Do you see how they are committed for Jesus Christ for the only son of God word. Jesus is the only savior, path, holy, truth and lord. Jesus is lord!!!!!!!
What happened to priest Tolasa Gudina? He spent his whole life opposing the Oromo identity? Even he doesn't like to preach and write in Oromo language. He always criticizes Oromo and Oromo perspective. What is wrong with him?
hey, irrecha is Oromo new year like habesha new year and chembelala. Amhara politics was trying to spreading false information about Oromo identity and culture.
Those celebrations you have mentioned above are new year celebrations but when you come to irrecha it is absolutely satanic. Oromo people have respected, unique tradition do not try to mix irrecha with Oromo tradition.
በዚህ ዘመን ለወንጌል የቆሙ እውነተኛ አገልጋዬች ይስፈልጉናል ፣ጌታ ይብዛልን ፣የዲያቢሎስን ስራ ፣የሚገልጡ ፣የሚያፈርሱ እኛም እንንቃ ልብ እንበል ።
ታላቅ የሆነ የጌታ መንፈስ ተባረኩ! በዘመን ሁሌ ጌታ ሰው አለው !
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ዶ/ ር ቄስ ቶሎሳ ጉዲና ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታ ዘመኖትን ይባርክልን❤❤❤❤❤
ህዝቤ ሆይ ፣ዘመኑን ዋጁ ፣እራሳችሁን ግዙ ጌታ ድንገት ይመጣል ፣የጦርነት ወሬ ትስማላችሁ በዚያ ስአት ፣ወደ ላይ አይናችሁን አንሱ የምንጠብቀው ጌታ ድንጋት ይመጣል እንንቃ ተባረኩ ።
እድሜወትን ይጨምርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እድሜን ይጨምርሎት የህን ግም በዓል በመኮነንሆ
በአል የሚመስሉ የልዑል የእግዚአብሔርን ክብር የሚሸፍን አንቀበልምምምምም
geta yeberikechu awo eysus mesetewalun estacho ayekumena ekiker belecho tebeikelgn ye saw you are right 100😢😢
የጴንጤ ዘመን ነው
ኢየሱስ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛ መዳኛ ነው❤❤ኢየሱስ ያድናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ
እግዚአብሔር ማንም እንዲጠፋ አይፈልግም ።መስማት የእግዚአብሔርን ቃል ብቻ ነው።
ይህ ካልሆነ ባለመታዘዝ መጥፋት እንዳለ በወንጌሉ ተናግሯል።መመለስ መልካም ነው።
እንደዚ አይነት አገልጋይ የሰጠን እግዚአብኤር ይመስገን
ይህ ሰዉ በእዉነት ለእዉነተኛዉ ኢየሱስ ምስክር ነዉ ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክ እኔ ፕሮቴስታንት አደለሁም ግን ሁሉም የእምነት አባት ነኝ ባይ ሲያጎበድድ እኚህ እና እሳቸዉን የመሰለ አባት የተባረከ ይሁን
I hope paster ቶልሳን መሰለኝ ያደነቁት? ብዬ አስባለሁ አለያ ሶስቱን ከሆነ እስቅቦታለሁ ትንሽ የአለም መጨረሻ ደርስዋል ያለው ይሻላል!! ሁለቱ እነሱን እምትከተሉ ከአንጀቴነው እማለቅስላችሁ!!!
ዘመናቹ ይባረክ ዘመናቹይባረክሳታመቻምቹ
አሜን ጸጋውን ይሰጣቸዋል
ተባረኩ
Namni umuriinshii yeroo bilchaatu waan dubbattuu fi dhiistu hin beektu.
የዚህ ክፉ አምልኮ ተካፋዮች በሙሉ በቅርቡ ክፍያችሁን ታገኝ አላችሁና ተንቀቁ፤በንስሃ ተመለሱ ።
GOD bless you
እግዚአብሔር ይመስገን!!!!
እኔ ተዋህዶ ነኝ😮😮😮 እስማማለው ኢሬቻ የጣኦት አምልኮ ነው
44 taot enchet mamlekes ??? Debterawoches ? 44tu ye mektefiya tawulawoches? 😂😂😂😂😂
44ቱ ታቦት የሰለጠኑ አውሮፓውያን የሚያመልኩባቸው መላእክት ተምሳሌቶች ናቸው። ኦርቶዶክሳዉያን የመጀመሪያ ክርስቲያኖች መሆናቸወን ጥንታዊ ቤተ ክርስቲያናት ገዳማትና ጥንታዊ የግእዝ መፃህፍቶች ምስክሮች ናቸው የማትደርሰብት ላይ አትንጠራራ ኋላ ቀር ጣኦታም !
