihen timirt b afan oromo byastemrum bzu wetatoch endemimarubet tesfa adergalw...enwedhalen...nuu jiraadha
ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት !!!
Thanks pastor Tolosa, God bless you.
ቄስ እውነትን እየገለጡ ስለሚያስትምሩ ዘመኖ ይለምልም ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤነት ጋር
God Bless You Rev Dr. We all Ethiopians have to pray to our country!
ልክ ተናግረዋል ዶክተር ቶሎሳ ዕሬቻ መስቀል አደባባይ ከተከበረ በኃላ ነው ሰይጣን ሥራውን እያስፋፋ የመጣው እርስዎንና ቤተሰብዎን ከዚህ አምልኮ ያወጣ እየሱስ አሁንም በደሙ ምድሬቷን ከዚህ እርኩስ መንፈስ ያውጣልን🙏 ዶክተር በጣም ትምህርትዎን እወዳለሁ:: እግዚአብሔር ዘመንዎን ይባርክልዎት እኛም በጣም እንወድዎታለን please keep on praying, and keep up your good work 🙏👏👏👏👏
God bless you abundantly Dr Tolosa
እዉነቷ እንዲህ ስትወጣ ደስ ትላለች፡፡ ይህ የአጋንንት መንፈስ በባህል እና ብሄር ስም ተደብቆ እና ታጅቦ አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ እግዚአብሄር ከምድራችን ላይ ጠራርጎ ያስወጣልን
መጀመርያ ዉስጥህን ጥረግና ባዶነትህን በእምነት አክመው፡፡ ይሀን ጥላቻ ልተግብረው ብትል ወደጦርነት ነው ምትገባዉና፡፡ ያንን ደግሞ ፈጣሪ ይወደው ይሆን ባንተ እምነት?
@@bayebedane4316 why you are arguing with other people pastor Tolosa told you the Very TRUE basic answer. Period!!! Why u get annoyed.??? 🤣🤣🤣🤣🤣
አሜን
@@bayebedane4316 እሬቻ ባዕድ አምልኮ ነው። ባዕድ አምልኮ ደግሞ የአጋንንት እና ክፉ መንፈስ ነው። እና አንተ ምን አናደደህ?
@@bayebedane4316 ውድ ወንድሜ እኔም ኦሮሞ ነኝ፡፡ ዶ/ት ያሉት ትክክል ነው፡፡ ከህዝብ ጋር አይደለም ጠቡ፡፡ የእኛን መብት እና ጥቅም አስመስሎ እሬቻን እያሳደገ እያሳደገ የአምላክን ክብር ሊወስድ ከፈለገው ከሰይጣን ጋር እንጂ፡፡ በዚህ አምልኮ ስም ስንት ደም ነው ሰይጣን የጠጣው፡፡ እኔ በበኩሌ ከሰይጣን ጋር ሲኦል ሳልገባ በፊት መንገዴን ማስተካከል እፈልጋለሁ፡፡ እወድሃለሁ፡፡ ተባረክ፡፡
ዋው! ሁሉም ይስማው፡፡
ጌታ ይባርኮት ስለዚህ የእውነት ምስክርነት እና እውነት ። ይህ ታሪካዊ ቃል ነው ።
ቅዱሳን ይህንን ቪዲዮ በየአመቱ የእሬቻ አጋንንታዊ በእል ሲደረግ ይህንን ቪዲዮ ለብዙዎች በማድረስ የዋሁን ሕዝብ ልናነቃው ልንፀልይም ልንገስፅም እንደ ዶር ቶሎሳ ደግሞ እውነቱን በግልፅ መናገር ይኖርብናል ። እኔ በበኩሌ በየአመቱ ይህንን ቪዲዮ ሼር አደርጋሉሁ ። በዚህም ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን እናገልግል ይህንን ሁሉ ግን በፍቅር እና በትህትና እናድርግ ። ተባረኩ
God bless you for telling the truth
Amen Amen Amen!
ቄስ ቶለሳ እጅግ አከብሮታለሁ የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ጀግና ወታደር ነዎት ። ማንም እንደ እርስዎ ከቄሶችና ምእመናን እውነቱን የተናገረ የለም ። በጣም
የሚገርመው ደግሞ ቤ/ክርስቲያን ሄያጆችም ይሳተፋሉ በጣም ያሳዝናል እባክዎን በዓለም ዙሪያ ለሚኖሩ የኦሮሞ ክርስቲያኖችን እግዚአብሔር በገለፀለዎት
መንገድ ይሄ የእርኩስ መንፈስ ሥራ ከንእደሆነና ዋጋ እንደሚያስከፍል እንዲያውቁ ቢደረግ ጥሩ ነው።በኦሮሚያ አካባቢዎች አለመግባባት እና የብዙ ነፍሰ መጥፋት ምክንያቱ ይሄ ው ነው።
በጣም እንወድዎታለን።
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት!!! ከጌታ የሚለየኝ ከሆነ እንኳን ባህሌ እናቴም ትቅር!!!!!
keep it up👍
አሜንአሜን አሜንአሜን አሜንአሜን 🙏🙏 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 😍💞💐💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
እዉነትን ተናግረው የመሸበት ማደር ይሻላል እወነት ደግሞ ኢየሱስ ነዉ።እናመሰግናለን ዶክተር
ቃል የለኝም ውድ አባቴ
God bless you 🙏
ዶ/ር ቶለሳ አንተ የተለየህ ሠው ነህ እውነትን መግለጥ ፈርተው ላሉ ፋና ወጊ የእውነት አርበኛ !!
ተባረኩ ጌታ ረጅም እድሜ ይስጥዎት፡፡
ዋው ጌታ እየሱስ ይባርክዎ በጣም ተምሬበታለሁ
እኔም compromise አድርጌ ነበር። God have mercy on Us.
God bles you!!
Dr. Tolosa Almighty God bless you for you plainly told the truth to the world.
Thank you, I consider you as a model for my Christian life. I TOLD YOU 8 YEARS BEFORE AS GOD WILL YOUTH YOUR MINISTRY IN ALL PLACES AND RENUE YOUR LIFE AND AGE. I HAVE SEEN MORETHAN MY EXPECTATIONS.THANK YOU.
God bless you and yore ministry with the best regard
ኢሬቻ መንፋስ ከ ኢትዮጲያ በየሱስ ስም ይጥፋ