ቅኔ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 111

  • @BrhanuKelalyMIT
    @BrhanuKelalyMIT 6 років тому +74

    አመ ሐዋርያት ወጠኑ ፍኖተ አእምሮ ዘደክማ
    አእጋረ አካዚያስ አብ ዘይጸመማ
    በነገረ አብርሃም ተአምኖ እግዚአ ዘተጸልአ ሐማ
    ዘአብርሃም ይሳለማ
    እም አድያመ ጽርሐ ለጽዮን ለዘቦ አድያመ ሳሌም አድያማ
    ፈድፈደ በሐዋርያት ጰራቅሊጦስ ጻማ
    ለሊቃውንቲከ ጸሊ ማትያስ ለኢትዮጵያ ማህተማ
    እመልዕልቴሆሙ ይርሐቅ ኑፋቄ ለተናፍቆ ሕማማ
    እስመ ለዘጸርነ ይትቃወማ
    ወይትቃወማ ጸርነ ዘይትቃወማ
    ሰላምከ ሰላማ ሰላማ

  • @mokiewedikeshi510
    @mokiewedikeshi510 8 років тому +41

    ኣሜን ልቃውንቲ ኣቦታተይ አግዚኣብሄር ኣምላክ ቅኔ ናይ ኣቦና ቅዱስ ያሬድ ከም ዝትቀበለ ቅኔኩም ይቀበለልኩ ኣሜን

  • @solomongoitom2435
    @solomongoitom2435 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችንን ይጠብቅልን። እኛ የዚህ ዘመን ትውልዶችም የነሱን አሰረ ፍኖት የመከተል ግዴታ አለብን። እነሱ በስንት ርሃብ፣ ጥም፣ እርዛት፣ ተጋድሎ፣ መከራና ብዙ ችግሮችን አልፈው ተምረው ነው እዚህ ያደረሱልንና እኛም ይህን ተረክበን ለቀጣዩ ትውልድ የማስተላለፍ መንፈሳዊና ሃገራዊ ግዴታ አለብን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ አባቶቻችን።❤

  • @mezgebegidena864
    @mezgebegidena864 3 роки тому +2

    አመ ሐዋርያ ወቀው ፍኖተ አእምሮ ዘደግና።
    አእጋረ አካዝያን አው ዘይጸመማ በነገደ አብርሃም ተአምኖ ።እግዚአ ዘተጸልአ ሐማ
    ዘአብርሃም ይሳለማ።
    እም አድያመ ጽንሐ ለጽዮን ለዘቦ። አድያመ ሳሌም አድያማ ፈድፈደ በሐዋርያት ጰራቅሊጦስ ጻማ።
    ለሊቃውንቲከ ማትያስ ለኢትዮጵያ ማህተማ።እመልእልቲሆሙ ወይርሐቅ ኑፋቄ ለተናፍቆ ሕማማ ።
    እስመ ለዘጸርነ ይትቃወማ
    ወይትቃወማ ሰላምከ እለትቃወማ ሰላምከ ሰላማ ሰላማ።

  • @hayelommedhanie5917
    @hayelommedhanie5917 8 років тому +31

    ናይ በሓቂ ድንቂ ቅነ (ናብ ውላድኩም ይሰጋገር) ደስ ትብሉኒ ሊቃውንቲ።

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወትን ያስማልን
    ሊቃዎንት አባቶቻቺን እርዥም እድሜና ጤናን ይስጥልን እንዲሁም ዲያቆናት!!!!

