There is no word to express this specific Gospel how it was choreographed when it comes to lyrics, melody, and rhythm. All in all it touches our heart and break us down to tears by remembering all of our past sins. Finally, it shows us that there is hope and cleansings through confession of our sins. Great Gospel . . . .May God Bless all and the intercession of Saint May be with all of us. AMEN!!
የኒ ሀፅያት ብዙ ነው እዳንተ ምህረት ግን እየኖረኩ ነው ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለሁ
Enem betam❤❤❤
ይልማ መዝሙሮቹ ሁሉ የሚገርም ፍቅር ነው የሚያስዘው እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ
Ychenkegnal ssemaw yhen mezmur😢😢
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ በቤቱ ይጠብቅልን፡፡
ሁሌም ሲከፋኝ አዳምጬ ፣አብሬ ዘምሬ ፣ እያለቀስኩ ነፃ የምሆን እና እሚደሰት እንደኔ ያለ አይመስኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ኸረ እኔስ ሀጥያቴ በዝቶል ስለ እናትህ ብለህ ማረኝ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በፀሎታችሁ ይምረኝ ዘንድ ተማፀኑልኝ
Enem😭😭😭😭😭
Memoir Memoir Memoir.
L
0lllll
Llllllllĺllllllllllllllllllĺ
0100ĺlll
Enem
AMEN AMEN AMEN
ማረኝ ማረኝ ማረኝ የኔ ጌታ 🥹🥹🥹🥹🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
የክብር ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በአማኑኤል ስምህ ፣ በተወጋው ጎንህ ፣ በፈሰሰው ደምህ ፣ በተመታው ራስህ ፣ በረገፈው መልክህ ፣ ስለ እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ፣ ስለ ቅዱሣን ፃድቃን ሰማዕታት ብለህ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ይቅር በለኝ !!!
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢
Amen Amen Amen
የሊቀ መዘምራን ይልማን መዝሙር ሳዳምጥ እውነት ነው የምላችሁ ነብሴ ከደስታዋ ብዛት የተነሳ በተመስጦ የት እንደምትደርስ ልነግራችሁ አልችልም። ወንድሜ ይልማ እድሜ ከፀጋ ያድልህ
እስማማለሁ
7Njmk
@@kelemalne240 enem
አሜን፫?በእውነት
በጣም ከምር
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ ስለ እመብርሀን ብለህ ማረኝ መመኪያዬ ስለ ድንግል ማርያም ብላቹ ፀልዩልኝ ከገባሁበት ማቅ ልውጣ ስለመቤቴ ለምኑልኝ አደራ እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ
❤❤❤❤❤❤ maregn 🙏
ሰለ እናትሀ ድንግል ማርያም ሰትል ማረኝ፣ ዝማሬ መላእክትን የሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን።
Amen 🙏
Amen amen amen
አምላኬ ሆይ ማረኝ እለት በእለት ከሀጥያት ጋር እየኖርኩ ነው እህት ወንድሞቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ😢😢
❤❤❤
ለሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ፡- ዝማሬዎች ሁሉ ነብስን የሚፈውስ ስጋን የሚያለመልም ነው፡፡ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን!!!
