የብልጽግና ዶክመንተሪዎችና ምስጢሮች ፤ፋኖና ኦርቶዶክስ በሚሊየነሮቹ ፊልሞች|ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025
  • www.amazon.com...

КОМЕНТАРІ • 538

  • @ethioforum
    @ethioforum  8 місяців тому +29

    1- Aamzon US:
    www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=zg_mg_g_11764678011_d_sccl_1/140-7098686-7301501?psc=1
    2- Canada
    www.amazon.ca/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CVSK8J4V/ref=sr_1_1?dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.USxfYs7yXkQ1MC0Zgb9G0uJVrVrqY-12om0lK4zjc2g&dib_tag=se&keywords=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5&qid=1710417785&s=books&sr=1-1#customerReviews
    3-Barnes and Nobles
    www.barnesandnoble.com/w/4840-4660-4651-4773-4653-4779-4709-4964-4840-4848-4637-4632-4757-4704-4653-yayesew-shemeles/1144911082?ean=9798869159885
    4- Blackwell UK:
    blackwells.co.uk/bookshop/product/9798869159885?source=65769¤cy=USD&destination=US&a_aid=65769
    5- Amazon Australia:
    amzn.asia/d/5tJmoRP
    6- Amazon Germany:
    amzn.eu/d/3bRZ6yQ
    7 Amazon Netherlands:
    amzn.eu/d/0FDLZPM
    8- Amazon Sweden:
    amzn.eu/d/j1p8drz
    9- Amazon France:
    amzn.eu/d/4QBibff
    10- Amazon Poland:
    amzn.eu/d/4EkAbNB

  • @AbdulnasirMohammedhusein
    @AbdulnasirMohammedhusein 8 місяців тому +182

    የሴራ እርካብ የደም መንበር መፅሐፍ አንዳንድ ምዕራፎች ይተረክልን የምትሉ እጃችሁን ወደ ላይ

  • @TARIKUSEBLE
    @TARIKUSEBLE 8 місяців тому +26

    ለገንዘብ ሳይሆን ከእውነት ጋር ለእውነት የቆምክ ምርጥ ደራሲና ጋዜጠኛ ነህ ፡፡ በርታ ፣ እውነት ያሸንፋል ፡፡

  • @መጻጉዕ
    @መጻጉዕ 8 місяців тому +172

    ሀጫሉ ሁንዴሳ የተገደለ ጊዜ አዳነች አቤቤ የገደሉት ትግርኛ ተናጋሪዎች ናቸው ያለቺው ንግግር የብዙ ንጹሀንን ህይወት መቅጠፉን እስከዛሬ አልረሳውም 😭😭😭

    • @rose7595
      @rose7595 8 місяців тому +12

      Amhara ena gamo nw yetechefechefew, yesew lekeso ateneteku

    • @alemayehubarasa3641
      @alemayehubarasa3641 8 місяців тому +3

      አልቅሷ ማን ከለከላችሁ

    • @beziabush7794
      @beziabush7794 8 місяців тому

      የዛን ቀን የተጨፈጨፉት የአማራ ተወላጆች እና የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች ናቸው። አንድም የትግራይ ተወላጅ በዛ በአዳነች ንግግር ኦሮሚያ ላይ አልተገደለም። ሲቀጥል ያን የአማራ ሕዝብ የተጨፈጨፈ ሰሞን እናንተ በዋሺንግተን ዲሲ ከኦሮሞ ብሔርተኞች ጋር ሆናቹ ነፍጠኛ ዳወን ዳወን ስትሉ ነበር። ቁጭ ብዬ በ omn ነበር ስመለከታቹ የነበረው እና ከጦርነቱ በፊት እንዴት በአማራ ሞት ስትሳለቁ እንደነበረ አንዱ ማሳያ ያ ቀን ሰኔ 22/ 2012 ነበር ።