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ቨ2ጨ

    እንደ እናንተ ያሉትን አባቶች ያብዛልን ኑሩልን ረዥም እድሜ እና ጤናውን ፀጋውን የቅዱሳን አምላክ ያድልልን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @debesaygebreagzabher4965
    @debesaygebreagzabher4965 8 років тому +6

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ይስምዓልና ኣቦተይ እግዚኣብሔር ጸግኡ የብዝሓልኩም ኣብ ዓንደወርቂ ይጽሓፈልኩም ኣሜን (3)

  • @wediyeneta8083
    @wediyeneta8083 8 років тому +3

    ኣሜን ቅኔ ያሬድ ይቀበለልኩም , እግዚኣብሄር ቀደሰ ማህደሮ ልዑል።

    • @beneyamgrzgher8489
      @beneyamgrzgher8489 8 років тому +1

      ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣቤት ሊቅነት ዝተረፈ ዘመን ሂወትኩም ይባርኽ እግዚኣብሄር

  • @eriandethio6360
    @eriandethio6360 8 років тому +13

    ዕልልልልልልልልልልልልልል
    ደስ ትብሉ ኣቦታት እግዚኣብሄር ምሳኩም ይኩን በረከትኩም ኣይፈለየና።
    ተዋህዶ ለዘለኣለም ትንበር።

  • @ኦማርያምበእንተዚናፈቅረኪ

    ኣሰይ ያሪድ ካህን ጡኡመ ልሳን ፡
    መዘምር ዘበድርሳን ፡
    እንዝራሃ ለቤተ ክርስትያን፡፡
    ኣሰይ ሊቃውንቲ ኣቦታት እግዚአብሔር ኣምላክ ጸግኡ የብዝሓልኩም፡፡

  • @dawithalefom8600
    @dawithalefom8600 7 років тому +4

    ኣሰይይይይ
    ያሬድ ካህን ጥኡመ ልሳን
    መዘምር ዘበ ድርሳን እንዝርሃ ለቤተ ክርስትያን።

  • @sisaygetnet9670
    @sisaygetnet9670 6 років тому +2

    እይፀመድ እንበለ እግዚ
    ሶበ ያሬድ ቅኔ
    በልብሰ ያሬድ ተክህና
    ትመስሊ መሶብ
    ወትወሊደ ደመና

  • @semerekeshi4592
    @semerekeshi4592 7 років тому +1

    amen amen amen kale hiwet yesmealna liqawnti abotat egziabihier nay agolgulot edmiekum ybarkelkum

  • @እኔስየድንግልማርያምልጅኔ

    ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዝኣብሄር

  • @mobatsionekiflamariyame4983
    @mobatsionekiflamariyame4983 7 років тому +3

    amen amen amen Kali hiwet yesmealna nab welud welado yebezehalena

  • @debesaygebreagzabher4965
    @debesaygebreagzabher4965 8 років тому +9

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኣቦታተይ ከማኩም ይብዛሕ ተውሃዶ ንዘልኣልውም ትንበር ኣሰርኩም ይትሕዘና ኣሜን (3)

  • @tadesematiwos7629
    @tadesematiwos7629 7 років тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣምላክ ናይ ኣገልግሎት ዕድሜኩም ይባርክ

  • @kmvvdyfuu8844
    @kmvvdyfuu8844 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @mahitotabera9414
    @mahitotabera9414 7 років тому +4

    እግዚአብሔር ያብዛችሁ ፀጋውንም ያድላችሁ

  • @yaredhabte6526
    @yaredhabte6526 4 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @eriafra5121
    @eriafra5121 9 років тому +11

    God bless our fathers, Glorry to almight God

  • @ናታኒም
    @ናታኒም 5 років тому +1

    Kale hiwet yasemaln abatachn

  • @tadi1stweb321
    @tadi1stweb321 6 років тому +6

    ይህ ቦታ ካልኢት እስክንድርያ እስቴ መካነ ኢየሱስ የቤተ ክርስቲያነን ምርቃት የነየንታ ሀይለ ሚካኤል እና የነ መ/ር ኤስድሮን መናገሻ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የሊቃውንት ምንጭነው ። ሊቃውንትን ይጠብቅልን!!!