ትላንትን በድዬክ ማርከኝ እኔ ግን ዛሬም ደግሜ በደልኩሁ😢እባክህ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅርም በለኝ ሀጥያቴም በዝቶዋል እና😢😢
ማረኝ መመኪያዬ
ዘማሪ ይልማ
======
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ
አርጅቻለውና በኃጥያት ጎስቁዬ /2/
አዝ-------------//
ከፊቴ ናትና ሀጥያቴ ሁልግዜ
ተውጫለው እኔስ በሃዘን በትካዜ /2/
በፍትህ ክፋትን አድርጌአለው እኔ
ምንም ጽድቅ አልሰራው በሕይወት ዘመኔ /2/
አዝ-------------//
ከፍትህ መቅበዝበዝ መሰደድ ፈለኩኝ
ሀጥያት ከሁዋላዬ እያሳደደችኝ/2/
ወዴት እሄዳለው መሸሸግያም የለኝ
ምህረት መጠግያ ዋሻ ካልሆነችኝ /2/
አዝ-------------//
የተሰባበረው አጥንቴ እንዲጠገን
በምሕረትና በቸርነት ዳሰኝ /2/
የቀና መንፈስን አድስ በልቤውስጥ
ነፍሴ በእሽታ በተስፋ ትለወጥ /2/
አዝ-------------//
ቅዱስ መንፈስን ከኔለይ አትውሰድ
በንስሐ ድኝ በተስፋ እንድላመድ/2/
አቤቱ ንጹልብ ፍጠርልኝና
በደስታ ልስከር በፍቅርህ ልጽናና /2/
Amen amen amen
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
Marnyi
Amen Amen Amen
አነሆ ልብን በንስሀ የሚያጥብ መዝሙር
እግዚአብሔር ይመስገን!!
Llvk b
Pray
የምወድህና የማከብርህ ሊቀ መዘምራን ይልማየ ካንተ ተለይቸ የኖርኩባቸዉ ጊዚያት ቢቆጩኝም የጊዜ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር በቃል መነገሩ በልብ መታሰቡ ከፍ ከፍ ይበልና እንደስራየ ሳይሆን እንደቸርነቱ መልሶ ዛሬ መዝሙሮችህን በፍቅርና በተመስጦ እንዳደምጥ ረድቶኛል፡፡ የአገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባርክ! ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ፈጣሪ ይስጥህ!!!
አቤቱ እንደ ቸርነትህ ብለህ ማረኝ ግን በዚች ምድር እንደ እኔ የበደለህ ሰው አለ ይሆን , የድንግል ልጅ ማረኝ 😭😭😢😭😭
የድንግል ማርያም ልጅሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ🙏🙏🙏
አረ አኔስ ከዓለም ሁሉ የኃጣው ኃጥያተኛ ነኝ ለቅዱስ ስምህ ስትል ማረኝ!!😢😢
Marate😢😢😢🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤❤💖💖💖💕🖤🖤
አንተ ያለከው የፈቀድከው ይሁን አባቴ🙏
ረጅም እድሜን ለወድማችን ይልማ ይሔን መዝሙር ኡራኤል ቤተክርስቲያን ይዘምርልን ነበር ደጉን ያንን ጊዜ ፈጣሪ ያምጣልን😢😢😢😢😢😢
Amen
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ።
በ እወንት መዝሙሮቺ ሁሉ ክርስቶስ ለኛ ባንት በኩሉ እየሰብክን ይምስልኛል ቃል ሂዎት ያስማልን
ሰለ እናቴ ሰለ ቅድስት ድንግል ማርያም በል ማረይን ይቅር ይበለን 🤲🤲😥😭😭😭😭😭
በደሌን ባስበው የሞላ ነው የጽድቅ ስራየን ሳስብ ግን አንድም አላገኘሁም አቤቱ ማረኝ ማረኝ ማረኝ እጠበኝ😭
Ene orthodox aydelehum.
