Geta yebarkew. Esu ewenetegna ye egzhr sew new. Le negeru menfesawi negeru Le menfesawi sew enji Le lelaw sew masredat aychalem. Oh Lord! Apostle Tamiratn ye meretkew tebarek❤❤❤
ebakachu protestant focus on eternal life you guys are worried about this world material Jesus did not pay him self for this world . he gave us eternal life . I’m so sorry to watch this 😢
If this sister truly expose your services source is Facebook, I'll tell Donald Trump to ban Facebook, Then we'll see what you prophesie to the meek and humble God's people
ሃሃሃ አንተ ዳቢሎስ የሷን አንደበት የተጠቀምክ ሃሳብህን አንሰተውም። የተወደደ ጌታ የባረከው ወንድማችን ፀጋ የበዛለት የተፅናናንበት አገልጋይ ነው
Geta yebarkew. Esu ewenetegna ye egzhr sew new. Le negeru menfesawi negeru Le menfesawi sew enji Le lelaw sew masredat aychalem. Oh Lord! Apostle Tamiratn ye meretkew tebarek❤❤❤
አንቺ እራስሽ ለቃቃሚነሽ። ሀሰተኛ ቢሆን እስካሁን አይቀጥልም ነበር። ስንቶቹን የታደገን አገልጋይ ስታብጠለጥሉ አንድ ነብስ ግን አታተርፋም
ከሐሰተኞች ነቢያት በላይ ሐሰተኞች የቸርች ተመላላሽ ደንበኞች ይገርመኛል🤔
ይህ ሕዝብ መች ይሆን ወደ መጽሐፍ ቅዱስ የሚመለሰው? 🤔
“ስለዚህም ምክንያት፥ በእውነት ያላመኑ ነገር ግን በዓመፅ ደስ ይላቸው የነበሩ ሁሉ ፍርድን እንዲቀበሉ፥ ሐሰትን ያምኑ ዘንድ እግዚአብሔር የስሕተትን አሠራር ይልክባቸዋል።”
- 2ኛ ተሰሎንቄ 2፥11-12
ህጻን ልጅ ሊጠራጠረው በማይችለው መንገድ የማህበራዊ ሚዲያውን ጫወታ ጥሩ አድርገሽ ስላቀረብሽ ጌታ ይባርክሽ። ብዙዎችን ከመጭበርበር የሚጠብቅ ጥሩ ስራ ሰርተሻል። የተባረክሽ ነሽ። ❤❤❤
እኔ የሚገርመኝ ስም ተጠራ ብሎ የሚያብደው ሕዝብ ነው ማፈርያዎች
የክርስቶስ ጉባኤ ክርስቶስ የሚያቅ ህዝብ ከሰው ለመስማት አይመ ጣም ከመጣም ይ ሚመረምራል ስ ለ ዚህ አምላካች ውን ቃል በማወቅ እሱን በማወቅ ተከተሉ! አለቀ ነብያትን የምትከተሉ በኦርቶዶክስ እንደለ መዳችሁ የጥንቁልና መንፈስ አስወግዶ የሚናገር የሚመለስ ጌታ ኢየሱስን ከተከተላችሁ ይናገራል ለራሳችሁ በወንድሞች ቢናገር የሚመረምር መንፈስ ተሰጥቶናል ወደ ራሳችን እንመለስ ራሳችን ዘመኑ ደርሷል ሁሉም ወደ ውስጡ ይመልከት ለእግዚአብሔር ክብር ውስጡን ያንጽ የሚከተለውን እየሱስ ይ እንወቅ
😂😂😂😂
በጣም ጎበዝ እንደዚህ በመረጃ እና ማስረጃ ማጋለጥ በጣም የሚመሰገን ስራ ነው በርቺ እህታችን
እግዚአብሔር ይርዳሽ
Larasish kegzaber gar teraqi ihite
Sila sawu kamitaweri irasish mermiri
Matsafin anbibi man faraji adaregesh
ታሜ እንወድካለን ይሀዉ ስለአንተ መጥፎ ነገር ሲወራ ድፈን 13 አመት እኛም ስንወድክ እንደዛዉ።እንወድካለን
😂😂 ከጥንቆላዉ የሚሰበሰበዉን ትካፈያለሸ።
ቤዛ መንገሻ ወይ ገንዘብ ወይ አንሶላ ተጋርተሽ ይሆናል እንጂ ሰው በዚህ ልክ አይደድብም 😢
@mesafint44 አዕምሮክ ከዚህ ባለፈ ማሰብ አይችልም።እንፀልይልካለን ነብይ በሀገሩ አይከበርም።
Repent now other wise , it will not be a blessing for you do this , God doesn't call you to do this !!