  • @mogesbitew8322
    @mogesbitew8322 6 років тому +2

    ልበ ብርሃን የኔታ ነቅዓ ጥበብ

  • @nablis636
    @nablis636 8 років тому +6

    ሊቃውንት አስበ ቅዱሳንን ያድልልን

  • @መቅዲፍቅርየማርያምልጂ

    እግዚአብሄር እዲሜአችሁን ያርዝመዉ ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ነፍጠኛውየአማራልጅ
    @ነፍጠኛውየአማራልጅ 7 років тому +4

    ለአስተማሩን ለልቃውንቶች በሙሉ የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሄር ይባርክላችሁ ላስተማሩ ልቃውንቶች በሙሉ ለኛም እረዴት በርከታቸው ይድረሰን!!! እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኮራውኝ ኦድቶዶክስ በመሆኔ ለዘላለሙ አሜን (፫)

  • @kalabtesfagergs7706
    @kalabtesfagergs7706 4 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna

  • @assefadejen3983
    @assefadejen3983 7 років тому +16

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን መሆን ግን ምንኛ መታደል ነው!

  • @samuelyacob3591
    @samuelyacob3591 6 років тому

    Amen amen amen kal hiwet yesmlna xeltkum ayfelyna

  • @mikelmike8070
    @mikelmike8070 2 роки тому

    ቃለ ሂወት ይሰማልን ኣባቶቼ

  • @קינגפון-ג7ז
    @קינגפון-ג7ז 2 роки тому

    ቅኔ ውስጤ ነው💯👍

  • @tringitigst866
    @tringitigst866 7 років тому +1

    ላባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን እመብርሀን ታብዛልን

  • @zeraykase7688
    @zeraykase7688 8 років тому +19

    እናንተ የቅድስት ቤተክርስትያን ጌጦችከኔ አይነቱ እድሜ ተቀንሶ ምነው እስከ ምፅዐት ብትቆዩ

  • @እግዚአብሄርእረኛዬነ-ጰ5ደ

    ውይ ደስ ስትሉ አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @bereketmekonen6975
    @bereketmekonen6975 7 років тому

    Amen tewahdo nzelalem tnber

  • @truesun
    @truesun 2 роки тому

    ነብስኔን የሚሰማኝን ምናገር አልችልም ተባረኩ

  • @chernettibebu2339
    @chernettibebu2339 2 роки тому

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን የንታ

  • @አማኑኤልሆይተመስገን
    @አማኑኤልሆይተመስገን 6 років тому +2

    💖Amen 💘Amen Amen💖

  • @biweladitamilakayhafrineye6483
    @biweladitamilakayhafrineye6483 7 років тому

    Amen Amen Amen zimare melaekt yesmealna

  • @bezuayehudemisse612
    @bezuayehudemisse612 7 років тому +1

    minalle iendezih chiye bemotiKu!!!!!!!!!!!!! TEWAHEDO LEZELALEM TENUR!!!!!!!!!!

  • @jemberzegeye477
    @jemberzegeye477 8 років тому +9

    ጸጋውን ያብዛላችው

    • @sbsbs3192
      @sbsbs3192 8 років тому

      Jember Zegeye mmmmmdddaadm

    • @עמנואל-ע6כ
      @עמנואל-ע6כ 4 роки тому

      በልጅ ነቴ ከባለቅኔው መምህር ነቃጥበብ ጉባየ ቃነ ቆጥሬ አለሁ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @miliondegefu28
    @miliondegefu28 4 роки тому

    Liketebebet Solomon kale hiwot yasemaln

  • @etyeluldegafymanunitedabra3765
    @etyeluldegafymanunitedabra3765 6 років тому

    Teamir kinye ahh likawinty egzabhir brukat gerkum edmekum ynwah nimlue weldo kinykum yisfah😎😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤..

  • @hermongebremariam9091
    @hermongebremariam9091 7 років тому +2

    Liqe Heruyan Neqatibeb and Yeneta Solomon

  • @abyssiniank7153
    @abyssiniank7153 5 років тому

    God bless Ethiopia....

