📣አል-ፈታዋ 002 በታላቁ ዓሊም በሸይኽ
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- አድስ ፈታዋ
✅✅✅
➡️ በሸይኻችን ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ በ17/11/2014 በአል ኢስላሕ መድረሳ የተደረገ ፈታዋ
➧ ከተጠየቁ የፈትዋ ጥያቄዎች መካከል፡-
⁉️ አሰላቱ ኸይሩን ሚነ ነውም የሚለው መባል ያለበት በመጀመሪያው ወይስ በሁለተኛው አዛን ነው?
⁉️ ቢድዓ የሰራ ሰው ሁሉ ሙብተዲዕ ይባላል ወይ?
⁉️ ሀጅ ሂዶ ለመጣ ሰው ስጦታ ብንሰጠው እንዴት ይታያል?
⁉️ አንድ የሱና ዓሊም ስህተት ከፈፀመ ማን ነው የሚመልሰው?
⁉️ አረብ ሀገር ካለች ሴት ጋር በሽማግሌ ምክናየት በስልክ ኒካህ ታስሮ ከታሰረ ቡኋላ ትንሽ ቆይታ ስልክ ስደውል አታነሳም። ስለዚህ ሌላ ማግባት እችላሉ ውይ? ቢያብራሩልኝ?
⁉️ ሱኒይ የሆነን ሰው ሙብተዲዕ የሚል እንዴት ይታያል?
⁉️ ያለ ፋቲሃ ሰላት የለም ከተባለ ከመጀመሪያው ጀምሮ ዝም የሚሉ/ፋቲሃን የማይቀሩ/አሉ። ይህ በሸሪዓ እንዴት ይታያል?
⁉️ የዒድ ቀን ሰዎች ተሰብስብው መስቀል አደባባይ ጧሃ የሚባል ሰው ያሰግዳል። ይህ ከሸሪዓ አንፃር እንዴት ይታያል?
⁉️ የሰውን ስም አንስቶ ማስጠንቀቅ ሱና ነው የሚሉ አሉ ይህ እንዴት ይታያል?
⁉️ ሰላትን በመስጅድ ተሰብስቦ መስገድ ለወንዶች ፈርዱል ዓይን ከሆነ ቢድዓ አራማጅ በሆነ ሰው መስገድ እንዴት ይታያል?
⁉️ ስለ እነ ኢብኑ ሙነወር፣ ሳዳት ከማል፣ ፉዓድ ሙሀመድ፣ ሰዒድ ሙሳ እና መሰሎቻቸው ተጠይቀው የመለሱት።
➲ ስለ ሙለቢሱ ኸድር አል ከሚሴም ተጠይቀው የመለሱት ይገኝበታል።
✍ በአጠቃላይ እጅግ ደስ የሚል የፈታዋ ትምህርት ነው ያዳምጡት።
ለተጨማሪ ይቀላቀሉ
t.me/AbuYehyaA...
t.me/AbuYehyaA...
t.me/AbuYehyaA...