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 8 місяців тому +7

      አጨብጫቢ በሆነበት ጊዜ ትግራይ ስላላጨበጨበች ነው ።በድፍን የፈረጁት።እነዚህ ማፈሪያዎች።

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 8 місяців тому +7

      አጨብጫቢ በሆነበት ጊዜ ትግራይ ስላላጨበጨበች ነው ።በድፍን የፈረጁት።እነዚህ ማፈሪያዎች።

  • @Amanuel-qp8ge
    @Amanuel-qp8ge 8 місяців тому +27

    ይህን ሰው ቢሰማ ኖሮ ስንት ጥፋት ይቀር ነበር
    ተባረክ ያየሰው

  • @YemaneBirhanu
    @YemaneBirhanu 8 місяців тому +24

    ምርጥ ምዴያ ቀጥልበት ስለእውነት ብለህ ምትስራው እ/ግዚሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በዚ 3 ዓመት በትግራይ የደረሶው ግፍ በደንብ አጋልጦው ቀጥል ንወዳሃለን......

  • @ghirmaywoldu9728
    @ghirmaywoldu9728 8 місяців тому +6

    ኢትዮ ፎርም ፣ እናንተ ባትኖሩ ኖሮ ምንም የምናውቀውና ፣ የምንሰማው ጉዳይ አይኖርም ነበር ።
    እድሜና ጤና ይስጣችሁ !!!

  • @kalkidan9913
    @kalkidan9913 8 місяців тому +26

    እኔ እንዳንተ ያለ ብልሕ እስማርት ሰው አይቼም ገጥሞኝም እያውቅም ያዬ
    እንወድሀለን ኑርልን !!

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile 8 місяців тому +73

    መቸም ዛሬ በዶኩመንተሪ እሚታለል የለም❤❤❤💛💛

    • @Keeulee2305ke
      @Keeulee2305ke 8 місяців тому

      እርግጠኛ አይደለሁም ይሔ ሕዝብ ሰይጣን የሚቀናበት ነው አይሆንም የሚባል ነገር የለም።

    • @rising1786
      @rising1786 8 місяців тому +1

      አዪ አይመስለኝም:: እርግጠኛ አይደለሁም

    • @Yoye156
      @Yoye156 8 місяців тому

      Yedocementery felesafina asefafi man honena agame aydel ende

    • @ArodoAkile
      @ArodoAkile 8 місяців тому +1

      @@Yoye156 ተዋናይ እና ቅንብር አንተ ነበርክ ማለት ነው

    • @Yoye156
      @Yoye156 8 місяців тому

      @@ArodoAkile weyane beletsegenan yemitela yesheger lejendet tewanaye yehonal meder dedeb agame wee gala

  • @bereketgetachew3384
    @bereketgetachew3384 8 місяців тому +14

    ኢትዬ ፎረም ኣንደኛ ሚድያችን ነው እናመሰግናለን የብልፅግና ግፍ ግን መቼም ኣንረሳውም ።
    እንዳይረሳ እንዳይደገም

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 8 місяців тому +93

    ዳንኤል ክብረት ፅፎት ቴድሮስ ተሾመ ያዘጋጀው ፊልም በቀሽም ተዋንያን የተሰራ ፊልም ነው።😶😶😶🇪🇹

  • @addisjenber3637
    @addisjenber3637 8 місяців тому +9

    ሠላም ተሥፋዬና ፈሪያት የማነ ብርቅዬ አርቲስቶች መቼም አድሜልክ ፀፀት የሚጭርባችሁ ፊልም ነበር ትወናው ላይ አንሳተፍም ማለታችሁ " መንግስት ያልፋል ሀገርና ህዝብ አብሮ ይቀጥላል" ትላለች ሴት አያቴ እናንተም ባለመሣተፋችሁ አስተዋይና አርቆ አሳቢ የህዝብ ልጆች መሆናችሁን ያሳያችሁበት ነውና ለአርቲስቶቹ ትልቅ አክብሮት አለኝ የዘመኑ የሴት ጀግና ናችሁ ታሪክ ሲያወሳችሁ ይኖራል።

