ጉንዳን በቬሎዋ በገባበት መናፈሻ ልክ በ10 ዓመቱ ተቀረፅን- መሴ ሾው እስኪመጣ አይናችሁን አሟሹ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 137

  • @mishu372
    @mishu372 2 місяці тому +17

    በርታ አሪፍ የሰርግ ትዝታ ነው በአዲስ ስራ ብቅ ስላልክ ደስ ብሎኛል መሲዬ በጣም ኮምዲ ነህ አዝናኝ ነህ አስቂኝ ነህ ሚሚ የዳላሷ ነኝ የመጨረሻ ቆንጅዬ ሚስት አለህ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጆቻችሁ በጥበብ በሞገስ ይደጉ እናርጅና እናውጋ ህይወት ላይ ያድርሳችሁ❤❤❤

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 2 місяці тому +14

    መሰለ ከኢቢሲ ተፋታህ እንኳን ደስ አለህ መልካም የስራ ዘመን ያገሬ ልጂ

    • @user-ec1ng5re6j
      @user-ec1ng5re6j 2 місяці тому +1

      መሴ በርታ ይኸው ተከስተናል ሰብስክራይብ 🎉

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w 2 місяці тому +10

    UA-cam ላይ አንጋፋው ጋዜጠኛ እንኳን ደህና መጣህልን

  • @endalekebede9268
    @endalekebede9268 2 місяці тому +14

    ብዙ እንጠብቃለን ፣ አቅምህን ተጠቀም ።🙏🙏

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 2 місяці тому +7

    በጣም የማደንቀው ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @elsa4
    @elsa4 Місяць тому +2

    ውይ በጣም ነው ደሰ የምትሉት ። እንኳን ለዚህ አበቃችሁ አምላክ አይለያችሁ። ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ።

  • @user-tn2db9cq8q
    @user-tn2db9cq8q Місяць тому +2

    በጣም ጥሩ ነው ቀረፃውን ያረግህበት ትዝታ ያለበት እና አሁንም ያነን አስታውሰህ ያሳለፍክበት የዛሬ አስር አመት ከባልተበትህ ጋር አሁን ደግሞ አምስት እራስህን ሁነህ ነው በጣም በጣም ቆንጆ ነው ልጆችህን እግዜብሔር በሃፍት እና በጤና ያሳድግልህ አንተንም ባልተቤትህንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
    እኔም የዛሬ አስር አመት ነው ያገባሁት ግን ስደት አይኑ ይጥፋ ስደተኛ አርጎን በስደት ያከራትተናን ግን እግዜብሔር ይመስገን አንድ ልጅ አለነ

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 Місяць тому +2

    መሴ ጥሩ ፕሮግራም ነው ይዘህ የመጣህው።ረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችህ

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 12 днів тому

    እንኳን አደረሳችሁ መሴ ባለቤትህ ደግሞ በጣም ውብ ናት በቆንጅዬ ልጆችም ተባርካችሁል።እግዚአብሔር ይመስገን። ዕድሜና ጤናን ያድላችሁ።

  • @user-ki6nu8gr8j
    @user-ki6nu8gr8j 2 місяці тому +7

    ከደበል ጀርባ ስትኖር አውቅሀለሁ የተርጋጋህ ሰው አክባሪ ነህ እማማ አፀደ ግቢ

  • @dmx3674
    @dmx3674 Місяць тому

    አሜን እረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ ። መልካም ሰው ነህ ። አንተ ኢንቴርቴንመንት ነው የሚያምርብህ ። መልካም ቤተሰብ ! የግል ህይወትህን ሼር ስላደረከን ትልቅ ክብር ። በርታ ከዚህ ብሃላ በራስህ መንገድ ብቻ ሂድ ፣ የሚያምርብህ ፣ ችሎታህም እሱ ነውና ።

  • @Emuhanantub
    @Emuhanantub Місяць тому +2

    በጣም የምንወድህ ጋዜጠኛ ነህ በርታልን

  • @Genet-vz3bh
    @Genet-vz3bh 2 місяці тому +2

    ወንድም መሰለ ምርጥ ጋዜጠኛ አክባሪክ ነኝ ከአይን ያውጣህ ባለቤትህን ልጆችህን ይባርክልህ ስራህን ያሳካልህ ለጥሩ ነገር ተጠቀምበት ቡዙ የማይመቹ ነገሮች ሊገጥሙ ይችላሉ በርታ