እግዚአብሔር ያብዛልሽ ይጠብቅሽም እውነትሽን ነው ። እግዚአብሔር ግን በቅርቡ ስለስሙ ሲል ያፀዳቸዋል ።
ሀሰተኛ ከሆነ የርሱን ሀሰተኝነት በስልጣን የሚያወግዝ የወንጌላውያኑ ህብረት ተቋም ምንም ሳይል ያንቺን ውንጀላ እንዴት መቀበል ይቻላል?
Temerate Egziabher Abezto yebarekew Tebarek
አንቺስ ጌታ ስለሱ እንድትቆረቀሪለት ሹሞሽ ነው ወይስ ጸጋውን አብዝቶልሽ ወይስ ስለሱ ድካም ስትነግሪን እኛ የምንበረታ ወይ ደሞ ጸጋው ይበዛልናል? ይልቁን ይሄን ሁሉ ግዜ ያባከንሽበትን ከምትነግሪን ስለሁሉ ትተሽ ስለህይወትሽ ብትነግሪን አንቺ በህይወትሽ የተረዳሽውን ጌታ እሱን ብታካፍዪን እንታነጽበታለን። ስለሌላው ሰው ግን ጌታ እራሱ አመጸኛው ያምጽ ጻድቁም ይጽደግ ብሎታል። እኛም ባደባባይ ሰው የማያይብን ብዙ ጉድ አለብን። ይልቁንም እሱ በሌለበት እያማሽው ነውና አንቺም በእግዚአብሔር ላይ እየተዘባበትሽበት እንዳይሆን። ባይሆን ሀሜት እንዳይሆንብሽ እውነተኛ ከሆንሽ ሄደሽ ለራሱ ንገሪው።
@3shumanitymoralityandtruth135 ልጅቷ ጥሩ ሰው የምትባል ልትሆን ትችላለች። ስለሰው ድካም እንዲህ መድከሟ ጥቅሙ ስላልታየኝ ነው። ለክርስትና እንቅፋት እንደሆነ መስበኳም እኔን ጥሩ ክርስቲያን አያደርገኝም። እንደዚህ አይነት ነገሮች ክርክርና ጭቅጭቅ እንጂ በመንፈስን አያሳድጉም እናም ጥቅሙ ስላልታየኝ ነው።
በጌታ የሆነ ለኔ ሁሉም ወንድም እህቴም ነው የወንድምነቴን ነው ልናገር የቻልኩት እንጂ ለማንም ጠበቃ ለመሆን አይደለም። ባጠቃላይ እንደዚ ማውራቱ ምንም ጠብ የሚል የሚሰጠው ጥቅም የለም አይጠቅምም በቃ እንለፈው።
❤
አደበቷ ልምልም ያለ እድሜ ዘመንሽን ይባርክልሽ የኔ እህት😢😢😢
በዚህን ከባድ ጊዜ እንደ ወንጌል አማኝ የተቸገረ ምእመን ያለ አይመስለኝም፣የትኛው ነብይ እንደሚታመን ግራ ገብቶናል፣ሁሉ የሚቻለው አምላክ ያስበን።
☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☝️🥰🥰
Bakish erasishin atataliy sijemer protestant wushet inji Iwunet tilantim zarem yelewum silez qom bilesh asibi !! Protestant malet inde babilon qalachewu yetedebelaleqebachewu nachewu !!!
