ከስጋ ዶሮ እና ከእንቁላል ዶሮ አዋጩ የቱ ነው?

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 46

  • @jilbabtube8100
    @jilbabtube8100 8 місяців тому

    ሰሞኑን ነው እያየሁት ያለሁት ጥሩ ስራ ነው በርታ እኔ ግቢ አለኝ መስራት እፈልግ ነበር ግን ሽታውን ፈራሁ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Рік тому +7

    ደሴ ግርጫፍ የለህም ነገሩአሁን ጦርነት ነው አገሩ እስኪ ይረጋጋ

  • @belantegetahun21
    @belantegetahun21 Рік тому

    bertalin brother good info

  • @user-rv2om1jz6p
    @user-rv2om1jz6p 6 місяців тому

    Harer akkababi indet laageny inchilalen

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 Рік тому +3

    አገሬ እስክገባ ቸኮልኩ እቅድ አለኝ ግን ማብራት የለም እኛጋ

  • @abebagebeyehu4691
    @abebagebeyehu4691 Рік тому

    ስለ ኬጂ አንዳንድ መረጃ አድርሰና አይንየ

  • @carlamendoza5416
    @carlamendoza5416 Рік тому

    በርታ

  • @mdenatshom6352
    @mdenatshom6352 Рік тому

    ጌታሆይ አገራችንን ሠላም ያርግልን የኔም ፍላጓትነው

  • @SamsungPhonetastic-jw5ub
    @SamsungPhonetastic-jw5ub 2 місяці тому

    ገጣር መሰረት ይቻለል ወይ

  • @zuriashlibase3172
    @zuriashlibase3172 Рік тому +4

    የ72 ሳምት ድጋፍ እናደርጋለን እኛጋር ከሠለጠናቹ ብለሀል ግን የን አምታረጉት እዛው ዱከም አካባቢ ለሚሠሩ ብቻ ነው ወይስ ሁሉንም አካባቢ ያዋስናል እኔ ለምሳሌ መስራት አፈልጋለሁ ግን ቤቴ ለገጣፎ ነው ?

    • @user-tp7gk9uq1s
      @user-tp7gk9uq1s 18 днів тому

      ዱከም የት አካባቢ ነዉ አገር ነዉ እስኪ ንገሪኝ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Рік тому +2

    ትሉ ምንድን ነው

  • @ReadteDemswe
    @ReadteDemswe 4 місяці тому

    ፍሬ ነገሩን ብቻ ብነግረን ጥሩ ነው

  • @abiwetguchale1319
    @abiwetguchale1319 9 місяців тому

    wendme stasreda atcekul teregagteh awra

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 Рік тому

    በርታየኔውድአላህ ምግዝህ❤

  • @user-xd4dr8su8t
    @user-xd4dr8su8t 6 місяців тому

    ሠላም ሰላም ወንድሜ ለዶሮዎች ስንዴ ነው
    ወይንስ ገብስ ጥሩ የትኛወ ነው እባክህ አስረዳን

  • @millionhagos
    @millionhagos 8 місяців тому

    ልጀምር ዝግጅት ላይ ነኝ ... ከመቀሌ ነኝ ጀማሪ እንደ መሆኔ ምን ትመክረኛለህ ...
    እኛጋ አየሪ ንፋሳማ ነው

  • @user-rj4oy6gf7j
    @user-rj4oy6gf7j 9 місяців тому

    Bertaanbesaye dewlalew

  • @tajumahammed2156
    @tajumahammed2156 Рік тому

    ሰልጥነን ከሆነ የምንጀምረው እናተ የምታቀረቡት ፕሮግራም ምን ያረግልናል ማሰታወቂያ እና ቪው ለማግኝት ከሆነ ፕሮግራምክ ዝም ማለቱ ሳይሻልኝ አይቀረም

  • @user-zk4hu8bf1m
    @user-zk4hu8bf1m 6 місяців тому

    በጣም እርፍ ምክር ነው

  • @korsajirata203
    @korsajirata203 10 місяців тому

    Telegram layi siltenawun lakulin
    Wollega lay silehonin lesiltena memtat anichilim

  • @suletole
    @suletole Рік тому +1

    1000 እንቁላል ጣይ ጫጩት ከናንተ ጋር መስራት ይችላል?

  • @amanadem-cb9sq
    @amanadem-cb9sq Рік тому

    እባክህ ወንድሜ ጥያቄይን መልስልኝ ምግብ ለዶሮዎቹ የምትሰጥበት እቃ እንዴት ነው የሰራከው PVc ነው እንዴ ስለሱ Video ስራልንን የምግብ መብያ ከምንገዛ እሱ ይሻላላ መልስልኝ 😭

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Рік тому

    keb enkulal doro ahun lay besint waga ale please

  • @user-ii4fb4vf6v
    @user-ii4fb4vf6v 5 місяців тому

    በኦላይን አይቻልምደ

  • @chaltuethiopia3736
    @chaltuethiopia3736 8 місяців тому

    ❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @sobrnjemiltube8450
    @sobrnjemiltube8450 10 місяців тому

    እስኪ እህቴ እንድትሰራ እፈልግ ነበር ግን ግዴታ መሰልጠን አለባት ወይ

  • @user-fk2cv9uo6f
    @user-fk2cv9uo6f 9 місяців тому

    ለ 1000 ዶሮ ስንት ካሬ ይበቃል ዱከምስ ቤት ክራይ እስከ ስንት ይገኛል????

  • @rahelyifru
    @rahelyifru 8 місяців тому

    ወንድሜ እኔ ከሁለት ወር በሗላ መጀመር እፈልጋለው እኔ ደብረዘይት ነኝ ቤት አዘጋጅታቹ ኪራዩ እስከ ስንት ነው please መልስልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Рік тому

    ወድም50ዶሮቆርቆሮ በቆርቆሮ ስት ያስፈልጋል አይቸ እጨምራለሁ ወድሜ በጣም ዶሮ ማርባት ይዎዳል በጣም ነው የሚከባከበው እስካሁን 20ይሰራል አድም አይሞትበትም በመሀል ያቋርጠዋል አሁን ግን በቋሚነት ቢሰራ ውጤታማ ነው ብየ አሰብኩ

  • @rahelyifru
    @rahelyifru 8 місяців тому

    አንድ ሺ የእንቁላል ጣይ ምን ያክል ካፒታል ያስፈልገኛል ለመጀመሪያ

  • @BerheHagos-rm2iy
    @BerheHagos-rm2iy 27 днів тому

    እረ ወሬ አታብዛ ስልጠናው ጀምር

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Рік тому

    ዶሮዎቹ ተመላልጠዋልሳ

  • @journalistgosa
    @journalistgosa 3 місяці тому

    አቀራረብ 0 በጣም አሰልቺ ምንድነህ ግን😰

  • @zelalemgetachew2374
    @zelalemgetachew2374 Рік тому

    Pls get to the point why u waste our time

  • @engdasewfenkle2082
    @engdasewfenkle2082 Рік тому

    እንቁላል 6ብር ገብቷል እኮ ምን ይሻላል