Yilma haylu egziabher ybarkih
ሀጢያቴ በደሌ የበዛ ነው አንድም መልካም ስራ አልሰራሁም ስለእናትህ ብለህ ማረኝ ይቅር በለኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ
ከዚህ ክፉ ዘመን ማረንንንንንንን
❤❤❤❤❤❤❤❤ሰለናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ስትልማረኝ 😢😢በቀን ከአምስት ግዜ በላይ የማዳምጠዉ እንባየ ይቀድማል 😭😭😭😭😭😭😭 ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ይልማ ሀይሉ ❤
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
❤❤❤❤🙏🙏👏👏@@-mahtot
ዘማሬ አባታችን ይልማ መዝሙሮችህኮ😥😥😥 በጣም ተመስጨ ነዉ የማዳምጠዉ አጥት ያለመልማል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን💗🙏
እንደ ይልማ እስካሁን እንደ አንተ አይነት ዘማሪ አላየሁም
እሄ መዝሙር ከኔ ሂወት ጋር ይመሳሰላል አምላኬ መዳህቴ እየሱስ ክርስቶሰ ሆይ ማረኝ
Amen enenim maregne memekiyaye 💕💕💕🤲🤲🤲
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኬየ…
አቤቱ ጌታሆይ ሰለናትክ ሰለቅድሰት ድንግል ማርያም ብለህ መረን አሜን ፫
⛪⛪⛪🙏🙏🙏
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ ብርታት ሁኑን
AMEN AMEN AMEN
እነሆ እጅግ ጣፋጭ የሆነ ምግብ ነፍስ
ዝማሬ መላዕክትን
ያሳማልን
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያየ አርጅቸአለሁና በሀፅያት ጎስቁየ 😭😭😭😭
Maregn maregn maregn memekiye
አቤቱ ተጨንቄያለሁ ማረኝ ጌታዬ ስለ ገናናው መልዓክ ቅዱስ ሚካኤል ብለህ አሜን
አቤተ እንደ ቸርነትህ መጠን እንደ ምህረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ😢😢😢😢
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
የኔ ጌታ ከአለም ፍጥረታት ሁሉ በላይ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ እንደኔ በደለኛ የለም አምላኬ ሀጢያቴ አስጨነቀኝ እራሴን ጠላሁ ምን መልካም ስራ ሰርቸ በደሌን አካክስ ይሆን ለበዛው በደሌ መካሻ የሚሆን ስራ ልስራ ብልስ ጊዜ መች ይበቃኛል ፈራሁ እዘንልኝ በቸርነትህ ማረኝ እርዳኝ የሚያድነኝ ያንተ ቸርነት ብቻ ነው ወለተ ስላሴ ብላችሁ ፀልዩልኝ
Lord Jesus Christ, Son of God, Have Mercy on me a Sinner'
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔን ኃጢአተኛውን ማረኝ☦️🙏
Amen
ማረኝ ማረኝ ማረኝ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን😢😢😢😢❤❤❤
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መደሃኒቴ (2)
አርጅቻለሁና በሀጥያት ቆሽሸ(2)😥
ምንም ጽድቅ አልሰራሁ በህይወት ዘመኔ (2)😥ይህ መዝሙር ለኔ ነው የተዘመረ የመሰለኝ።😥ማኅቶት እግዚአብሔር ይስጥልን 👏
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤️❤️❤️
*ዝማሪ መልህት ያሰማልን ሀገራችን ኢትዮጵያን አምላክ ይጠብቅልን ሰላሙን ያምጣልን*
Amen!