@@nigusederese1170 እየሱስ ጌታ ነው ቃላችን የተደበላለቀ ሳይሆን የአጋንንትን ስራ የሚያፈርስ ነው እረሱም እ የ ሱ ስ ነውውውውውውውውው እየሱስ ጌታ ነው
@@TamagnTarekegn-y3y Sirachu bemulu aganintaw aydelem inde , inneko tewolije yadekut debub wust newu protestant min yakil bemayawuq miskinoch lay indemicawotubachewu kelijinete jemire say newu yadekut . Silezih sile enante Lene antigeregn Lemayawuqish taxegn aynetnewu negeru
ነብይ የሚለውን ግሳንግስ ከአህምሮክ አውጣ. የምንም ነብይ የለም
ለሁሉ እንስራው የሚከፍል እግዚአብሔር አለ ሁለተኛ ትንቢትን አትናቁ ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ ይላልና ቃሉ በፍርድ ወንበር የተቀመጣችሁ ተነሱ ለፈራጁ ተውለት ደሞም ሁላችንም ፊቱን ሳይሆን የእጁን ስለምንፈልግ ነው ግራ የምንጋባው ማስተዋል ይስጠን 🙏🙏
እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል 🙏❤❤
ተባረኪ
እየተናገረ ያለዉ ትንብት ለማለት አይቻልም ።የእግዚአብሔርን ቃል ለሐሰተኞች መደጋገፊያ አታድርግ አነዚህን ወንበዴዎች ከመከተል ተመለሽ ።
ወደ ሐዋሪያዊት ቤተክርስትያን ሂጂ እዛ የእውነትን ወንጌል ታገኛለሽ
I feel bad for people saying amen
ታይዋን ኒውዝላንድ እንዱሁም ስፔንና አሜሪካኖችን ሌሎችን አገሮችን ሲያገለግል አይቼዋለው ታዲያ የእኛን ሕዝብስ አታለለ ካልሽ እነዚህን እንዲት ነው ያገለገለው ?ኸረ ከመፍረድ በፊትም እናስተውል
እኔ ሀሰተኛ ነብያትን አጥብቄ እቃወማለሁ በዚያውም ያክል ደግሞ በመጨረሻው ዘመን ሊገለጥ ያለውን የመንፈስ ቅዱስን ሀይል በዚህ ያህል መጠን ለማሳነስ ለዚያውም አማኝ ነኝ የምትሉ ከፌስ ቡክ ተገኘ ብላችሁ እያቀናበራችሁ የጌታን ታላቅ ክንድ እንደማይሰራ የምትሄዲበት ርቀት ይገርመኛል ሁሉን ፈትኑ ተባልን እንጂ ጌታ አይሰራም አልተባልንም ደግሞም ስም ቢጠራ ሌላም ለምንድነው የማልደነቀው? ካገኘሁት መዳን አይበልጥም ግን ጌታ በሚገልጠው ሚስጥር በስሙ በሚያደርገው ሁሉ እደነቃለሁ፣
እቃወማለሁ ብለሽ promote እያደረግሽ አይደል አንቺም ቢሆን ለyoutube ሳንቲም ለቀማ አንቺም ለወንጌል ቀንተሽ ሳይሆን ለምን ይህን እንደምታደርጊ ልቦናሽ ያውቀዋል እና ሁላችንም በፀጋው ዙፋን ሥር ወድቀን ምህረትን ብንለምን ለህዝባችን ለምድራችን ጉብኝት ይሆናል😢
ግራ የገባሽ ንቂ
አሁን የታይዋንን ህዝብ account አይቶነው እያልሽን ነው waaaw shame on you
Ere yesw sm atabalashi esu enete ye Egziabhier sew new .please avoid your mistake
ወይ ጉድ ወይ ድፍረት ከዚህ በኋላ የትም ቸርች አልሄድም በቃ!!!!😭😭😭😭 አንች ግን እግዚአብሔር ይባርክሽ አስተዋይ ነሽ በጣም አነቃሽን ሌላም ካለ አጋልጪ ሰዉን ተከነዚህ አዉሬዎች ታደጊን ????
