Eyeta - በተማሪዎች ንቅናቄና በኢህፓ ስማቸው ጎልቶ የሚነሳዉ አቶ ያሬድ ጥበቡ በዕይታ ያደረጉት ቆይታ ክፍል 2 - NAHOO TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 жов 2018
  • በተማሪዎች ንቅናቄና በኢህፓ ስማቸው ጎልቶ የሚነሳዉ አቶ ያሬድ ጥበቡ በዕይታ ያደረጉት ቆይታ ክፍል 2

КОМЕНТАРІ • 33

  • @jemaladem1244
    @jemaladem1244 5 років тому +2

    GREAT PERSON WITH MATURITY AND GREAT POLITICAL VISSION!!!!!!!!

  • @sg.g2725
    @sg.g2725 4 роки тому +1

    Betam konjo hakejna tesfa sechi weyeyet neew. I have read Wetech Alwetahumen. I am glad i read it. Here is my Thanks in Order.

  • @michaeljhonas2813
    @michaeljhonas2813 5 років тому +2

    የኔ ትውልድ ባይሆኑም ታዋቂው ኢትዮጵያዊ የሰፈሬ የደጃች ዉቤው አቶ ያሬድ ጥበቡ! የምናደንቃቸው ኢትዮጵያዊ ናቸው። ከደደቢት በረሃ ከነበሩት ላለመቀላቀል ወደስደት ከወጡ ከቀድሞ ብርቅዬ የጊዜያቸው ወጣቶች! ያሲምባው ጥበቡ!።

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 5 років тому +1

    ግሩም ውይይት ።ብስለት፣ተመክሮ፣አርቆ አስተዋይነት የታየበት ውይይት ነበር።thank you Nahoo.የዚያን ትውልድ መውቀሱን ትተን ብንማርበት።they didnt get this chance.

  • @michaeljhonas2813
    @michaeljhonas2813 5 років тому +1

    ናሁ ሰማዕናሁ በኤፍራታ! አሁን በኤፍራታ ሰማንው! ናሁን እናመሰግናለን!!!

  • @shewayetuku2415
    @shewayetuku2415 5 років тому

    WOW U CAN TELL HE IS VERY KIND PERSON. GETA KERIWEN EDMEH YASEBKEW ENDISAKA YERDAH. BEMANENETH MEKEBER YGBAHAL.

  • @raskassaalemseged1011
    @raskassaalemseged1011 5 років тому +2

    ጎንደር አስጨፈጨፋችሁት አስገደላችሁ ሀገሬን ሰው

  • @shewayetuku2415
    @shewayetuku2415 5 років тому +1

    Thank u nahu for introducing this great person. Ene Gedu mekerun yesmu.

  • @asnakeabdi
    @asnakeabdi Рік тому

    በተማሪዎች ንቅናቄ የት ነበረ?
    በቃ .. ዝም ብሎ መለጠፍ

  • @user-hp1wy6ef1q
    @user-hp1wy6ef1q 4 місяці тому

    Ato yared tibabu fetary rejim idme katena Gari yisitoti

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Рік тому

    YARED Abateh Awraja astdadre thonalhu blw wish achew sysakaeh ahun dgemo manw ya ybandalj Dwit woldgeyrges bkul ltasaka Ely tach torotaleh 1 egret gugdguad sl Hon arfeh tkmet ybzu wetatoch dem bejeh al
    Comes yor sin you might be free from guilt conscious

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 4 роки тому +1

    ይኼ ሁሉ ትግል የመነጨው ከመጽሐፍት እንጂ ከጭቆና አይደለም። ከተማሩት መሐይማን አንዱ ይኼ ኩታራ ነው።

  • @biadgialemu2569
    @biadgialemu2569 5 років тому +1

    The man never stops telling the truth is Yarad Tebebu

  • @tesfut2863
    @tesfut2863 4 роки тому +2

    አማራ እንዲናቅ ከወያኔ ጋር ገጥመህ አማራን ስታዋርድ የነበርክ ጊዜቭየማይለውጥህ ክፉቭስው ነህ እባክህ ከፖለቲካው ዞር ብለህ ለወጣቶች እድሉን ስጥ ይህንን ሙጢ አፍህን ይዘህ ተቀመጥ

  • @dessuable
    @dessuable 2 роки тому

    ይሄ ቃለ ምልልስ ከሶስት ዓመ በኋላ ያዳመጥኩት ቢሆንም በጣም ትምህርት ሰጪ ነው። የታርክ ጉዳይ ለታሪክ ዘጋቢዎች እንተወውና። ኢህኣደግ/ወያኔ የደርግ ጠላት ነው የንበረው እናም የደርግ ባለስልጣኖች ቢያስር ጊዜው ረዘመ ኢንጂ ተገቢ ይመስለኛል። ኣብይ ኣህመድ ግን ከኢህወደግ ወጥቶ የኢህወደግ ኣባሎች ማሰር በተለይም ህወሃቶች ብቻ ኣግባብ ኣይመስለኝም። ለዚህ ያበቃውም የኢሳያስ ጓደኝነት ይመስለኛል። ኣብይ ያላወቀው ኣንድ ነገር ኣለ። የኢሳያስ ህልም ህግደፍ(የኢሳያስ የፖለቲካ ድርጅት) በምስራቅ ኣፍሪቃ ተገዳዳሪ የሌለው የፖለቲካ ፓርቲ(ድርጅት) እንዲኖረው ኣጥብቆ ይፈልጋል፡ ይህ ለማሳካት ወያኔ እንደምትቃወምው ወይ እንደሚወዳደረው ያምናል፡ እናም ባገኝው እድል ወያኔን( ህወሃት) መደምሰስ ይፈልጋል። ኣብይ ይህን ስይገባው ኢሳያስ እሱን የደገፈ መስሎት በኢትዮጵያኖ በተለይም በትግራይ ህዝብ ጦርነት ኣወጀ። ይሄ ሊትዮጵያና ለህዝቦችዋ ትልቅ ስህተት ነው። ኣሁንም ኣብይ ኣህመድ ልክ ኣቶ ሰሎሞን ሽሙየ እንዳሉት የኢትዮጵያ ችግር እንደቤተሰብ ችግር ኣይቶ በኢትዮጵያኖች ብቻ መፍትሄ ቢፈልግለት የተሻለ ይሆናል ብየ ኣምናለሁ።

  • @hiberkelem2262
    @hiberkelem2262 5 років тому

    yared tibuu fight derg as eprpe u make amistake .u open door for tplf Tigray sorry

  • @almez746
    @almez746 5 років тому

    You killed poor arso ader in Gonder.

  • @Engdawork
    @Engdawork 5 років тому +3

    መቸም ሰው ያለፈውን ስህተት ማስተካከል ባይቻልም ካለፈው ስህተቱ ተምሮ ለመጭው ትውልድ ተመሳሳይ ችግር ውስጥ እንዳይገባ በግልጽነት ያለፈበትን ተሞክሮ ለህዝብ ይጠቅማል ብለው እንደዚህ እንደ እርስዎ ወደ ህዝብ ቀርበው ክፉውንና በጎ ውን የሚናገሩትን እግዚአብሔር ያብዛልን። እናመሰግናለን።

  • @biadgialemu2569
    @biadgialemu2569 5 років тому

    ወንድም ያሬድ ወሬ ይብቃ ጊዜው የተግባር ነው ።

  • @eskinderteshome7080
    @eskinderteshome7080 5 років тому

    Miscalculation cost millions of lives

  • @eskinderteshome7080
    @eskinderteshome7080 5 років тому

    Why you wasted so many lives

  • @eskinderteshome7080
    @eskinderteshome7080 5 років тому

    Generation of blood thirty

    • @ermitesfa614
      @ermitesfa614 5 років тому

      Idiots be quite. People died everywhere.

  • @awelmohammed6821
    @awelmohammed6821 5 років тому

    YOU EAT THE FLASH OF MANY YOUNG PEOPLE OF ETHIOPIA!!!!