amen
Amen
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ
አርጅቻለሁ እኔስ በኃጢአት ጎስቁዬ
በኃጢአት ጎስቁይ
ከፊቴ ናፈኩት ሀጢአቴ ሁል ጊዜ
ተውጫለሁ እኔስ በሀዘን በትካዜ2/
ከፍትህ ክፋትን አድርጌአለሁ እኔ
ምንም ጽድቅ አልሰራሁ በሕይወት ዘመኔ
በሕይወት ዘመኔ
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ አርጅቻለሁ እኔስ
በሀጢያት ጉስቁዬ በሀጢያአት ጉስቁዬ
እግዚአብሔር
ይማረን ከኃጢአታችን ለንሰሐ
ሞት ያብቃን ለስጋ ለደሙ የአለም
ካባ ከላያችን ላይ እንጣል ዝማሬ
መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር
ሊቀ ዝማሪያን ይልማ ኃይሉ
Amen
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድሜ የአገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
ሁሉም ግዜ የ ሃጥያት በፈቴይ ነው አምላክ ሰንት ግዜ ይቅር ተብለኛልህ ጌታ ሆይ ሁሉም ግዜ ሃጥያት ከፈተየ ነውና 😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆየሰ በመንገድህ ማረኝ ሰለ እናትህ ሰለ እማላጁቱዋ በለሀ ማረኝ ይቅረሸ በለን ፫🤲🤲🤲
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ
አርጅቻለውና በሐጢአት
በሐጢአት ጎስቁዬ (2)
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ ብርታት ሁኑን
ደከመኝ ሰላም እንደ ውሀ ተማኝ ሀትያተ በዛ ሴጣን አሸነፈኝ እባካቹ ጸሎት አርጉልኝ መኖር ፈራው😭😭
አትፍራ ወንድም እግዚአብሔር ከልብህ ደጋግመህ ከሀጥያትህ እድወጣህ ጠይቀው. ታድያ አንዴ ብቻ አደለም ደጋግመህ ሳትሰልች ንው. እውንቴን ነው ምልህ ይመልስልሀል ዋናው አንተ ክልብህ ከሀጥያትህ ለመላቀቅ ያለህን ፍላጎት ነው ሚያየው. እኔ ምንም አውቄ አደለም ምናገርህ ባንተ አይነት ሰሜት ሆኜ ታምሩ ስላሳየኝ ነው. ፅሎት በጣምምምም ይሰራል.
ወለተ ወለልድ ነኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ
ኣይዞሽ እህቴ ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ግንቀላል ነው🙏ይህ ሁሉ በኣንድ የህሊና ፀሎት የሚስተካከል ነው እጅእንዳትሰጪ 🙏🙏🙏
አይዞሽ እህቴ ባለፈው ሀጢአት ሰርተሻል የምረሳልሽ መሰለሽ የሚል አምላክ አይደለም ያለን ይቅር ባይና መሀሪ ነው ተስፋም ኦክሲጅን ነው ነገ ሁሉም ይስተካከላል
I am not Orthodox but really touched my sol
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመክያዬ
አርጅቻለሁ እና በኃጢአት ጉስቁዬ/2
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመክያዬ
አርጅቻለሁ እኔስ በኃጢአት ጉሱቁዬ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይቅር ባይ አምላክ ይቅር ይበለን
አሜን! አሜን! አሜን!
ማረኝ ማረኝ ማረኝ የየሊቀ መዘምራን ይልማ አይሉን መዝሙር ስሰማ ወደማላቀው አለም ይዞኝ ጭልጥ ይላል በጣም ነው ምመሰጠው መንፈሴ ይታደሳል ይሄ መዝሙር ብቻ አይደለም ሁሉም መዝሙሩ የሚገርሙ ናቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
አቤቱ አምላካችን ሆይ እደበደላችን ሣይሆን እደምርተህ ይቅር በለን😢😢😢😢😢
እንደኔ በሓጥያት የጎሰቆለ ግን ይኖር ይሆን?ሳስበው እንደኔ እይኖርም
ማረኝ ማረኝ 🙏🙏
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
የምሬን ነዉ የይልማ መዝሙር በስመአብ በጣም ምርጥ መዝሙር ነዉ ዝማሬ መለአክን ያሰማልን
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
😢😢😢😢😢😢😢እኔስ ሀጤያቴ በደሌ ሞልቶ ፈሰሰ እባክህ ይቅር በለኝ ማረኝ 😢😢😢😢😢😢😢እባ ከጉጬ ይፈሳል አይኔ ይቀላል በባ አይኔ ሊጠፋ ደረሰ ግን ዞሬ ዞሬ ከዛዉ ሀጢያቶ መስራት ማቆም አካተኝ እባክህ አባዬ በምህረትህ ሸሽገኝ ከሀጢያት ቀበር አዉጣኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ይቅር በለኝ ማ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ🙏🥹🥹
I love you yilma hailu ❤❤❤
1ዮሐ 1፥7
''7 ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።''
አሜን መሐሪው መድሐኒአለም ምሕረቱን ይላክልን አሜን
በፊትህ ክፋትን አድርጊያለሁ እኔ
ምንም ጽድቅ አልሰራሁ በህይወት ዘመኔ
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያ
አርጅቻለሁና በመጥያ ጎስቁዬ
አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ስለድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን
ሀገራችን ኢትዮጵያን አስባት
ከፍትህ መቅበዝበዝ መሰደድ ፈለኩኝ
ሀጥያት ከሁዋላዬ እያሳደደችኝ/2/
ወዴት እሄዳለው መሸሸግያም የለኝ
ምህረት መጠግያ ዋሻ ካልሆነችኝ /2/
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
አቤቱ. ማረን❤❤
I am not even orthodox but these song really touched my heart. God bless u
Not song
But we are all Christians at the end... repent.. God bless!!