5 ዓመት በፊት stockholm መቶ ነበር ፣እና facebook አይቶ እንደሚናገር በአይኔ በብረቱ አይቻለሁ ።ሀበሻም ምእመናን ውሸታም መሆኑን ታዝቤ ወጣሁ ከኮንፍረሱ .ፕሮፈት አለ የሚባልበት ቦታ እንዳልሄድ ያን ቀን ወሰንኩ
እባክዎን ለአንዴና ለመጨረሻ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ጎራ ብለው ይፈትኑ።
መንፈሳዊ አክቲቪስት እህት ዋውውውውው ተባረኪ እሰይ ጎሽሽሽሽሽሽሽ ለእግዚአብሔር ጥሩ ጠበቃ ሁነሻል ግን ኮ እንደ ማልቀስ ባትይ
እኔኮ እግዚሀቤርን እኮ አይደለም የሜፈልጉት ፓስተሩን እንደፈጣሪ ሲምኑት ትንሽ እንካን አይነቁም አንድ ነብስ ማዳን ከማይችልስውጋ ስው በቃ ባክናል እውታውን ፈጣሪ ይግለጵላቸው በስሜ ሀሰተኛ ነብይ እንደሜመጣም ተናግራል
what if አጋጣሚ ቢሆንስ ደሞ የነቢያትን የፀጋ ስጦታ disgrace ማረግ እግዚአብሔርንም አለማክበር ነው right now ነቢያቶች በሚደርስባቸው ትችትና ስድብ ትክክለኞችንም መቀበል እየከበደን so ተዉ አታሰናክሉን የማያምኑም ይሄ የወንጌል መልክ እንደሆነ አይምሰላቸው::ደሞስ camera /phone ይዞ መግባት ካልተቻለ ይሄንን video ከየተ አመጣሽው?
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
አቤት ቅናት እራስሽን ግን በሚገባ ታውቂዋለሽ
እህቴ ትንቢት ትናንት ያለሽበትን አሁን ያለሽበትንና ወደፊት የምትኖሪበት ሁኔታ መግለጥ ማለት ነው ።
ተባረኪ ቅዩን ቀይ ነጩን ነጭ ማለት ክርስቲያናዊ ግዴታ ነው አዎን ሕስተኛ ነው አንዳንድ አስትያይት ስጭዋች አዛኝ ቅቤ አንጉች አትሁን አውሽታም ናቹ 😢
እኔ የሚገርመኝ የህዝቡ ጩህት እናስተውል
😮😮😮😮😮😮😂😂😂😂😂
እሱስ ለይቶለታል አታላይና አጭበርባሪ የዳቢሎስ ልጅ ነው እኔ የሚገርመኝና የሚያሳዝነኝ ህዝቡ አይኑን ከፈት አድርጎ አለማየቱ ነው
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
የኔ እህት የማይሳሳት ጌታ ስላለሽ አሱ ጋ ብቻ ተጣበቂ እነሱ ጌታ ይቀጣቸዋል በሱ ጊዜ እኛ እስካሁን ከኢየሱስ ጋር የቆየነው በግል በደንብ እረኛችንን ድምፁንና እሱን ስለምናቅ ነው ጌታ ይርዳን ኢየሱስ ይመጣል
Abet wushet!!
Anchi rasesh wushatam nesh sijemer isuu nabiy aydelem hawariya nw.
Ebakshen Geta bekebachew sawoch lay milaseshen batasrezimi yishalihal Erefiii!!!!
😂😂😂😂😂
😢😢😢😢😢😮😮
ሰይጣን ይዞሽ እንጂ, ነብይ ታምራት ነጮችንም ኮርያውያንም ምኖችንም እየዞረ በሚገርም መገለጥ ያገለግላል። ይልቅስ ቸርቹ ብትሄጂ ካንቺም ላይ እርኩስ መንፈስ ይወጣልሽ ነበር።
Ere baksh ???😂😂😂
Eneko migermegn bene tamrat yeteshewedachu yetentochu yenegelatia hasetegnoch bimetu mn lthonu new
Yelek bekenenet lmkersh set kehonsh BIBLE ATGNI PLEASE PLEASE
Where were you all these years??? I don't think your judgment is right.
