ብዙ ነው ምህረትህ - Bezu nw mihreteh Rahel Wendwesen New Ethiopian gospel song.2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • “ምሕረትህ ከሕይወት ይሻላልና ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል።”
    - መዝሙር 63፥3
    በሰፊው ትከሻህ ተሸከምከኝ
    በብዙ ትዕግስትህ ቻልከኝ
    ለምህረትህ ፈጠንክ ለቁጣህ ዘገየህ
    እንድመለስ ወዳንተ ጊዜን እያበጀህ
    ባይመችህም የልቤ አዳራሽ ሰገነቱ
    ቢቆረቁርህም መቀመጫው ዙፋኑ
    ግን አብረኸኝ አለህ ዛሬም የዘመመውን ቤቴን ልታቀና
    እድፋሙን ልብሴን አጥበኸው ልታቆመኝ እንደገና
    አሀሀ ብዙ ነው ምህረትህ
    አሀሀ ጥልቅ ነው ፍቅርህ
    አሀሀ ሰፊ ነው ትዕግስትህ
    አሀሀ ይገርማል መውደድህ
    ደጋግሜ ስወጋው ቁስልህን
    ሳሳምምህ ሳበዛው ሀዘንህን
    መዳን እንዲሆንልኝ ታገስከኝ በብዙ
    የምህረት እጆችህ አጥብቀህ እጄን ያዙ
    ባይመችህም የልቤ አዳራሽ ሰገነቱ
    ቢቆረቁርህም መቀመጫው ዙፋኑ
    ግን አብረኸኝ አለህ ዛሬም የዘመመውን ቤቴን ልታቀና
    እድፋሙን ልብሴን አጥበኸው ልታቆመኝ እንደገና
    አሀሀ ብዙ ነው ምህረትህ
    አሀሀ ጥልቅ ነው ፍቅርህ
    አሀሀ ሰፊ ነው ትዕግስትህ
    አሀሀ ይገርማል መውደድህ

КОМЕНТАРІ • 116

  • @EdenerjaboEdi-oo9qb
    @EdenerjaboEdi-oo9qb Рік тому +18

    ጌታ ሞገሱን ይጨምርልሽ 🎉 ቢቆረቁርህም መቀመጫው ግን አብረህኝ አለ ዛሬም የዘመመውን ቤቴን ልታቀና ወይኔ ጌታ ሆይ 😂

  • @israelgersam8774
    @israelgersam8774 Рік тому +5

    ልባርካቸው... ከዚህ ስራ ጀርባ ያላችሁ የጌታ ልጆች ድራሻቹ ይባረክ!! አሜን!!

  • @home_of_audio_bible
    @home_of_audio_bible Рік тому +8

    "ባይመችህም የልቤ አዳራሽ ሰገነቱ
    ቢቆረቁርህም መቀመጫው ዙፋኑ
    ግን አብረኸኝ አለህ ዛሬም የዘመመውን ቤቴን ልታቀና
    እድፋሙን ልብሴን አጥበኸው ልታቆመኝ እንደገና"
    ምን አይነት ታላቅ አምላክ ነው!
    በእንዲህ አይነት ውብ ስንኞች አምላክን ማመስገን ምንኛ መልካም ነው!
    ብርክርክ በይልን ሪቾ!!!

    • @officialkeffaararo3308
      @officialkeffaararo3308 Рік тому

      የነቢያቶቻችን ብቸኛ ተስፋ ደቡብ አፍሪካ እና ደቡብ ኢትዮጵያ ሆኖ ቀረ በቃ!?😅😁

  • @senaitbeyene1909
    @senaitbeyene1909 Рік тому

    tebareklge girum song

  • @tesfalegntadesse3123
    @tesfalegntadesse3123 Рік тому

    TEBAREKILIYGN

  • @mesaymelkamuhepamo8674
    @mesaymelkamuhepamo8674 Рік тому +1

    richyea tebarki yeahule gezea mezemur new!!!