    • @rhamethabtemuyoutube7632
      @rhamethabtemuyoutube7632 Місяць тому

      EtVላይ የሚያቀርበዉየዉዴ ወይስ ተመሣሥሎብኝነዉ

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ደስ ይላል ቀሪ ዘመናችው ይባረክ

  • @Z58133
    @Z58133 2 місяці тому +3

    ሰላም ነው ጋዜጠኘነት አስተምረህኛል በጣም ቅን ጥሩ ሰው ነበርክ መልካም የስራ ጌዜ

  • @mikiyasyematawork922
    @mikiyasyematawork922 Місяць тому +2

    መሴ በርታልን፣ ጥሩ ነገር ይዘህ እንደምትመጣ እርግጠኛ ነኝ!

  • @zen67890
    @zen67890 Місяць тому +1

    ወንድሜ በጣም አከበርሀለሁ የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይሁንላችሁ ልጆቻችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ያሰብከው ይሳካ

  • @mishu372
    @mishu372 2 місяці тому +6

    ወደፊት እንዳሁ የሰዎችን የሰርግ የማይረሱ ትዝታዎች አቅርብልን

  • @newharg5548
    @newharg5548 Місяць тому +1

    ወዉዉዉዉዉዉ ቆንጆ ቦል እና ሚስት ከቆንጆ ልጆች ጋር እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 2 місяці тому +3

    መሥዬ ምርጥ ጋዜጠኛ እኔና ቤተሠቦቼ በጣም እናደንቅሀለን እንወድሀለንን

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 Місяць тому +2

    እኔም ደርሶብኛልጊዬን ሆቴል መናፋሻ ከነ ሚዜዌች ተበለተናል የኔነም አስታወሳቹኝ !😁God blessed your family!🎉💕

  • @tsiegeredaasfaw9120
    @tsiegeredaasfaw9120 2 місяці тому +5

    መልካም እድል በርታ

  • @akmam5900
    @akmam5900 Місяць тому +1

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር በፍቅር በጤና በእድሜ ያኑራችሁ

  • @zelalemlegessedubale2085
    @zelalemlegessedubale2085 2 місяці тому +2

    በርታ ወንድሜ በዚህ ደረጃ ስለ አየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @muletadebebe9435
    @muletadebebe9435 Місяць тому +1

    መሴ 🎉🎉🎉🎉🎉 በርታ የሚያምር ቤተሰብ ፈጣሪ ያሳድግልክ ምርጥ ስዉ ነክ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Місяць тому +1

    ዋው!እንኳን ደና መጣህል ን በጣም ነው ምወድህ ጌታ ይጠብቅህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 Місяць тому +2

    በጣም ደስ ትላላችው እግዚአብሔር ይባርካችው

  • @HudaaaAdiss1999
    @HudaaaAdiss1999 Місяць тому +3

    Abrtatut eski 🎉

  • @mizaretmizaret526
    @mizaretmizaret526 Місяць тому +1

    ቀሪው ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Місяць тому +1

    Wooooooooo በጣም በጣም እንወድሀለን መሴ እንጠቭቃለን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @feleke2284
    @feleke2284 2 місяці тому +3

    ጥሩ ማስታወሻ ነው !

  • @MelatNegash-bi9qd
    @MelatNegash-bi9qd 19 днів тому

    በርታ ጥሩ እኛንም እስኪ እንደዚህ ሰፕራይዝ የሚያደርግ ሾው አጋራን

  • @hirutmebrate4626
    @hirutmebrate4626 Місяць тому +1

    መሴና ብርሀን እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ

  • @nanatena
    @nanatena Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥች እንኳን አደረሳችሁ ደስ አላችሁ 💕❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🙏

  • @aronleule9468
    @aronleule9468 2 місяці тому +2

    Hi mesea nice to see you here I like you and respect your family you are doing good, to be honest, mese you are one of the best person in my life with your wife Brehane to honest, loyal, and kind because I know myself and you too guess what you did for me to anyhow mese be strong and watch forward GOD bless you and your family wish you all the best habtom from thailand💪👨‍👩‍👧‍👦🙏

  • @user-dz2rv6oz2c
    @user-dz2rv6oz2c Місяць тому +1

    እንኳን በሠላም መጣቹሁ ፈቅራቹሁን አሁንም ያብዛላቹሁ ቴቀብለናል

  • @beletuzeleke3519
    @beletuzeleke3519 2 місяці тому +7

    በርታልን

  • @yaynemisatekle8702
    @yaynemisatekle8702 2 місяці тому +2

    Sheger menafesha Enem yesreg Tizitz alegn
    Le sergachin yazeznew cake teseqobin belela cake new yakebrenew.

    • @Meseshow
      @Meseshow  2 місяці тому

      እንግዳ አደርጋችኋለሁ ከባለቤትሽ ጋር

  • @user-pi1st8he7n
    @user-pi1st8he7n Місяць тому +1

    Betame yamewdawe gazetgnawa sawe akebarey enkwane aderesachu❤❤❤❤

  • @MelatAseffa
    @MelatAseffa 2 місяці тому +5

    እንኳን ሰላም መጣ።

  • @ZerituArage-me7fr
    @ZerituArage-me7fr 2 місяці тому +3

    ብርዬ በጣም ደስ ይላል የኔ ውድ

  • @user-tc3yn4el8s
    @user-tc3yn4el8s 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ደስ ስትሉ❤❤

  • @SHUISAWONDIMU
    @SHUISAWONDIMU 2 місяці тому +2

    በጣም እናከብርሃለን ኑርልን!

  • @ZeynabHussein-mp1xp
    @ZeynabHussein-mp1xp Місяць тому +1

    በጣምደስይላል ሑለየም በሳቅ ያኑራችሑ

  • @hirutdisasa4624
    @hirutdisasa4624 Місяць тому +1

    መሴ ሰላየሁ ደስ ብሎኛል በርታ

  • @Hakannn80
    @Hakannn80 21 день тому

    So that ke 5 amet befit new film yetederegachut vediyow gin arif new des yilal ❤

  • @berhanekebede6519
    @berhanekebede6519 2 місяці тому +4

    Wow my dear family.

  • @user-xw2vm4bo9z
    @user-xw2vm4bo9z Місяць тому +1

    እንኳን ደኅና መጣህልን 👏👏👏

  • @AsnkuMulat
    @AsnkuMulat Місяць тому +2

    Wawwww batme nw yemti amrte edmi ine tene ye satchui qare zamnchuui be daste ye laqe wandmi

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 2 місяці тому +4

    መልካም እድል

  • @SelamawitBekele-tn5cw
    @SelamawitBekele-tn5cw 2 місяці тому +4

    መልካም እድል አድናቂህ ነኝ

  • @jamilamohammed8195
    @jamilamohammed8195 Місяць тому +2

    መሰለ❤ያገሪ ልጂ በርታ!!!!!!!!

  • @tikdembedore9961
    @tikdembedore9961 2 місяці тому +5

    አድናቂ ነኝ

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 2 місяці тому +3

    እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nanny3146
    @nanny3146 Місяць тому +2

    Congratulations for all the family's amen 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BefikerBefi-ey8jj
    @BefikerBefi-ey8jj Місяць тому +1

    Betam new mewdeh yemr yenga jegna anbsa neh Congres

  • @fatumaseid9434
    @fatumaseid9434 Місяць тому +1

    ያገሬ ልጂ

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 Місяць тому +1

    በርታልን ወድማችነ

  • @AnchiyeAnchiye
    @AnchiyeAnchiye Місяць тому +1

    Mesa conger desl yeber yesler yewn gebh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jz2jm5ex3m
    @user-jz2jm5ex3m Місяць тому +2

    የሚወድህናየማከብርህ

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb Місяць тому

    ዋው ሲታምሩ በርታ የደሴው ሸበላ ያገሪ ልጂ

  • @woynshetdejene9014
    @woynshetdejene9014 Місяць тому +2

    በርታልን 💪💪💪

  • @bethelehamfente4449
    @bethelehamfente4449 2 місяці тому +2

    Exactly my story

  • @Meaza465
    @Meaza465 2 місяці тому +4

    በርቱትለያላችው🎉🎉🎉❤

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k Місяць тому +1

    ዋው ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @nuhamintefera4535
    @nuhamintefera4535 Місяць тому