ፍርድ የጌታ ብቻ ነው !!! እያንዳንድ ሰው ለምናገረው ሁሉ ለእግዚአብሔር መልስ ይሰጣልና ።ሮሜ 14:12 ወሬ !!!???
እየሱስ አማላጅ ነው መዳን ዛሬ ነው ናይ ዎደ የስስ
Nefez
እኔኮ አሜሪካ ስትኖሩ የሠለጠናችሁና የምታገናዝቡ ይመስለኝ ነበር እናንተም እንደ ደቡብ ህዝብ በነዚህ ወሮበላ ዱርዬ ሌቦች ነብይ ተብዬ እንዴት ትሸወዳላችሁ 😂😂😂
አሜሪክን ከመኖር መጀመሪያ የምታተርፈው መደንዘዝ ነው. ትሰራለክ ተኛለክ ይህን ነው
Debub alsh? Kesemen yalewun afetarik yemiamnutn miskin hizbsa. Andande endemetaln banawora. Manm ye emnetachnen wanna chirstosn kalteketele .....
አይ ስልጣኔ 😂😂😂😂😂😂😂
ታምራትን ያቆመው ጌታ እንጂ አንቺ ብትሆኚ አዘቅዝቀሽ ታሠቅየው ነበር። የሥራሽን አግኚ ።መከፈል አይቀርም ።በርግጥ አገልጋዮችን ባንቺ የሚያሳድደው ተመልሶ አንቺን ማሳደድ የጀመረቀን ታንቀሽ ተሞቻለሽ።
😢😢😢😢😢😢😢
እሱን ነብይ ብሎ የጋበዘው ቸርች አሳዛኝ እና ከንቱዎች በህዝቡ ጊዜ ይጫወታሉ😂😂😂
እዚህ ፕሮግራም ላይ ትንቢት ያልመጣለት ፌስ ቡክ የሌለው ወይም ፌስ ቡኩን የዘጋ ብቻ ነው
ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ!
የኔ እህት የሚትናገሪው ነገር ትክክል አዪመስለኝም ነብዩ የሚናገረው ለቅዱሳን መታነጽ ከሆነ ታዲያ አንቺ እንዴት ይሄንን ነገር ብድፍረት ትናገሪያለሽ።በመዝሙረ ዳዊት 31፥18 በድፍረትና በትዕቢት በመናቅም በጻድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ድዳ ይሁኑ።
ተብሎ ተጽፎአልና ንስሃ ግቢ።
አንቺ እንዴት አወቅሽ እሱ ከfacebook መረጃ መውሰዱን ወይስ የእግዚአብሔር መንፈስ ነግሮሽ ነው
እናንተን ማየት እራሱ በሽታ ነዉ ይበላኝ ለተከታዮቻችሁ 😂😂😂😂😂
😂😂😂
ኧረተይ!! ጌታ በምትሠሪው አይደሠትም። እውነት ይህ ሥራ ላንቺ ከባድ ነው። መንፈሳዊ ነገር በአንቺ ልክ ካልተሠፋ ሥተት ነው ማለት አደለም። የጥንት አባቶች ሐዋሪያት የተገደሉት በአንቺ አይነቶች ነውኮ!! ሁሉ በኔልክ ካልተሠፋ ሥተት ነው ብለው ገደሉአቸው። ዛሬም አንቺ ነብሠገዳይ ተመለሽ እንቢ ካልሽ ምንዳውን ትቀበያለሽ። ወንጌል መሥበኩ አይቀልሽም ....
ebakachu protestant focus on eternal life you guys are worried about this world material Jesus did not pay him self for this world . he gave us eternal life . I’m so sorry to watch this 😢
ሁሉም እኮ ሐሰተኞች ናቸው: ጌታም ንቆ ትቷቸዋል::የሚገገርመኝ ህዝቡን ማሳወር መቻላቸው ነው::
ውንጌል ለሰመይ ማንግስት ቅድሚያ አይሰጥም ይነብብ ማቴ 6,33
I am not marveled since false prophecy advocation has widely become one of income generating sector!