  • @mintesnotdesalegn8965
    @mintesnotdesalegn8965 Рік тому

    Tebareki berchiln ehitachin

  • @amanuelkefyalew135
    @amanuelkefyalew135 11 місяців тому

    Rah zemenish yibarek!

  • @haninadawit6920
    @haninadawit6920 Рік тому

    ❤❤Richoye tebareki

  • @calebkassahun6936
    @calebkassahun6936 Рік тому +1

    ተባረኪ

  • @tinajesus5800
    @tinajesus5800 Рік тому

    tebarke konjo liji

  • @israelalge
    @israelalge Рік тому +3

    Thank you Jesus for your mercy, love and grace.

  • @GJPhoebe
    @GJPhoebe Рік тому

    Geta yebareksh

  • @biniyamregasa6724
    @biniyamregasa6724 11 місяців тому

    Tebareki rich

  • @yirieaddis9940
    @yirieaddis9940 Рік тому +1

    በሰፊው ትከሻህ ተሸከምከኝ
    በብዙ ትዕግስትህ ቻልከኝ
    ለምህረትህ ፈጠንክ ለቁጣህ ዘገየህ
    እንድመለስ ወዳንተ ጊዜን እያበጀህ
    ባይመችህም የልቤ አዳራሽ ሰገነቱ
    ቢቆረቁርህም መቀመጫው ዙፋኑ
    ግን አብረኸኝ አለህ ዛሬም የዘመመውን ቤቴን ልታቀና
    እድፋሙን ልብሴን አጥበኸው ልታቆመኝ እንደገና
    አሀሀ ብዙ ነው ምህረትህ
    አሀሀ ጥልቅ ነው ፍቅርህ
    አሀሀ ሰፊ ነው ትዕግስትህ
    አሀሀ ይገርማል መውደድህ
    ደጋግሜ ስወጋው ቁስልህን
    ሳሳምምህ ሳበዛው ሀዘንህን
    መዳን እንዲሆንልኝ ታገስከኝ በብዙ
    የምህረት እጆችህ አጥብቀህ እጄን ያዙ
    ባይመችህም የልቤ አዳራሽ ሰገነቱ
    ቢቆረቁርህም መቀመጫው ዙፋኑ
    ግን አብረኸኝ አለህ ዛሬም የዘመመውን ቤቴን ልታቀና
    እድፋሙን ልብሴን አጥበኸው ልታቆመኝ እንደገና
    አሀሀ ብዙ ነው ምህረትህ
    አሀሀ ጥልቅ ነው ፍቅርህ
    አሀሀ ሰፊ ነው ትዕግስትህ
    አሀሀ ይገርማል መውደድህ

  • @user-cl6yp8gb2y
    @user-cl6yp8gb2y Рік тому +1

    ባይመችህም የልቤ አዳራሽ ሰገነቱ
    ቢቆረቁርህም መቀመጫው ዙፋኑ
    ግን አብረኸኝ አለህ ዛሬም የዘመመውን ቤቴን ልታቀና
    እድፋሙን ልብሴን አጥበኸው ልታቆመኝ እንደገና" 🙌🙌

  • @YididyaTesfahun
    @YididyaTesfahun 7 місяців тому

    😭😭😭😭😭uuffff geta eyesus ybarksh nefsn yemimark nw❤

  • @endtimeTribulations
    @endtimeTribulations Рік тому

    Richye tebareki ❤

  • @user-mb2ov1pt7s
    @user-mb2ov1pt7s Рік тому +1

    Wow

  • @tsegawworku2024
    @tsegawworku2024 8 місяців тому

    God bless you❤❤

  • @degi-
    @degi- 8 місяців тому

    ❤❤ ሪች አባቴ ይባረክሽ!!

