@@Viva-Ethio.1016Amhara kills Amhara, and slighter Amhara , you are evil people , the vengeance of God will crush you forever ! You are children of Satan .
TST I have seen many youtbers and many social media persons however You are so special person who stand and defended the Truth... Big brother I have big repect for you keep it up!!! Let the truth will set you free!!!
Beqa Amara edeme lekun yegeza zor bel ye abateh Minilik becha ayedelem betemengestu ye hulum Ethiopiawi new tadiya lemn African atanberekekum 😅😅 egha selam new yemenefelegew debedeb selchetonal Ethiopia 🇪🇹 ye hulum nech Ethiopia 🇪🇹 yehulum nech ye Amarana ye Oromo becha ayedelechem
Any dictator in the world they have to divide the people in order to stay in power, for instance dr.Abbi Ahmed sometimes look like as he is love the Oromia people and other time he brings many Amara descendants in his governmental office and sometimes he says we will fight with Eritrea to get Assab back. All these are tactics that any dictator uses for staying in power. If you as a people don't teach your population how to unite and stay as one, it will be a big problem.
Ere were atabezi anechi selalederesebesh senetu amara techefechefe akime kalesh steleye yihe degimo le genezeb belo eneje le Ethiopia yalat egziabeher becha new mane tsadek yelem
Tesfish, you are the man of justice and truth. Be strong...there are millions silently watching and observing every movement. We Oromos believe Ethiopia belongs to ALL Ethiopians. These people are full of poison blindly hate every Ethiopians. They are in their day dreams.
If our people really understood how deep their hate is, it is impossible to share a country with them...I chose devil if devil is real that this people they have worse moral than him
ከነዚህ ጋር አገር መጋራቴ በጣም ያሳፍራል::
I am really really really tired...how are we going to live with this people?
ከእናንተም አራጅ ዱርዬዎች ጋር እየኖርን ነው።
@@Viva-Ethio.1016 so why don't you leave? Manenet yeleke di*ka*la*
@@theconfusedoromo5361 they are evil and witches, the best way is to avoid them. They are children of the devil 👿
@@Viva-Ethio.1016Amhara kills Amhara, and slighter Amhara , you are evil people , the vengeance of God will crush you forever ! You are children of Satan .
TST I have seen many youtbers and many social media persons however You are so special person who stand and defended the Truth...
Big brother I have big repect for you keep it up!!!
Let the truth will set you free!!!
እውነትህን ነው ይለያል-በተንኮሉ በመርዛምነቱ በክፋቱ::
እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦነ ይስጣቸው።
አማራነሽ መሰለኝ😂😅
በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ጌዲዉን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ
እባክህ አብሮነት አዲስ ያልሆነብህ የተከበርክ የአማራ ህዝብ እነሱ ያሉበትንና አንተና ወገኖችህ ያለችሁበትን ተመልከት የሁሉም ብሔረሰብ ደም አንድነው ከሁሉም ጋር ተጋብተን ተዋልደናል ረሃብ ጥጋቡንም ተጋርተናል ወደ ማስተወል በመመለስ ልጆቻችንን እንምከር እንመልስ ደግሞም እንመለስ በእነርሱ የክፉ መንፈስ ቅስቀሳ ብሔርን ሁሉ ጠልተን አንገለል ጅብ እንኳን አያምርበትም። ምድራችንም ትበቃናለች አንዴ ለመቅደድ ሶስቴ ለኩ ።
ተስፍሽ ጌታ ይባርክህ በጣም ያሳፍራሉ በተለይ ከዘማሪ ደረጀ ይሄንን አልጠብቀም አዝናለሁ ወንድሜ ጌታወደ አይምሮሕ ይመልስህ
የጠነባ ዘረኝነትህ ሁሌም ይከተልሀል።።።
እነሱ ጭፍኖች ሆነው ነው እንዲህ የማያውቁትን ህዝብን እንወክላለን ብለው መሬት ላይ ጭቁን ህዝብ የማይመስል የማይወክል በተግባርም የማይኖረውን የተበጠረቁት።
ያንተ ነገሩን ማጮኸ ግን ከምን የመነጨ እንደሆነ እግር በግር የሚከተልህ ሰው ያውቀዋል።።
ክፋትን ህዝብን ከህዝብ የሚያቃርን ነገርን ፕሮሞት ለማድረግ የምትሄድበትን ርቀት ለሌላ በጎ ነገር ብትጠቀምበት መልካም ነው።።
ዘረኞች ፅንፈኞች ይውደሙ!!!
