besmeab we weld we menfes kidus ahadu amlak ame. amen zmare malekti yasmaln. I just want to say that this is very good - the subtitle whilst they are doing the mahlet, it teaches us so many things. I really hope that you keep this hard work and may God bless us and give us the the strength to worship him . Please do keep posting mahlet with subtitles so that we can all learn and know about mahlet and God's words. Amen dingle maryam tihalwwna tsega nay egziabher dma wetru ayfeleyena. amen
archimandriate ,komos, abba aphraem1 orgin from holytrinity Addis Abeba ethiopia. At this presient time serving at the ethiopian Orthodox church New York City USA.
Hi my dear Debol DFP may the blessing of our Lord and God Jesus Christ be with you. I can not tell how relaxing chant it is. everything perfect except one thing. where is the rest part of this holy chant. did you say next time... we are waiting.
Do you guys even realize the fact that this specific mahlet n zemare is only used in north and south Gonder. Let me repeat it, ONLY IN gonder. Not anywhere else.
ነፍስን የሚያለመልም ፈጣሪ ሆይ አባቶቻችን ከክፉ ነገር ጠብቅልን!!
ቅድስት ሀገር ጎንደር ያሬዳዊ ፤ የእነ ክቡር ሊቀ ሊቃዉንት እዝራ ሀገር ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፤ በረከታችሁ ይድረሰን ። ዓሜን ።
የመንፈስ ምግቧ:: እግዚአብሔር ምስጋናችሁን ይቀበል ሀጢያታችንን ይቅር ይበለን::
እጹብ ያንተ ስራ ድንቅ ያንተ ስራ
እጽብ ያንተ ስራ ድንቅ ያተ ስራ
እጽብ ያንተ ስራ ድንቅ ያንተ ስራ
ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለአብርሀሙ ስላሴ
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ክቡር ሊቀ ሊቃዉንት እዝራ የ ፬ ቱ ጉባዔ ምስክር . እድሜና ጤና ይሰጦት ። ዓሜን ።
በእውነት ይህየ የመላእክት ዜማ ነው ለሊቃውንቱ ዝማሪመላይክትን ያሰማልን ቅዱስያሬድን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ
አሜን
ሰላም ለእመታትኪ እለ ጸንኣ ይፍትላ ሜላተ ወወርቅ በናዝሬት ወበገሊላ ማርያም ድንግል ለዮዲት ጥበበ ቃላ ብጽሂ በሰረገላ ንትመሃል መሃላ ከመ ታህድርኒ በብሄር ዘተድላ
እንዴት ደሥሥሥሥሥሥሥሥሥ ይላል ተዋህዶ መሆን
zmareye melet yasrmalb besemal melaet ena 24 te kahnate semay bemdr hulu fturhn kudes kedus kudus blow yamesegnhal Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
Amen amen Amen 🙏🙏🙏
ሰላም ለእምታትኪ እለ ጸንዓ ይፍተላ ሜላተ ወርቂ በናዝሬት ወበገሊላ ማርያም ድንግል ለዮዲት ጥበበ ቃላ ጽንሕኒ በሰረገላ ኢትመሃል መሓላ
ከመ ታህድርኒ በብሄረ ዘተላ
Emahation Fsahaye ሰላም ለእመታትኪ እለ ጸንዐ ይፍትላ ሜላተ ወወርቅ በናዝሬት ወበገሊላ ማርያም ድንግል ለዮዲት ጥበበ ቃላ ጽንሕኒ በሰረገላ ንትመኃል መኃላ ከመ ታህድርኒ በብሔር ዘተድላ ።
Emahation Fsahaye አሜንንንን
Emahation Fsahaye ኘአኘአ
Emahation Fsahaye
ጽንሒ በሰረገላ ኣይባልም
"ብጽኂ በሰረገላ ንትመኃል መኃላ ከመ ታኅድርኒ በብሔር ዘተድላ።
ኡፍፍፍፍፍፍፍ መታደል መመረጥ ነው #ተዋሕዶ መሆን ስራ ባዶም ብሆንም #ድንግል እማማዬ ፩ቀን ሙሉ ሰው ታረገኛለች ሊቃውንተ #ቤተክርስቲያን አባቶቼ ጸጋውን ያብዛላችሁ ከጣእሙ የተነሳ አጥነትን የሚያለመልመውን የ #መላእክት ዝማሬ ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን በእውነት መንፈስን ያድሳል ለአባቶቻችንን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን የእመብርሃን አማላጅነቷ አይለየን አሜንንን
ወለተ/ማርያም Jshsh ammmegzladehaeryemesgenammne. Danaher.
And
Oo limp p pop pm I look kill I look o I'll I'll look ollllllllllll mill like OK thanks so I'll I loolopppp
የቤተክርስቲያን እኳ የትትና የፍቅር የመከባበር ሁሉ ነገር ለለላቸው ለማያቆት ይብላኝላቸው እዳድስ የተወለድን መዝሙሩ አባቶቻችን የመላክ ልብስ ለብሰው ለሌቱን በቁመት ብኪ ዳን በቅዳሴ በስብከት በመዝሙር አረስንቱ የተዋህዶ ይወራል በስደት ያለነውም ይህንን እያየን በደስታ በቅናት ሞትን
መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ነው በእውነት እምታጽናኑን እንተ ናችሁ እረጅም እድሜ ያድላችሁ አይሃይማኖት በውነት ስራቱ የመላእክት ምስጋና ነው እኮ አየ ሲመስጥ በውነት አባቶቻችንን ይጠብቅልን
❤❤❤❤❤❤❤
ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ኢትዮጵያ ላይ የዘራው ዘር በረከትህ ይደርብኝ ቅዱሱ አባቴ
ሊቃውት ይሓልወልና ፈጣር(ሊቃውቲ ይጠብቅልን ፈጣሪ)
በእውነት የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይህን ጥዑም የሆነ የመላእክት ዜማ የሰጠን ይክበር ይመስገን። በተዋህዶ ሃይማኖታችንን ያፅናን፤ከቅዲስቲቱ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ጉያ የወጡትን የሚያስተውል ልብን ሰጥቶ ወደ በረትዋ ይመልስልን።አሜን
በእውነት ሊቃውንት አባቶቻችንና ዲያቆናትን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑርልን አሜን፫
ሰምቸ የማልጠግበው ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ለአባቶቻችን ያድልልን በእውነት ይህ ዝማሬ የኛ ብቻ ነው ለዛውም የመላእክት ነው
ዝቅ
ገብርኤል መልኣክ መጽኣ .ወዜነዋ ጥዩቀ .(ወዘነዋ ጥዩቀ )(2)
4t
በሰው ልጆች ዘንድ ከመላእክት ቀጥሎ እግዚኣብሔርን በብዙ ምስጋና ያመሰገነ እንደ ሊቁ ያሬድ ከሴት ከተወለዱ የለምና።
ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
ye gonder likawuntoch rezim edmena tena fetari yistachiku ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
ዘእምደብረ ደናግል ኣሜን
dr dani pls prepare more videos!!you videos are the best of best
Thank u Dr.Akililu for ur comment. I will try my best.
ሊቃውንተ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ስታምሩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝመው የያሬድ ልጆች ለሀገራችን ለህዝባችን ለሃይማኖታችን ሰላም እንድነት በእናንተ ጸሎት ያራግልን ግዚአብሔር
ስታምሩ ግሩም ነው ልብ ይመሥጣል መንፈስን ያድሳል ይቀድሳል ያነጻል ግሩም ድንቅ ነው በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ውይ መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ዝማሬ መላክት ያሰማልን አባቶች ውንድሞች እግዚአብሔር በፀጋው በቤቱ ያፀናችሁ ሀገሬ ያለሁ ያክል ይሰማኛል
Woreb#ሰላም ለእመታትኪ#tahsas 3#ye be'ata lemariam mahelet
43,948 views
263
21
SHAREWoreb#ሰላም ለእመታትኪ#tahsas 3#ye be'ata lemariam mahelet
43,948 views
263
21
Woreb#ሰላም ለእመታትኪ#tahsas 3#ye be'ata lemariam mahelet
43,948 views
263
21
SHARE
SHARE
ውሽጥካ ደስታ ዝመልእ ውዳሰን ዜማን። መዝሙረ መላእክቲ የስምዓልና
nothing more than to be orthodox christian !!
obviously
Amen Brother
Never sacrifice it!
eleeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeel amlake abew zemarie melaikten yasemalin yeweladite amlake bereketuwa ayleyen
Temesgen Amlak ❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አግዚአብሔር በድሜበጤና ይጠብቃችው
Ellllllllelllllllellllllllelllllllll
Ellllllllllllelllllelllllllllellllll
Ellllllllelllllelllllllelllllellll
AmenAmenAmenAmen
Zemaryia melakitn yasemalin!!!!
አሜን አሜን እባክህን ያሁኑን ዓመት ልቀቅልን
እናንተን የሰጠን እግዚኣብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
በዓታ ለማርያም ቤ/ክ፣ጎንደር#
Thanks again
የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን የአባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን አባቶቻችን በእድሜ በፀጋው አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🙏
gonder Anna💞💞💞💞
daniye egziabher ybarkih grum nw betam
ያስምዕክሙ ቃለ መሰናቁት ዘህፃናት ወማህሌተ ዘመላእክት ዘያጠልል ኣዕፅምተ እምብዝሃ ጣዕሙ ያብዕክሙ ሃበ ተተክሉደባትር ዘነደእሳት ህየ ሃሎ መልክኣ ገፁ ስዑል ኣክልል ንፁህ ወኣልባስ ብሩህ ዘኢተኬነዎ እደእጓለእመሕያው.
memher kale abe!
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን
ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል Amen.