  • @samuelmammo4458
    @samuelmammo4458 Рік тому

    👌 Bless you 🙏

  • @sonofsunnn
    @sonofsunnn Рік тому

    Bless you 🙏

  • @klt554
    @klt554 11 місяців тому

    a lot of tears😭😭😭😭😭

  • @betelhemabute6434
    @betelhemabute6434 Рік тому +1

    ባይመችህም የልቤ አዳራሽ ሰገነቱ ቢቆረቁርህም መቀመጫው ዙፋኑ ግን አብረኸኝ አለህ ዛሬም የዘመመውን ቤቴን ልታቀና እድፋሙን ልብሴን አጥበኸው ልታቆመኝ እንደገና አሀሀ ብዙ ነው ምህረትህ አሀሀ ጥልቅ ነው ፍቅርህ አሀሀ ሰፊ ነው ትዕግስትህ አሀሀ ይገርማል መውደድህ
    ተባረኪልኝ እህቴ እግዚአብሔር ይመሰገን ስለ አንቺ🙏❤❤❤

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Рік тому

    ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @AmenAyana
    @AmenAyana Рік тому

    Wow amazing 😍😍😍

  • @israelelena
    @israelelena Рік тому +1

    ሪች በጣም ደስ ብሎኛል ዛሬም በአንቺ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ተባርኬ

  • @amansimon5281
    @amansimon5281 Рік тому +1

    Richeye የእውነት ተባረኪልኝ መዝሙሮችሽን አሳድጄ ነው ማደምጠው /////የአረጀ አቁማዳ፤ፍቅርህ አይሎብኝ፤ናፍቃለው ፤ከእግርህ ስር ፤ኢየሱስ ፤እና ሌሎች አሁን ደግሞ
    አሃሃሃሃሀ ብዙ ነው ምህረት
    አሃሃሃሃሃ ጥልቅ ነው ፍቅር
    አሃሃሃሃሃ ሰፊ ነው ትዕግስህ
    አሃሃሃሃሃ ይገርማል መውደድህ
    ተባረኪልኝ 2006 ዲላ ዩንቨርሲቲ ነበር አገልግሎትሽን ያሁት በዚህ ዓመትም ዲላ ላይ ተባርኪያለው

  • @hailehaile8024
    @hailehaile8024 Рік тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ሪቾ ተባረኪ ያብዛልሽ

  • @EdenerjaboEdi-oo9qb
    @EdenerjaboEdi-oo9qb Рік тому +5

    wow 🎉❤❤❤A person who has a lot of mercy knows the truth and he will testify to that with his mercy. We are the results of his mercy. I will always thank him for giving you to me. God blessed

  • @michaeldawit5435
    @michaeldawit5435 Рік тому

    Rich God bless u..ur blessed

  • @woizertesfaye61
    @woizertesfaye61 Рік тому

    Oh my God I was asking where are you gone thanks I saw you today God bless you we need to see always pls

  • @Nahom_D
    @Nahom_D Рік тому +10

    Mentuye, this song also has profoundly touched me, as it beautifully captures and explains the very situation I'm in. The lyrics and melody align perfectly with my journey, serving as a reminder of God's endless mercy. Your song has a remarkable way of connecting hearts to faith. Thank you for sharing this incredible piece; it's a true source of inspiration and solace for me. May your voice continue to be a vessel for spreading God's message and love. Glory to the grace. you are loved Mentuye

  • @ashenafisemon-uf3bl
    @ashenafisemon-uf3bl Рік тому

    Wow betma yatebrkubti nw richo zemnis yelamlim ❤❤

  • @tinajesus5800
    @tinajesus5800 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ተበረክ ይጨምርብሽ ሙገስና ጸጋውን

  • @LinaNahom
    @LinaNahom 11 місяців тому

  • @gezahegntadese2503
    @gezahegntadese2503 Рік тому

    ባይመችህም የልቤ አዳራሽ ሰገነቱ
    ቢቆረቁርህም መቀመጫው ዙፋኑ
    ግን አብረኸኝ አለህ ዛሬም የዘመመውን ቤቴን ልታቀና
    እድፋሙን ልብሴን አጥበኸው ልታቆመኝ እንደገና
    አሀሀ ብዙ ነው ምህረትህ
    አሀሀ ጥልቅ ነው ፍቅርህ
    አሀሀ ሰፊ ነው ትዕግስትህ
    አሀሀ ይገርማል መውደድህ tebarke rech

