❤️ እግዚአብሔር ይመስገ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 73

  • @tibebfeta623
    @tibebfeta623 10 місяців тому +2

    ዉይ በስመአብ እግዚአብሔርን እንዳንቺ አይነት በጣም መልካም ሰዉ ግን አለ..እኔንጃ ብቻ ደስታሽን ከዚ በላይ ላዬዉ በጣም እፈልጋለዉ❤❤.....ሁሌም እኔን እንደምትይኝ በርችልኝ የኔ እናት 😘😍😍😍😍😍😍

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      ሀኒዬ የኔ መልካም እህት የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BETI-pv4rg
    @BETI-pv4rg 10 місяців тому +5

    በገኒ ሼር ነው የመጣሁት እንካን ደስ የአለሽ እህትዬ

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @healtheducation2
    @healtheducation2 7 місяців тому

    ሀኒ ጀግና በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ! ወጥረሽ ብትሰሪ እኮ ይበልጥ ትሰሪ ነበር ሀኒ! ጀግና በርችልኝ እሺ

    • @honeytube914
      @honeytube914  6 місяців тому +1

      እሽ ዶክተርዬ የኔ መልካም ወንድም አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 10 місяців тому

    ሰላም ለዚህ ቤት በርች እናመሰግናለን እህታችን ጎራ በይ❤

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому +1

      እሽ የኔ ውድ እመጣለሁ አመሰግናለሁ ❤❤

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
    @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 10 місяців тому +1

    የኔ ደርባባ የኔ ጨዋ እንኳን የኔ መልካም የኔ ባለ ሙያ ይገባሻል ከዚህም በላይ በርትተሽ ስሪበት እንኳን ደስስ አለሽ

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      የመልካም እህት አመሰግናለሁ ❤❤

  • @mekdistube
    @mekdistube 10 місяців тому +1

    የእኔ ምርጥ እህት ሀኒቾ ወርቅ በርች እንኳንም ደስ አለሽ

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      መቅዲዬ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @Zedhabeshawit30
    @Zedhabeshawit30 10 місяців тому

    ሠላም ጤናይስጥልኝ ሀኒዬዬዬ እንኳን በሠላምና በፍቅር በደስታ መጣሽ ሠላምሽ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበረ አገራችን ሠላም ያሠማን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      ዜድዬ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt 10 місяців тому

    እንኳን ደስ አለሽ ዉዴ ❤❤ እኔ ይህዉ ጀምሬ ተዉኩት 1000ሰብስክራይብ ሞልቸ ከዛ ሰአቱን አነሳብኝ ከዛ ተስፍ አስቆረጠኝ ሀገር ስገባ እሰራበታለሁ ኢንሻላህ

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ ግን እህትዬ ተስፋ ሳትቆርጭ እዚሁ ሆነሽ ሞኒታይዥሽን አድርገሽ አገር ስትገቢ የበለጥ ትሰሪበታለሽ ውዴ ❤❤

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 10 місяців тому

    እንኳን ደሳለሽ ጨምሮ ጨምሮ ይክፈልሽ የኔ መልካም❤❤❤

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤

  • @Hawaseid-m8y
    @Hawaseid-m8y 10 місяців тому +1

    ከገኒ ሼር ነው የመጣሁት በርች እህታለም

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      የኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ ❤❤

  • @user-cp3no3zn2w
    @user-cp3no3zn2w 10 місяців тому +1

    እንኳን ደስ አለሽ እህት

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @Qedest1Tube
    @Qedest1Tube 10 місяців тому

    እንኳን ደስ አለሽ እሀት❤❤❤በርቺ

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤

  • @senitube1471
    @senitube1471 10 місяців тому

    መልካም ሰው ነሽ

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      የኔ ውድ ❤️❤️❤️

  • @user-xw3ji5ee2l
    @user-xw3ji5ee2l 10 місяців тому

    የኔዋ❤

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      ቤዚዬ እህቴ ❤❤❤

  • @kelemyoutube7367
    @kelemyoutube7367 10 місяців тому

    Maree benatish Awarinyi

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      እሽ እህት አለም ቴሌ ግራም አድራሻስ አስቀምጭልኝ

  • @Zedhabeshawit30
    @Zedhabeshawit30 10 місяців тому

    ሠለ

  • @kelemyoutube7367
    @kelemyoutube7367 10 місяців тому

    Maraman mirata tamanyi ehata❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 10 місяців тому

    ❤❤❤❤እንካን ደስ ያለሽ የኔ ልዩ ሀኒዬ የምወድሽሽ❤❤❤መብሩክክ

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      ፋይዝዬ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @meazitube269
    @meazitube269 10 місяців тому +1

    ሀኒየ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ የኔ መልካም ❤❤

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      መአዚዬ የኔ ውድ እህት አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @hayat8927Subscribe
    @hayat8927Subscribe 10 місяців тому +1

    የኔ ውድ እህት ሀኒዬ እንኳን ደስ አለሽ በርቺልኝ❤❤❤❤❤

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      የኔ ውድ እህት በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤

    • @hayat8927Subscribe
      @hayat8927Subscribe 10 місяців тому

      @@honeytube914 ምንም አይደል እንደዚህ ጠንክረሽ ሳይሽ ደስ ይለኛል የአገሬ ልጅ አይዞሽ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን❤️❤️❤️❤️

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      ​@@hayat8927Subscribeእሽ የኔ መልካም እህት ኑሪልኝ ❤❤❤

  • @JahJahfee
    @JahJahfee 10 місяців тому

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ konjo

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      አሜን ወንድምዬ ❤️🙏

  • @rahwamedia6536
    @rahwamedia6536 10 місяців тому

    የኔ ቅን ገና ብዙ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ እንኩአን ደስ አለሽ የኔ ዉድ እህት❤❤❤❤

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      የኔ ውድ እህት በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @tgtube8966
    @tgtube8966 10 місяців тому

    ሀኒየ ይገባሻል እህቴ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሺ

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @znasihberhan
    @znasihberhan 10 місяців тому

    በይ ሀኒቾ ጠንክረሽ ዩትብሽን ስሪ

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @Zedhabeshawit30
    @Zedhabeshawit30 10 місяців тому

    ሠላም ሠላም ጤነ

  • @senaymedia-5792
    @senaymedia-5792 10 місяців тому

    እህትየው እንኳን ደስ አለሽ አለሜዋ ❤❤❤

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      የኔ መልካም ወንድም ሚኪዬዋ ❤❤❤

  • @ቃልኪዳን-ሐ6ለ
    @ቃልኪዳን-ሐ6ለ 10 місяців тому

    ማሬ ለእኔ ክፈችልኝ ስደት ላይ ነው ያለሁት

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      እሽ የኔ ውድ ስልክሽን አስቀምጭልኝ

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r 10 місяців тому

    አኳን ደስ አለሽ የኔዋ ውድ❤❤❤❤❤ ግን በርቺ 😊አትራቂው

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      የኔ ውድ አለሽልኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r 10 місяців тому

      @@honeytube914 በቴሌግራም ጀውይልኝ ሲመችሽ እኔኮ ቢዚ ህኜ ነው 😍

  • @ethio125
    @ethio125 8 місяців тому

    ኧረ አሳይኚ ሃገር ልገባ ነው

    • @honeytube914
      @honeytube914  8 місяців тому

      የቴሌ ግራም ቁጥርሽ ላኪልኝ ውዴ

  • @redwave4776
    @redwave4776 10 місяців тому

    👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @aishayoutube2037
    @aishayoutube2037 10 місяців тому

    👍👍👍🫶🏻💖💖

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      ❤❤❤

    • @znasihberhan
      @znasihberhan 10 місяців тому

      ❤❤❤❤እንኳን ደስ አለሽ በርቺይ እኔም በቅርቡ ዩቱብ ልከፈትነው እና ትተባበሪኛለሽ እህቴ ከስደት ወደ አገሬ ልገባነው

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      ​@@znasihberhanእሽ የኔ ውድ ደስ ይለኛል ቴሌ ግራም አድራሻሽ አስቀምጭልኝ

  • @fatmaal1446
    @fatmaal1446 10 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 10 місяців тому

    ❤❤❤እኔ እፈልጌለሁ ዩቱብ ክፈችልኝ

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому +1

      እሽ የኔ ውድ ቴሌ ግራም ላይ ነይ አብሽሩ ❤❤❤

    • @senitube1471
      @senitube1471 10 місяців тому +2

      ስልክሽን እንዴት እናግኝው ስጭን ስልክሽን

    • @fafidessieweloyewa922
      @fafidessieweloyewa922 10 місяців тому

      @@senitube1471 የኔ ውድ አመሰግናለሁ

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      ​@@senitube1471የአንችን ስልክ ፃፊልኝ ማማዬ