God bless you
Gettaaa yebarjachuuu qoratochuuu yo😢heroes of faith
እነ ዶክተር ፓስተር ተልካሻ ጉዲና : የዘመኑ ምርጥ ረሲአን : እᎉእ ።
Only GOD make you free, others are not
እሬቻ እኮ በአብዬት አደባባይ ብግልፅ ነፃነት አግኝቶ የሚመለክ መንፈስ ነው ሌላውስ በቤታቸው ተሰውረውም ነው ሲያመልክ ይህ ግን በመንግስት ድጋፍ አግኝቶ በነፃነት የሚመለክ ክፉ ነው ጌታ ነፃ ያውጣን በሀይሉ
እውነትና ሕይወት ያለው በዚህ ነው።
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እውነት ነው ጆስዬ ጌታ ይሰውረን
📖📖📖📖📖📖✊✊✊✊✊✊✊💔🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እግዚኀሐብሄ አምላክ ለሰዉ ልጆች ሁሉ የሚያመልኩትን ለይተዉ እንዲያዉቁ በመፅሐፍ ቅዱስ ቃል የሚድኑበትን እዉነቱን,መንገዱን,ሕይወቱን ሰጥቶ ለምርጫችዉ ፍቃድ ሰጥቶል እንጂ አያስገድድም
ስለዚህ ካልሰሙ እንዴት ያምናሉ
እምነት ከመስማት ነዉ, መስማትም ከእግዚሐብሄር ቃል ነዉ ስለዚህ ፓስተሮችም ይሁኑ አማኝ በሙሉ ለጠፉዉ ሕዝብ የማዳንን ቃል የመናገር የፍቅር አገልግሎት ነዉ የተሰጠን እንጁ በማሰገደድ እሬቻ እያልን በነቀፌታ ልናስወግዳቸዉ አልተጠራንም : ምንም በቃሉ ብንሞላ, ሰባኪ ,አስተማሪ ፓስተርም ብንሆን. እየሱስ የተገለጠዉ ለጤነኞች ሳይሆን ለበሽተኞች ነዉ ያዉም ለነፍስ,ለመንፈስ ለሥጋ ሕመምተኞች::
ካገልጋይች ጀምሮ የወንጌል አማኝ በሙሉ ዉጡና ወንጌልን ለአለም አድርሱ እንጂ እራሳችሁ የማትገቡ ሆናችሁ ሌሎች እንዳይገቡ በአነጋገራችሁ እንቅፋት አትሁኑ::
ጥንብ !!!
Please God open up your children’s mind show them your ways::
ዬስዬ እባክህ ንፁሁን ወንጌል ብቻ ስበክ ሰልችቶናል የዘመኑ ክርስትና የዘመኑ ክርስትና እያሉ መናገር ወንጌል አይደለም ለማያምን ሰው ምን እያስተላለፍክ እንደሆነ አስበው ክርስቶስ ፍቅር አዳኝ መሀሪ ነው ስበከው ያንን ካልሆነ ዝም ብለህ ዝምር ይቅርታ ወንድሜ
Yoseph selareje nebiye mehon selemaychel kinat newo😅😅😅😅 alfobetal manem aysemawum yechuh kizenam aroga seytan kinatam
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉😢😊😊
Josi Emiluh sekaram asmesay kinategna
Do you see how they are committed for Jesus Christ for the only son of God word. Jesus is the only savior, path, holy, truth and lord. Jesus is lord!!!!!!!
😭😭😭😭
መልካም ግን በጨዋነትና ቃላትን በመምረጥ ይነገር።
Zembel wexa kezi?
እባካችሁ ተጠንቀቁ ከዚህ ጣኦት አምልኮ ራሳችሁን አርቁ የኢትዮጵያን ህዝብ ወደ ጣኦት አትውሰዱ
በጣም ነው የነገሰው ኢሬቻ ሀይማኖት በሉት ከለት ወደ እለት እየጨመረ ነው
ኢሬቻ በሀገሪቱ ዋና አደባባይ መከበር ሲጀምር የኢትዮጵያ መከራ ጀምሯል:: ለስድስት አመት ሰይጣን በተቀደሰው ስፍራ ተመልኳል: ይህ ሳይቆም ደም መፍሰስ አይቆምም:: የኢትዮጵያ መከራ የሚቆመው ኢሪቻ እየተባለ የሚመለከው ጥቁር አምላክ: ቆሪጥ ሲነቀል ነው:: አሁን ያለነው በመጽሐፍ ቅዱሰ ነገስት እና ዜና ላይ እንደተጻፈው የረከሱ መሪዎች ህዝቡን ወደ እርኩሰት ሀገሪቱን ወደ መከራ በሚከቱ መሪዎች ዘመን ነው:: በየአመቱ ኪዳን አዲሳባ እና ቢሾፍቱ እያደሰ ሀገሪቱን መከራ ህዝቡን ለስቃይ የዳረገው መንፈስ ሳይመታ የዚች ሀገር መርገም አይቆምም የጌታ መንፈስ ገልጦልኛል:: ጸልዩ ከስሩ እንዲነቀል::
እሬቻ ላይ ብቻ መጮህ ሳይሆን ብዙ የተሳሳተ አምልኮ ሞልቷል በኢትዮጵያ እሬቻን ብቻ ለይቶ መጮኽ ሌላ ያስመስላል በእግዚአብሔር ጥበብ ተጠቅሞ በወንጌል እውነት በመስበክ በማስተማር መለወጥ ነው
ከሬቻ በላይ ቆሻሻ ዛፍ ቂቤ መቀባት ለውሀ መስገድ ጣኦት ነው ይሄንን ያልተቃወመ አገልጋይ ምን ይቃወም
@@wudearaya8756 ታዲያ ሰሞኑን በሬ አቁመው ቅቤ ወተት ቄጤማ በሬውን እየቀቡ ሲያመልኩ አልታያችሁም ለምን ለመቃወም አልጮሀችሁም
@@aynalemzerfeshual1446በሀገር ደረጃ የሚከበር ጣኦት አምልኮ ኢሬቻ ብቻ ነው።
ሌላ አምልኮ ካዩ አውግዙ እሬቻ ከብት ቅቤ ቀብቶ ወተት እላዩ ላይ ማፍስስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እሚዘገንን!!!
ደግሞ በት/ቤት በሕፃናት አይምሮ ላይ ክፉን አትዝሩ። ነገ ዋጋ ትከፍላላችሁ። ቀናውን መንገድ ፍራ እግዚአብሔር አስተምሩ ለሕፃናት
ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በላይ መናገር አስቸጋሪ ነገር ነው እሳቸው እንኳን አደረሳችሁ ኢሬቻ የሰላም አምላክ ነው እያሉ ቄስ ቶሎሳ ምን ነካቸው
ጥቅላይ ሚኒስትሩ ሰዉ እንጅ አምላክ አይደለም
አብይ ያደገበት ነው ለእሬቻ መስገድ ቂቤ መቀባት ቄስ በሊና ደሞ እሬቻ ጣኦት እንደሆነ መመስከር ግዴታቸው ነው።
Kkkkkk that right
trklay mensteruna ye Egziabher sew men agenagachew esachew yemyaglgelut Egziabhern.. seytan semelek mekawem mastemar gedetachew new
Geta. Melekam. New. Yabezalote. Ewenete. arenete. Yawetal
Ewnte nw neku
Zemnhu abeketwal geta lemeta bedeje nw wa
እንዴት ሊመችህ ይችላል
Kinat Newo Yemiyaslefelfeh Tra Haymanotegna yedereke aroga astesaseb newo yemtawerawu. Beka Nebiyenet ke Egziabhare setota tsega becha newo. Yanten chemtenet chewaneth tsebayeh Tayto tefetnh chemdada mekegna feraj selhonk Aydelm. Medhaiyalm cherr deg selhone becha newo
እሬቻን ለሚያከብረው በብዙ ሺ ለሚቆጠረው ህዝብ ተውለት::
Josi kinat newo yalatelh le Egziabhare belh aydelm😅😅😅 ayzoh chekel atena wetereh tsely 😂 setadeg Nebi Tehonalh 😂😂😂😂😂😅
መስቀል መንፈሳዊ ነ ው ?ለ ም ን ዝም አለ ይ ገ ር ማ ል
ምን እዛ ነው ይሄ ኤራሱ ድብልቅ ብሏል😢 ምን ጉድ ጌታ ሆይ ይቅር ይበል
የወጣቱን ደም እየጣጣ ነው. ሞርንትቻው. ቃሎ. ጥቋር አባቡሌ የጎራቻ መንፈስ የጨሌ. የነፍሰገዳይ መንፈስ አማራውን ደም እየጠጣ ነው አማራው አርዶ ከጨርሰ ብኃላ. ወደ ደቡቡ ከዛም ወደ ኦሮሞ ልጆች ይሄዳል ይገላችኃል አጎቶቸን የፈጀ መንፈስ ነው. ኦሮሞ ተመለስ. ???
የትውልድ ቁልቁለት እየታየ ነው።
Anthe kulkule thidalh ! Meskel and genan eyakberk
Jarsana waaqayyo isiniif yaa dhiisu .namini yeroo dulloommu wanna dubbatus waan godhus hin beeku .isin yeroo ammaa iddoo aarsaa dhalootaf kennitanii akka sirna gadaatti taa'utu isin irra ture garuu isin sirna gadaatti buluu waan hinbarbaaddan maaliif jennaan aangoo gadidhiisuu hinbarbaddan kanaafuu waangeela osoo hintaane waanuma warri keessan dubbadhaa jedhee isin erge dubbattu kanaafuu waan jettan hinbeektan .kanaafuu yoo dandeessan cal jedhaa !!!! yookan immoo isuma sirrii ta'e dubbisaatooyii waan dhugaa ta'e dubbadhaa. waan tokko osoo hubatanii gaariidha innis icitiin irreecha finfinnee isiniif galeeraa laata?????