  • @samigrace9183
    @samigrace9183 11 місяців тому

    We love you dear 😘

  • @wordwithsongofficial7074
    @wordwithsongofficial7074 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰው አለው ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @RuthTamirat
    @RuthTamirat Рік тому

    በምህረቱ ዛሬን እድል የሰጠን ጌታ ይባረክ። ተባረኪ ሪች ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

  • @Ev.johnkebedemekuria2340
    @Ev.johnkebedemekuria2340 Рік тому

    እርሱ መቼ እንደለላ ይተወናል ምህረቱን በማብዛት ይሸከማል እንጅ "ጌታ ምህረቱን ያግንንልሽ "

  • @tsionyoseph1633
    @tsionyoseph1633 Рік тому +1

    🥰😍🥰😘ተባረኪ ሪቾ በረከታችን ነሽ።

  • @rabihcall4540
    @rabihcall4540 Рік тому +1

    አሜንንንን አቤት የምህረትህ ብዛት ተባረኪልን❤

  • @bereketalemayehu
    @bereketalemayehu Рік тому +1

    Hallelujah 😢❤❤❤ abet yene geta. Geta abzto yibarkesh, excited for the album

  • @endtimetrumpet8952
    @endtimetrumpet8952 Рік тому

    በዚህ በዓመቱ መጨረሻ ላይ በዚህ መዝሙር ራሳችንን እንድናይ፤ እንዳንቺ እውነተኛ ማንነታችንን እንድናሳየውና ምህረት እንድንቀበል እግዚአብሔር ይርዳን።
    አቤቱ ማስመሰሉ ይብቃንና ለምትወደን አባታችን የሆንነውን እንድናሳይህና ፈውስ እንድንቀበል እርዳን።
    ውድ እህቴ ጌታ የትውልድ ፊተኛ/Pioneer /አድርጎሻልና የተገለጠልሽን ዕውነት ለማስተላለፍ በርቺ።ተባረኪ❤

  • @alemayehualto9968
    @alemayehualto9968 Рік тому +1

    አሜን "ብዙ ነው ምህረቱ" ብሩክ ሁኚ ሪቾ፣አንች በረከታችን ነሽ ዘመንሽ ይባረክ🙋🙋🙋

  • @user-vg7vo7gu6m
    @user-vg7vo7gu6m Рік тому

    Richeye zemnsh yebarek yene enate ❤

  • @yakobmillionofficial3646
    @yakobmillionofficial3646 Рік тому

    🥺😭😭 🙏🙌

  • @user-fi1ew8gt4w
    @user-fi1ew8gt4w 11 місяців тому

    Wow amazing song. I cnat stop listening

  • @zekiyosabitizekiofficialch4418

    Richye geta yibarkish tebarekilign

  • @MekdesAbera-ti3td
    @MekdesAbera-ti3td Рік тому

    ❤❤❤Bizu new mihireth simu yibarek #tebarekilign richiye yichemiribish

  • @birhanmamo2772
    @birhanmamo2772 Рік тому

    Amennnn zemnesh yebarek

  • @familytube4715
    @familytube4715 Рік тому

    Our Blessing Rich ❤❤Love You More❤

  • @edenaraya251
    @edenaraya251 Рік тому

    Amen raheleye ewnet new kegeta mehret yetenesa new yalehut lene new yezemershiw geta abzetoooo yebarekishhh lemlemilighen

  • @mintesnottekestebeekeeping2906

    ኢየሱስዬ እወድሃለሁ ስለወደድከኝ ! እህታለም , you are really our blessing! bless you በብዙ !