This is real and true pleas just know
አባትክ ክርስቶስ ኢየሱስ እየጠራክ ነው፡፡ልብክን አቅና ሠሀተኛ ኢየሱስ ተነስቷል እባካቹ ለዩ 😢😢😢
Yes really touched me as well
Yilma mezmur is best ❤❤❤❤❤ amen Amen amen
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
በዚች አላለም እግዚአብሔር ያሳዘነ የለም አሁን ግን መመለስ እፈልግ ነበር በስራየ እያፈርኮ አቃተኝ እናም አምኬ ሆይ አተው እርዳኝ እግዚአብሔር ቸር ነው እንኳን እናተን እኔን እነኳን አቁሞኛል እናም በሀይማኖታቹህ ጹኑ በንስሀ ተመለሱ😭😭😭😭😭😭😭😭
አቤቱ የሆንብንን አስብ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር ም በላን ፍቅር አንድነት ከሰው መሃል ጠፍቷል
ማርን መምክያቺን ሆይ አምላክ!!!
አቤቱ የሆንብንን አስብ የኔ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፍቅር አንድነት ስጠን ከሰው መሃል መተሳስበ ጠፍቷል ማርን ይቅረቡልን ማረን ማረን 😂🤣
Amen amen amen
አሜን ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ ጌታዬ ማረኝኝኝኝኝኝኝ
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
ጌታዬ ሆይ ልቤም ከልጅነቴ ጀምሮ አንተን እንደሚከበር አና ላንተ አንደምገዛ ታውቃለ አባክን ይቅር በለኝ አና ወደ ቤትህ መልሰኝ
Ye ferisawiw tselote .....
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ
አርጅቻለውና በሐጢአት ጎስቁዬ 😭😭😭❤❤
ማረኝ ማረኝ ማረኝ 😭😭😭
እህት ወንድሞቼ ወለተ ሰንበት ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😢
Mareng
ማረኝ አባቴ ማረኝ ጌታየ ማረኝ ይቅር በለኝ ሀጢያቴ ከፀጉሬ በላይ ነዉና ማረኝ አምላኬ ለንስሀ አብቃኝ
ማረን ማረን አበቱ ማረን እንደ ሃጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን
ማረን የምረት እጆችህን ዘርጋልን የሆንብን አስብ😢😢😢
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ አርጅቼያለሁኛ በኃጥያት ጎስቁዬ
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ😢
ዝማሬ መላአክት ያሠማልን🙏🙏❤
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
ማረኝ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ከዚህ ጭንቀት ጠብቀን ማረን ይቅር በለን የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን ማረን አቤቱ ማረን
Ewnetm Kentu lenia new yetezemerew
@@tezekerenebewstemengstke6146 አይዞኝ እማ ፀልይ
❤😢
ከፊት መቅበዝበዝ መስድድ ፈለኩኝ
ሀጢያት ከኃላ እያሳደደኝ 😢😢😢😢 ማረኝ መመኪያ ስለ እናት ብለህ😢😢
ማረኝ ሀጥያተኛ ነኝ
ጌታ ሆይ ማረኝ አድነኝ የኔ አባት ሆይ ቅደም ከፊቴ ሠውረኝ ፍቅርህ ቸርነትህ ይድረስልኝ ❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን
ተዋህዶ እናቴ የዘላለም ቤቴ እግዚአብሔር ሆይ ማረን እኛ ልጆችህ ተጨንቀናል በስደት ያለን በሀገር ውስጥ ያለን ጭንቅ ጥብብ ብሎናል ይሆነብንን ይመጣብንን አውሬ (ኮሮናን) አጥፋልን ለሀገራችን አብቃን::
ወዴት እሔዳለሁ መሸሸጊያም የለኝ
ምህረት መጠጊያ ዋሻ ካልሆነችኝ ዋሻ ካልሆነችኝ
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን😥
ማረኝ 😭አባቴ ጌታዬ ቤዛዬ ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን
አዎን አቤቱ ማረኝ፣ ይቅር በለኝም፣ እኔ በደለኛ ሀጥያተኛዉን፣ ከበደልና ሀጥያት እርቅ ዘንድ ያንተን እርዳታና ድጋፍ እሻለሁ፤ ደካማ ነኝና አስበኝ! የቀና መንፈስን ስጠኝ! አሜን!
ይሄን መዝሙር ለእኔ ነው የዘመርከው አባቴ ዘማሪ ይልማ ይማረኝ ይራራልኝ ይቀበለኝ 😭😭😭😭
ማረኝ መመኪያዬ
አምላኬ እኔ ኃጥያተኛውን ማረኝ 🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢
አሁንስ እደኔ ሀጢያተኛ የሆነማነው ኸረየኔስ በዛ ጭራሽ በጸሎታቺሁ አስቡኝ ወለተኪዳን አሁንማ ጭራሽ የመናፍቃንን ጨዋታ እየሰማሁ መጠራጠርም ጀመርኩ እኔስ እምየ ተዋህዶን እዳላጣት ፈራሁ አሁንስ እራሴን ጠላሁት አድጽድቅእንኳን አልሰራሁም 😢😢😢😢😢😢ንስሀ አባትንኳየለኝም ታዲያ እደኔ አይነቱ መኑሩ ምኑጋነው ጥቅሙ 😢😢😢😢የቁም ሙትነኝ እመቤቴንኳ በአሉ ቧልታ ወሬ ችላ ያልኩነኝ 😢😢😢አሁንስ ከፋኝ😢😢😢😢ደሞኮ እዲሁም ብየ ሲወደኝ እድከፋ እንኳ አያረገኝም ምንምአላጎደለብኝም ይመስገን ሙሉነኝ ግን እሱ እደዚህ እየረዳኝ በምላሹ አስቀይመዋለሁ በማሪያ በጸሎታቹ አስቡ እህታቺሁ እዳልጠፋ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
There is no word to express this specific Gospel how it was choreographed when it comes to lyrics, melody, and rhythm. All in all it touches our heart and break us down to tears by remembering all of our past sins. Finally, it shows us that there is hope and cleansings through confession of our sins. Great Gospel . . . .May God Bless all and the intercession of Saint May be with all of us. AMEN!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Amen! እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን!
AMEN
Hey, I'm too sorry for your mother. The children of Orthodox Tewahedo begged me to have mercy on me with your prayers.
ማረኝ ማረኝ አሜኝ
ጌታ ሆይ😢
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
ምንም ፅድቅ አልሰራው በህይወት ዘመኔ፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እውነት የይልማ መዝሙሮች በጠቅላላ ነፍስ የሚያረጋጉ ናቸው እግዚአብሔር ቤተሰብን ሁሉ ይባርክ አንተን የወለደች ማህፀን አንተን ያሳደጉ እናትና አባት ምንኛ የታደሉ ናቸው
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ኑርልን እንወድሃለን
ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏 ማረኝ ይቅር በለኝ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
አቤቱ ማረን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