እነዚህን ደሞ አስተማሪ ብሎ ፖስተር ቶሎሳ ፔጅ ላይ ማነው ያቀረባቸው??? አረ እባካችሁ በሀይማኖት አትቀልዱ ይቀለድባችህዋል!!!
Every idol you are worshipping holds the price you pay for you are mocking the CALVARY!!!
ታዲያ፡የኢትዮጵያን፡ታቦት፡ሬቻ፡ማለት፡አይደል፡ሬቻ፡በአመት፡አንድ፡ቀን፡ነዉ፡ታቦቱ፡ወሩን፡በሙሉ፡ነዉ፡ብቻ፡እግዚአብሔር፡ሁለቱንም፡ለህዝቡ፡ሲል፡ይንቀላቸዉ።
እሬቻ ዛፍ ቅቤ ተቀብቶ አምላኬ ብላችሁ ነው እምታምኑት እክክክክክ ስለ ታቦት የሀይማኖት አባትን ይጠይቁ ሚስጥሩን ያስረድዎታል!!! ጭራሽ ኢሬቻን ከታቦት ጋር?? አረ እባካችሁ ንቁ!!!
ኦርቶዶክስ ውሰጥ ያለ ጥንቆላና እርኩሰትን አውግዝ መጀመርያ🤔
ኦርቶዶክድ ውስጥጥንቁልና የለም እሬቻ ዛፍ ቅቤ ቀብታችሁ እምታምኑ እግዚዮ በጣም ታሳፍራላችሁ!!!
Ems fit
ብመጀመርያ እሳቸው ይሚሉት ሰማ ኦርቶዶክስ ላይ አትዝለል
What happened to priest Tolasa Gudina? He spent his whole life opposing the Oromo identity? Even he doesn't like to preach and write in Oromo language. He always criticizes Oromo and Oromo perspective. What is wrong with him?
ሰሞኑን በሬ ቆሞ ቂቤ እየተቀባ ወተት እየፈስሰ ቄጤማ እየተደረገ ሲመለክ ለምን ዝም አላችሁ አሁን የምትጮሁት ከተዋችሁ ሁሉ ን ከተቃወማችሁም እደዛው
Please tell if you know as to why this old is always attacking Oromo. He must be insane.
First of all check your insanity before you comment this. The man has not been talking about respected Oromo people he is talking about faith.
It is not attacking Oromo they wrong ለምን ዛፍ ቅቤ ቅብተው ያምናሉ ኔ ኦሮሞ ነኝ ግን ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄን ነገር ቤተሰቦቼ መስማትም አይፈልጉም በአድ አምልኮ!!!
ዘሮችህ አደሉ እንዲ እንጨት የሚቀቡት
44tu taotochm eko yawo mektefiya enchet nachewo.😅 ya kizenu tekmatu yefewusal yalachehut Teklehaymanots 😅😅😅
What is the difference between Erecha , mesekel, genea, timeket ? Worega Zerega ! Athun ! Judge righteously! Let God rebuke you !
እሬቻ ዛፍ ቅቤ የሚቀባት ለወንዝ ጥቁር ዶሮ የሚታረድለት ቁላ ግንባር ላይ የሚተከልበት። ገና የጌታችን ልደት ነው አንተ ጋላ ይገባሀል
ዘመን ስንት አመት ነው? እሬቻ(እሬ ኢሳ)ን ለባለቤቱ ተውት። ሁሉም መጤ የሚችለው ያለውን መናቅ ነው። እናንተ መጣቹ እንጂ እሬቻ ወደ እናንተ አልመጣም።
ሰውን የፈጠረ እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ደግሞ በፈጠረው ሰው መመለክ ይፈልጋል የምናመልከውም በሳርና በውሃ ሳይሆን ስለሰው ልጆች በቀራንዮ መስቀል ደሙን ባፈሰሰልን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ነው ::የሰላም ንጉስ ኢየሱስ ብቻ ነው ሌላው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋ እንጅ ለሌላ አይመጣም ::ወደ እግዚአብሔር ቃል ብንመለስ ነው ለአገርም ለበተሰም ሰላም የምናገኘው
hey, irrecha is Oromo new year like habesha new year and chembelala. Amhara politics was trying to spreading false information about Oromo identity and culture.
Nonsense
Those celebrations you have mentioned above are new year celebrations but when you come to irrecha it is absolutely satanic. Oromo people have respected, unique tradition do not try to mix irrecha with Oromo tradition.
ኢየሱስ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛ መዳኛ ነው❤❤ኢየሱስ ያድናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