    መሰለ ት/ቢት ጎደኝየ ያገሬ ልጅ እንኳን አደረሰህ ለዚህ ቀን ❤

  • @faidaalmam1469
    @faidaalmam1469 Місяць тому +1

    Congratulations you guys look beautiful

  • @AnchiyeAnchiye
    @AnchiyeAnchiye Місяць тому +1

    Betam desayelllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ is ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 2 місяці тому +2

    ደስ አትሉ በርታ ♥️♥️♥️

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 2 місяці тому +4

    እኳን አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @LidyaBedada
    @LidyaBedada 2 місяці тому +2

    እግዚብሔር ትዳራተችሁን ይባርከው

  • @tesfayemesselu6390
    @tesfayemesselu6390 2 місяці тому +2

    Beautiful 😍 memorie 🎉

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Місяць тому +1

    Enquan desyalachu ❤❤❤

  • @aseffaberhanu2711
    @aseffaberhanu2711 29 днів тому

    ረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችህ

  • @user-kf8xn1jy2s
    @user-kf8xn1jy2s 2 місяці тому +2

    Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bo8eb1of1q
    @user-bo8eb1of1q Місяць тому +1

    መሲየ በርታ❤❤❤

  • @ThomasTilahun-ws5yw
    @ThomasTilahun-ws5yw 2 місяці тому +5

    Wow yameral❤

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork 2 місяці тому +3

    ዊይ ስታምሩ ❤❤❤❤

  • @abebeabera8150
    @abebeabera8150 Місяць тому +1

    Yemiwedihi wendme❤❤❤ berta

  • @yalemzewedberhe3350
    @yalemzewedberhe3350 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🙏ልጆቻችሁ በጥበብ በሞገስ ይደጉ💐💐

  • @AnchiyeAnchiye
    @AnchiyeAnchiye Місяць тому +1

    Legew ledamew yedersahew❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnchiyeAnchiye
    @AnchiyeAnchiye Місяць тому +1

    Edam kethan yesthrw

  • @user-xc4ig7pg7e
    @user-xc4ig7pg7e 2 місяці тому +4

    ይሄ ሰውየ ዜና አቅራቢው ነው አይኔ ነው😅

  • @berhanekidane5038
    @berhanekidane5038 2 місяці тому +1

    Happy Anniversary 🎉

  • @user-jz9zh7bd1h
    @user-jz9zh7bd1h 2 місяці тому +1

    የኔ ተጫዋች የደሴው አቤት ስወድህ መሴዬ❤❤❤❤❤welcom ብያለው

  • @TizazuGetahun-f6r
    @TizazuGetahun-f6r 24 дні тому

    Iይ ጉንዳን ነፍስህን አይማረው

  • @masreshalacomenza9860
    @masreshalacomenza9860 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i 28 днів тому

    እሰይ፣ተመስገን፣ስታምሩ❤❤❤❤❤❤

  • @HhHh-gx7op
    @HhHh-gx7op Місяць тому +1

    ስተምሩትድርከልጅጋነውደስይለል

  • @MimiMekonnen-mm3df
    @MimiMekonnen-mm3df 10 днів тому

    Berta

  • @kamilamanji77
    @kamilamanji77 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SerkalemSerkalem-zk3hw
    @SerkalemSerkalem-zk3hw 29 днів тому

    WOWO❤❤❤❤🎉

  • @KediOmar-ki6ez
    @KediOmar-ki6ez 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @susegebre6514
    @susegebre6514 16 днів тому

    ልጆቹ እያለቀሱ ነው ጉንዳን ሳይሆን አይቀርም

  • @ZuZu-w9x
    @ZuZu-w9x Місяць тому +1

    እኳንለዘመህአበቃችሁጨምኖጨማምሮበፍቅርበጤናያኑራችሁ😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @MKl-zu9tp
    @MKl-zu9tp 2 місяці тому +2

    ይኢትዪቲቪያቀርብነበርሳህይህሰውየ

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Місяць тому +1

    መሴ❤

  • @etsegenetayele9943
    @etsegenetayele9943 2 місяці тому

    Betam des yelal .

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Місяць тому

    እንኳን ደህና መጣህ🎉🎉🎉🎉🎉