❝መውሊድ ማክበር ማን ነው የጀመረው❞ በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ኡበይዳህ «حَفِظَهُ اللَّهُ»
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- ---------
መውሊድ ማክበር ማን ነው የጀመረው ?
መቼ ?
የት ?
ለምን?
እነዚህን መልሶች ሰምተህ/ሽ መውሊድ ማክበር ዲን ነው ወይስ ቢዳዓ ?
የነብዩ ወዳጅ ነው ያከበረው ወይስ ጠላት ? መውሊድ ማክበር ነብዩን መከተል ወይስ የነብዩን ጠላት?
የሚሉትን ጥያቄዎች ለራሳችሁ መልሱ!!