Ahaaaa😮
ገንዘብ ከገሃነም እሳት ፍርድ ሲበልጥ እኮ የትኛውንም ነገር በእግዚያብሄር ስም ብዙ ነገር ይደረጋል;: ይሄ ሰውዬ እምነት የለሽ መሆን አለበት በዚህ ደረጃ ፈጣሪን ለመዳፈር::
የዚህ አረመኔነት ደግሞ የከፋ ነው።በስዎች ሥነልቦና እንዲህ መጫወት በኋላ ዋጋ ያስከፍላል። ይህን እየተመለከተ ሰው እስካሁን የጌታ ነቢይ እያሉ መጃጃላቸው ይሳዝናል። መንቃት ነው የሚያዋጣው።
በቤታቸው ያለውንስ የፋይናስ እጥረት አሳይና ወይ ጌታሆይ ቅናት በቃ አንቺ ስለምታውቂያቸው የፌስ ቡክ ፔጃቸውን ስላወቅሽ ስማቸውን ትተሽ ስለተነገራቸው ትንቢታዊ መልህክት ብትነግሪን
በመንፈሳዊ ሕይወቱ መድከሙን ማን ነግሮት ነው አዎ ብለው የመለሱት ፌስቡኩ ነው አትይኝም
ሲያስመልሰው የሚለውንስ አላሳየሽንም ጀለብያ ያደረገውን አሳየሽን ሲያስመልሰው ሊሞት ነበረ ቸርች ስለሚፀልዩለት ተረፈ አዎ አለ እሱንም አሳይና መረጃ ከሆነ ሙሉ ይሁን የምን video እየቆረጡ እየቆራረጡ መሳደብ ግን በመንፈስ ቅዱስ ስራ የቀለድሺው አንቺ ነሽ መልሱ ከእግዚአብሔር ነው
ከዚህ ቦኃለ እግዚአብሄር እኔን ካልቀባኝ ነብይ ሚበል የሚኖር አይመስለኝም መምህራን እንጅ
Fake news
ፌስ ቡክ አጥንቶ ላይሆን ይችላል ግን ባየር የሚለቀቅ ነገር ከሰው ማይንድ ጋር ስለሚገናኝ ሊሆን ይችላል አጋንንት የሚቾሄውስ በፌስ ቡክ ነው?
ተባረኩ።አሉ ምን እመ ጋብቻ።።ነብይ ባዮች አሉ እነ በላይ ሽፈራዉ አሉ ሥማቸዉ የተጠራ ብዙዎች አጭበርባሪወች አሉ እነ ኢዩ"" ሡራፊል"" እሥራኤል ዳንሣ አረ ወደ 20 አሉ ግን የሚያሣዝነዉ የነሡ ጥፋት አይደለም የማይፀልይ ክርሰቲያን ነዉ የተጭበረበሩ
በሳቅ የሞትኩት😂😂😂 ጎበዝ ነሽ
ትክክለኛ ማስረጃ ነው በዚህ ልክ በእግዚአብሔር ስም ይዋሻል? 😮😮😮
እግዚአብሔር ይገስፅሽ...
Where is the fault?
እዉነኛ ነብይ አለን ብላችሁ ነው እንዴ እምታስቡት? አይኔን አታስቂው አለ! ይልቅ ደስ ያለኝ ኦርቶዶክስ ከሚለው ጩኸት ወጥታችሁ ቤታችሁን መፈተሻችሁ። መሻሻል እሚያመጣው ያ ነው።
አንቺ ደፋር አፍሽን አትሰበስቢም ?
ሌላ ነገር ሰርተሽ አትበይም ?
ስላንቺ ሰቀጠጠኝ።
Sham on you lady!
