✝️ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ✝️ክፍል 10፤ገንዘብ እና መገናዘብ፤ቤተ-ክርስቲያን ልመናን አታወድስም!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 157

  • @rarsgirl6836
    @rarsgirl6836 3 роки тому +102

    እኔ አይቼም ሰምቼም አላቅም እንደዚህ ያለ መምህር ሁሉንም ነገር ፍትፍት አርጎ የሚያስተምር ። እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ ! ትምህርትህን ደጋግሜ ነው ማዳምጠው አይጠገብም በጣም እናመሠግናለን እንኳን አደረሰን አሜን!

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Рік тому

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ትምህርት አኮ በዙርያ ያሉና የሚታይ በጣም የሚደቅ ነው እደዚ የሚመክር አስተማሪ የሰጠችን እናታችን ድግል ማርያም ትጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም ከዚ ትምህርት ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈረ አምለካችን ይርዳን አሜን አሜን አሜን!

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 2 роки тому

    አሜን አምን አሜንንንመምህራችን ወንድማችን ለሁላችሁም ቃለህዬወት ያሠማልን

  • @mtefera7
    @mtefera7 Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር መሰረታዊ ትምህርት ነው የሰጠኸን

  • @juangraal2760
    @juangraal2760 3 роки тому +2

    ወጣትነትህን ጌታ ይባርክ ሄኒዬ ስወድህ እኮ ኦርቶዶክስ ባትሆን ምን እሆን ነበር

  • @ሊዲያየጌታባሪያ
    @ሊዲያየጌታባሪያ 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ዛሬምተስፋየባንተነዉ

    በዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን

  • @digsiehabtie8315
    @digsiehabtie8315 3 роки тому +12

    ባለ ምጡቅ አዕምሮ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር።

  • @hdbdvzhvxh1390
    @hdbdvzhvxh1390 Рік тому

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏

  • @tizitat658
    @tizitat658 2 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiywet yaseman

  • @መቅደስፅጌማርያምA7
    @መቅደስፅጌማርያምA7 3 роки тому +14

    ሰላም የተወደዳችሁ #የማህበራ #ጽዮን ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ለመደኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰችሁ አደረሰን መልካም በዓል ለሁላችሁም በየአለችሁበት♥ #ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሀገራችንን ይጠብቅልን ፈጣሪ

  • @y9gh956
    @y9gh956 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s 9 місяців тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መህምር👏❤❤

  • @POWER.....
    @POWER..... 2 роки тому

    አሜን፤ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @saraeshteu3039
    @saraeshteu3039 2 роки тому

    እመቤት ትባርክል ትጠብቅል ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 3 роки тому +4

    ምን እንደምል ባላቅም ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አሜን፫

  • @abebaabeba157
    @abebaabeba157 2 роки тому

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @እግዚአብሔርእርኛዬነው
    @እግዚአብሔርእርኛዬነው 11 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ethiopianothalmeto9700
    @ethiopianothalmeto9700 Рік тому

    Amen Amen Amen

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 3 роки тому

    Amen 🙏!!! QHY!

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 2 роки тому

    የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @naolnao78
    @naolnao78 3 роки тому

    Egzeyabiher zemenihin yibarikewu

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 3 роки тому

    Kalhiyiwot yasemaln memhrachin

  • @biruktayittezera8026
    @biruktayittezera8026 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ........

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕወት ያሰማህን ለመምህራችን ፀጋ ቤረ ከቱን ያብዛልን 🙏🙏🙏ድንግል ማርያም ትጠብቅልን🙏🙏🙏💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛

  • @ribkazenebe4017
    @ribkazenebe4017 3 роки тому

    በዉነት ቃላት የኝም ቃለሕይወትን ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያጸናክ

  • @adaneeshetu4802
    @adaneeshetu4802 3 роки тому

    ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ መድሐኒያለም ፀጋውን ያበዛለህ ሰው ነህ እና ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ያትረፍርፍልህ በቤቱ ያፅናህ

  • @apaynise3299
    @apaynise3299 2 роки тому

    ተባረከ,ወድማችን,እሸ,እናደርጋለን

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @sabotuoromouae3871
    @sabotuoromouae3871 2 роки тому

    kelheyot yesemaln mehemerachen Ezgaber edem n xena yesxelen

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 роки тому +1

    Qal hiywet Qal berket yasmalen memher Deacon Henok Haile tsegawon yabzalek yagelgelot zemenken egzabhar yebarek erjem edmana tena yestelen
    Enkwan adrsachwo

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ 💚🙏

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 3 роки тому +11

    እንኳን አደረሳቹ ለጌታችን ለመድንታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልአሜን፫ መልካም የገና በአል ይሁንላቹ ይሁንልን።