  • @kokebteshale1706
    @kokebteshale1706 Рік тому +1

    ግን አብረኸኝ አለህ ....😭 such a powerfull message 🙏🙏🙏 blessed meye❤❤

  • @josseyofficial
    @josseyofficial Рік тому

    Richoye Tebarak be bizu tsega❤❤🎉🎉

  • @serkalemserkalem6006
    @serkalemserkalem6006 Рік тому

    እውነት ነው ብዙ ነው ፍቅሩ ምህረቱ ትእግስቱ መውደዱ !!!!!! ተባረኪ ሪችዬ❤❤

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Рік тому

    ጌታ ይባርክሽ ጨምሮ ምህረትህ አሁንም ይብዛ

  • @cherenetashenafi1446
    @cherenetashenafi1446 Рік тому

    God bless you amazing song

  • @mergamoges9518
    @mergamoges9518 Рік тому

    weyne richo. hulem bihon yanchi mezmuroch hywet alachew. egziabher anchin lehagerachin sleseten hulem enbarkewalen.

  • @worshipislive5766
    @worshipislive5766 Рік тому +1

    I Loved the clip the quality is on other level! Wonderful Song, God Bless You!

  • @bethelbogale9828
    @bethelbogale9828 Рік тому

    ባይመችህም የልቤ ኣዳራሽ ሰገነቱ
    ቢቆረቁርህ መቀመጫው ዙፋኑ
    ግን አብረኸኝ አለ ዛሬም የዘመመው ቤቴን ልታቀና
    እድፋሙን ልብሴን አጥበኸው ልታቆመኝ እንደገና
    አሃሃሃ...ብዙ ነው ምህረትህ
    አሃሃሃ..ጥልቅ ነው ፍቅርህ
    አሃሃሃ...ሰፊ ነው ትግስትህ
    አሃሃሃ...ይገርማል መውደድህ።"
    ተበረኪ...

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 Рік тому

    ❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ተበረከሻል የኔ ውድ እህቴ ለምልም አትያዥ ጸጋና ሙገሱ ይጨመረብሺ

  • @biniyambeyeneoffical9852
    @biniyambeyeneoffical9852 11 місяців тому

    ፀጋውን አሁንም ያብዛልሽ ሪቾ🙏❤

  • @betsiabe8232
    @betsiabe8232 Рік тому

    ❤ሜንቱ በረከታችን ነሽ!

  • @meseret5776
    @meseret5776 Рік тому

    ተባረኪ እህቴ 💕🙏💕

  • @tech_solutions67
    @tech_solutions67 Рік тому

    Barkotachn NEsh Richo

  • @temesgensegogureche9259
    @temesgensegogureche9259 Рік тому

    Amen God bless you Richo

  • @nahomwoldegiorgis8821
    @nahomwoldegiorgis8821 Рік тому +1

    What a song Richo, this is amazingly touching and spirit filled. May the grace of God bless you more. ❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemlegesse6166
    @eyerusalemlegesse6166 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የተወደድሽ ነሽ❤❤

  • @betsegawmarkos5769
    @betsegawmarkos5769 Рік тому

    Besefiw tekeshak teshekemkegn
    bebzu tigstk chalkegn
    Lemhret fexnek lekuxa zegeyek
    Endmelws wedante😢😢😢😢😢😢😢
    What a powerful song and spirit it has....Mentsh mom❤ bereketa bereketachn nsh .... Geta megabiyachn argoshal ye qene mgb ybzalesh❤

  • @amansimon5281
    @amansimon5281 Рік тому

    Richeye የእውነት ተባረኪልኝ መዝሙሮችሽን አሳድጄ ነው ማደምጠው /////የአረጀ አቁማዳ፤ፍቅርህ አይሎብኝ፤ናፍቃለው እና ሌሎች አሁን ደግሞ
    አሃሃሃሃሀ ብዙ ነው ምህረት
    አሃሃሃሃሃ ጥልቅ ነው ፍቅር
    አሃሃሃሃሃ ሰፊ ነው ትዕግስህ
    አሃሃሃሃሃ ይገርማል መውደድህ
    ተባረኪልኝ 2006 ዲላ ዩንቨርሲቲ ነበር አገልግሎትሽን ያሁት በዚህ ዓመትም ዲላ ላይ ተባርኪያለው

  • @awothaile6602
    @awothaile6602 Рік тому

    Richo god bless you !

