"እኔ ግን በቸርነትህ እታመናለሁ" የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ ክፍል 43 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan newsbket

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 155

  • @አስቴርገመቹ
    @አስቴርገመቹ Рік тому +3

    በእውነት ቃል ህይወት የሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 3 роки тому +3

    ✝️አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን🙏 አሜን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏

  • @emubekl46
    @emubekl46 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @smyrhsmyrh6986
    @smyrhsmyrh6986 2 роки тому +2

    ኣባቴ ጸጋውን ያብዛላቹ ረጅም እድመና ጤና ይሰጥልን 🙏

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 2 роки тому +3

    እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ትምህረት ነው አባታችን ያስተማሩን እግዚያብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏 ለኛም የታወረውን የልቦናችንን አይን ያብራልን⛪❤️⛪

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ

    ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 роки тому +3

    የቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በርከት ይደርብን በፀሎታቼው ይማረን አሜን አሜን አሜን

  • @تقستبابلوث
    @تقستبابلوث 2 роки тому +1

    በውነት፡ያባ፡፡ገብረ፡ መንፈስ፡ቅዱስ፡ በረከታቸው
    እረዴታቸው ይደርብን፤ በእድሜ፤መፀጋያኑርዎት አባታችን
    በጣምደ ስየሚል ስብከትነበር

  • @zemenmedia3824
    @zemenmedia3824 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ምስጉን እድሜዎትን በፀጋ ያብዛልን!

  • @አቤቱጌታሆይአንተንየሚፈራ

    በእዉነት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ልዑል እግዚያብሄር እድሜና ጤናን ያድልልን እዉነት አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነዉ እፁብድቅ ህሌናን የሚያድስ እዉነት እኔጃ ምንብየ እዴምፅፍ እራሱ ቃላት የለኝምም

  • @henokmoges1653
    @henokmoges1653 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው!!!!!!!

  • @asteraster3344
    @asteraster3344 Рік тому

    ቃላህዪትንያሰማላንአሜንአሜንአሜንአባታችን በእውነት😊😊😊😊😊😊

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከቶት ይድረሰኝ

  • @fekadukebede5812
    @fekadukebede5812 3 роки тому +20

    እንህ በጣም የተከበሩ አባት የሚያስተምሩት የእግዚአብሔር ቃል ታምር ነው ይደመጣሉ ደስ ብሎኝ እሰማቸዋለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን !!

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለቤት በእድሜ ይጠብቅልን

  • @ftaw6221
    @ftaw6221 Рік тому

    ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ና ጠና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @ፍቅርሽድንቅነውእመቤቴ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማልን አባታችን የሰማነውን ልቦናችን ላይ ይፃፍልን የአብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የቃል ኪዳን ጥበቃቸው ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ

    ቅዱስ አባት ሆይ ስለ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ብለህ ማረን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 роки тому

      ነግ አቡነ ሃራ ድንግል አመታዊ በአል ነው ፡፡ ድብልቅልቁ ከወጣ የህፃን ፖለቲካ ይልቅ ከቅዱሳን በረከት ያሳትፈን…የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛልሁ፡፡!!!!!!

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 3 роки тому +5

    አሜንንን ፈጣሪ እንደ ቸርነቱ ይርዳን
    አባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን🙏🌺

  • @ቤተተዋህዶ-ረ1ነ
    @ቤተተዋህዶ-ረ1ነ 3 роки тому +3

    ቃለህዉትን ይስማልን አባታችን እደሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን እግዝብህር አምላክ ያብዛላችሁ

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    አሜን ፫ የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏🙏🙏🌻🌻❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ የተመሰገነ ይሁን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤🌻

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የተማርነውን የሰማነውን እንድንተገብር ቸሩ መድኀኔዓለም ይርዳን🤲።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንዲህ ጥሞ ሲደመጥ ደስ ይላል

  • @memetabast1601
    @memetabast1601 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ermiasdagne5821
    @ermiasdagne5821 3 роки тому

    አባታችን እናመሰግናለን ቃለህይዎት የሰማልን

  • @ዓወትኪዳነ
    @ዓወትኪዳነ 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን የፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረድኤትና በረከታቸው አይለይም አሜን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 роки тому

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @himahima2935
    @himahima2935 3 роки тому

    አባ ድንቅ አባት ናችሁኮ ቃል የለኝም

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 3 роки тому +3

    አባቴ አባቴ አፈ ማር !! ነፍሴን የሚመልስ ቃል አሰሙኝ እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ብሎኛል ምክንያቱም " መሐሪ ወትረ" የሆነ አምላክ ስለአለኝ። " አባት ሆይ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ "

  • @tafartafer2785
    @tafartafer2785 3 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በእዉነት በቤቱ ያኑርልን እዲህ ያለ አባት ያብዛልን ክርስቴያን በመሆኔ በጣም ብቻ ደስተኛ ነኝ

  • @tediberehe9460
    @tediberehe9460 3 роки тому +1

    አቤት ድንቅ አባት

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 3 роки тому

    አሜን አባታችን🙏🙏🙏

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 роки тому

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen segawun yabzalen 🙏🙏🙏💖💖💖

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 роки тому

      amen ...ላይክ!!!! ነግ አቡነ ሃራ ድንግል አመታዊ በአል ነው ፡፡ ድብልቅልቁ ከወጣ የህፃን ፖለቲካ ይልቅ ከቅዱሳን በረከት ያሳትፈን…የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛልሁ፡፡!!!!!!

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 9 місяців тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @sebleayalew5277
    @sebleayalew5277 2 роки тому

    በውነት እግዚአብሔር ወርዶ የሚያስተምር ነው የሚመስል እንዴት እንደሰሩኝ አባታችን ቃለህወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @aregashdesta9420
    @aregashdesta9420 2 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 3 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ ቡራኬዎት ይድረሰን የአባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክ ይማረን በረከታቸዉ ይደርብን ፀሎታቸዉ ቃልኪዳናቸዉ ያስምረን

  • @fggh6526
    @fggh6526 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን 😢🙏🙏🙏

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @MeseretAbirham
    @MeseretAbirham 11 місяців тому

    ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @KiyaTigest
    @KiyaTigest 9 місяців тому

    ቃለሕይወትያሰማልን,ጡመልሳነ,ግሩምአባት

  • @asteraster3344
    @asteraster3344 Рік тому

    ቃላህየሆትንያሰማላንአሜንአሜንአሜን😊😊😊😊😊

  • @MULUMENIGSTU
    @MULUMENIGSTU 10 місяців тому

    አባ ቃለሒወት ያሰማልን🙏🙏🙏👏👏

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!!!!!

  • @radkhan8163
    @radkhan8163 2 роки тому

    ግሩም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 2 роки тому

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @ZenebZeneb-y9z
    @ZenebZeneb-y9z 6 місяців тому

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin 🙏 😊❤

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 3 роки тому

    አሜን,ቃለህይወት,ያሰማልን,አባ,እረጅም,እድሜና,ጤና,ይስጥልን,በረከትወት,ይደርብን,

  • @mariamdngl-d8i
    @mariamdngl-d8i 3 роки тому +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ,የፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጸሎት ከሁላችን ጋር ይሁን። አንደበተ ርቱዕ ,ሊቅ ወመገሥጽ ቃለ ሕይወት ያሠማልን በኡነቱ አብታችን ,

  • @senpercreatives1625
    @senpercreatives1625 3 роки тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
    አቤቱ አምላካችን እንደቸርነትህ እንጅ እንደበደላችን አይሁን በምህረት አይንህ ተመልከተን አገራችንን ሰላሙን መልስልን

  • @እግዚአብሔርመመኪያየነው

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜንንንንንን

  • @destasoriamen6899
    @destasoriamen6899 3 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen

  • @ዝክረፃድቅይሄሉለአለም

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን።

  • @biriktikiflezghi4549
    @biriktikiflezghi4549 2 роки тому

    Amen Amen Amen KHY...

  • @welansaali674
    @welansaali674 3 роки тому +3

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏ቃለሂወትያሰማልን
    አባታችንእድሜናጤና ይስጥልን🙏🙏🙏💚💛❤⛪⛪⛪💒💒💒

  • @tsionakliluaklilu7727
    @tsionakliluaklilu7727 3 роки тому

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም በሀይማኖቴ እንድጠነክር ረድተውኛል

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 2 роки тому

    ቃለ ሒወት ያሰማልን::

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp 3 роки тому

    በእውነቱ አባታችን ቃለሕይዎትን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 3 роки тому

    Amen kalehywetn yasemaln abatachn

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 3 роки тому +9

    እግዚብሔር የተመሰገነ የታመነ ነው ለአመነበት የፃድቃን አባቶቻችን በረከታቸውን ያሳድርብን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን!!!

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 3 роки тому +2

    አሜን! ቃለ ህይዎትን ያሰማለን አባታችን እድሜ እና ጤናን ይስጥልን። እኛንም የሰማነዉን በልቡናችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @wrkwec4091
    @wrkwec4091 3 роки тому

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ ለዘላለም ይኖር ቅዱስ አባት መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው አባት ሰውንም ያረጋጉ አባት 💒💒💒💜💙💙💛💛💙❤❤💚💜💙💔💔💗💗💓🙏🙏🙏🙏👐👐👐👐

  • @ashenafibekele8929
    @ashenafibekele8929 3 роки тому

    Amen kale hiwete yasemalen

  • @TeferaTesema-j1d
    @TeferaTesema-j1d 3 місяці тому

    You are blessed I see that you’re blessed in abundance ❤with all respect for you 🙏

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜንአባታችን ቃለህይወት ያሰማልንበእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @seblenegash1561
    @seblenegash1561 3 роки тому +2

    የጉባኤ ተዘክሮ አቅራቢዎች በእግዚአብሔር ስም እንደምን አላችሁ ? ይህን አጥንትን የሚያለመልም የአባታችንን ስብከት ስለምታቀርቡልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን!!! ከተቻለ እባካችሁ በተከታታይ ብትለቁልን ? ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን!!! እናንተንም በአገልግሎታችሁ ያፅናልልን አሜን!!!

    • @አጨብጫቢትውልድ
      @አጨብጫቢትውልድ 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 роки тому

      amen ...ላይክ!!!! ነግ አቡነ ሃራ ድንግል አመታዊ በአል ነው ፡፡ ድብልቅልቁ ከወጣ የህፃን ፖለቲካ ይልቅ ከቅዱሳን በረከት ያሳትፈን…የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛልሁ፡፡!!!!!!

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 роки тому

    +++ አሜን.አሜን.አሜን.+++ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩመድአኒአለም

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 3 роки тому

    ስወዶት አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu 3 роки тому

    አሜንአሜንአሜን ቃ ለህወትያሰማልን አባታችን እዳ ሜናጤናይስጥልን✝️✝️✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻💐💐💐💐💚💚💚👏👏👏👏💙💙💙💛💛💗💗💐💐💐💐

  • @canaan4153
    @canaan4153 3 роки тому

    Kale hiwet yasemalin. be edme betsega yitebikilin

  • @menberemarcos6829
    @menberemarcos6829 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን!ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @hdhfhrhry6822
    @hdhfhrhry6822 2 роки тому

    Kale hiyiwet yasemalin regim edime ena tena yisitilin egiziyabeher amilaki kekufu hulu yitebikilin abatachin

  • @MemeLyonork
    @MemeLyonork 4 місяці тому

    Amenamen
    Amenkalehiwotenyasmalin❤❤❤

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 3 роки тому

    Amen amen amen be abatachin adro yasitemaren egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 3 роки тому

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @emdeathlalal4818
    @emdeathlalal4818 3 роки тому

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @AhmedAli-sp5bp
    @AhmedAli-sp5bp 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችንን ትምህርት እንደዚህ ጥራት ባለው መልኩ አቅርቡልን ማድርጋችሁ ካልቀር አንድ አንድ አውዶላይ ብዙው ድምፅ ይገባል በጣም ነው እሚያናድደኝ እናመሰግናለን።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ

    ቃለ ቃለህይወት ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 Місяць тому

    ይሄን የ የመሰለ የአምልኮ ትምህርት ተምረው ከማስተማር ይልቅ! የዩቱብር ነጋዴዎች "እከሌ ከእከሌ ይበልጣሉ ያንሳሉ" እያሉ እያሉ ተዋህዶን የመከፋፈል ስራ ይሰራሉ::
    ለመናፍቃንም ያመፀቻቻሉ:: አባ እባክዎ ይገስፁአቸው!!!

  • @ቤቲወሎየዋወሎየዋ
    @ቤቲወሎየዋወሎየዋ 3 роки тому

    እድሜና ጤና ያብዛለወት አባታችን

  • @alebelbirhanu8984
    @alebelbirhanu8984 3 роки тому

    በከመ ምሕረትከ አምላክነ ወአኮ በከመ አበሳነ በከመ ምሕረትከ አምላክነ ወአኮ በከመ አበሳነ !!!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 роки тому

      amen ...ላይክ!!!! ነግ አቡነ ሃራ ድንግል አመታዊ በአል ነው ፡፡ ድብልቅልቁ ከወጣ የህፃን ፖለቲካ ይልቅ ከቅዱሳን በረከት ያሳትፈን…የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛልሁ፡፡!!!!!!

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 3 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏⛪🕯

  • @ameenaameena4364
    @ameenaameena4364 3 роки тому

    Amen

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ

    አሜን አሜን አሜን

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 3 роки тому

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen fetari erejem edemena tena yesetelen 👏👏👏

  • @kebebushberiga1138
    @kebebushberiga1138 3 роки тому

    Abtachn egzeabhar yetebikelen edmana tan yadelot kale heywet yasemalen

  • @ኣብመንግስትኻዘክረኒ

    Qale hiwet yesmalna Egziabher amlakna ymesgen

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 3 роки тому

    እረጅም ጤናና እድሜ ይስኘልን አባታችን

  • @asteraster3344
    @asteraster3344 Рік тому

    የኝስታአ😊😊😊😊

  • @GhyGufr
    @GhyGufr 22 дні тому

    Kale hiwet yasmalen

  • @efremtewelde2418
    @efremtewelde2418 3 роки тому

    Kale hiwet yasemalin abatachin regim edme en tena yistlin agelgilotachu ybarkiln betselotachu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN

  • @-serawitekirstos3737
    @-serawitekirstos3737 3 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወትያሰማልን

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 3 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወቱን ያሰማልን

  • @sewenetalemenehmelkamu9576
    @sewenetalemenehmelkamu9576 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @hksgetegirmahks204
    @hksgetegirmahks204 3 роки тому

    Amen
    Amen
    Amen

  • @gualnegash8359
    @gualnegash8359 3 роки тому

    Egzeabher Xegawotin yabzalin 🇪🇷

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለህይወትያሰማልን