የቱሪስት መስህቦች ቅኝት በአርባ ምንጭ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 26

  • @አዲስአለም-ጰ3ተ
    @አዲስአለም-ጰ3ተ 3 роки тому +1

    በጣም እሜያምር ነው የውጭ አገር ቱሪስት እንዲስብ በደንብ ስፍ አርጋችሁ ብግሊዘኛ ብታቀርብት ይበልጥ ቱሪስት ይስባል መልካም ስራ ነው ደስ ይላል ለምለማ አገሪ የብዙ ውብ አግር ነች

  • @ethioseni2081
    @ethioseni2081 3 роки тому +2

    Beautiful and green Arba Minch ❤️❤️
    From Arba Minch Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🥰

  • @feyselmohammed6692
    @feyselmohammed6692 3 роки тому +2

    ዉብ ሃገር ኢትዮጵያ ይሄን የመሰለ ድንቅ ተፈጥሮ ለማሳየት የሞከራችሁበት አጭር ጊዜ ነው በደንብ ሰፋ አድርጋችሁ ብታቀርቡልን አሪፍ ነበር።

  • @ermiasmekuria3625
    @ermiasmekuria3625 3 роки тому +1

    ድንቅ የተፈጥሮ ፀጋና ውቤትን የተላበሰች ውብ አርባምንጭ::

  • @hailuayano3953
    @hailuayano3953 3 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ፣ አዘጋጇን በጣም እናመሰግናለን ። በተለይም አዞዎቹ ጋ ገብተሽ ከአዞዎቹ ጋር ቆመሽ የሰራሽው ድፍረትሽን ያሳያልና ጎበዝ ብያለሁ ።

  • @helenlemma4514
    @helenlemma4514 3 роки тому +1

    ስለኦዞ ያስረዱት በሚገባ መልክ ነው ምስጋና ይገባቸው ል

  • @dawittemesgen8558
    @dawittemesgen8558 3 роки тому

    I'll never enter to #Crocodile_Park ድፍረትሽ ይገርማል

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 3 роки тому +1

    ውድ የሀሬ ልጆች በያለችሁበት ሰላማችሁብይብዛ በፍቅር ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስለን🇪🇹ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ ጠላቶችሽ ክእግርሽ ስር ይወድቃል ሸቃሊት ነኝለቤትሱቦቸ ሻማ የሆንኩኝ በኢትዮጵያ ዊይነቴ የማለደራደር 🇪🇹🇪

  • @umuabdellah1689
    @umuabdellah1689 3 роки тому +1

    አረ ይታረዳል እኔ አዞ

  • @lkyman9860
    @lkyman9860 3 роки тому

    l working arbaminch university 1995-1997 at Satcon construction l have gud memorial for arbaminch city

  • @Tነኝየህቶቸናፍቂ
    @Tነኝየህቶቸናፍቂ 3 роки тому +1

    አዞ ለምን ይጠቅማል

  • @abdul-hakimismail8726
    @abdul-hakimismail8726 3 роки тому +2

    Selam! You didn't dress to show the park. You should have sport dress. Thank you.

  • @AlexBruk12
    @AlexBruk12 3 роки тому

    Weye tourist sategedeye ketemelesh anchi erasu tiru new . . . tsedku kertoben bekitu bekonenegn ale . . .

  • @nmborenamekanselam2948
    @nmborenamekanselam2948 3 роки тому

    አያስፈሩም ውይ

  • @nmborenamekanselam2948
    @nmborenamekanselam2948 3 роки тому

    አንዞ ይታርዳል እንደ ጉደ

  • @ዳግማሮስ
    @ዳግማሮስ 3 роки тому +1

    የሰው ደም ህየፈሰሰ

    • @dinodire7576
      @dinodire7576 3 роки тому

      Hedena be mutanteh teregelachewa

  • @hasanhxcv6818
    @hasanhxcv6818 3 роки тому

    ለአዲስ አመት ሀገር እደገባሁ መሄድ ምፈልገው ሀረር እና አርባ ምንጭ ነው ምን ትያለሽ አንቺ ቸኮሌት ጋዜጠኛ ?

  • @ይሁን
    @ይሁን 3 роки тому

    ተርደው ለምን

  • @sadaseid8853
    @sadaseid8853 3 роки тому

    ሰዉ አይበሉም ዉይ አዞዉቺ

  • @fikreykewani8101
    @fikreykewani8101 3 роки тому

    ይህ አሸሙር መሆኑ ነው መልካቸው ለኢትዮጵያ ወታሀደር ይመስላሉ😂😂😂😂😂

  • @eyobget4812
    @eyobget4812 3 роки тому

    You don't dress like that to visit national park WTF