ፈረንሳይና ስፔን ግማሽ ፍፃሜ ገብተዋል:: የርስ በርስ ግንኙነታቸው ያጏጏል::እንግሊዝ ዛሬ ትፈተናለች::

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лип 2024
  • ዳዊትና በአካል
  • Спорт

КОМЕНТАРІ • 30

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 9 днів тому +4

    ሁለቱም ቡድኖች ብዙ ስተዋል

  • @nouvellefleur711
    @nouvellefleur711 9 днів тому +2

    ድል ለአፍሪካውያኑ ፈረንሳዮች

  • @aye.7423
    @aye.7423 8 днів тому

    Thanks, HD, as usual ❤

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 7 днів тому

    ሮኖልዶ በደከመ ብቃቱ አይቀየር ወይ ተቀይሮ አይገባ ወይ በቃኝ አይል

  • @alemsegedajema8431
    @alemsegedajema8431 9 днів тому

    ዴቫ ዳቫ ብራቮ ስፔን ትላንትና በሁለቱም ጨዋታ ደስተኛ ነኝ ባአሸናፊዎቹ ተደስቻለሁ በተሸናፊዎቹም አዝኛለሁ ግን በቃ ኳስ ነዉ ምን ታደረገዋለክ ዋንጫው ግን የስፔን ነዉ በጣም እወዳችኋለሁ በርቱልኝ

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j 9 днів тому +1

    የሮናልዶ ራስ ወዳድነት ፖርቹጋሎችን ዋጋ ያስከፈላቸው ይመስለኛል::

  • @user-vj5dl7oh2l
    @user-vj5dl7oh2l 9 днів тому +1

    Spain uropean cup winner

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 8 днів тому

    ❤❤❤

  • @melakuassefa3261
    @melakuassefa3261 9 днів тому +1

    france

  • @Mohakule3
    @Mohakule3 8 днів тому

    በአካል ብዙ ይቀረዋል ግን የሆነ ለዉጥ አለ

  • @belayfantu1315
    @belayfantu1315 9 днів тому

    Spain 🔥🔥🔥

  • @ballekierafrano6802
    @ballekierafrano6802 9 днів тому +2

    ቀፋፊው የEPL ዳኝነት በአውሮፓ ዋንጫም ተደገመ። የኩኩሬላን ማኖ የዳኛው ዓይን ከተንሸዋረረ VAR እንዴት ይስተዋል?

    • @lukej2891
      @lukej2891 9 днів тому

      The ref was highway robbery.

  • @biniamguade2196
    @biniamguade2196 9 днів тому

    As professionals dedicated to truth and transparency, your work is invaluable to the public discourse. I urge you to continue upholding the highest standards of journalistic integrity, ensuring that information remains accurate, fair, and unbiased. Your commitment to these principles is essential in fostering a well-informed community. Thank you for your dedication to the profession. Sincerely, cr7

  • @habtamul.belete516
    @habtamul.belete516 9 днів тому

    France....made of black😍😍

  • @henimk3583
    @henimk3583 9 днів тому +4

    ፈረንሳይ ቀፋፊ አጨዋወት ነው ያሳየችን።

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 9 днів тому +2

    ሮናልዶና ፔፔ በጨዋታው መቆየት አልነበረባቸውም ለዚህም ነው ፖርቱጋል ዋጋ የከፈለው

    • @Mohakule3
      @Mohakule3 8 днів тому

      በፔፔ አልስማማም

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 9 днів тому +7

    ጀርመን ግልፅ የሆነ ፍፁም ቅጣት ምት ተከልክላለች ዳኛ አንቶኒዮ ተይለር ግልፅ ተፅኖ ነበረው

    • @user-sd3sw8ev8g
      @user-sd3sw8ev8g 9 днів тому +1

      Many of the decisions of Anthony Tailor favored Germany. I wish Spain and English referees would have not been given opportunities. They are useless.

    • @lukej2891
      @lukej2891 9 днів тому

      He was blind and stubborn ref. He doesn't even see the VAR. I don't know why the German player let him to continue?

    • @Worky-N
      @Worky-N 9 днів тому

      ቶኒ ክሮስ 2 ፋውል ፔድሪ እና ላሚን ጃማል ላይ ሰርቶ በሁለት ቢጫ 15ኛው ደቂቃ ላይ በቀይ መውጣትና 75 ደቂቃ በ10 ተጫዋች ነበር መጨረስ የነበረባቸው ፍፁም ቅጣት ምት ያልተስጠው እጁን ከሆላ ያስቀመጠና ሆን ብሎ በእጁ እስካልነካ ፔናልቲ አያሰጥም ....ማንም የጀርመን ተጫዋች በዚህ ጉዳይ አልተጨቃጨቀም ህጉን ስለሚያውቅ

  • @user-sd3sw8ev8g
    @user-sd3sw8ev8g 9 днів тому

    Bekal, it seems to me that you are gonna cry because of that crap dude, Penaldo! You felt agony as Arsenal lost the title and wished Spain to lose, yet you will feel further agony.

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j 9 днів тому

    ኧረ ሁሴኖ የታለ? የዚህ ፕሮግራም ጌጥ ነው ሁሴን::

  • @absstradingplc8873
    @absstradingplc8873 9 днів тому

    I don't like Bakal. No sport without Hussein

  • @biniamguade2196
    @biniamguade2196 9 днів тому

    That's why you have 48k pessi subscription in some random UA-cam channel
    Be professional
    Oops i mean 41😅😅

    • @user-sd3sw8ev8g
      @user-sd3sw8ev8g 9 днів тому

      Are you mentioning the Goat? Penaldo did not cry yesterday.