እግዘ.አቨቤረ በቅርብ ዞመን ቨወቤቱን ያጸደል
videow eko yekoye new ahun neseha gebeto bihones
ያሳዝናል
Hizbu asaznegn yih leba yeferde ken ale
በመጀመሪያ change you UA-cam profile picture seemed to be you believe an idol called ''mariam''
ወገኔ ቆም ብለን እናስብ እግዚያብሄር አዋቂ ነውው
የሚወጣውስ አጋንንት ምን ትይውአለሽ በዚሕ ልክ ለመድፈር እራስሽን ተመልከች
የጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል አሉ
አንች አገልጋዮቹን እንደምታሸማቂቂ በተደጋጋማ አይቼአለሁ
ለነገሩ ወደነፈሰበት የሚነፍሰው ህዝባችንን ልብ ታውቂያለሽ
ታምራት በእግዚአብሔር የተቀባ ለወንጌል ዋጋ የከፈለ ታላቅ አርበኛ እንጂ እንዳንች በቂጣ የተቀደደ አፍ የሚከፍት በየመንደሩ እንዳንቺ ለሀሜት የተፈጠረ አይደለም ። እንዳንች አይነቱ ፍጋም ነብዩን የመተቸት የሟንኳሰስ አቅሙም የለሽም
የጉልምትና ህይወትሽ ሰዎችን ለመዝለፍ አይከብደውም ቆሻሻ
Konjo leave Him to God, please you are so young, Spiritual matter is not as any other thing, you will not have befitting
5 ዓመት በፊት stockholm መቶ ነበር ፣እና facebook አይቶ እንደሚናገር በአይኔ በብረቱ አይቻለሁ ።ሀበሻም ምእመናን ውሸታም መሆኑን ታዝቤ ወጣሁ ከኮንፍረሱ
Eenetishin new
እኔ እንደዚህ ከሆነ Facebookn block አደረኩኝ በጌታ ስም 😢😢
Weregna!
ተንበርክከሽ ጸልይላቸው ውሸታቸው ተገልጦልሽ ከሆነ በዩቱብ ገንዘብ ለመስራት እና ሰብስክራይብ ለመለቃቀም ከሆነ አአላውቅም
Yene ehit bezih zemen አንድም ነብይ የለም ሁሉም ሀሰተኛ ናቸው
እንደው በቅዱስ ሚካኤል መልሰው እራሳቸው ሲያየዩት አይስቁም 😂😂😂😂😂
Esu sifetsh anchi abresh nebersh??? Bemenfesu ayto bihos anchi bemenfes yematayi kehone Esu ayaym maletsh new?? Weys kesu gar personal yehone chigr alebsh?? kenezih wst rasshin felgesh aggniw le wengel waga yekefelu sewochn matlalat
anchinu yasteyqsal.
😳
እኔ እ/ር ይመስገን ከዚህ ነጻ ወጣሁ
ኮመዲ
እዚህም እዚያም በሃይማኖት ጎራ ስትባላ ሰይጣን እርቃህን ነው ያስቀረወ። መንፈሳዊነት የሞተልንን ጌታ ማወቅ ና የእግዚአብሔር እስትንፋስ የሆነውን መፅሃፍ ወቅዱስ በማንበብ ከአለማዊነትና ከአጋንንት ተፅእኖ ነፃ መውጣት እንጅ ነብያትን መከተል ፣ የሀይማኖት ቡድንተኛ ሆነህ ዘመንህን አትጨርስ። የሀይማኖት ስም የተሰጠው ስንት ደብተራ መተተኛ ጠንቋይ በህዝባችና ሀገራችን ላይ ስንት እርግማን እንዳገኘን ስንቶቻችን እናውቅ ያሆን?
በጣም ያሳዝናል አሜሪካ ሆናችሁ እንኮ ትሸወዳላችሁ 😢😢😢😢
If this sister truly expose your services source is Facebook, I'll tell Donald Trump to ban Facebook, Then we'll see what you prophesie to the meek and humble God's people
Protestantism died 😢