እንዴት በነዚህ ላይ እንንቃባቸው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 921

  • @Amir-muhamed7by3t
    @Amir-muhamed7by3t 2 роки тому +164

    ይህን ዘመን ሳያዩ ያለፉ በእውት ብፁአን ነቸው

  • @tesfayewerede3347
    @tesfayewerede3347 2 роки тому +65

    ተባረከ ወንድሜ በነዚህ ሰዎች ካዘኑት አንዱ እኔ ነኝ በትግራይም በርካታ የጌታ ልጆች አሉ አንድቀን ይበራል ብለው ከሚጠብቁ ነኝ። ተባረክ።

    • @rirismiler7869
      @rirismiler7869 2 роки тому +3

      እግዚአብሔር ይባርክህ አዎን አንድ ቀን ይበራል🙏

    • @sabemaryoutube2367
      @sabemaryoutube2367 2 роки тому

      Sab Tababerine

  • @soliyanamahari3086
    @soliyanamahari3086 2 роки тому +26

    ተስፍሽ እኔ ኤርትራዊ ንኝ ግን ሓቀኛ ሰብ ስለዝኾንካ ኣዝየ እየ ዘኽብረካ:: ንስኻ ብስራሕካ ታሓበን ንሶም ግን እዞም ሓሰዊቲ ቤንጠ ብመልሓሶም ይዋረዱ::❤️ ፍትሒ ንተጋሩ👍

    • @josiynn125
      @josiynn125 2 роки тому

      የሰይጣን ተባባሪ ካልሆንክ ይኼ የጠላት ስራ ነዉ አትዋሽ አቶ ተስፋዬ በልልኝ

  • @danbr4631
    @danbr4631 2 роки тому +32

    Tesfish, As an Eritrean Christian, I admire your honesty. Keep exposing the emotional so-called prophets and fake believers. Kudos to ur service.

    • @Salem-cb9kq
      @Salem-cb9kq 2 роки тому

      Don’t be foolish he is sneaky and always in the side of Tigrai

  • @kiduberye8648
    @kiduberye8648 2 роки тому +36

    Welcome Tesfish!! You are amazing and telling us the truth!!! I love the way you explain things!!!

  • @ኢየሩሳለም-ትግራይ
    @ኢየሩሳለም-ትግራይ 2 роки тому +38

    ተስፍሽ የኔ አስተዋይ ታድለሃል እግዚአብሔር ሙለ ህይወትህን ማስተዋሉን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ

  • @TG-qp1vt
    @TG-qp1vt 2 роки тому +18

    ትግራይ ዓደይ ዓዲ ሃይማኖታዊ ናት የነዚ ጠንቋይ ወሬ የትም ኣይደርስም ነገር ግን ኣሜን የማሉ ሰዎች ያሳዝናሉ ፈጣሪ ይገስጫው😔

    • @remziremzi5829
      @remziremzi5829 2 роки тому

      Betgray mitayew tegbarna kistetu xidq newn 🤔 mitlew meneshaw eko kenante new tewune ena nege yebasenew ✋☝️😡

  • @freedom320
    @freedom320 2 роки тому +15

    የ ህሊናህ ሰው ነህ በእውነት ! እግዚአብሄር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ!
    ይሳካልሀል ደሞ! God bless u!

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 2 роки тому +19

    በጣም እወድሀለሁ አንተ እውነተኛ ሰው ነህ::♥️🥰

  • @abrhakalayu936
    @abrhakalayu936 2 роки тому +71

    ታላቅ ሰው
    ከታላቅ ሀገር
    እግዚአብሄር ይስጥህ

    • @sabemaryoutube2367
      @sabemaryoutube2367 2 роки тому +1

      Sab tababerje

    • @mahderdegene8135
      @mahderdegene8135 2 роки тому +1

      ከመሪያችን ከአብይ አህመድ ጋር ማገናኘትህ ትክክል አይደለም ስለ ዘመኑ ሀሰተኛ ነብዬች የተናገርከው ትክክል ነው ።አብይ እግዚአብሄርን የሚፈራ ነው ።

    • @samueltesfaye8160
      @samueltesfaye8160 2 роки тому

      @@mahderdegene8135
      HE IS YE WOYANE CADRE. HAVE
      YOU EVER HERD HIM WHEN HE
      CONDEMN MURDERER AND RAPIST
      EVIL TPLF. TPLF IS AN EVIL ENTITIE AND TESFAYE IS ( KEDADA )
      WOYNE ,ONLY WISE IN HIS OWN EYES .

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho 2 роки тому +2

      @@mahderdegene8135 Abiy Egezabehair beferama zare yetenagerewene nege yemayedegeme we. Weshetame Lefelafe ye Ethiopia hezebe Reese berese abaleto yesentue deme newe yefesesew. Ye Beletegena menefese yezoshe yehonale

  • @mulumihret5771
    @mulumihret5771 2 роки тому +33

    እግዚአብሔር መልካም አባት ነው እነዚህ ግን የሀይማኖት ንግድ ነው የያዙት በጣም የሚያሳዝን ነው

  • @genetgetachew2150
    @genetgetachew2150 2 роки тому +16

    ተሰፍሸ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ተስፋ በቆረጥንበት ሰዓት መጽናኛችን ነህ ግፍ ሲሰራ መሪዎች በንጹሃን ደም ተጨማልቀው ህዝቡ እየሆነ ያለነገር ግራገብቶት ችግሩ በየቤታችን ገብቶ ወይ ታርደውብናል ወይ ከሞቀ ቤታቸው ተፈናቅለውብናል ቤታቸው ተቃጥሎ አገርአልባ ወገን አልባ ሆነው ሲሰቃዩ እያየን አቅም አንሶን ምንም ማድረግ ባለመቻላችን እያመመን በለቅሶላይ ለቅሶ እየተደራረበብን መኖር አስጠልቶን ማናውቀው አገር ማናውቃቸው ቤተእምነቶች እስኪመስለን ድረስ አንተግን በማስረጃ ጉዳቸውን ስታሳየን ለካስ አንድ ሰው አለ ብየ ተጽናናሁኝ በርታ እንዳትሰለች ፈጣሪ ከሓቀኞች ጋር ነው ከተሳዳቢዎች ከገዳዩች ጋር አይደለም ላንተና ለማራማዊት ትልቅ አክብሮት አለኝ 💖💖💖💖🙏🙏👍👍

  • @zeyadakulu1902
    @zeyadakulu1902 2 роки тому +16

    እግዚአብሔር ምህረቱን ን ያብዛላችሁ!
    አቤት አቤት ድፍረት የልባቸው ሙላት በእግዚአብሔር ስም ሲናገሩ!!

  • @lemlemgiday383
    @lemlemgiday383 2 роки тому +1

    Mr Tesfaye wow wonderful በጣም. የባነንክ. ሙሁር. ነህ. ጉዱን. አፈረጠክው እኔ. በጣም ነው የማደንቅህ ወንድ ነህ አንተ እራስህ. Open mind wonderful wow አቤት ንግግርህ እንዴት ደስ ይላል. በማረጃ ነው የምትናገረው wow

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 2 роки тому +19

    እግዚአብሔር ጦርነት አይወድም! የጦርነት ሳይሆን እግዚአብሔር የሰላም አምላክ ነዉ:

  • @ጓልመለይ
    @ጓልመለይ 2 роки тому +3

    Hi Tesfish I am from Eritrea 🇪🇷 Thank you 🙏 for your Voice for the voiceless God bless you 🙏💕

  • @mesfinberhanu633
    @mesfinberhanu633 2 роки тому +21

    የንሰሃ አባታችን ኢየሱስ ብቻ ነው

    • @jesusisvisaofheaven
      @jesusisvisaofheaven 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ የነፍሳችን አባት ነዉ

    • @almasshumi3385
      @almasshumi3385 2 роки тому +1

      Igzaber iqir yibeli

    • @ibrotofic4186
      @ibrotofic4186 2 роки тому

      @@almasshumi3385 eyesus ye nefs abat yazu belo astemruwal ende🤣🤣

  • @merongg4019
    @merongg4019 2 роки тому +7

    ተስፍሽ 🙏❤️ በመዋረድ ዘመን ከብረህ ራስህን ኣስከብረህ የተገኘህ ።

  • @azebgchrist2751
    @azebgchrist2751 2 роки тому +21

    ተስፍሽ በእውነት ተባረክ!❤

    • @mesfinhailegiorgis7985
      @mesfinhailegiorgis7985 2 роки тому

      እና እቺ ትዋሻለች ነው የምትለው? እሱስ ምን አጠፋ?እኔን የገረመኝ አንተም ኮመንት የሚያደርጉትም ሰይጣንን ምንም እንደማታውቁ ያሳያል።እና ከዛ የመጡት መላእክት ነበሩ ልትል እንዳይሆን

  • @freweynigslassie2039
    @freweynigslassie2039 2 роки тому +9

    ሙሉ ጤና ፍፁም ሰላም ሰላንተ ተመኘሁ ታላቅ ሰው ፈጣሪ በሄድክበት ☂️☂️☂️☂️ ይሁንህ !!!!!

  • @Lily-xi4xx
    @Lily-xi4xx 2 роки тому +9

    Thank you Tesfish for your voice for the voiceless!!! I hope everyone learn from you wonderful person God Bless You 🙏🏽🙏🏽

  • @freedomnow1210
    @freedomnow1210 2 роки тому +1

    እውነት ነው ምልህ ተስፍሽ አንተን በጣም ነው ምወድህ በጣም ነው ማከብርህ
    እግዚአብሄር ይባርክህ።
    እውነት እውነቱን ስለ ምትሰራው ስራ ሁሉ ክብር ይገባሀል።
    የ ትግራይ ህዝብ ግን የተባረከ ህዝብ ነው እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን
    የ ትግራይ ህዝብ የከፈለው ዋጋ ለኢትዬጵ ከባድ ዋጋ ነው።
    አንተን የማመስግንበት ቃል የለኝም
    Thanks 🙏
    From Eritrea 🇪🇷

  • @girmaywelde9218
    @girmaywelde9218 2 роки тому +5

    ትስፍሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ: የእግዝኣብሄር ትዕግስት ታላቅነት ነው የሰራዊት ጌታ አንዲህ አለ እያሉ የሚያላግጡ:: በጣም ነው የደፈሩት: አግዚኣብሄር ሰላም ያውርድልን

  • @lemlemgiday383
    @lemlemgiday383 2 роки тому

    አቤት!Mr Tesfaye በጣም. አስተዋይና. የባነንክ. ሙሁር. ነህ. Wonderful አቤት ! እግዝሀብሄር. እውቀትህን. ይጨምርልህ. አንተ. ከፈረንጆቹ. ጋር በምን አትተናነስም በጣም open mind ነህ. ፍርጥ አድርገህነው ጉዱን የምታወጣው wow wonderful

  • @kevinjohnson1568
    @kevinjohnson1568 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ የውነት ሰው🙏🙏🙏

  • @ዮዳሄ-ቨ8ኘ
    @ዮዳሄ-ቨ8ኘ 2 роки тому +17

    ይድፋቸዉ 😢😢😢 ትግራይ የተቀደሰች እና የተባረከች ነች ምድረ ጦንቆይ

  • @genetgenet4250
    @genetgenet4250 2 роки тому +30

    ፈጣረ ሆይ ፋረዳ 😭😭😭😭😭😭😭 ይትግራይ ህዝብ መሰክን

  • @saraeb8801
    @saraeb8801 2 роки тому +17

    God bless you my Brother 🥰

  • @medhanit9978
    @medhanit9978 2 роки тому +9

    Thank you brother for letting us know this kind of people exist in our country it's so sad 😞 God is love & peace not evil spirit 🙏

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 2 роки тому

    ዮናታን ዕድሜህን ያሳጥረዉ ከነ ግብራበሮችህ

  • @ሩሁብመርሃዊ
    @ሩሁብመርሃዊ 2 роки тому +19

    ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ ፈጣሪ ሳይሆን ወደ ኤርትራ ነው የዘረጋችው እድሜ ለአብይ

    • @nigistmekonnen1163
      @nigistmekonnen1163 2 роки тому +2

      ኤርትራ አገሬማ ዕድሜ ለኢሳያስ የደሀ አገር የወላድ መካን ሆናለች😭

    • @samueltesfaye8160
      @samueltesfaye8160 2 роки тому

      TESFAYE ABOE TEKEST IS ANGRY
      WHEN THE EARTH REJECTED TPLF
      GAME OVER. ADIOS AMIGOS .🖐🖐

    • @abelalemayehu4841
      @abelalemayehu4841 2 роки тому

      @@nigistmekonnen1163 ያው ናቹ ግምለግም አብረሕ አዝግም

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 2 роки тому +1

    አጋንንት እየተቃጠለ በለፈለፈው ነገር ላይ ተነሰተህ ባትናገር ይሻልሃል ለማንኛውም ለእግዚአብሔር ሰለምትቀና በራሱ ሰዓት ቀብቶ ያሳይሃል። መንፈሳዊው ዓለም ለመረዳት የመንፈሳዊ አይንን መከፈትን ይፈልጋልና ዐይንህ ይከፈትልህ።I like your boldness

    • @soliyan
      @soliyan 2 роки тому

      አውቀሽ ሞተሻል የራስሽ አይን ይክፈትልሽ ክክክክክክክ

  • @jamljamll7153
    @jamljamll7153 2 роки тому +3

    ተሰፋይ ኣድናቅ ነኝ እውነት ሰለምትወድድ

  • @emuseid3845
    @emuseid3845 2 роки тому

    እዝጋቤር እትዮጲ ወርዷል አላለም እናወርዶነው ሠውን የሚሣርደው እናተ እዝጋቤር ቱቱከቱ

  • @abrhamelias5750
    @abrhamelias5750 2 роки тому +4

    እውነት የሚናገር የሚያስብ የሚያደርግ እግዚአብሔር የሚወደው ነው።መልካም ሁሉ እመኝልሀለሁ።

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 роки тому

    ግለሰቦች ኢትዮጵያን አይወክሉም አሁንም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አይተዋትም

  • @nuredin537
    @nuredin537 2 роки тому +4

    Tesfish, as usual, amazing video!! Keep it up👍❤

  • @tsegayhabeshy1848
    @tsegayhabeshy1848 2 роки тому +2

    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ፣የትግራይ ህዝብ ጠላቶች በቅርብ ጊዜ " ይዋረዳሉ "

  • @nebiyunegede5039
    @nebiyunegede5039 2 роки тому +11

    እነዚ እውነተኛ ህሙማንን የማይፈዉሱ የአዳራሽ ቤት አርቲስቶች የሚገርመው ህዝቡ ነው ምንድን ነው እንደዚ የፈዘዘው

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 2 роки тому

    ተስፋዬ ከዚህ በፊት ስለ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ባቀረብከው ውሸተኛ ሰው አድርጌ ተቀብዬ ነበር፣ ሀቅ እየፈለፈልክ እያወጣህ ነው፣ ተባረክ።

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 2 роки тому +5

    ኤርትራዊ ነኝ! እውይይይይይይ የኢትዮጵያ ቤተክርስትያን( ፕሮቲስታንት) እንዲህ ተበላሽቶ ቀረ!!! አሳፍሪዎች የተከበረው የትግራይ ህዝብ ወገኔ ነው ባለው ህዝብ ቢካድም እግዚአብሔር ግን ስለቆመለትና የTDF ጥንካሬን ሳስብ ደስስስስስ ይለኛል!! ትግራይ ትስዕር

  • @unify9481
    @unify9481 2 роки тому

    ተስፉ በጣም ትልቅ ጉድ አሳየከን ተባረክ። 🙏🙏🙏.

  • @APNHM
    @APNHM 2 роки тому +11

    ወይ እነዚህ ዛራም ናቸው ትግራይ በልጆቿ አሸንፍለች❤❤❤

  • @almaz847
    @almaz847 2 роки тому +2

    አንተን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው:: ተባረክ:

  • @chocolat423
    @chocolat423 2 роки тому +13

    ጉድ ጉድ ዘንድሮ ምን ይሰማ ይሆን ጆሯችን ከነብያት ሠይጣንን የሚመርጡ ሰዎች አየን ጉድ 🙈🙉🙊 ካበደዉ የተዘጋጀዉ

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 2 роки тому

    ተሰፍሸዬ ምነው ምነው👂👂👂👂ይሄን መሰማት ያማል🙈🙈🙈🙈🙈🙈ደግሞ የአምላክን ሰም ደፍረው የሚጠሩት ነገር🙈🙈🙈🙈🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉

  • @kibitumerga4135
    @kibitumerga4135 2 роки тому +6

    ማስተዋል የሌው ህዝብ ይገለበጣል እግዚአብሔር ማስተወል ይስጣቸው::

  • @gelelamahari5276
    @gelelamahari5276 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገንን እግዚአብሔር ይመስገንን እግዚአብሔር ይመስገንን ይመስገንንንንን የሰውቃል ይጠፋል መጣሁብሎ የልቀረ ቃሉ የማይጠፋ እግዚአብሔር ብቻነው። የትግራይ ህዝብ ለማጥፋት ከሰጣን ጋር ቃልክዳን ገቡ ታርይክ ቀየረ ራሳቸው ጠፋ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @trrt1600
    @trrt1600 2 роки тому +7

    ለነዚ የሚከተል ሰዉ ወይ የሚያምን እግዛብሄር ያዘነለት ነዉ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 роки тому +1

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን አልርሂም ይጠብቅሺ ከመጥፎ ዘረኞች ጠንቋዮች
    ሀገሬ አታደልሽ ስንቱን ወራዳ ቀጣፊ ተሸከምሺ ሀገሬ የፈጠረሺ ይጠብቅሺ ከመጥፎ ልጆችሽ

  • @yonasbrhane2024
    @yonasbrhane2024 2 роки тому +4

    ተስፍሽ ያንተን ፕሮግራም ባልከታተል ኖሮ ከቤተክርስቲያን ጠፍቸ በቀረሁ ነበር በእግዚአብሔር ያለኝን እምነት እንኳን ባልጠራጠርም ህብረት የሚባለው ግን እጸየፈው ነበር ግን በእግዚአብሔር ቤት አንድ ለእግዚአብሔር የሚታዘዝ ለብዙዎች መዳን ይሆናል እና አመሰግናለሁ!

  • @kemileye5864
    @kemileye5864 2 роки тому +1

    ተስፍሽ በጣም አመሰግናለሁ። አንተ ልዩ ነህ በርቶልሀል። አዝናለሁ እነኚህ ጭንጋፍች ባሉበት ዘመን መገኘቴ።

  • @ሳባጋልኣሉላ
    @ሳባጋልኣሉላ 2 роки тому +6

    ተስፍሽ ሰለ እውነት እናመሰግናሀለን🙏

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 роки тому

    እየሱስ 🌴 ክርስቶስ 🌴 የመርየም 🌴 ልጅ
    ዓለ ለኢስራኤል ልጆች አትዋሹ ሀቁን ተናገሩ በትክክል ወንጌልን አስተምሩ በፈጣሪ ላይ አታጋሩ ፈጣሪ ዓንድ ነው በሉ እኔ ሙስሊም ነኝ የአዳም ዘር ነኝ ፈጣሪየን እፈራለሁ እናተም ፍሩት እሱ ነው የፈጠራቹሁ ወደ ሱም ተመላሾች ናቸሁ ዓለ ፈጣሪ

  • @sabatedla1733
    @sabatedla1733 2 роки тому +3

    እግዚዬ እግዚዬ አረ ከምንአይነት ጉዶች ጋር ነው የኖርነው? እርጉሞች መዳሀኒአለም ከምድር ያጥፋችሁ ተስፍሽ ሁሌም ከእውነትና ከጤና ጋር ያኑርህ🙏🙏🙏

  • @justicesseeker7858
    @justicesseeker7858 2 роки тому

    ተስፊሽ ኣንተ ፍትሃዊ ( እነተኛ ሰው ነህ)
    እነዚ ሌቦች እህዛብሄር ብኮሮና እና ብውግያ ላይ ኣዋረዳቸው፡ እኔ ከኣንተ መቶ በሞቶ ተስማምቸለው፡ እነዚ የጃብሎስ (የሞት ) ልጆት ናቸው።

  • @hagosmokonnen9799
    @hagosmokonnen9799 2 роки тому +23

    ተባረክ ተስፍሺ በእውነቱ ካሉት ብጹእ ነሸህ

  • @Emebetshadey
    @Emebetshadey 2 роки тому

    ተስፍሽ እኔ ሁሌም እከታተልሀለሁ በጣም በጣም አሪፍ ዝግጀት ነው እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ደሞ እድለኛ ነህ እንኳን ኑሮህ ካናዳ ሆነ እኔ እውነቴን ነው የምነግርህ ኢትዮጵያ በመኖሬ ምንም አገሬ ብትሆንም አሁን አሁን እድለቢስ እንደሆንኩ ነው የምቆጥረው ግን የትም መሄጃ ስለሌለኝ እኖራለሁ ሰላምህ ይብዛ ተስፍሽ

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 2 роки тому +9

    ባክህ ተስፍሽ አትጥፋብኝ👉❤❤❤❤❤❤

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 роки тому

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።hh

  • @richterrosa7277
    @richterrosa7277 2 роки тому +5

    Welcome dear long time nice to see you ✌🏼

  • @ወጀረታይሓንቲቃሉ
    @ወጀረታይሓንቲቃሉ 2 роки тому +1

    ትግራይ የእምነት መጀመርያ ቅድሰት ሃገር ነች ትግራይ❤️💛❤️
    እነዝህ ግን ሰይጣን አደረባቸው ነውረኛ ናቸው
    ተሰፍሸ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ሰው ነህ

  • @mrbreast2068
    @mrbreast2068 2 роки тому +11

    የሚገርሙ ናቸው አማራውስ ሲታረድ የሰራው ስራ ነው

  • @jemalnegash3124
    @jemalnegash3124 2 роки тому

    በጣም ይገርማል ዘመናውያን ጠንቛዮች እና ዘመናውያን ሰይጣኖች ፓስተር ነኝ ባዮች

  • @trfneshtesfai4490
    @trfneshtesfai4490 2 роки тому +5

    God bless you and your family

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 роки тому

    ኢትዮጵያ ሀገሬ አታደልሺ መጥፎ ህዝቦች ተፈጠሩብሺ ሀገሬ አታላይ ነጋደ የሚነግድብሺ ማን ነው እሱ ብለው የማይጠይቁብሺ ደቆሮ ልጆችሺ

  • @misse8665
    @misse8665 2 роки тому +3

    Thanks for siding with the truth 🙌 🙏

  • @dawitsolomon8973
    @dawitsolomon8973 2 роки тому

    ወንዲሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደሲቢሎኛል ተባርክ

  • @almazgiday9935
    @almazgiday9935 2 роки тому +22

    ሰላም ተስፍሽ የነዚ ጥቁልና ሳይሆን የምገርመኝ የህዝቡ ነው ምንም በጭቅላቱ አያስብም ህዝቡ ያሳዝናል የሚገድለው ያጨብጭባሉ አስጨብጫቢዎሽ ናሸው ህዝቢ ኢቲዮጵያ እሰያስ አይቶ የሚጨፍር የሚያጨብጨብ እሰያስ ለኤረትራ አልጠቀመም ደቆሮ ህዝብ ነው ያለን አሳፋሪዎሽ ናሸው ።

    • @habtigray7604
      @habtigray7604 2 роки тому

      Betam!!

    • @yohannesmekuria4991
      @yohannesmekuria4991 2 роки тому +1

      ወንድሜ መጽሐፍ ቅዱስ አንብበህ ታውቅ ከሆነ እግዚአብሔር የደገፈውና የተዋጋው ጦርነት እንደነበረ አልሠማህም ? ወይስ አላነብክም ? መጽሐፍ ቅዱስ " አግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው " ይላል በእግዚአብሔር የሚደገፍና የማይደገፍ ጦርነት እንዳለ አትዘንጋ ፖስተር በቀለ የተናገሩት የኢትዮጵያ መንግሥት ተገዶ ወደጦርነት እንደገባ በጥሩ አገላለጽ አስረድተዋል አንተ የምትለው እነሱ ሲወጉዋችሁ ፣ ሲገሉዋችሁ አሜን ብላችሁ ተቀጥቀጡ የምትል ይመሥላል ። አንተ ፍትሐዊ ጦርነት የምትለው ምን አይነት ነው ? ሕውአቶች የለኮሱት ፣ የጀመሩት ጦርነት ትክክል ነው የኢት/ መንግሥት ያደረገው መከላከልና የማጥቃት ጦርኘት ትክክል አይደለም ካልክ አንተ የማን እንደሆንክ እራስህን መድበኸዋል ማለት ነው ። ሕውአቶች በድርጊታቸው ከሰይጣን እንደሚበልጡ በተምሣሌትነቱ ያቀረበውን የኮሜዲያን እሸቱን ቀልድ ተመልከት ትንሽ ፈገግ ያስብልሃል ።
      ለማንኛውም ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑርልን !!!

  • @zewdituz2512
    @zewdituz2512 2 роки тому +1

    Eni yemigermeni. Measetewuli. Yetesinichahu. Amen yemiluti

  • @zaraynew8048
    @zaraynew8048 2 роки тому +4

    ተስፍሽ የሰው ልክ ❤ተስፍሽ ሰው ❤

  • @solomonabraha230
    @solomonabraha230 2 роки тому

    በጣም ኣስተዋይ ሰው ነህ ወንድም ተስፊት በቃ እኔ እውነቱ መጽሃፍ ቁዱስ ስለሆነ ከመጽሃፍ ቁዱስ ተጣቢቄ ተማምኜ እየኖርኩ ነኝ እግዚኣብሄር እንዲህ ኣለኝ የሚሉ ወረበላዊች እንካን ልያያቸው ድምጻቸው ሊሰማቸው ኣልፈልግን
    በሰው ሞት የሚደሰት ሰይጣን ስለሆኑ ነው ስለዚ ጴንጤዎች የሰይጣን ተከታዮች እንጂ እግዚኣብሄርን ኣታቅምና

  • @queenofafar230
    @queenofafar230 2 роки тому +20

    እስልምናን የሰጠንን አላህ አልሐምዱሊላህ

    • @user-orthodox.mkghaa
      @user-orthodox.mkghaa 2 роки тому

      Kfu sew be yenexa biet lemebalashet ygebal beqosheshe biet lemin ygebela

    • @hey1232
      @hey1232 2 роки тому +1

      ሙስሊሙም ቢሆን ብዙዙዙዙ ሞላጫ እለው👹🔨

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 2 роки тому +1

      ኣይይ መቶ ሚልየን ከሚሞቱ ኣንድ ሚልየን ህዝብ ይሙቱ ያለ ሙስሊሙ ሰውየ መሆኑ ስላላውቀሺ ነው።

    • @pate840
      @pate840 2 роки тому +1

      እህቴ እነዚህ ክርስቲያኖች አይደሉም አስመሳዮች ናቸው። ይሄም ከአምላካችን ሐሳብ ውጭ ነው ።

    • @yikealotesfalidet3557
      @yikealotesfalidet3557 2 роки тому

      እንዴት አይነቱ አይብ አንጎል ነህ በፈጣሪ ደነዝ

  • @mekonnentesfay7929
    @mekonnentesfay7929 2 роки тому +1

    Thanks brother, for your honesty knowledge!!

  • @lemlemkahsay8956
    @lemlemkahsay8956 2 роки тому +6

    Tesfsh 👍👍

  • @simonberhanie7037
    @simonberhanie7037 2 роки тому

    እኔ ትግራዋይነኝ,የአዲስ አበባ ሰው ነኝ,ክርስትያን ነኝ ,ነገር ግን የቤተክርስትያነ ሠዎች አገልጋዮቼ ክርስቶስን ሳይሆን አጥፊ ፖለቲከኞች ሆነው አገኘሁዋቸው,ለኔ ሳይሆን
    ላልጠነከሩ ክርስትያኖች ከክርስቶስ
    እያለያዮት ይመስለኛል,እባካችሁ ለጌታ ,ለአገር ብላችሁ ተመለሱ

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 2 роки тому +3

    Thank you for taking the time to prepare a very educational program. It is sad a A respected and real Ethiopia religions distorted and used to mislead the innocent people and do such damages.

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 2 роки тому

    አይ አለመታደል ተስፍሽዬ ዝብለክ ነው የምትደክመው ማንም አይሰማክም ዘመኑ የሴጣን ነውና በጎንደር የፆም የምህላ ጊዜ ነበር የተካሔደው እንጂ ፈጣሪን አወረድነው ሰቀልነው ሳይሉ ምህላ ልመናና ፀሎት አለቀ። የነዚህ ደግሞ ነገረኘ እየሱስ አጫወተኘ እየሱስ እያሉ መጫወቻ አደረጉት ፈጣሪን እግዚዮ 🙏🙏🙏

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 роки тому +18

    ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር ይመጣል አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን

    • @nikolaiermilbobeica4542
      @nikolaiermilbobeica4542 2 роки тому

      are you sure that you believe in jesus?

    • @bellatedros4839
      @bellatedros4839 2 роки тому

      የትኛው ኢየሱስ ነው የሚመጣው የአብይ እና የናንተ አይነት መናፍቃን ነው የሰይጣን ማምረቻ ነው የእናንተ እምነት ዮናታን ተከታዬች ናችሁ።።።

  • @birhanekidanu9414
    @birhanekidanu9414 2 роки тому +1

    Thanks Tesfish, the man of principle and Truth.

  • @hayatyasin3873
    @hayatyasin3873 2 роки тому +6

    ተስፍሽ❤❤❤❤

  • @fightforyourright96
    @fightforyourright96 2 роки тому

    Thank you Tesfish ❤️❤️👍🏾👍🏾👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Anwar3147
    @Anwar3147 2 роки тому +7

    The truth

  • @sophiaali3933
    @sophiaali3933 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ተስፍሽ እጅግ በጣም ነው የሚዘገንኑ

  • @letebrahanassefa3869
    @letebrahanassefa3869 2 роки тому +5

    Nice to see you again

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 2 роки тому

    አቤት ጌታየ ማረኝ እረ ምን አይነት የተረገመ ህዝብ ነው እግዚአብሔር ፍርድ ይሰጣል ደግሞ እሩቅ አይደለም የምሲኪኑ የትግራይ ደምና እንባ ፈሶ አይቀርም እግዚአብሔር ለዚህ ሁሉ መልስ አለው እድሜ የሰጠው ይይል እና ተስፍሽ ሳላደንቅህ አላልፍም በርታ

  • @eliaskidane3921
    @eliaskidane3921 2 роки тому +7

    አንተ እኮ ትለያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @rutahaile2171
    @rutahaile2171 2 роки тому

    ይህን ሁሉ ማለታቸው አላውቀውም ነበረ።በጣም ነገሮች ያስጠሉኝ ስለ ነበር የኢትዮጵያ ሚድያ አላይም ነበር።ተስፍሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ በራሳቸው አንደበት የሚያፍሩበት ቀን ደርሰናል።

  • @michaelweldai7293
    @michaelweldai7293 2 роки тому +5

    Tesfit btami gobez

  • @iamfree347
    @iamfree347 2 роки тому +1

    ተስፍሽ ፡ ቀጥልበት ፡ ❤️❤️❤️❤️ ፡ እንወድህአለን ፡

  • @addishaftu8484
    @addishaftu8484 2 роки тому +6

    አረ ተስፍሽ እይታህ የሚገርም ነው።ለፍትህ እና ለእውነት የምታደርገው ጥረት የሚደነቅ ነው።ሁሉም በሂደት እንደ ንጋት ይገለጣል።

  • @merymerry3747
    @merymerry3747 2 роки тому

    እግዛብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥክ ለኡነት የቀምከዉ🙏🙏🙏😘😘

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 2 роки тому +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannateklu9072
    @hannateklu9072 2 роки тому +1

    🎉😊👏😁👏😃🎉
    እንኳን ደስ አለህ !
    አሜን።።።❤❤❤❤❤❤

  • @2004GLy
    @2004GLy 2 роки тому +4

    ቄሱም ፓስተሩም በጣም ትዝብት ገቡ! እና በዚ ኣጋጣሚ ንስሃ ይግቡ እንጂ የ ቤተክርትያን ውድቀት መዘዙ እጅግ በጣም ከባድ ነው ከርዋንዳ የከፋ እልቂት ሊከሰት ይችላል!

  • @mohammedhussienosman303
    @mohammedhussienosman303 Рік тому

    በርታ ንጹህ ኢትዮጵያዊ

  • @ይሓዩቱብ
    @ይሓዩቱብ 2 роки тому +4

    ሁሉም እንዳንተ ብያስብ ደስስስ ይለን ነበር ቀድሞ የሚረዳህ ሰው ነህ እ/ሄር ፍቅር ነው እነዚህ ግን .....

  • @woldesemayit3981
    @woldesemayit3981 2 роки тому +1

    ካናዳ የጴንጤ ጋንግስተር ስንዴና ብጣሽ text book ስለሚልኩት ነካሃትሳ....

  • @sebletiruneh2183
    @sebletiruneh2183 2 роки тому +5

    አሜን፣የምትሉ፣አፉችሁ፣ይዘጋ

  • @fsahafsaha2151
    @fsahafsaha2151 2 роки тому +1

    ኢትዮጵያ ድሮ እንዴት እወዳት ነበር አለማወቅየ .... ከነዚ ጋ እንዴት ይኖር ነበር እግዚአብሔር መቀለጃ ሆነ ኢትዮጵያ