  • @HelwenaHel
    @HelwenaHel Рік тому +1

    you are already blessed ❤

  • @Sebsibeermias
    @Sebsibeermias Рік тому

    Tabareke babezu ❤

  • @elbeteledilu5380
    @elbeteledilu5380 Рік тому +2

    I praised our merciful father, who keeps telling us his love through his graces, which he gives to the Church. Meye, you are such a blessing for us. and I praise our Lord God for you. Keep shining the image of God throughout this generation, darling..😘😘😘🤗

  • @asnakechtesemaofficialchan7027

    እንዴት አይነት በመንፈስ የተቀመመ መዝሙር ነው ?! ተባረኪልኝ ሪች ❤

  • @derejedawit9717
    @derejedawit9717 Рік тому

    MAY GOD BLESS YOU MORE🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ellujossi7200
    @ellujossi7200 Рік тому

    ጌታ ይባርክሽ የተወደድሽ😊

  • @hemenabel5500
    @hemenabel5500 Рік тому

    እውነት ነው ጌታዬ ሆይ አንተ ባለብዙ ምህረት ነህ! ናኒዬዬዬ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን እደጊልኝ የኔ ልጅ

  • @Samuel-mg9pn
    @Samuel-mg9pn Рік тому

    Be blesed ❤❤❤🎺🎺🎺🎷🎷🎷🎹🎹🎹🎹🥁🥁🥁🥁🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎻🎻🎻🎹🎹🎹🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺

  • @bethelgirum1042
    @bethelgirum1042 Рік тому

    ተባረኪ እናቴ ❤❤❤

  • @sofoniyasyosef6404
    @sofoniyasyosef6404 Рік тому

    ፀጋ ይብዛልሽ

  • @instrumentalmusic5330
    @instrumentalmusic5330 Рік тому

    bless you

  • @ayuayuti5172
    @ayuayuti5172 Рік тому

    Amen Amen ❤️❤️🙏🙏

  • @yabisraadmassu3853
    @yabisraadmassu3853 Рік тому

    ግን አብረህኝ አለ
    ሪቾ ቁጭ ብዬ እየጠበኩሽ አላሳፈርሽኝም tnx ቀድሜ በማይት ይመዝገብልኝ ተባረኪልኝ የኔ እናት

  • @EyosafetJabamo-il9jo
    @EyosafetJabamo-il9jo Рік тому

    Errrr uuuuuu yen abat

  • @samitsede3085
    @samitsede3085 Рік тому

    so true mercy be blessed mentu

  • @emandazeleke2597
    @emandazeleke2597 Рік тому

    Richiye What a beautiful song ❤ God bless you

  • @tsegayetrades
    @tsegayetrades Рік тому

    what a song ! praise God. blessed is yours

  • @HaraTariku-13
    @HaraTariku-13 Рік тому

    🥺🥺Btm bzu mehret telk fqr❤

  • @user-wu3ox6rg1f
    @user-wu3ox6rg1f 8 місяців тому

    እንደ ትጋትሽ መጠን ያልተከፈለሽ በጣም ትልቅ ቦታ መድረስ ያለብሽ ልጅ ነሽ

  • @jesusye538
    @jesusye538 Рік тому

    amen amen

  • @etharanasel-gailyel-dardir3524

    Best song ever💓💓💓

  • @tsionwendwesen5607
    @tsionwendwesen5607 Рік тому

    Be blessed Richoye. ❤❤❤❤

  • @temesgentesema8105
    @temesgentesema8105 Рік тому

    Amenn u r really blessed ❤️❤

  • @Yeabsira_Tsega
    @Yeabsira_Tsega Рік тому

    እህትአለም ተባረኪልኝ. . . ጸጋውን ያብዛልሽ