  • @mekdesgebre757
    @mekdesgebre757 3 роки тому +1

    Kalehiwot yasemalen mengesete semayten yawereselem memeher erjem edemena tena yesetelen

  • @MmMm-wf4wf
    @MmMm-wf4wf 2 роки тому

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በቤቱ ያፅናልን አሜን የእኛ እንቁ መምህር

  • @azebayelew2297
    @azebayelew2297 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen🙏

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 роки тому

    አሜንአሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን

  • @Love-rd8tp
    @Love-rd8tp 3 роки тому +1

    በእውነት በድሜ በጤና ያኑርህ መምህራቸን የርሰወን ትምህርት ሰሰማ መንፈሴ ይታደሳል ያልገባኘ ሁሉ ይገባኛል ምክንያቱም ፍቲት አድርገው ነው እሚያሰተምሩ ከነማብራሪያው

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 роки тому +1

    አሜን

  • @hiruthirut9796
    @hiruthirut9796 3 роки тому

    አቤት ግሩም ትምርት ተመስጌን አምላኬ እንደዚ አይነት ግሩም ድልድይ ንፁህ ቃልህን በሚገባን መልኩ የሚአጎርሰን መምህር ስለስጠከን እናመስግንሃለን ቃለ ሒወትን ያሰማልን በእውነት እድሜ ይስትክ

  • @hanaeshetu1016
    @hanaeshetu1016 3 роки тому

    kale hiwoten yasemalen

  • @edenbinega4215
    @edenbinega4215 3 роки тому +5

    አሜን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @ኤልሻዳይኢየሱስ-ጘ6ቐ

    እግዚአብሔርን እመስግኛለው እንደዚ እይነት መምህር ስለሰጠን

  • @seblegetachew9243
    @seblegetachew9243 2 роки тому

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @balayineshmagarsabalayines8449
    @balayineshmagarsabalayines8449 3 роки тому

    Amen amen amen amen amen..DM.thanks ❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏💯💯💯💯💯🙏🙏🙏

  • @ymt17
    @ymt17 3 роки тому +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን::

  • @rahelhalefom6133
    @rahelhalefom6133 3 роки тому +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @memekayeneshdengilyedengil6987
    @memekayeneshdengilyedengil6987 3 роки тому +1

    ቃል ህይቶን ያሰማልን

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚ ግሩም የሆኑ መምህራኖች የሰጠን

  • @ኢትዮጵያሀገሬተዋህዶክብሬ

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @yafetdanny5138
    @yafetdanny5138 3 роки тому +1

    Kale hiweten yasemalen

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 роки тому +1

    Kalehiye woten yasemalen

  • @mintamirworkenh9163
    @mintamirworkenh9163 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @ሰላማዊትአድሴ
    @ሰላማዊትአድሴ 3 роки тому +1

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @muluzewde7170
    @muluzewde7170 3 роки тому +1

    አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @ትግራይዓደይሃገረቐዳሞት

    የህይወትን ቃል ያሰማልን ሰምተን የምናፈራ ያድርገን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 3 роки тому +2

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችንፀጋውን ያብዛልህ 🙏

  • @abinetdessie1012
    @abinetdessie1012 3 роки тому

    Kale hiweten Yasemalen Memeherachen yagelglot zemenehen yebarkelen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ የእዉነት ከአንተ ትምርቶች ብዙ ነገር ተምርያለው አመስግናለው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @genetaylel8784
    @genetaylel8784 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሡሥ ክርሥቶሥ የልደት በአል በሠላም አደረሥዎት

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 3 роки тому

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደቱ አደረሳቹ💞💞💞💞💞መምህሬ የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህሬ በድሜበጠጋ ቆይልን ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎትህ ዘመንህ ይርዘምልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ከክፍል አንድ ጀምሬ አየሁት በጣም ይጥማል።😘

  • @frenihabte4261
    @frenihabte4261 3 роки тому

    Egziabhr sele qalu ykeber ymesgen Amen 🙏
    Beunet lantem egziabhr abzto ybrkeh luye neh

  • @ssm.1400
    @ssm.1400 3 роки тому

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ እኛም የሰማነውን ለመተግበር ያብቃን በውነቱ ትምህርትህ ሁሉ ግልፅ ነው አይነ ልቦናችንን ያብራልን➕➕➕❤👏