ኢትዮጵያዊነት ይለምልም።።
ልክ ብለሀል፣ለኦሮሞ ሕዝብ አዝኖ ሳይሆን አላማው ሕዝብ ከሕዝብ ለማጋጨት ነው።

አማራ ነኝ ግን በሀሣባችሁ አዝናለሁ ።ኢትዮጵያን አማራ ብቻውን የገዛበት ዘመን የለም ።
Ateshewhd awku nahw akrbhw guth nahw sewyhw akhebhw
አማራ የሚባል ዘር ስለሌለ እውቅና ለማግኘት እየተጋጋጡ ነው። የነገሰውን ሁሉ ከወደዱት አማራ ነው የሚሉትም ለዚሁ ነው። ከህዝብ ጋር የሚነጥሏችሁ እነዚህ ተማርን ባዩች ደደቦቹ ናቸው። ትልቁም ትንሹም ተሳዳቢ ብቻ።
Indet new sidibus. Neweregnoch. Ye alem zekachoch
I can't believe I'm sharing the same country with this kinda people 😢 so sad 😞
ወይ ደረጀ ከበደ እውነት ሳየው በጣም ያሳዝነኛል ያ የወንጌል ጀግና በመዝሙሩ ስንቱን ሰው የቀየረ ዛሬ እንዴህ ሆኖ ሳየው በጣም አዝናለሁ እግዜያብሄር ወደ ቀደመው ክብር ይመልስህ ምህረቱን ያብዛልህ
Me too he was my teacher.
He is certified crazy @@hantehaato9838
@hantehaato9838 I thought he is Nigerian.
Thank you Tesfish 🙏 God bless you
ኣንተ የእውነት ስው ነህ እግዚኣብሄር ይባርክህ እነዚ ሰዎች ግን የእጃቸው ከፈጣሪ ያገኙታል
Wore eyelekeme sew yemiyatala sew new yeewnet sew yasazenal mognoch nen yih lemanem ayitekmem Fetari lebona yisten😢😢😢😢
@@arsemadesalegn439ተው እንጂ ጉድክ ወጣብቅ
Great Thanx And Respect TsT
ተስፊሸይይይ ትልቅ ሰው፡ እነትህን ነው፡ ኡነት ሃርነት ያወጣል፡ የምትሎ ሁሉ ግዜ የሀን, ቃል የእግዚኣብሄር ቃል ነው፡እግዚኣብሄር ይባርክህ ነው የሚልህ
Galatoomi ati TST.
ዘረኝነትን አንፈልግም እረፉ ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት!!
አማርኛ እያወሩ ፀረ ሚኒሊኮች በመይሣዉ ሕይወት የምታፌዙ ጥቁር አዉሮፓዊያን በነዳዊት ወልደጊዮጊሥ ሠራዊቱን ዐሥፈርሥ የቀረዉ ቤተክሕነትንናአማርኛ ተናጋሪዉን ከትግሪኛ ተናጋሪዉ ቋሚ ባላንጣነት መፍጠር ነዉ
dwit colombia CI A
Minew bebetih yetemarkewun be adebabay awetubih.
Beqa Amara edeme lekun yegeza zor bel ye abateh Minilik becha ayedelem betemengestu ye hulum Ethiopiawi new tadiya lemn African atanberekekum 😅😅 egha selam new yemenefelegew debedeb selchetonal Ethiopia 🇪🇹 ye hulum nech Ethiopia 🇪🇹 yehulum nech ye Amarana ye Oromo becha ayedelechem
?/.=??? +? /?/--( / - / /? ? += (= = ?/ = ? ?? ???=+}/ ##×#,,,@@BerhanuAssefa-u9c
እኔ አማራ አይደለሁም ትግሬና ኦሮሞ ገፍቶ መጥቶበታል እንደውም እንዲህ በመዘግየታቸው በጣም ነው ያናድዱኝ የነበረው። መቼም ትናንት ብሶት የወለደውን ፋኖ ከአውሬዎቹ ከወያኔና ከኦነግ ጋር መመዘን እጅግ ትልቅ ድፍረት ነው። አማራዎች ብዙ ቢያወሩም ቢለፈልፉም የሰማቸው አልነበረም። የእናንተ ሽማግሌ ሰበርነው ያለውን ሕዝብና የምናወራርደው ሂሳብ አለ ያላችሁት ጊዜ የአማራ ገበሬን ለመቀስቀስ ያልተፈነቀለ ድንጋይ አልነበረም አሁንማ እልልልልል ከእንቅልፉ ባነነ። አሁን ግልጽ ነው ተያይዞ ገደል ወይ መጠፋፋት አልያም ሁሉም በድጋሚ ከገባበት ገደል በቃን ፣ምን ነካን ፣ቅዠት ውስጥ ገባን እንዴ ብሎ በሰው ቁስል እንጨት ላለመስደድ ተያይዞ ከጥፋት ዓለም መውጣት። የሚያሳዝነው ግን እናንተ ሶስታችሁ በታሪክ እንደተባላችሁ አናሳ የተባሉት ደግሞ በኢትዮጵያ ስም እውነት ለኢትዮጵያ የሚዋደቁ እየመሰላቸው ይማገዳሉ። የሚያሳዝነው ወያኔ የአሜሪካ መቀመጫ አጣቢ፣ ኦነግ የጀርመን መቀመጫ አጣቢ ሲሆን ነገር ግን አማራ የማንንም አላጥብም ለራሴ እኔው እበቃለሁ ማለቱ እስከ ዛሬ ድረስ በነጭ አጎብዳጆች የተነሳ ሰላም አጥቶ ይኖራል። አሁን ፋኖ ያሳየው ድል አማራ አበዛችሁት ብሎ ሲነሳ ምን ሊያደርግ እንደሚችል በቂ ማሳያ ነው። ሰው ካለፈው አለመማሩ የአብይ አገዛዝ ጥሩ አስተማሪ ነው። ሀገሪቷ ወያኔና ኦነግን የመሰሉ ሰው በላዎች ያሉባት ሀገር በመሆኗ ከገባችበት አዙሪት ሙሉ ለሙሉ ትወጣለች ብዬ አላስብም። እንዲህ ለወንበሩ በፈረቃ ለወንበሩ እየተበላሉ ይኖራሉ ወይንም ተለያይተው በሚመሠርቷቸው ትንንሽ ሀገሮች ውስጥ ተመሳሳይ ህገመንግስትን ይዘው ጎሳዎች ብሔሮች ወይንም ዘሮች እየተባሉ መበላላቱን የበለጠ እያሰፉት ሀገሪቷ ባዶዋን እስክትቀር ድረስ ይበላላሉ።
አማራ አይደለሁም ብለህ አትዘባርቅ ከትምክህተኞች ቅንጮ እና ፅንፈኛ ተስፋፊ የአማራ ነፍጠኛ ትምክህተኛ ዋናው ነህ ለዚህ ነው አማራ ማሸነፍ የማይችለው
ተሸናነፋችሁ አልተሸናነፋችሁ የራሳችሁ ጉዳይ ስትበላሉ ግን ትኖራላችሁ እንጂ ከእንግዲህ ማንም ተደላቆ ሁሉንም ረግጦ በመግዛት አይኖርም።
ማንስ ያሸንፋል አማራ እየሞተ ሌላው የሚቀርለት ከሆነ እናያለን።@@besobela7237
ሥር የሰደደ ጥላቻቸው እነሱንም የሚያለቅሱላትን ኢትዮጵያንም ዋጋ ያስከፍላል ። ተስፊሽ አንተን ለሚዛናዊነትህና ሐቀኝነትህ ተባረክ
Amhara 👊 ✊ 👊 ✊ 👊 ✊ ❤❤❤❤
We are tired of listening discrimination, I pray for Almighty Egziabher to bring more and more who speaks for unity and peace ✌️ like you brother
Do you think he works for Unity? I don’t think he makes division. "ከሰደበኝ የነገረኝ" የሚባለው ልብ ይበል
Any dictator in the world they have to divide the people in order to stay in power, for instance dr.Abbi Ahmed sometimes look like as he is love the Oromia people and other time he brings many Amara descendants in his governmental office and sometimes he says we will fight with Eritrea to get Assab back. All these are tactics that any dictator uses for staying in power. If you as a people don't teach your population how to unite and stay as one, it will be a big problem.
በጣም ያዛዝናል እነዚህ ሰዎች ከሚገባ በላይባለጌዎች ነቸው
ያሣዝናል ! ያለመሠልጠናችን ችግር ይህ ነው ሮማውያን ከተለያየ አለም ተሠባስበው ትልቅ አገር ሲመሠርቱ የኛ ደንቆሮወች ያፋጁናል።
😊😊😊😊
I agree 👍 your idea
ተስፍሽ ተዋቸው የትም አይደርሱም
ካለፈው የማይማሩ እንስሶች ናቸው
እውነት የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ መገለጡ አይቀርም፡፡ ነውረኝነት የለበሱ ሰዎች፡፡