  • @tomasbelaye3769
    @tomasbelaye3769 7 років тому

    Demse melkam wow👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @davidbeymeder8013
    @davidbeymeder8013 3 роки тому

    The nachural sound thed good Ethiopian caulcher

  • @yohanagebremicheal4941
    @yohanagebremicheal4941 5 років тому

    Amen amen Amen

  • @የማርያምልጅነኝ-ጸ1ቈ
    @የማርያምልጅነኝ-ጸ1ቈ 6 років тому

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @philipossolomon3945
    @philipossolomon3945 5 років тому

    በጣም ጥሩ ድምፅ

  • @mahletmichael4030
    @mahletmichael4030 4 роки тому

    መታደል ነው ልብ ያድሳል

  • @yaredawizema4264
    @yaredawizema4264 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @theworldbreath620
    @theworldbreath620 6 років тому

    እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ ብላቹ ዘምሩ።እርሱ ነዉ የሞተላቹ

  • @sewnetasegu612
    @sewnetasegu612 8 років тому +8

    አይሊቃውንት አንዴት ያስደስታሉ እድሚእችሁን ያርዝምልን

  • @tomasbelaye3769
    @tomasbelaye3769 7 років тому +1

    Dimese merwa 💒💒💒

  • @solg2172
    @solg2172 6 років тому +2

    Enante Menafkan Tadia yih endet yitadesal ????????????????? Orthodox Tewahdo Lezelalem Tinur ::

  • @yaredawizema3615
    @yaredawizema3615 6 років тому

    Likawntiha lebetkristian betam des ylal

  • @danielasefa4662
    @danielasefa4662 7 років тому +1

    meseretu new bekalbicha/chanting minim aynet messaria yelem, etiopia orthodox.

  • @marazimarazi8618
    @marazimarazi8618 5 років тому

    ተዋህዶ መሆን መታደል ነው

  • @biruk_4971
    @biruk_4971 6 років тому +2

    Can you write it down please in the description next time

    • @biruk_4971
      @biruk_4971 6 років тому +1

      But it was great

    • @philemontesfaelem6105
      @philemontesfaelem6105 5 років тому

      እመ ሃዋርያት ወጠኑ ፍኖተ ኣእምሮ ዘደክማ
      ኣእጋረ ኣካዝያስ ኣብ ዘይጸመማ በነገረ ኣብርሃም ተኣምኖ እግዚእ ዘተጸልአ ሐማ ዘኣብርሃም ይሳለማ እመ ኣርያመ ጽርሓ ለጽዮን ለዘቦ ኣድያመ ሳሌም ኣድያማ ፈድፈደ በሃዋርያት ጰራቅሊጦስ ጻማ ለሊቃውንቲከ ጸሊ ማትያስ ለኢትዮጽያ ማህተማ እመልእልቲሆሙ ይርሐቅ ኑፋቄ ለተናፍቆ ሕማማ እስመ ለዘጸርኒ ይትቃወማ ወዘይትቃወምኒ ጸርኒ ዘይትቃወማ ሰላምከ ሰላማ

    • @philemontesfaelem6105
      @philemontesfaelem6105 5 років тому

      @@biruk_4971 እመ ሃዋርያት ወጠኑ ፉኖተ ኣእምሮ ዘደክማ ኣእጋረ ኣካዝያስ ኣብ ዘይጸመማ በነገረ ኣብርሃም ተኣምኖ እግዚእ ዘተጸልእ ሐማ ዘኣብርሃም ይሳለማ እመ ኣድያመ ጽርሓ ለጽዮን ለዘቦ ኣድያመ ሳሌም ኣድያማ ፈድፈደ በሃዋርያት ጰራቂሊጦስ ጻማ ለሊቃውንቲከ ጸሊ ማትያስ ለኢትዮጵያ ማህተማ እመልእልቲሆሙ ይርሕቅ ኑፋቄ ለተናፍቆ ሕማማ እስመ ለዘጸርኒ ይትቃወማ ወይትቃወማ ጸርነ ዘይትቃወማ ሰላምከ ሰላም ሰላም