  • @terefbehayiluteref
    @terefbehayiluteref 8 місяців тому +42

    የየሰው እውነትም ያየሰው ስምን መለአክ ያወጣዋል❤❤❤❤

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile 8 місяців тому +20

    ባለ ሙሉ ሕልና ሚዲያ ያየ&አቤ❤❤❤💛💛

    • @AbrhamHailemariam-s8r
      @AbrhamHailemariam-s8r 8 місяців тому

      በዚህ ሚድያ በቃ ይህን የጎሰኝነት ፓለቲካ ያመጣው ማን እንደሆነ አይዘገብም አደል?ነገሩ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ነው እኔ ግን እላለሁ ይህን ሁሉ ዘረኝነት ወይም የብሄር መብት እሰከመገንጠል ብሎ መከራ ያመጣው መለስ መላጣው ነው ወያኔ ነው የደደቢት በረሀ ፓለቲካ ነው

  • @akliluadumer9138
    @akliluadumer9138 8 місяців тому +23

    ያየሰው ምን ነበር ኣንድ ዕድል ኣግኝተህ ያ ኣሮጊት ጅብ "ኢሳያስ ኣፈወርቂ" ቃለ መጠይቅ ብታደርግለት።
    ኣድናቂህ ነኝ!!

    • @wenshettamerate642
      @wenshettamerate642 8 місяців тому

      Ewentem aroge jebe😂😂😂😂

    • @HelpmeMyGod-k9c
      @HelpmeMyGod-k9c 8 місяців тому

      😂😂😂

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 8 місяців тому

      🤣🤣🤣 Only 2 Shintam individuals are allowed to interview Arogitwan 😂

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ 8 місяців тому +52

    ኦርቶዶክሰ ማሰቆም አለባት የዚ አይነትን የጥላቻ ዘመቻ

    • @yohannesayele5565
      @yohannesayele5565 8 місяців тому +1

      😂 hahaha

    • @yostitube3077
      @yostitube3077 8 місяців тому +4

      ኦርቶዶክስን ገሎ እስካልጨረሱ ብልፅግናዎች ጦርነት አያቆሙም ኦርቶዶክስም አልነቃም

    • @ሠላም-ከ5ጐ
      @ሠላም-ከ5ጐ 8 місяців тому +3

      @@yohannesayele5565 ምን ያሰቀሀል የቀረው ሀይማኖታችን ነበረ እሱንም እያዋረደውና እየከፋፈለው ነው
      በራሰህ ቀልድ ከፍለህ ትኖራለህ በሁዋላ

    • @Keeulee2305ke
      @Keeulee2305ke 8 місяців тому

      አቅም ሲኖር ነው መንስ ሲያምናቸው ቁጥር 1 ጨፍጫፊ ነችኮ።

  • @AddisalemYohannes
    @AddisalemYohannes 8 місяців тому +6

    ኑርልኝ የኔ ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @mygizetime
    @mygizetime 8 місяців тому +10

    እናመሰግናለን ያየሰው🙏

  • @MuluRega
    @MuluRega 8 місяців тому +15

    እግዚአብሔር ሲፈርድ ባለጊዜም መግቢያ ያጣል 😢😢😢😢😢የጨለማው ቀን ማለፉ አይቀርም

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. 8 місяців тому +2

    ምርጥ ጥንቅር ጋዜጠኛ ማለት እንዲህ ነው❤ ለሆዳቸው ያደሩ ጋዜጠኞች በሞሉበት ዘመን

  • @Hiwinba
    @Hiwinba 8 місяців тому +1

    ያየ በርታልን ወንድማችን ክብር ለአቶ ልደቱ እና ለኢትዮ ፎረም በተለይ ወጣቶች እነዚህን ሰዎች በደንብ መስማት አለበት ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው የሆኑ ናቸው ሌሎችም እንዳሉ ሆኖ

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 8 місяців тому +2

    Thank you for your professionalism
    Excellent reporting

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 8 місяців тому +2

    @EthioForum the best of the best. Always principled and creating unity for lasting peace in Eth. although I don’t think your wish will come true. You have consistently stood on the right side of history.

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 8 місяців тому +2

    ሰላምነው ያየሰው አንበሳው አድናቂህ ነኝ!!

  • @yostitube3077
    @yostitube3077 8 місяців тому +24

    ኦርቶዶክስ እስከ መቼ ነው እየተገደልን የምንኖረው

    • @mednamedha153
      @mednamedha153 8 місяців тому

      ኦርቶዶክስ ብቻ ነው እዴ እየተገደለ ያለው

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv 8 місяців тому

      የኤርቶዶክስ ኣይን ኣክሱም መቸ ኦርቶዶክስ ብላቹ ኣልተዋቹም 700 በዉስጥ በተክርስትያን ስገደል ኣማራ ክልል በደስታ ርችት ስቶኩስ እያደረ ረሳቹት 😢 ብቻ የናንተ ብርሃን እንኳን ኣደረሳቹ

    • @Yoye156
      @Yoye156 8 місяців тому

      ​@@dsegtjioojgvvfvendew meche new yenante tefat sehetet yemitayachu hule eyeye ayselechem ye agame kesoch enber tegadalYe alalum ende erasachun endekedus lemen tayalachu enante yezerachuten eko new zare yemenachedew

  • @kiyeebelay6969
    @kiyeebelay6969 8 місяців тому +1

    እንደ ተለመደው ዓይን ገላጭ ትንተና
    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻 ጆሮ ያለው ይስማ

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 8 місяців тому +10

    ደራሲ:ሊቀ ሰይጣን የጋኔን ክብሪት(የቀድሞ ስሙ ዳንኤል ክብረት ከመሰይጠኑ በፊት)

  • @adanegulti6664
    @adanegulti6664 8 місяців тому +1

    Hero! ጥሩ ይዘት።

  • @mesayreda647
    @mesayreda647 8 місяців тому

    ያዬ አንተን ለማመስገን ቃላት የለኝም you are this generation hero

    • @AbrhamHailemariam-s8r
      @AbrhamHailemariam-s8r 8 місяців тому

      በደርግ ዘመንኮ ሀገር ነው የነበርውኮ ይህን ዘረኝነት ያመጣው ማነው?መቼ ተጀመረ ዘረኝነት?አኦሮሞን ጠባብ አማራን ተስፉፊ ደቡብን ማንነቱ የተሸረሸረ እያለ ሲካፉፍል የነበረው ማነው?መለስ መላጣው አደል እንዴ? 1983 ዘረኘነት አኢትዬፒያ ውስጥ የተወለደበት ያደገበት ግዜ እሱ ለምን በዚህ ሚድያ አይነገርም?ለምን?

    • @mesayreda647
      @mesayreda647 8 місяців тому

      @@AbrhamHailemariam-s8r አየህ ጠባቦች ሁሌ ለራሳቸው ብቻ የሚመቻቸውን ነው የሚያስቡት አስፍተው ለማየት እውቀት ያንሳቸዋል በደርግ ጊዜና ከዛ በፊት ቢያንስ ከአስር በላይ የብሄር ነፃነትና እንገንጠል ጥያቄ ጦርነት ነበር መለስማ ለጥያቄው መልስ ሰቶ ምንም አይነት የእርስ በርስ ጦርነት ሳይደረግ በባዶ እግርና በበረባርሶ ትሄዱ የነበራችሁትን በጫማ አስኪዶሀል መንገዶችና ግድቦች ሰርቶልሀል፣ ከረሀብተኛ dictionary አሰርዞሀል። አሁን አብይ ነብይ እያላቹ አይደል ሺ አመት ይንገስላቹ ፣ ቻለዋ ብሉዋል ብርሀኑ ጁላ

  • @elsatawolde1249
    @elsatawolde1249 8 місяців тому +19

    iLove you my TDF king ትግራይ 💛❤

    • @viviatdf
      @viviatdf 8 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤👑

    • @birhanab315
      @birhanab315 8 місяців тому

      ሰሜንን ይዞት የወደቀ ድርጅት ስለሆነ ነዉ አማራዉን ኤርትራዉን ትግራዋይን ጨምሮ ይዞን ወድቋል😢

  • @Gerieatsedemeron
    @Gerieatsedemeron 8 місяців тому

    ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤❤

  • @elsateklay5454
    @elsateklay5454 8 місяців тому +7

    አቤት ፈጣሪየ ሆይ እንደው በህይወት አሁን ይኖሩ ይሆን እነዚ ሰዎች😢😢😢😢😢

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 8 місяців тому +3

    ግዴለም የእግዚአብሔር ቀን አለ ሁሉም የዘራውን ያፅዳል

  • @yostinakebede9363
    @yostinakebede9363 8 місяців тому +2

    እድሜና ጤና ይስጣቹ ኢትዬ ፎረም❤❤❤❤

  • @Slam773
    @Slam773 8 місяців тому

    እግዚአብሔር መስገን ስለሁሉም ነገር🙏❤️

  • @FuadUmar-pg8cu
    @FuadUmar-pg8cu 8 місяців тому

    ዋዉ ዋዉ ነ ያዩ ሽ አመት ኑርልን ክፉ አይካህ

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 8 місяців тому +30

    ፋኖ ስራውን እየሰራ ነውከአሁን በሂላ ምክንያት ፈጥሮ የአማራውን ትግል ወደሂላ ማድረግ አይቻልም እንዲያውም እያጠነከረው ይሄዳል እንጂ ሌሎቹም ብሄረስቦች ይልቅ ንቁ ለአማራው ያልተመለስ መንግስት ለእናንተ በቁጥር አናሳ ለሆናችሁ ይመለሳል ብላችሁ ከስይጣኑ መንግስት ጋር መስራት ብዙ ዋጋ ያስከፍላችሂል ንቁ ለህዝብ ትግል ተነሱ ህዝብ ያሽንፋል::

    • @yas-D3
      @yas-D3 8 місяців тому

      24 saat alefe eko ye Abatochachihun metemangist satigabu. Kkkkk

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 8 місяців тому

      አዎን አይገቡም ብለህ አዲስአበባ ላይ የድሃ ቤት እያፈረስክ አበባህን ትከል።

  • @DaAd-yg8zf
    @DaAd-yg8zf 8 місяців тому +6

    ኦሮሙማ ግፍ እየፈፀመ ነው ማለት ትግሬ ያን ሁሉ ሰቆቃ አላደረሰም ማለት አይደለም ሁለቱም በጥልቅ የአማራ ጥላቻ የታዎሩ ናቸው

    • @AngesomAshagre
      @AngesomAshagre 8 місяців тому

      ትግሬ??

    • @Genesis-s9b
      @Genesis-s9b 8 місяців тому

      Dngay. Negeru ysmak asadgoh fiction ena realitywn meleyet akateha

    • @rising1786
      @rising1786 8 місяців тому

      ተሳስተሀል:: የተሞላኸው የተጋትከው ፕሮፖጋንዳ ነው እንዲህ የሚያስብልህ

    • @Genesis-s9b
      @Genesis-s9b 8 місяців тому

      Btamnm batamnm ahun gena new tru akrari lemehon eymokerku yalehut edme le abn

    • @Genesis-s9b
      @Genesis-s9b 8 місяців тому

      Btamnm batamnm ahun gena new tru akrari lemehon eymokerku yalehut edme le abn

  • @abebeh.8145
    @abebeh.8145 8 місяців тому

    Just Brilliant as always GOD bless!!

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888 8 місяців тому +2

    Thank you Ethio Froum for this excellent segment. You're one of a kind! 😇 ❤❤

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 8 місяців тому +3

    Thank so much EF❤❤❤❤

  • @Seadah-lf3si
    @Seadah-lf3si 8 місяців тому

    ለስልጣን ብለዉ ወንድሙን ከወንድሙ አጫረሱት ህዝቡ አልነቃም አሁንም እና በጣም አሪፍ አቀራረብ ነዉ በርታ

  • @FuadUmar-pg8cu
    @FuadUmar-pg8cu 8 місяців тому

    ዋዉ ዋዉ ነ ያዩ ሽ አመት ኑርልን ክፉ አይካህ 7:39

  • @NatnaelTesfahun-jm9vw
    @NatnaelTesfahun-jm9vw 8 місяців тому

    ብልፅግና የሚባል አውሬ መድሐኒአለም ከምድረ ገፅ ያጥፋልን🙏

  • @Bark1999
    @Bark1999 8 місяців тому +2

    አንጀት አርስ የልብ አድርስ ዘገባ ያዬ እድሜኔ ጤና ይስጥህ!

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 8 місяців тому +4

    We are so proud of you bro

  • @Seadah-lf3si
    @Seadah-lf3si 8 місяців тому

    ለእዉነት የሚሠራ ሚዲያ ነዉ አላህ ይጠብቅህ

  • @tesfayeetachew
    @tesfayeetachew 8 місяців тому +3

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ውድቀትና ሞት ለአስክሬን ተመጋቢው አብይ

  • @danieln9263
    @danieln9263 8 місяців тому

    Thanks Ethio forum!

  • @relaxingsound7597
    @relaxingsound7597 8 місяців тому +2

    The most intelligent and brave person

  • @AtalayAtalaykassa
    @AtalayAtalaykassa 8 місяців тому

    በትክክል

  • @Kafu-toronto
    @Kafu-toronto 8 місяців тому

    Amazing report with an amazing reporter!!

  • @AbaynehDemeke
    @AbaynehDemeke 8 місяців тому +1

    እናመሰግናለን!! ያየሰው የለ አራት ዓይና ነህ!🎉🎉🎉

  • @KidanNegash-bx7xz
    @KidanNegash-bx7xz 8 місяців тому

    ጎቦዝ ተነታኒ 💯✅✅✅✅✅

  • @HiwotTadesse-me2wn
    @HiwotTadesse-me2wn 8 місяців тому +1

    Really critically analysis good job!!!

  • @ZinabuKiross
    @ZinabuKiross 8 місяців тому

    the baset of best ethio forum

  • @hannaamare2534
    @hannaamare2534 8 місяців тому +1

    Nahu Senaye🐆🐆🐆🐆🐆🐆💪💪💪 Gegena ..Alemootekem Tarik Tserehte New Yalfekew 💪💪💪💚💛❤️🐆🐆🐆🐆🐆Nahu Senaye 🐆

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 8 місяців тому +2

    ድል ለፋኖ፣ዠ❤❤❤

  • @Adenkasahu
    @Adenkasahu 8 місяців тому +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድ

  • @abebetariku-l5i
    @abebetariku-l5i 8 місяців тому

    I always listen your news and others, This midea is real rather than all midea that tells to us every day. the idea the view point of the jornalist the words they use in every aspect is uncompered to others i always admire it. Ethiopia will be peace.

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 8 місяців тому +11

    በታሪካችን ያልታየ አረመኔያዊ ጨካኝ አገዛዝ !

  • @ayengeta1270
    @ayengeta1270 8 місяців тому

    Thank you EF

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie 8 місяців тому

    ምርጥ ናችሁ ኢትዮፎረሞች❤❤❤❤❤❤

  • @viviatdf
    @viviatdf 8 місяців тому

    Thanks you ❤Ethio forum

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 8 місяців тому +1

    ሚሊየን ዶክመንተሪ ቢሰራ * እዉነትና ንጋት እያደር ዮጠራል * ። ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tekliekoyew1833
    @tekliekoyew1833 8 місяців тому +2

    Tplf በጊዜው እንደዚህ ነበር።

  • @fifiaddis
    @fifiaddis 8 місяців тому

    Thank you for sharing

  • @dagimchannel8526
    @dagimchannel8526 8 місяців тому +8

    ድልልል ለ አሳረኛው ፋኖ!

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 Місяць тому

    እዚህ ጋር ፀጉር ነበረኝ 😮😮😮😮 ደስ ይላል ፣

  • @derejegetachew6784
    @derejegetachew6784 8 місяців тому +1

    ❤❤❤ምርጥ ገለፃ

  • @abeba2241
    @abeba2241 8 місяців тому +1

    ብልፅግናም ህወሓትም የኢትዮጵያ ጠላት ነዉ

  • @woldekidanitbarek9514
    @woldekidanitbarek9514 8 місяців тому +7

    ኤሪትራ እና ትግራይ ብስማሙ ንሮ በቀንድ ኣፍሪቃ ሞት ቀርቶ ሰላም ነግሶ ሁኔታው ወደ ልምዓት እና ሃብት ይቀየር ነበር ::
    የማይረቡ ሰዎች እንደ ኢሳያስ ኣፈወርቂ እና ኣብይ ኣሕመድ ከአቅማቸው በላይ የሆነ ስልጣን ላይ ተቀምጠው ሁሉምን በመታራመስ ይገኛሉ ::
    የሰላማውያን ሰዎች ሂወት እየቀጠፉ እነሱ ይኖራሉ ::
    ዕድማቸው ይጠር ::

    • @ethanzewge6493
      @ethanzewge6493 8 місяців тому

      Ensu meslewugn yezhe hulu mezez alteweledkm neber minalbat

    • @Keeulee2305ke
      @Keeulee2305ke 8 місяців тому

      መሆናቸው አይቀርም ከ አርማ ጌድን በውሀላ😂😂😂

  • @tesfayhailu700
    @tesfayhailu700 8 місяців тому +1

    Thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 5 місяців тому

    ድል ለፋኖ ሰላም ለተገፋው የአማራ ህዞብ ሰላም ለኢትዮጲያ ውርደት ለከርሳም ብልፅግናዎች

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 8 місяців тому +4

    #ትግራይ 💛❤️🙏🙏🙏

  • @KbGg-mg9go
    @KbGg-mg9go 8 місяців тому +2

    Ethio Forum z only Truth media.yaysew🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ZelalemTesfay-kp3py
    @ZelalemTesfay-kp3py 8 місяців тому +1

    ውድ ያገሬ ሰዎች እንዲህ ያለ media ግን አለም ላይ ይኖራል thanks so much ነው ምንለው ለሚገባው ሰው

  • @Abc123-dw9sc
    @Abc123-dw9sc 8 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢አይ አብይ እድሜህ ይጠር ሌላምንም ምለዉ ዬለኝም እድሜህ ይጠር 😢😢😢😢😢

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 8 місяців тому +3

    ያየ መልካሙ ሁሉ ለአንተና ለቤተሰቦችህ ለባልደረቦችህ እንዲሆን እመኛለሁ ።በርቱ።

  • @miktsegaye05
    @miktsegaye05 8 місяців тому +1

    ብልጽግና በአለም ውድ ዶክመንታሪ ቢሠራእኛ ኢትዮጵያውያን አናምነውም

  • @yonasabdu134
    @yonasabdu134 8 місяців тому +1

    የዚህ ዶክመተሪ ጉዳይ አቤት በግዜ በኢቲቪ በዎልታ ሲታይ የኢትዮጵያ ህዝብ በትግርኛ ተናጋሪ ንፁሃን ግለሰብ ላይ በተለይ በአዲስ አበባ የታየው ጉድ እንደዚህ በቀላሉ የሚታይ ግዜ አይደለም መሳከር የማይስለቸው ህዝብ የሚገርመው እኮ አሁንም አንዳንድ ግለሰብ አለመማራቸው የሚያሳዝነው

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 8 місяців тому

    ድል ለአማራ ፋኖ!!!