Tesfsh, I am so proud of you by your human rights & brilliant out look.i
በእየሱስ ስም ከሁሉም በላይ የዘማሪ ደረጀ ያማል ፕሮቴስታንት ስለሆንኩ አመመኝ ክርስቶስ ዘር መርጦ አልሞተልንም
ሁላቹም እንዳ ናቹ, እናንተ ሴይጣኖች የትግራይን ህዝብ ያስጨፈጨፋቹ ሌቦች ዘራፊዎች
ታድያስ ኢትዮጵያ ለዚህ ጦርነት ችግር የጣሏት ማ ሆነ ና የውሸት ትንቢት እየተረቱ ወዳጀነህ ሚስቱ ዬናታን አኽሊሉ ዲያቆን ዳንኤል ክስረት በዘረኝነት ተሰልፈው 🙏🙏🙏🙏
ተስፋሽ ኣንተ ማለት ፣ምንም ኣይነት ቅድመ ሁኔታ ሳትጠይቅ ፣ወይ አገሌ ይቀየመኛል ሳትል ፣ ለተገፉ ለተበደሉ፣ ሳታዳላ ስቅያቸው ሁሉ አንድይውቀው ኣለም አንዲሰማ ፣በህዝቦች አልቂት የፈጸሙ ያስፈጸሙ ኣረመንየዎች በማስረጃ በማጋልጥ አይደርክ ያለሀው ስራ በጣም ትልቅ ልቦና አጂግ በሰብአዊነት በ ላቀ የሞራል ልዕልና በፈርሓ አግዝ ኣብሔር የታነጽክ የእግ ዝኣብሔር ሰው የ ሃቀኛ ሰው ኣብነት ነህ ሙሉ ጤና ረጀም አድሜ ኣብዝቶ የስጥልኝ ኣመስግናሎህ። 🙏❤
ተስፍሽዬ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ
የአንተ አይነት ሰወች የእነሱን ንግግር መልሶ ማስተጋባት ለአማራ ማህበረሰብ ስር የሰደደ የማይድን ጥላቻ ያለህ ለመሆኑ አመላካች ነው ።
በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ ውስን ሰወች ሊሳሳቱ ይችላሉ ግን ማህበረሰብ በሙሉ አይፈረጅም።
አሁን አንተ በእነሱ ሰበብ አማራን ጥሉልኝ ዘመቻ ነው የያዝከው።
በእውነት ለሀገር ለእኩልነት ለአንድነት የምታስብ ሰው ብትሆን ይህ ነገር ያልፍል ብለህ የእራስህን መልካም አቅጣጫ ታመላክት ነበር።
ግን ምን እንደሆነ አላውቅም በአማራ ላይ ስር የሰደደ ጥላቻ አለህ አማራ የሆነ ሰው ስህተት ሰራ ብለህ ስታምን ወተህ ትለፈልፍለህ የሌሎች ስህተት ግን ለአንተ አይታይህም።
አማራ ከማንም ልብለጥ አላለም ከማንም ደግሞ ማነስ የለበትም የጠየቀውም ተፈጥሮ የለገሰውን ምፕብቱን ነው የእናብተ ጩህት ግን ከፍየሏ በላይ የሆነው ሚስጥሩ ሌላ ነው።
ስለዚህ አማራን ለማሸማቀቅ ሌት ከቀን ብትለፍ ልታቆመው አትችልም ።
አንተ የግለሰቦችን ስህተት እየፈለክ ጩህ አማራ ላይመለስ ትግል ጀምሮአል በሚገባው ልክ መብቱን ያስከብራል ከማንም ልብለጥ አላለም በልኩ መብቱን ያስከብራል ገባህ አቶ ተስፍየ እርግጥ ሊገባህ አይችልም የጥሉልኝ ዘመቻ ላይ ነህ።
ተስፍሽ ሠላምህ ይብዛ እንዴት ካበደ ጋር እናብዳለን ብለህ ነው እነሱ እስከ አሁን ሱሪ መልበስ አልጀመሩምኮ !! ኪኪኪኪኪኪኪ....እባክህን አዝረክርካቸው ❤️❤️💚💚❤️❤️💚💚❤️❤️💚💚❤️❤️አንተ ግን ተባረክ
❤❤❤❤❤❤
እኔ አማራ ነኝ እነዚህ ጀብደኞች ናቸዉ። በፍትህ የማያምንን ሁሉ አላህ ያጥፋቸዉ።
ምን አይነት ቅሻሻ ጭንቅላት ነዉ?
ምድረ ደደብ!
You should be proud of yourself Tesfish. You are one of a kind
ይህ ጦርነት ማንነታቸውን ቁልጭ አድርጎ አሳይቶናል፡ትምክተኛ ከነዚህ ጋር አብሮ መኖር ይከብዳል
ጨካኝ ሲገደሉ የት ነበርሽ ? አንቺ ላይ ቢደርስ ኖሮ እንዲህ አትይም ነበር።
@@Viva-Ethio.1016coming from you its the other way aroud we do not beleve in killing bullying .
በተወሰኑ ሰዎች ሁሉንም አትፈርጅ ያንተም እይታ ደስ አይልም ራስህን እይ ወይም አቀጣጣይ ነህ
እውነቱን እያወቅ ተራ ቬድዮ ይዘህ የአማራ ህዝብ ላይ ጦርነት ታውጃለህ ። ማንም አይሰማህም
@@lovem7635What the hell are you taking about?
