በልጅነቴ በእህቴ ሰርግ ላይ ድንገት ዘፈንኩና ጉድ ተባለ።ነይ በክረምት የአባቴ ስም ሆኗል።ከራሴ ይልቅ ለሰው መኖር ያሥደስተኛል።
Вставка
- Опубліковано 26 лис 2024
- መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው።
#abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples
#talkshow #entertainment #events
#interview
መስፍንዬ የኔ ወንድም እግዚያብሔር የዋህነትህን አይቶ ሀሳብህን ሁሉ ይሙላልህ
መሲ ሚዲያህ በጣም ተወዳጂ እና አስተማሪ ነው
በርታ ብዙ እውቀት ባለቤት ነህ
መሴ ትክክለኛ ሰው በትክክለኛ ሰአት አቀረብክልን እናመሰግናለን 🙏ምን ፈርኦን ቢሆን ጠላትሽ እጅሽ ላይ ይወድቃል ሃገሬ ኢትዮጵያ 🙏🙏🙏
መሴ እንወድካለን በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪
❤❤❤❤❤❤❤ masyi betam tesamlk sewn hulun astkaklhal ahun Enakbrhalen!❤❤❤ enamsgnlen
I like him. Golden voice . Never changed
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ😍😍😍
እናስገባው አይከፈልበትም እኮ ❤
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን መሴ እንወድሃለን በጣም በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው መስፍኔ እንወድሃለን blessed 🙏🙏🙏🙏
ይልማ ገ/ዓብ ና አበበ መለሰን እባክህ🙏🙏
መሴ ያገሬ ልጅ ምነው በደናሕ ተበላሕ በል እስፖርት ስራ እንወድሐለን
Mesfne long life .
መሴ ጀግናው የኢትዮጵያ Jimmy Kimmel. እንደምትሆን አልጠራጠትም እግዚአብሔር ይርዳህ!!!!
በጣም ነው ማደንቅ መስፍኔ
Wow Masha Allah ❤❤❤❤siyamer
መስፍን በቀለ ፉርጋሳ የሰፈሬ ልጅ የጉርድሾላ ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤መስፍኔ
wow btame new dise ymlew bewnte msfene ymgerm chewaitea new ❤❤❤❤Ethiopian mistere new ewnte new❤❤❤❤❤
እባካችሁ ኑጉሥ ቴዲ አፊሮ ይምጣልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Wuye aw king of Africa music teddy afero pls 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለቴድ የሚመጥን መድረክ የለም ያንስበታል አለች ማን አልሞሽ ድቦ
ቴዲ ዘፋኝ ሳይሆን ለአማራ የሚያቅራራ ጮሌ አዝማሪ ነው። ይህን ሰገጤ ሁላ መቼ መሸቀልና ሿሿ ማድረግ እንዳለበት ያውቅበታል። ፋኖ ሞትኩኝ ድረሱልኝ ስትል አይ ሠላም ነው አታካብዱ። ብሎ ዱባይ ላይ ኮንሰርቱን ዱቅ ዶላሩ ን ዛቅ ዛቅ ። እናስ ሲሉት "ይሞታል ወይ " የሚለውን የኃይልዬን ዘፈን ለቀቀላቸው። ፋኖ ከዲያስቦራው አራት ኪሎ ገባሁ እያለ ይሸቅል የለ ።
Tedy afro interview yamemachwe batu ,nawe ka bate ayewatame eko lol😅
ኑጉሥ??? አፊሮ?????
ካለግርሽ እኔ ምናውቃለሁ በጣም የምውድ ዘፈን ነው መስፍን የምውደው ዘፈን ነው
It would be nice to have Ephrem tamiru.
መሴ በመጀመሪያ የተመልካቾችህን አስተያየት ስለምትቀበል በጣም ነው ማመሰግነው በመቀጠል ከብፌው እኛም እንድንቋደስ ስላደረከን በድጋሚ ላመሰግንህ እወዳለሁ ቴዲ አፍሮን ብታቀርብልን በትህትና እጠይቅሀለሁ አመሰግናለሁ
Thank yuo somach
Wow nesefin betam arada malet endezih new keangageru jemiro seriatu ,wibetu ere minu bicha mare new❤
Mesiye programihin.betam new miketatelew ketilibetttt
ሰላም መሴ ወንድሜ ሀሳብ ልስጥህ Audiences. ትንሽ ጭልምልም አርገው ሁሉም ሰው አይታይ እንደ ሰይፍ ፋንታሁን
መስፍኔ የልጅነታችን ድምፅ ዋውውው
Ewenet belekale wellahi bekele yesetan new❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
Berta mesfiney
mesy yemtakerbachew dimtsaweyan ena chewatachew meteyikihim betam temechitognal.
አረ የመጀመሪያው እሱ አይደለም እደሱ ከሆነ እኔ በልጅነቴ የአንድ የህንድ ቆንጆ ልጅ እኔ ነኝ ብዬ እለቃለሁ ይገርማል በፍጹም መስፍን በልጅነቱ ይሄን ሊመስል አይችልም ጠያቄው ጎበዝ ነህ በልጅነቱ እና ቧኃላ ያየነው ፎቶ ሲነጻጸር ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ የተባለውን ቢሂል አስታወሰኝ !!!
Beseb kemenem belay new wellahi ewenet belekale allah yetebek ❤❤❤❤abate mene yelale meselachu erasun yewedede new sewen miwedew ewenet new
መሴ አንድ ውለታ ለኢትጽያ ጥበብ ወዳጆች ውለታ ዋልልን ቴዲ አፍሮን አቅርብልን
Mese lebe ken betame yemakebrhe jornalist nehe.
Mesfiney enwedhalen
❤❤❤❤❤ masfni enwadhlen nurlen
Neja? ደናነክ?
መስፍኔ እኩያችን ነዉ በቃ አነሠም በዛም በእድሜዉ ያየዉንም ያሣለፈዉንም አሣልፋል ለዚህም በቅቶል ነገር ግን ካኔተ በኣላ ለመጣዉ ትዉልድ ማለት እኔ ከሞትኩ ሠርዶ አይብቀል እንዳለችዉ አህያ ምን ትላለክ ???
መስፍን ግበዝ ልጅ ነህ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
መሴ የተቀመጥክበትን ወንበር ሃይድሮሊኩን ዝቅ አድርገው ከደራርቱ ጋር ያደረከው ቃለ ምልልስ አይቼ ነው ቂብ አልክ
First 🥇🏆😊
Yemigaba desta
👍👍👍👍👍👍💒🙏🇪🇹🇪🇷
መሴ ኧረ አስወራው አስጨርሰው ኡፍፍ
ምን ማለትሽ ወይምማለትህ ነው መሴ እኮ ገናነው እየተማረም ነው ጊዜ ይሰጠው እንደውም ጎበዝ ነው እንደ ሰይፍ ይሁን ማለት ርይቻለም ልምድ ያስፈልጋል በርግጠኝነት መሴን የመስል ሾው አይኖርም የኢትዮጵይ Jimmy Kemmel እንደምሆን እልጠራጠርም good lack!!!!!
ይሄ ሰው እያደር ፈነዳሳ
ይህ ጦረኛ ዘር ጠል ዘፋኝ በህይወት አለንዴ?
አገር ወዳድነትን እንጂ ዘር ጠልነትን አላየንበትም መጀመሪያ ራስህን ፈትሽ
@@kedir5245 ንገረው ትግራይም ኢትዮጵያ
ነው ብለክ
እገር ወዳድነት ትግራይን ካልጨመረ ግብዝነት ነው ትርጉም የለውም
@@yemanetse4602እሱ ፍቅር እንጂ ዘርኝነት የለበትም መጀመሪ ሀሳቡን አጥና
የምንረሳዉ እንዳይመስልህ you need to officially apologize the people of Tigray
@@yemanetse4602በተናጠል ሰው ላይ እጅህን መቀሰር አቁም ብዙ መልስ የሌለው ጉዳይ ላይ የእኔና አንተ ክርክር እርባና አይኖረውም አሁን ሰላም ወርዷል ስለ ሰላም ስበክ
❤❤❤❤❤❤
ይሄ ሰው እያደር ፈነዳሳ
ምን አደረገ? ደሞስ መች አረጀና:: መፈንዳቱን የሚያሳይ ምንም አላየሁም በዚህ ዝግጅት ውስጥ::