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 7 років тому +3

    AMENNNNNNNNNNN

  • @MLisaneworkWasse
    @MLisaneworkWasse 8 місяців тому

    ታሪካዊ ቀን

  • @yonasyoni6267
    @yonasyoni6267 5 років тому

    ግሩም ነው

  • @ወዲኤርትራ-አ7ሸ
    @ወዲኤርትራ-አ7ሸ 5 років тому

    Amen

  • @ehhhhe8414
    @ehhhhe8414 8 років тому +4

    ምን ነበር ለናንተ ብሎ ሞት ቢቀር። ልሳነ ሊቃውንት እስኪ ነዳምጽ ኣሃውየ

  • @orthodox892
    @orthodox892 6 років тому

    best kine yeneta nekatebeb

  • @merhayared8378
    @merhayared8378 7 років тому +3

    ቅንኡ ለአንተ ተአቢ ፀጋ.

  • @dawithalefom8600
    @dawithalefom8600 7 років тому

    ኣድያመ ሳህል ኣእድያማ

  • @deep_90_20solus
    @deep_90_20solus 4 роки тому

    Melkam

  • @werdesolomon618
    @werdesolomon618 3 роки тому

    Amalk ymesgen abotatey neakum zhabena.

  • @brogangdaily6313
    @brogangdaily6313 6 років тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍❤️😍

  • @mezgebegidena3181
    @mezgebegidena3181 8 років тому +1

    መልካም

  • @yaredawizema3615
    @yaredawizema3615 6 років тому

    👍❤

  • @guadieebabu
    @guadieebabu 6 років тому

    egizabher amlake abatochen be edme be tsega tibklen.abet metadele .

  • @djxbhxhshzjs4657
    @djxbhxhshzjs4657 7 років тому

    Yamral Taume Lisan

  • @kesetegebreyesus6119
    @kesetegebreyesus6119 7 років тому

    dinki egzbheir ybark likawnt

  • @abaabateklhimanot259
    @abaabateklhimanot259 6 років тому

    Amin

  • @HilufGebreezgi
    @HilufGebreezgi Рік тому

    desssssssssssssssss ylallll betammm

  • @user-ho1fu8vu6s
    @user-ho1fu8vu6s 3 роки тому

    አንድ የቅኔ ተማሪ እጣነ ሞገር ቆጥሮ (አስቦ)ቆጠራ ነው የሚባለው እና የቆጠረውን እጣነ ሞገር ለመምህሩ ሳይነግር እህል አይቀምስም

  • @bingoper48_44
    @bingoper48_44 5 років тому

    More of this

  • @shameershameer4343
    @shameershameer4343 7 років тому +1

    ሊቃውንተ ቤተ ክርስትያን የብዝሕክም

  • @kalababiye4244
    @kalababiye4244 3 роки тому +1

    ይህ ዕጣነ ሞገር ይባላል

  • @yathiethiopia1296
    @yathiethiopia1296 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @abebawworku8941
    @abebawworku8941 5 років тому

    Liqaunt yibzulen

  • @mikyyoo9709
    @mikyyoo9709 4 роки тому

    ከመ ያጥጥብቦሙለሊቃውንቲሁ

  • @foreverlovelove2694
    @foreverlovelove2694 6 років тому

    ክፍት አፍፍፍፍፍፍፍ ነህህህህ

  • @sisaybrhan54
    @sisaybrhan54 7 років тому +1

    ኣሜን ልቃውንቲ ኣቦታተይ አግዚኣብሄር ኣምላክ ቅኔ ናይ ኣቦና ቅዱስ ያሬድ ከም ዝትቀበለ ቅኔኩም ይቀበለልኩ ኣሜን

  • @nablis636
    @nablis636 8 років тому +6

    ሊቃውንት አስበ ቅዱሳንን ያድልልን