ተስፋዬ እኛ የክርስቶስ ኔን የብሔር ችግር በአ ቋምህ አደንቅሃለሁ
Welcome back brother 😍💛❤💪💪💪
በትክክል እስማማለሁ! አማራ ያለ ኦሮሞ ኦሮሞ ያለ አማራ መኖር ስለማይችል፤ ኢትዮጵያ ሆይ ከአንድነት በስተቀር ዘረኝነት ማንንም አሸናፊ አያደርግም። በአንድነት ለአንድነት እንቁም። ሰዎችን ሁሉ ለክብሩ በፈጠረው በእግዚአብሔር ኃይል ዘረኝነት ከምድራችን ይነቀል።
ተስፍሽ እንኳን ሰለም 👋👋 መጣህ ሐቀኛ ሰው ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው 🙏🙏🙏❤❤❤❤👍👍👍
ደደቦች ናቹ አልኩ ባይ አቃጣሪ ነህ። ነውረኛ ደደብ ነህ።
Tesfish thank you,thank you,thank you specially Meyer dawit woldegiorgis evil derg regime representative in asmera
ተስፍሽ ይሄ ደረጀ ግን ኣሳዘነኝ በሱ መዝሙር ስንቱ ዳነ ለዚዘመን የሚሆን መዝሙር ሁሉ ዘምሯል ጌታ ሆይ መጨረሻየን ኣሳምርልኝ ❤❤❤
ተስፍሽ ደረጀን ኢካቦድ በለው።ከዘመረው አፉ የማይረባ ነገር ሲወጣ ምን ይመስላል እውነት የትግራይ ህዝብ ያ ሁሉ ችግር ስደርስበት አንድ ቀን በማንነት ማንንም የተናገሩ አይመስለኝም እውነትም ወርቅ የሆነ ህዝብ።
እነዝህ ትላልቅ ሰዎች እንዴት እንደወረዱ ይገርማል
እውነት
Dereje ewenetun new enanete selaletenekachehu new fired ye egziabeher new ayemelekwtachehum
በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ጌዲዉን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ
አባት ኦሮምኛዉን ስለማንሰዉ ነዉ እንጂ በሌሎችም ቋንቋ አንድ ሌለዉ እንደዚሁ ይዘልፋል ይህንን ዘለፋ ነዉር እንዲሆን መስራት ያለብን መልካም ጊዜ
😅😅😅😅
እዉነታቸዉነዉ ኦሮሞንአማራነዉያሰለጠነዉ😂😂😂😂
ኧረ ትልቅ ሰው ጠፋ ወዴት እየሄድን ነው እነደዛ ድንቅ ዝማሬ በዘመርክበት አፍህ ረከስክበት
ሁሉም ተሳስቷል አምናለሁኝ ከሌላዉም ማህበረሰብ ህገወጥ ንግግሮች ይስተዋላል ይህም ስህተት ነዉ ተከባብሮ የህግ የበላይነትን አክብረንና አስከብራችሁ መኖር ለሀገራችን ዘላቂ ጠቀሜታ አለዉ እባካችሁ ከፀያፍ አባባል እንታረም ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እግዚያብሄር ይባርክ ።
በጣም ያሳዝናል የጥላቻ ጥግ ነው፡፡ አፋቸው ሲከፈት እንደመቃብር ነው ይላል መፀሃፍ ቅድሰ
እውነተኛ ማንነታቸው ቁልጭ ብሎ እየወጣ ነው በኢትዮጵያና በባንዴራ ሽፋኣን ተደብቆ የሚረጩት መርዝ እየወጣ ነው በርታ ተስፋሽ
አምላኬ ሆይ እባክህ ከዚህ ሰውረን ልባችን ተሰበረ ያሳዝናል
በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ጌዲዉን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ
ተስፋዬ ጌታ ይባርክህ ሃቀኛ ነህ ተባረክ
Tesfish thank you❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 God bless you
Tigray is the history of ethiopia::
Ethiopia made by Tigray (Tegaru) that is the truth
Bro donot dare take the blame the least poor country in the world made by amhara.now they try to led us our end
❤❤❤❤ ወንድሜ በሐቅ ላይ ኑር እድሜ እና ጤናህ ይባረክ
ያላወቁትን ማሳወቅ 😂😂😂😂😂
አማርኛ ተናጋሪ የአዲስ አበባ ልጆች ላይ አበሳ ሊየመጡብን ነው። አዝናለሁ😢
ወገኛ የነሱ ወታፍ ነቀይ ናቹ😮
ወይ እኔ በዶር ደረጀ ከበደ መዝሙር ነብር መጽሓፍ ቅዱስ የተዋወቅኩት!! ኤርትራዊ ነኝ ምንም እንኳንበሚኒልክ ለጣልያን የተሸጥን ብንሆንም አሁን አሁን ግን በምንም ምክንያት ይሁን የተለየንበት ቀን ማመስገን ይቃጣኛል!! ይህን እያየስ ማን ኢትዮጵያዊ መሆን ይመኛል!! Shame shame shame
ለጣሊያን የሸጣችሁ አጼ ዮሐንስ እንጅ አፄ ምኒልክ አልነበሩም
የውድቅት መጀመርያው ትዕብት ነው እንደሚለን የእግዚአብሔር ቃል ኣቤት ወርደት የነዚህን ሰዎች ዝቅታና ዝቅጠት እጅግ ያሳዝናል😭 ፖለቲከኛ ሆነ ስባኪ ንኝ ባዩ ዘማሪ የውድቀትና የቁልቁለት መንገድ ልብ ይሰብራል💔💔💔ጌታ ሆይ ከእንደዚህ ውድቅት ኣውጣን:: የኣማራ ልህቃንና ሙህራን ኣይደል እንዴ የኣብይ ጫማ ስልስ ሲያጨበጭቡ የነበሩት: በትግራይና በኦሮምያ ህዝብ ሲጨፈጨፍ ሲሸልሉና በለው ግደለው ሲሉት የነበሩ ፓስተር:ቄስ:ሸክ: ጠንቋይ ነብይ ነን ባዮች: ኣሁን ወደ እነርሱ ሲዞር ለቅሶና ቀረርቶ ፉከራ ሽለላ ምነውኣበዙ ጉረኞች ቤተክርስቲያንና ገዳም ተደብቀው የሚፈክሩ የደም ሰዎች የመሬት ውቃቢ እንጂ የሰው ክብር የማያውቁ ትምክህተኛ: የታሪክ ሌቦች ናቸው:: ትውልድ ነቅተዋል ስድብ ኣይጣበቅም ይብላኝ ለሚስክኑ የኣማራ ህዝብ ከሌላው ህዝብ እንዳይኖር ጠላት የምታበዙለት:: የሙሁራን ደናቁርት: የመንፈሳዊያን ዕውራን የሽማግሌዎች ቅሌት: የነዚህ PhD መሃይምነት ኣስመኘኝ:: የኣማራ ኤልትና ፖለቲከኛ ታማኝ ተላላኪና የብሄር ብሄረስቦችና ህዝብ ጠላት የመጣ ስርዓት የሚጋልባቸው ተነጣፊና ተለጣፊ በሽታ ናቸው:: ተስፍሽ ወንድሜ የእውነት ድምጽ ነህ ተባረክ ኣጋልጣቸው ምክንያቱም ግለጥዋቸው ተብልዋልና:: ከክፉ ኣንተና ቤትህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከቡዳ ይሰውርህ❤
Ere were atabezi anechi selalederesebesh senetu amara techefechefe akime kalesh steleye yihe degimo le genezeb belo eneje le Ethiopia yalat egziabeher becha new mane tsadek yelem
ስማ እናንተ ናችሁ ችግር ያለባችሁ አማራማ ከደርግ ትሻላላችሁ ብሎ መንገድ እያመራ አዲስ አበባ ሲያስገባችሁ ሐገሪቱን ክልል በሚባል መርዝ አሰራጭታችሁ የመጀመሪያ ተጠቂ ያደረጋችሁት ጨለንቆ ላይ ኢንቁፍቱ በሚባለው ገደል ውስጥ በኦሮሞወች ገዳይነት በወያኔ ቪዲዮ ቀራጭነት ገና እግራችሁ እንደገባ አማራን ማሳደድ ጀመራችሁ መሬቱን በግፍ ወደክልላችሁ ጨመራችሁ ምድረ አረመኔ ደግሞአንተነህ ስለአማራ የምታወራ የሰው ሴጣን።
@@gracekensington4971ችግር የለውም በቃ እንጫረሳለን
በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ጌዲዉን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ
ተሰፋየ የቡርቃ ዝምታን ያነበ በ አማሓራ ያዉቅሀል%%%አማሓራን ያሳርድክ አንተ ነህ%%%% የቡርቃ ዝምታን እናዉቃለን:: የአማሓራን ደም መላሽ ትዉልድ ተነስቶዋል :ድል ለአማሓራ!!!!!!
ዶ/ር ደረጄ ሞዴላችን ነበርህ ወንጌልን ትሰብካለህ ብዬ በጠበቅሁበት አንደበትህ እንዲህ ዓይነት ፀያፍ ቃላቶችን ስትናገር ስሰማ በእጅጉ ተሸማቀቅሁ፣አፈርሁም እውነት እነዚያን የመሳሰሉ ህዝብን ወደ እግዚአብሔር የመለሱ መዝሙሮች በወጡበት አንደበት የዘመረው ሰው ነው ወይስ ሌላ አልሁ፤ ይህን ያውም መለያዬትን ሚያመጡ ቃላቶችን ስታወራ አዘንኩ በልቤ ጌታ ሆይ እባክህ መጨረሻዬን አሳምረው አልሁኝ ለእኔው ለራሴ አባቴ።
ተነጣጥለን በቋንቋ
ተከፋፍለን በነገድ
በጥላቻ ትኩሳት.....
እያልህ እንዳንነጣጠል የዘመርህልንን ቁምነገር ያለው ዝማሬ ረሳኸው እንዴ? ደሬ እባክህ ለጠላት አትሸነፍ እንወድሃለን።ከአክብሮት ጋር ሰላም ለአንተ ይሁን።
ተስፍሽየ ተባረክ።ለ ህልና መቖም መታደል ነው።እንደ አንተ ልቦና ይስጠን።God bless you Brother ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
Tesfish you are blessed. Yenezih denkorowoch nggr egnore adrgeh unite yemiyadergenn sbekln.
ኸረረረ ኡኡኡኡ ኢየሱስ ሆይይይ መምጣቱን ተውከው እንዴ?? እኛ ምስኪን ልጆችክ በትልልቅ ሰዎች በሁለት ፀጉር ያበቀሉ ምሳሌዎቻችን ሊሆኑን ሲገባ ወርደው ሊያጨራርሱን ከሚፈልጉ መተ ታደገን🙏🙏🙏 አመመኝ ወገኔ 😭😭😭😭😭😭😭😭
አዎ ሊያጨራርሱን የሚፈልጉ ከንቱዎች ዕድሚያችሁ ይጠር
ጌታችን ኢየሱስ ስለዚህ ቀን አስቀድሞ አስጠንቅቆናል
ማቴዎስ ወንጌል ምእራፍ 24 ቁጥር 12 .