  • @ነፍሴሆይተመለሽ-ሸ4ረ

    ትክክል ነው በፊልም መልክ አይቼአለሁ የህሩትን ታሪክ 🙏🙏🙏

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 роки тому +20

    በቀጣይ ሀብታም መሆን ነው በቃ
    ሰርቶ መለወጥ በቃ ምርጫየ
    ድንግል ሆይ አግዥኝ🙏

    • @Forgiven369
      @Forgiven369 3 роки тому +4

      ቅድስት ማርያም የፍቅር የሰላም የመንፈስ ቅዱስ የምፅዋት የገንዘብ ሀብት ታድልዎት።

    • @bizuayehugebru
      @bizuayehugebru 2 роки тому

      @@Forgiven369 አሜን🙏

    • @kibralemwubet1739
      @kibralemwubet1739 2 роки тому

      በነብስሽ ሀብታም መሆን ከሆነ ይሁንልሽ

  • @አለምፉቃደ
    @አለምፉቃደ 3 роки тому +1

    Qale hiyewte yasmalen

  • @helinabezuayehu1218
    @helinabezuayehu1218 3 роки тому

    Kidanemiret edimewin yarizimilen bereketon yiseten amen 🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ቃሉን ስምተን ፍሬ እንዲናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰመሰልን መምህር ረዥም እድሜና ጤና ያድልልል አሜን

  • @dokter1768
    @dokter1768 3 роки тому

    ውድ መምህሬ በእውነት ብሰማው ብሰማው የማይጠገብነው ትምህራትህ ያውም አጠራባለመልኩ መምህራን ብዙትምህራቶችንአውቃለሁሁሌስለማዳምጥህበተለይ ስለመነፉቃን ጠረያቄዎች እድሜነ ጤነውንያድልልን

  • @ሠናይትማርያምእናቴ

    ፀጋውን ያብዛልክ ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @tigstloveiove6856
    @tigstloveiove6856 3 роки тому

    የህይወትን ቃል ያሰማልን ወንድማችን ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ትምህርት ነው ከመልካም አንደበት ጋ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @ሚሚየማርያምልጅነኝ

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫ ✟✟✟ 💚💛💝

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 3 роки тому +3

    አሜን፫ ቃሊ ህይወት ያስማልን በእውነት ትልቅ ትምህርት አግኝቸበታለው መምህራችን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝመው ፍጣሪ

  • @ተመስጌንአምላኬ1234
    @ተመስጌንአምላኬ1234 3 роки тому

    ቃለህይወትያሠማልንበእውነትመምህራችን

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው እርስት መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን መምህር አሜን

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869
    @tisgaradakabadatisgaradaka8869 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @alemyadengilmaryemliji4936
    @alemyadengilmaryemliji4936 3 роки тому

    Kal hiwot yasamalen mamerchin egizabehar ya agalgelot zamanikin yebarkelin Amen

  • @kokobeademaw2462
    @kokobeademaw2462 3 роки тому +2

    አሜን፫ እንኳን አደረሣችሁ መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አሜን፫

  • @ኮከብየተዋህዶልጆ
    @ኮከብየተዋህዶልጆ 3 роки тому +2

    እኳን ደና መጣህ መምህር ቃለህወት ያሰማልን

  • @melkambeteseb5199
    @melkambeteseb5199 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አገልግሎትህን ይባርክልህ ።🙏🙏🙏

  • @Efriemfe
    @Efriemfe 3 роки тому

    Kale hiywet yasemaln memhrachin

  • @rarsgirl6836
    @rarsgirl6836 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ያርዝመው!

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አሜን ፫

  • @astertanke8173
    @astertanke8173 3 роки тому

    Kalehyweten yasemalegn memeher

  • @ሰላሜነሽድንግልማርያም

    ቃልህውይት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ እግልግሎታችው ይባርክ እሜን እሜን እሜን እህታቸ ወንድማቸ #ሙሉ ወሉተ ሃይማኖት ነኝ ብፆታች እስብኝ

  • @fajarkebeda5794
    @fajarkebeda5794 3 роки тому

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sifaan3900
    @sifaan3900 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረችን ፃጋዉን የብዛላችሁ በእውነት ። ልዩ ስጦታችን መምህረችን ♥♥♥

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 3 роки тому

    በእውነት ለዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @webnet8175
    @webnet8175 3 роки тому

    በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️✝️🕯✝️

  • @Yayagulbet
    @Yayagulbet 3 роки тому

    Kalehywet yasemah edime ana tinawen abzito yistih fetari

  • @uae9981
    @uae9981 3 роки тому

    ፀጋዉን ያብዛልህ መምህርየ

  • @frehiwotasres925
    @frehiwotasres925 3 роки тому

    Kale hiwot yasemaln memhr

  • @kelemyoutube5895
    @kelemyoutube5895 3 роки тому

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን።
    እኛም በተማርነው መልካም ፍሪ ለማፍራት ያብቃን አሜን

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 роки тому

    qale hiwot yasemalen memehr

  • @tigistadane8423
    @tigistadane8423 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ

    ቃለህይወትያሰማልንወንድማችን

  • @selamawittadesse792
    @selamawittadesse792 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን