Honey Tube
Honey Tube
  • 240
  • 712 300

Відео

✝️ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
Переглядів 1587 місяців тому
✝️ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
❤️ እግዚአብሔር ይመስገ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ...
Переглядів 50910 місяців тому
❤️ እግዚአብሔር ይመስገ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ...
✝️ የቅድስት አርሴማ በዓለ ንግሥ እንኳን አደረሳችሁ
Переглядів 6910 місяців тому
✝️ የቅድስት አርሴማ በዓለ ንግሥ እንኳን አደረሳችሁ
✝️ እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ መስቀሉ 🙏
Переглядів 21311 місяців тому
✝️ እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ መስቀሉ 🙏
🛑 ዋው በአንድ ቀን የሚደርስ ብርዝ......
Переглядів 12111 місяців тому
🛑 ዋው በአንድ ቀን የሚደርስ ብርዝ......
🛑ዋው ለከርዳዳ ፀጉር ተጠቀሙት ያለሰልሳል...!!!
Переглядів 610Рік тому
🛑ዋው ለከርዳዳ ፀጉር ተጠቀሙት ያለሰልሳል...!!!
❤️ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለንፅይተ ንፁሃን ለኪዳነ ምህረት ትንሳኤና ዕርገት በአል በሰላም አደረሳችሁ!
Переглядів 51Рік тому
❤️ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለንፅይተ ንፁሃን ለኪዳነ ምህረት ትንሳኤና ዕርገት በአል በሰላም አደረሳችሁ!
ዋው ሰርታችሁ ብሉ ❤️
Переглядів 295Рік тому
ዋው ሰርታችሁ ብሉ ❤️
😘 ገንፎ በተልባ የሚገርም አሰራር ሰርታችሁ ብሉ...
Переглядів 634Рік тому
😘 ገንፎ በተልባ የሚገርም አሰራር ሰርታችሁ ብሉ...
✝️ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጆች ጠበቆቻችን ክበሩልን 🙏
Переглядів 76Рік тому
✝️ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጆች ጠበቆቻችን ክበሩልን 🙏
🛑 አስደሳች ሰበር ዜና ከአባቶቻችን የተላለፈ....
Переглядів 251Рік тому
🛑 አስደሳች ሰበር ዜና ከአባቶቻችን የተላለፈ....
ሰበር ዜና - የካቲት - 05 - 2015 - ሰልፍ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ከቅዱስ ሲኖዶስ....
Переглядів 145Рік тому
ሰበር ዜና - የካቲት - 05 - 2015 - ሰልፍ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ከቅዱስ ሲኖዶስ....
🤔የሰው ዘር የሆነ ሁሉ ይየው እየተፈፀመ ያለው ግፍ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ 😭🙏
Переглядів 1,1 тис.Рік тому
🤔የሰው ዘር የሆነ ሁሉ ይየው እየተፈፀመ ያለው ግፍ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ 😭🙏
ሶስተኛ ቀን ምህላ ፀሎት ነነዌ ተፈጸመ 🙏
Переглядів 141Рік тому
ሶስተኛ ቀን ምህላ ፀሎት ነነዌ ተፈጸመ 🙏
ሰበር | ፖሊስ ጥቁር የለበሱትን በሀይል አባሮ የጋዜጠኞችን ካሜራ ቀማ
Переглядів 310Рік тому
ሰበር | ፖሊስ ጥቁር የለበሱትን በሀይል አባሮ የጋዜጠኞችን ካሜራ ቀማ
✝️ በጎንደር የምህላ ፀሎት እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😭🤲
Переглядів 119Рік тому
✝️ በጎንደር የምህላ ፀሎት እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😭🤲
አይዞክ ወገኔ 😭😭😭
Переглядів 230Рік тому
አይዞክ ወገኔ 😭😭😭
🛑LIVE ቀጥታ ሥርጭት ከጎንደር ደባርቅ ✝️ አንድ ቤተክርስቲያን አንድ ሲኖዲዋስ አንድ መንበር ።
Переглядів 1 тис.Рік тому
🛑LIVE ቀጥታ ሥርጭት ከጎንደር ደባርቅ ✝️ አንድ ቤተክርስቲያን አንድ ሲኖዲዋስ አንድ መንበር ።
😭 ከቤተክርስትያንችን ጎን እንቁም በፀሎታችን እንበርታ አንድ እንሁን አምላካችን በምህረቱ እንደ ቸርነቱ ይማረን 🙏😭😭😭
Переглядів 262Рік тому
😭 ከቤተክርስትያንችን ጎን እንቁም በፀሎታችን እንበርታ አንድ እንሁን አምላካችን በምህረቱ እንደ ቸርነቱ ይማረን 🙏😭😭😭
ካርጎ ጉድ አደረገኝ ከኔ ተማሩ ተጠቀቅ ወገኖቼ
Переглядів 1,6 тис.Рік тому
ካርጎ ጉድ አደረገኝ ከኔ ተማሩ ተጠቀቅ ወገኖቼ
የአመት ሰው ይበለን እልልልልልል ❤️🙏
Переглядів 75Рік тому
የአመት ሰው ይበለን እልልልልልል ❤️🙏
🥰ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ❤️🙏
Переглядів 129Рік тому
🥰ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ❤️🙏
😍 የጀሚላ ሰርፕራይዝ እጅሽ ይባረክ ጎደኛዬ አመሰግናለሁ ❤️❤️
Переглядів 228Рік тому
😍 የጀሚላ ሰርፕራይዝ እጅሽ ይባረክ ጎደኛዬ አመሰግናለሁ ❤️❤️
❤️ ያምራል ይሞክሩት🥰......
Переглядів 369Рік тому
❤️ ያምራል ይሞክሩት🥰......
❤️ ለአባታችን ለሀያሉ ለገናናው ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል እንኳን አደረሳችሁ 🙏
Переглядів 60Рік тому
❤️ ለአባታችን ለሀያሉ ለገናናው ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል እንኳን አደረሳችሁ 🙏
🥰 የአጭር ፀጉር እስታይል
Переглядів 483Рік тому
🥰 የአጭር ፀጉር እስታይል
🥰 ወይኔ ደስ ሲሉ ❤️ የገጠር ሰርግ🥰 የአብራሃም የሳራ ይሁን ብያለሁ ❤️ምርጦችዬ ❤️❤️❤️
Переглядів 549Рік тому
🥰 ወይኔ ደስ ሲሉ ❤️ የገጠር ሰርግ🥰 የአብራሃም የሳራ ይሁን ብያለሁ ❤️ምርጦችዬ ❤️❤️❤️
🛑 የነጭ ዱቄት እንጀራ🛑 አገጋገር 📌....
Переглядів 477Рік тому
🛑 የነጭ ዱቄት እንጀራ🛑 አገጋገር 📌....
አድራሻችን ኮሜንት ላይ ያገኙታል 🥰
Переглядів 121Рік тому
አድራሻችን ኮሜንት ላይ ያገኙታል 🥰

КОМЕНТАРІ

  • @user-jk1kk6si8j
    @user-jk1kk6si8j 6 днів тому

    እናመሰግናለን እህታለሜ ሰብስክራይብ አደረኩሽ በርች ለቤትሽ አዲስ ነኝ እጅሽ ይባረክ❤❤❤

  • @user-mj7bz5kc6z
    @user-mj7bz5kc6z 9 днів тому

    ❤❤❤🎉🎉

  • @user-yp7ug3lf2d
    @user-yp7ug3lf2d Місяць тому

    እደኔናት የለሽም የኔውድ ኔትንሽ ሁኘ ነውየሞተችብኝ ብቻየን ታግየ ነውያደኩት አሁንም ገና አልጠናሁም ግን አስለምዳኛለች እዳቺየኔውድ አይዞሽ ዋው ቆጆነሽ 😢😢😢እናትስትይ እባየ ቀደመኝ

    • @honeytube914
      @honeytube914 18 днів тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ አይዞን መጠንከር ነው የአለብን ነፍሳቸውን ይማርልን 🙏

  • @user-vu6qq7vp4z
    @user-vu6qq7vp4z Місяць тому

    ተኛሽበት

  • @abukiehassen
    @abukiehassen Місяць тому

    Matashe naw ethiopia

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @BetiTuji
    @BetiTuji 2 місяці тому

    ቆዳ አይደለም ቆዳ አይላጥም ሴንቴቲክ ነው

  • @hagarinashG
    @hagarinashG 2 місяці тому

    እጅሽ ይባረክ

    • @honeytube914
      @honeytube914 Місяць тому

      አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️

  • @etsegenetgirmay
    @etsegenetgirmay 2 місяці тому

    አሜን❤❤❤ ኪዳነምህረት እናቴተ❤❤❤

  • @etsegenetgirmay
    @etsegenetgirmay 2 місяці тому

    አክስቴ መልካም በአል የገኒ ልጅ ሃኒ ነኝ መሢዬ😊😊😊😊❤❤

    • @honeytube914
      @honeytube914 2 місяці тому

      የኔ ቆንጆ ሀኒዬዋ እድግ በይልኝ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️

  • @tgstSolomon
    @tgstSolomon 3 місяці тому

    ደምሪኝ እማ በርቺ ያምራል

    • @honeytube914
      @honeytube914 3 місяці тому

      እሽ የኔ ውድ እመጣለሁ ❤️

  • @AnguachTerefe
    @AnguachTerefe 3 місяці тому

    ጥንብ ባንቺብት ፈሽነሽ ማተሻል

  • @mekdistube
    @mekdistube 3 місяці тому

    ኧረ ጠፍሽ ማር በሰላም ነው

  • @user-sb7jh1bh3b
    @user-sb7jh1bh3b 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiyatube2113
    @kiyatube2113 3 місяці тому

    ፈጠን ፈጠን እያልሽ እንጂ አደርሽ እኮ

    • @honeytube914
      @honeytube914 3 місяці тому

      እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ

  • @Ayniyee
    @Ayniyee 4 місяці тому

    በመጀመሪያ ደረጃ ሙሉ ሂደቱን አስሳይን እና ደግሞ ምንም እያወራሽ አይደለም ለሌላ ጊዜ ግን አስተካክለሽ እና ተዘጋጅተሽ ቅረቢ

    • @honeytube914
      @honeytube914 3 місяці тому

      እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ

  • @ritaethiopia4197
    @ritaethiopia4197 4 місяці тому

    wow 👌 beteme dese yamile naw gobeze❤

    • @honeytube914
      @honeytube914 4 місяці тому

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️

  • @G12.....147
    @G12.....147 4 місяці тому

    እስቲ መዝሙር የምትጠቀሙበትን እወቁ

    • @honeytube914
      @honeytube914 3 місяці тому

      እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ

  • @hyat315
    @hyat315 4 місяці тому

    ሰላምሰላምሰላምእህኬሰላምመጣችህሰላምለሁምይሁሰላምያምጣል❤❤❤❤❤❤❤

    • @honeytube914
      @honeytube914 4 місяці тому

      አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️

  • @martamarta2774
    @martamarta2774 4 місяці тому

    እውነትሽን ነው የተናገርሽው ጓደኛዬም ሻንጣ ውስጥ አድርጋ ምንም ያልተለበሰ አዲስ ነበረ ኢትዮጵያ ስትገባ እንዳለ ተላላጠ😢

    • @honeytube914
      @honeytube914 4 місяці тому

      አወ የኔ ውድ እውነት ነው ሌዘር ስትገዙ መጠቀቅ አለባችሁ

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 4 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያሰብሽወን ያሳካልሽ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ ዋዉው ማሻአሏህ በርችልኝ ❤❤❤❤

    • @honeytube914
      @honeytube914 4 місяці тому

      አሜን የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው የኔ መልካም እህት ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tsinatwandenagin779
    @tsinatwandenagin779 4 місяці тому

    ጎበዝ በርቺ አረብ የምር ነው ሚያደንቀው

    • @honeytube914
      @honeytube914 4 місяці тому

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 4 місяці тому

    ዋው ጎበዝ አገረሸ ግቢና ሀኒ ሬስቶራንት ክፈች በዛው ዩቱብሽን 😅 ጎበዝ

    • @honeytube914
      @honeytube914 4 місяці тому

      የኔ ውድ እሽ አመሰግናለሁ 😁

  • @SarahTagasaj
    @SarahTagasaj 4 місяці тому

    ❤❤

  • @tejewere7246
    @tejewere7246 4 місяці тому

    ዋዉ ጀግና ሴት❤❤❤❤❤

    • @honeytube914
      @honeytube914 4 місяці тому

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @hayatymar4351
    @hayatymar4351 4 місяці тому

    ወላሂ. 4,,ግዜ ሞከርኩ ቪዲወ እያየሁ. ምርግ ይል ብኛል 😂😂😂. ዛሬ ያችን አይቸ. ጋገርኩ. ወላሂ በትክክል. ዳቦ ሆነልኝ. ሌላቪዲወ. ላይ አቦካክሽን. አይቸ ❤❤❤❤❤ በረካ ሑኝ. ከውርዴት አዳሽኝ ❤❤❤❤

    • @honeytube914
      @honeytube914 4 місяці тому

      አሜን የኔ ውድ እንኳን ተሳካልሽ ❤️❤️❤️

  • @fauziajamal4524
    @fauziajamal4524 4 місяці тому

    kkkkk.ሲቡውካ ሳይታይ ዱቄት እና አንዳንድ ግባቱውች ሳይገቡው አለ እንዴ

    • @honeytube914
      @honeytube914 4 місяці тому

      ሙሉ ቪዲዮ ሰርቻለሁ ከፍ ብለው ይመልከቱ

  • @user-ru8gk7tx5v
    @user-ru8gk7tx5v 4 місяці тому

  • @hayatymar4351
    @hayatymar4351 5 місяців тому

    ትንሽ ፈጠን በይ ስታወሪ ውዷ

    • @honeytube914
      @honeytube914 5 місяців тому

      እሽ የኔ ውድ አስተካክላለሁ አመሰግናለሁ ❤️

  • @MeAk-eq9yu
    @MeAk-eq9yu 5 місяців тому

    በስንት ደቅቃ ይበስላል

    • @honeytube914
      @honeytube914 5 місяців тому

      በ ከ 50 - 60 ደቂቃ ይበስላል

  • @FelekeGebresilase-vj5qo
    @FelekeGebresilase-vj5qo 5 місяців тому

    🎉ምንም አያምርም

  • @user-ip9kf9rn3r
    @user-ip9kf9rn3r 5 місяців тому

    ያለወተት እቁላል መስራት አይቻልም እህት??

    • @honeytube914
      @honeytube914 5 місяців тому

      ይቻላል የኔ ውድ

  • @mekiyaandmubarektube7155
    @mekiyaandmubarektube7155 5 місяців тому

    ❤❤❤ጎበዝ

    • @honeytube914
      @honeytube914 5 місяців тому

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️

    • @user-ww8yu5bq2h
      @user-ww8yu5bq2h 5 місяців тому

      ​@@honeytube914 ለኢድ ልሰራው ነው እዳየሽው መልሽልኝ አደራ ሊጡ ከቦካ ቡሀላ መጋገሪያችን ላይ ካደረግነው ቡሀላ እደገና ኩፍ እስከምን ??

    • @user-ww8yu5bq2h
      @user-ww8yu5bq2h 5 місяців тому

      ኩፍ እስከሚል እናቆየዋለንእዴ??

    • @honeytube914
      @honeytube914 5 місяців тому

      @@user-ww8yu5bq2h ችግር የለውም ማማዬ ባታቆይውም ስንያሽ ላይ ጠፍጥፈሽ እንደጨረሽ አስገቢው ፍሮን ለ 50 ደቂቃ ከፈለግሽም 60ም ብታደርጊው ችግር የለውም መልካም ኢድ ይሁንልሽ እህትዬ ❤️

    • @honeytube914
      @honeytube914 5 місяців тому

      @@user-ww8yu5bq2h ችግር የለውም ማማዬ

  • @user-dy5dl6ue4u
    @user-dy5dl6ue4u 5 місяців тому

    ምነው አቦካኩን ደበቅሽው እንደዚህ አይደረግም

    • @honeytube914
      @honeytube914 5 місяців тому

      ሙሉ ቪዲዮ አለ ውዴ ከፍ ብለሽ ታገኝው አለሽ

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 6 місяців тому

    ባለሞያ ነሽ እጅሸይባረክ❤❤❤❤❤

    • @honeytube914
      @honeytube914 6 місяців тому

      አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️

  • @user-ip5fi1mu2r
    @user-ip5fi1mu2r 6 місяців тому

    ማሻአላህ ❤❤❤

    • @honeytube914
      @honeytube914 6 місяців тому

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️

  • @astertube7
    @astertube7 6 місяців тому

    Naga nagani dhufutee jabadhuu qalii titi fufii jabsii hojii wwwwwww🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @honeytube914
      @honeytube914 6 місяців тому

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s 6 місяців тому

    ዋውውየምር አሁኝነው ወደቤትሸየመጣሁ እስኪ የውሀዳቦ ልስራብየ አቡክቸ ከዛስፁፍ የሚል ችወጣልኝ እናም ዋውነው የኔቆጆ ❤❤እጂሸ ይባረክ

    • @honeytube914
      @honeytube914 6 місяців тому

      የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️

    • @user-ww8yu5bq2h
      @user-ww8yu5bq2h 5 місяців тому

      ወተቱ ፓውደሩ ቢሆን ችግር አለው​@@honeytube914

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian 6 місяців тому

    😂😂😂😂😂እያያረሩ መሳቅ😢😢😢

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oq6cj9ph6q
    @user-oq6cj9ph6q 6 місяців тому

    ባለሞያነሽ

    • @honeytube914
      @honeytube914 6 місяців тому

      አመሰግናለሁ ❤️❤️

  • @healtheducation2
    @healtheducation2 6 місяців тому

    ሀኒ ጀግና በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ! ወጥረሽ ብትሰሪ እኮ ይበልጥ ትሰሪ ነበር ሀኒ! ጀግና በርችልኝ እሺ

    • @honeytube914
      @honeytube914 6 місяців тому

      እሽ ዶክተርዬ የኔ መልካም ወንድም አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @weloyoutube5207
    @weloyoutube5207 6 місяців тому

    ሀኒቾ የአንቺን ቪደወ መርጨ እየተከታተልኩሽ ነዉ?ቆጆ ከሆነ እነግርሻለሁ

    • @honeytube914
      @honeytube914 6 місяців тому

      የኔ ውድ እሽ አመሰግናለሁ ❤️❤️

  • @tofeqshefa8724
    @tofeqshefa8724 6 місяців тому

    ❤❤❤❤😢😢

  • @user-vm3yf9lo5z
    @user-vm3yf9lo5z 7 місяців тому

    Wow❤❤

    • @honeytube914
      @honeytube914 6 місяців тому

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️

  • @hanichotube
    @hanichotube 7 місяців тому

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ እንኳን አደረሰሽ የእኔ ውድ እህት ዋውውው እጅግ በጣም ደስ ይላል እጅሽን ይባረክው እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላምን ፍቅር አንድነታችን ይመልስልን 💚💛❤️🌹🌹🌹

    • @honeytube914
      @honeytube914 7 місяців тому

      አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