እነዚ አጋንንት እግዚአብሔር ይገስፃቸው
Tesfish, you are the man of justice and truth. Be strong...there are millions silently watching and observing every movement. We Oromos believe Ethiopia belongs to ALL Ethiopians. These people are full of poison blindly hate every Ethiopians. They are in their day dreams.
በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ጌዲዉን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ
ይህንን ስታይና ከእነዚህ ጋር አብረህ አገር መመስረት ስታስብ ድክም ይልሃል።
ትምክህት ውድቀት ነው
Tstup የምርጦች ምርጫ🙏

Excellence oromo people ",NEVER LET THE SAME SNAKE BITE YOU TWICE" !!!!!
ይሄ የጨለማ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስፅው
ማንናታቸውን ማወቃችን በጣም ጠቃሚ ነው ለመረጃ ይቀመጣል ።
ተስፍሽ ኣንተ እኮ የተባረክ ሰው ነህ 🙏❤
Love you, Tesfish!
ያለ አማርኛ እና ያለ አማራስ የትኛዋን አድሲቷን ኢትዮጵያን ነው የሚያስተዳድሩት ፍትኋዊ ነኝ ካልክ የሁሉንም አቅርብ ካልሆነ ግን የአንድ ብሔር ጥላቻ ነው የሚኮንብክ
keep teaching the truth 🙏
Thank you bro. You’re really person ♦️💎♦️🌺💎🌺
Thank you Tesfish !
ስለ ቅሌታቸው ፣ ስለ ውራጅነታቸው ፣ ስለ ደንቆሮነታቸው ፣ ስለ ሠይጣናዊ ተልዕኳቸው ፣ የራሳችን ሕዝብ የሚሉትን አማራ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲጠላቸው የሠሩትን ሥራ ፣ ስለ ዕርኩሰታቸው አንተው ብዙ ስላልክ አልደግመውም ። አንተ " ሰዎች " ያልካቸውን ብቻ እኔ ደግሞ እነዚህና ምናልባትም ደጋፊዎች ካሏቸው " ጫካ ውስጥ የቀሩ middle age animals " ብያቸዋለሁ ! ከሁሉ የሚያሳዝነው ያ የጃጀ ሽማግሌ እንኳ ለመጪው ትውልድ መልካም ሀገር ፤ መልካም ነገር አለመመኘቱ ነው ።
ሁላቸው ቤታቸዉ ኢትዮጰያ አይደለችምን?
ምንድነዉ ችግራቸዉ
ወደ እምነታቹሁ ተመለሱ በእግዝኣብሃር
ያ አላህ ፍቅር ስጠን ምን አይነት ጥላቻ ነው ኦሮሚያ ውስጥ ስንት ብሄር ብሄረሰቦች ሁላችንም በፍቅር የኖርንበት ሀገር ነው እረ ነውር ነው አሁን እዛ ለሚኖሩት አስቡ እባካችው ተማርን ከሚሉት ሰዎች ይሄን መስማት በጣም ያሳዝናል 😭
Thank you,the presenting journalist
The truth will set you free❤
የኣንተን መዝሙር እየሰማው ያደኩበት ልጅነቴ ቆጨኝ
ዶ/ር ደረጀ ለቤተክርስቲያን መፍትሄ መሆን ሲገባህ እንዲህ አይነት ነገር ምንድነው? ዶር ደረጀ እግዚ ምህረት ያድርግልህ
Rational Tesfish keep it up.
ከትልቅ እስከትንሹ ደህና ሰው የሌለበት የደደቦች ክልል ቢኖር አማራ ነው።
❤❤❤❤....Excellent u tell the facts of truth&I agree 👍 with U (The seek man of Ethiopia 🇪🇹 woss Amhara nation!!,
@@Theking-mq1gzThey are shameful people. Say they are educated,but they don't know how politics works. Bunch of idiots !!!
ባርያ ኦሮሞ
እውነት ይዘህ የምትራመድ የክፍለዘመናቺን እንቁ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ
Selamh Yibza Tesfish🙏
U r the right man, keep going and God bless you 👏
እሱም አባቱም ያው ሆኗል ብሄር ብሄረሰቦች በርቱ እነዚህ ግለሰቦችን የያዘች አገር መጨረሻዋ ግልፅ ነው
I appreciate you Tesfish long live.Ethiopia win!
በዛህ ቪድዮ ውስጥ ያልተካተቱ፣ እጅግ በርካታ እንዲህ አይነት ፀያፍ ስድቦችና ነውሮች በብዙ እብድ ፅንፈኞች ባለፉት አምስት አመታት ሲነገር ሰምተናል።
ተስፍሽ እናመሰግናለን!
ተስፋዬ እነዚህ ያቀረብካቸው ሰዎች አማራን አይወክሉም በተለያየ የስነልቦና ተፅእኖ ውስጥ ያሉ ስለሆኑ የባለሙያ እገዛ ያስፈልጋቸዋል
ተስፊሽ እንካን በሰላም መጣህ
ከዚህ የባሰ ስንት ብዙ አፀያፊ ነገር የተናገሩ የኦሮሞ ተወላጆች እንድሁም ትግሬዎች የሉም ? እርግጠኛ ነክ
አዎ 100% በእርግጠኝነት የምነግርህ ትግራዮች ያውም በተማረ እና በፖለቲካ ኢሊት ወይም ታዋቂ ሰው በሌላ ብሄር ላይ ሲሳደብ የሚታይ ትግራዋይ የለም
ምከረው ምከረው ነው ነገሩ...
ምንኛ ባለገዎች ሰዎች ናቸዉ? ኢተዮጵያ ሆይ እግዚአብሔር ይርዳሸ
ተባረክ ወንድሜ አሜን የተወጋ ይሁን.
በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ጌዲዉን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ
ወንድሞች እና እህቶች ለእነዚህ ሰዎች መጸለይ አለብን። ምክንያቱም በእነርሱ ላይ ያለው ክፉ መንፈስ ነው ይህን የሚያደርገው። አይናቸውን ልብ ብላችሁ ብትመለከቱ ያንን ክፉ መንፈስ ማየት ትችላላችሁ።
All are the some 99% we push OLA to come to the point . Thanks
If our people really understood how deep their hate is, it is impossible to share a country with them...I chose devil if devil is real that this people they have worse moral than him
በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ጌዲዉን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ
Thanks Tesfish 👍👍✅✅🙏🙏
Thank you bro! No one is willing to even share borders with such goons let alone living together under one country
የግለሰቦች ወሬ አማራን አይወክሉም ይልቅ የአማራ ህዝብ መጨፍጨፍ አትዘግብምን የሚጨፈጨፍ ህዝብ በቁጭት ቢናገር ቃል ቆርጦ መለጠፍ ማጣላት ለህውሀት ምን ይጠቅመዋል ብለህ ነው
በመድሀኒአለም ክርስቶስ እኔ አላምንም እኔ እኮ እንደ እግዚአብሔር የማየዉ ሳላቀዉ የወደድኩት በዝማሬዉ የተባረክሁበት እንደሰዉ ሳይሆን ስህተት የማይገኝበት እንደ መልአክ የማየዉ አባት ነበር ያ ነብስን የሚያለመልመዉ ዝማሬህ ምን አሉህ ምነዉ በቀረብህ ምን ሆነህ ነዉ አቤት ጌታ ሆይ በዚህ ነብስን በሚያለመልመዉ መንፈስ ባወጣህበት ላንቃ በተቀኘህበት ቅኔ ይህን ቃል መስማቴ በጣም ነዉ የደነገጥኩት ዘመንህን ሁሉ ያገለገልክበት መንፈስ ወዴት ሄደ አረ ደረጀ ከበደ አንተ ባልሆንክ በጣም ነዉ ያዘንኩት በጣም ነዉ የደነገጥኩት እንተ በዚህ ደረጃ ወርደህ ካየሁ እኔማ ምን ዋጋ አለኝ ስለሌሎቹ አያገባኝም መብታቸዉ ነዉ አንተ የእግዚአብሔር ሰዉ ግን አገልግለህ አገልግለህ አክሊልህ እንዲወሰድብህ አልፈልግም ተመለስ እባክህ ተመለስ የትንቢቱ መፈፀሚያ እንድትሆ አልፈልግም አንደበትህን ያረከሰ አይኖችህን የዘጋ ክፉ ከላይህ ላይ ይገፈፍ ወይ ከንቱ ድካም አሳዘንከኝ በጣም የነብዩ ኢሳያስን እንደበት በእሳት የዳሰሰ መልአክ ይድረስልህ
ወንድም ደረጀ ከበደ የእግዚአብሔር ምሕረት ይብዛልህ 😂😂😂
እውነትንና የሰላምን ፍርድ ፍረዱ፤ሁላችሁም በባልንጀራችሁ ላይ ክፋ ነገርን አታስቡ፤...ይህን ነገር ሁሉ እጠላለሁና፥ ይላል እግዚአብሔር። ዘካርያስ 8:17
የሚመለስ ይመለስ በማይመለሱ፣ ስለሚፈሰውም ደም ግድ ስለማይላቸው በክፋው ተይዘው ክፉውን በሚያገለግሉ ላይ እንደፈቃድህ በቀልህ ይሁን።
እውነተኛ ከሆንክ በአማራ ላይም የተሰራውን ግፍና በደል ሚዛናዊ ሁነህ አቅርብ ያኔ እናምንሃለን።
የናንተ ደግሞ እናንተ ኣምጡት 😂
እኔ ብሂወት እንደ አሞራ ዶንቆሮ ምንም የማይገባው መሀይም አይቼም ሰምቼም አላቅ 🙁
ባርያ ትግሬ