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 8 місяців тому +1

    God bless you

  • @zemegisla
    @zemegisla 8 місяців тому

    ግን በደል አልተፈጸመም አይባልም። ግን ሁሉንም ግን መፈረጅ ለቀጣይ ጥቃት ማዘጋጀት ነው።

  • @akelatgedamu4739
    @akelatgedamu4739 8 місяців тому

    አንተ ጎበዝ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ‼️
    ይህን ወራዳ ስርዓት በደንብ አንድንገነዘበው የምታደርገው ሙያዊ ጥረትህ ይበል የሚያስብል ነው‼️
    ከዚህ ክፉ ስርዓት የሚገላግለን በፈጣሪ እርዳታ ካልሆነ የሚቻል አደለም‼️🥲

  • @Preachloveunity1990
    @Preachloveunity1990 8 місяців тому

    Excellent thanks ❤❤❤

  • @mamela-bg4lh
    @mamela-bg4lh 8 місяців тому +1

    ስለአባገነኖች ምግስት ስትተርክ ለምን የወያኔን አትተርክም

  • @getahunzewde790
    @getahunzewde790 8 місяців тому +3

    ዛሬ ትንሽ ዘገየን አብሽር ይላል የድሬ የሐረር ሰው እስኪ ጉዳቸውን አሰማን

  • @hannaamare2534
    @hannaamare2534 8 місяців тому

    Ethio from Thank You so much informasjon ❤❤❤❤❤

  • @mehariredaie591
    @mehariredaie591 8 місяців тому +3

    I stood first to watch this episode .

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 8 місяців тому

    Thank you

  • @AlganeshSeostao-hv3hy
    @AlganeshSeostao-hv3hy 8 місяців тому

    ሺታሞ አብይ በወሬ በተርት አገር አይመራም ናሁሜ የኔጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምን እልሀለሁ 💔💔💔😭😭😭

  • @eziga4259
    @eziga4259 8 місяців тому

    Yaye tebarek tkkl

  • @fikurukidane8644
    @fikurukidane8644 8 місяців тому +1

    TPLF ጉዳት በህዝብ ላይ አላደረስም ነው ?
    እንዲያው " በምንይልክ የዶነቀረ ሁልግዜ ምንይልክ " አብይን አገዛዝ መቃወም ተገቢ ነው:: fishy’s fishy

  • @GetnetMoges-qu2sb
    @GetnetMoges-qu2sb 8 місяців тому +2

    በሓሰት ዶክመተር በቅጥፈት ንግግር ህዝብን በማአምታታአት በማጭበርበር ቢሔርን ለይቶ በመወንጀል በሓአሰት ክስ በዝህ የሚጠና መግስት የለም የብልጽግናን ገዳአይነት እና አጭበርባአር ነቱን የኢትዮጵያ ህዝብ ያአዉቀዋል

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 8 місяців тому

    ሰላም እንካን አደረሳችሁ ኢትዬ ፎረም ቤተሠብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 8 місяців тому +3

    አባቶች በዚህ ጉዳይ የሆነ ነገር ማለት አለባቸው

  • @Rubabatat
    @Rubabatat 8 місяців тому

    Kebert wezro Amlaknesh gen jigna wand lij waldowal❤

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 8 місяців тому +1

    ቴዎድሮስ ግን የግዜ ጉዳይ እንጂ ዋጋህን እንደሚከፈልህ አትጠራጠር !!

  • @assafa35
    @assafa35 8 місяців тому

    I love your voice 🤩