ስለአንድ ነት ስለህዝባችሁ ለሀገራችሁ ለሃይማኖታችሁ ለቤተክርቲያን አችን ጸልዩልን እባካችሁ አባቶቻችን
ዝ ውእቱ በአማን ሰማይ
amen amen amen
gonder slam
Amen amen amen zmarie yaried ztekebele zmariekum ykebel Abotatey Ahwatey
በአማን ይመስል ማኅሌተ መላእክት
❤❤❤
ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክልን ይጠብቅልን
besmeab we weld we menfes kidus ahadu amlak ame. amen zmare malekti yasmaln. I just want to say that this is very good - the subtitle whilst they are doing the mahlet, it teaches us so many things. I really hope that you keep this hard work and may God bless us and give us the the strength to worship him . Please do keep posting mahlet with subtitles so that we can all learn and know about mahlet and God's words. Amen dingle maryam tihalwwna tsega nay egziabher dma wetru ayfeleyena. amen
beteley beteley ye gonder mahliet mb mlkt nachew yemitazemut yalu. I have learned a lot.
yohanna alem
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
AMEN AMEN AMEN
EGZIABEHAER YEMESGEN AMEEEEEEEEN
Kalehiwote yasemalin
AmenAmen Amen Egzibhare yetebikeh abatocahen
ማይኩ በአንድ ሰው እጅ እንዲያዝ ባለማድረጋችሁ አመሰግናችኋለሁ፡፡ ማኅሌት ያበላሻል፡፡ በጋራ የሆነ ድምጽ ነው የሚያስደስት፡፡ በጣም ጥሩ አቀራረጽ ነው፡፡
ይህን ዝማሬ ያስተላለክልን ወንድማችን ወይም እህታችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብእውነት ትልቅ አገልግሌት ነው
ክብር ለድግል ልጅ
Ever heavenly song GOD BLESS YOU
Amen amen amen egziabehre yebarkeleg
God bless orthodox Christian all over the world
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ፣ሊቃዉቱን እድሜና ጤና ይስጥልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ላስተላለፍክልን እግዚአብሔር ክብር ይስጥል እላለሁ
beatiye
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ
Amen betamn mefesen yadesal .kil hiwot yasemalen
amen amen amen Kali hiwet yesmealna niy agolgelgulet edemakum yebarekalkum
Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Zmare melakt yesmealna + + +
this is all the thing i ever love most!
ዝማረ መላእክት የስመዓልና
abet endet des yellel! !! elelellelelelelel. .......zemari melaket yasemalen.
Amennnnm zemary mliketyasemalen
zmarie melaikt yesmana
abatehn ynereln edema ystlen👏👏👏👏👏👏💢💢💢
abet menfeska ztnkf nay agolglet zebenkum ybark Ezgabiher !!
kale hiwot yesemalin
Girum new
archimandriate ,komos, abba aphraem1 orgin from holytrinity Addis Abeba ethiopia. At this presient time serving at the ethiopian Orthodox church New York City USA.
dingl enate kezih atleyn lezelalem be ewnet yalehaset
aman
ገብርኤል መላዕከ መፃ ወዜነዋ በዕንቆ ባህሪዬ እንዘ ትፈትል ወርቀ
👏👏
ላይቤት ኖ
gooder abateh klawte ysemaln e💢💢💢
mekir gibrike
እግዚኣብሄር ይጠብቃቹ ኣባቶች
Hi my dear Debol DFP may the blessing of our Lord and God Jesus Christ be with you. I can not tell how relaxing chant it is. everything perfect except one thing. where is the rest part of this holy chant. did you say next time... we are waiting.
m working on it...may take some time
Thanks anyway and take your time.
zmarie yared zteqebele zmarikum yqebel qalehiwet yesmalna
Filmon Hadgu ameen
ምርጦች እግዚአብሔር የባረካችሁ እኮራባችሁ አለሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።
ስናይት
+Sanaiአምላክ ስራ ድንቅ ነው Sanaiአው ዝማሬ መላክት ይስማልን
ethiopian egzihabair yebark
እንዴው ቅዱስ ያሬድ ደረሰ እንጅ ያረቀቅነው ጎንደር ሊቃውንት ናቸው
zmremalkten ysamchu
mamher ezren bdame btsaga ytbklen
ማን እንደ እምዩ ጎንደር
እንደ ጎጃምስ አገው
Do you guys even realize the fact that this specific mahlet n zemare is only used in north and south Gonder. Let me repeat it, ONLY IN gonder. Not anywhere else.
nafkgne tekle zemama
dear brother greetings.
where is part 2,3,4
... of this mahliet. please can we get it soon? thanks in advance.
Wow egna ortodoxoch eko edelegnoch nen ye ewenet ......ye tsenasenun demse becha se sema nafekotu ....
weyyyyy
ergatew sratu endet des yell mnfecn ydsal way way zema
tsama barma Elllllll
ድምጽና ቪድዮው ይቀዳዳማል