Tamrat Tarekegn prophecy in Seattle, Washington USA THREE, genuine or false?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 14

  • @sashebir9834
    @sashebir9834 8 років тому +1

    እየሱስ ጌታ ነው የውስጥን ሚስጥር የሚያውቅ አንዱ መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው እረፍት የሚሰጥ ከጭንቀት የሚያሳርፍ
    የእግዚአብሔር ባርያ ታምራት ዘመንህን ጌታ እየሱስ ይባርክ

    • @aklilubashe
      @aklilubashe 8 років тому +1

      በወቅቱ። በሳሙኤል አባት Facebook ቢኖር ልጄ ጠፍቷል ብሎ አባት post ቢያደርግ . ሳሙኤልም እንዲህ አለ አባትህ ስለ አህዬቹ ማሰብ ትቶ ስለአንተ መጥፋት ያስባል አለው ሳሙኤል ከface book አይቶ ሊባል ነው አዋ ጥርጣሬ ሊፈጥር ይቻላል ግን ሳሙኤል 2 ተኛ ወደ ተናገረው 2 ሰዋች ያገኙሃል ዳቦ ይሰጡሃል ወደሚለው እንሄዳለን ይህ ትንቢት ጉዞ ሲጀምር የሚፈፀም ሰለሆነ ሳዓልን መጠየቅ ነው ከጥርጣሬ ለመዳን ። ለመሆኑ በጉዞህ ላይ ሁለት ሰዋች አገኙህ ዳቦ ሰጡህ ብሎ ማረጋገጥ ሲቻል ምን አስጨነቀን ።ለነገሩ ካየነው ሳኦል በመንፈስ ተሞልቶ። ሃይል በሳሙኤል ትንቢት ተቀብሎ እንኳን ሳሙኤል የተናገረለትን ትንቢት በመጠራጠር ተደብቆ ነበርና ይህም ሊታሰብበት ይገባል ።
      የተነገረለት .ሳኦል ስለ ተደበቀ መልክቱን መናቅ አይገባንም 3 ምስክር ያስፈልጋል ።

  • @ekklesiabegeta8944
    @ekklesiabegeta8944  8 років тому

    ውድ አክሊሉ እና ሌሎችም የሚመለከታችሁ፡
    ነገሩን ለውይይት መጋበዝህ መልካም ቢሆንም፤ አፍጥጦ ለተገለጠ ነገር ግን ጊዜ መስጠት በራሱ የሚያስከትለው ጉዳት ይኖራልና በግዜ ችግሩን ተገንዝቦ ወደ መፍትሔው ማምራትና ምዕመኑንም ግራ ከማጋባት መጠበቅ ያስፈልጋል፡፡ ከሁሉም በላይ ግን የክርስቶስን ህብረት ማጥቃት ለሚፈልገው እና የሰዎችን በጎ ህሊና በማጥፋት ለእውነት እንዳንኖር ቀን ከሌት ለሚሰራው ለሰይጣን ቦታ መስጠት አያስፈልግም፡፡ የዚህ ሁሉ ጥፋት ቡቸኛው ተጠያቂ “ነቡይ ነኝ” ብሎ ወደ ህብረታችሁ የመጣው ሰው ስለሆነ በመካከላቹ ምንም አይነት የሀሳብ ልዩነት ቢኖር እንኳን በፍቅር እና በትዕግስት መግባባት ላይ መድረስ ከሁሉም ይጠበቃል፡፡ እንደ ክርስቶስ አካልም በከተማዋ ያላችሁ የአቢያተ ክርስቲያናት መሪዎች ችግሩን በጋራ ብትመለከቱትና የጋራ መግባባት ላይ ደርሳቹ ነገሩን መዝጋት ብትችሉ መልካም ይሆናል፡፡ መጋቢነታችሁ እና እረኛነታችሁ በእውነት የሚያስፈልግበት ጊዜ ላይ ነው ያላችሁት፡፡

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 8 років тому +1

    ዛሬ Samuel ን ጠይቄው ነበር ማንም የማያውቀውን ሚስጥር እንደተነገረው ነግሮኛል በተለይ የጥርሷን ጥቁረት አረጋግጦልኛል። ሰለዚህ የመንፈስ ቅዱስ አገልግሎት እንዳይነቀፍ መከላከል ማረጋገጫ ምስክርነት ማቅረብ አስፈላጊ ነው ተባረኩ ።

  • @RoofG
    @RoofG 8 років тому +1

    really? wow ...why accusing him ? can we come before God and pray about if we said he is a false prophet, who are we to judge ? ...please please....This is not what we supposed to do ...

  • @ekklesiabegeta8944
    @ekklesiabegeta8944  8 років тому

    ውድ ወንድማችን አክሊሉ፤
    ሁሉ ሰላም እንደሆነ እንገምታለን።
    ስሞኑን ስሕተት አለበት ብለን ባመንበት የትንቢት አገልግሎት ላይ ያዘጋጀናችው ቪዲዮች ላይ የስጠሀቸውን አስተያየቶች ተመልክተናል።
    ከሁሉ በቅድሚያ ቪዲዮዎቹን ስላየሃቸው፤ ጊዜህንም ሰውተህ ስለስጠኸን አስተያየት ጌታ ይባርክህ እንላለን።
    በመሰረቱ አገልጋይ ታምራትን ቀደም ብለን የምናውቀው ቢሆንም፤ እናንተ ጋር ባገለገለው አገልግሎት ላይ ግን በቀጥታ ከፌስ ቡክ ገልፃቸው ላይ ገልብጦ ሲነግራችሁ እንደዋለ ለማስተዋል አልከበደንም። ሌላው ቢቀር እትዬ ፋንታዬ ለምልክት/ ለማፀለይ ስላመጡት ጨርቅ የተናገረው እርሳችው ክቦርሳቸው ካወጡት በዃላ መሆኑ እና የእለቱ የእርሳቸው ዋና ጉዳይ የሆነውን የልጃቸውን መታመም አለመግለፁ ነገር ግን ፌስ ቡካቸው ላይ የሚገኘውን ኢንፎርሜሽን በሙሉ እንደመገለጥ ሲናገር፤ ላስተዋለ፤ ተጠንቶ የተነገረ እንጂ ጥልቅ ምስጢራትን መግለፅ ከሚችለው ከአባታችን ከእግዚአብሔር እንዳልሆነ ለመረዳት አያዳግትም።
    ይህንን ክሊፕ ለማውጣት ይተገደድነው እንደዚህ አይነት የስተት አስውራሮች በቤ ክ ውስጥ በስፋት አየተለመዱ በመምጣቸውና፤ ለሌሎችም ትምህርት ና ማስጠንቀቂያ እንዲሆን ነው።
    በተረፈ ግን ከአገልጋዩ ጋር ምንም አይነት የግል ፀብ የለንም።
    ነገር ግን በፕሮግራሙ ላይ ያልተገኝን፤ ከዋሽንግተን ውጪ የምንኖር፤ በክርስቶስ ኢየሱስ ቅዱስ ድም ዳግም የተወለድን፤ እውነተኛ በሆነ በቅዱስ መንፈስ አሰራር እንደምናምን ልንገልፅልህ እንወዳለን
    ስለዳኑትም ነፍሳት፤ ድንቅ እና ተአምራትን ፈልገው እና አይተው ሳይሆን በጌታ ፍቅር ተነክተው እውነተኛ መዳን እንዲሆንላቸው እንፀልያለን።

  • @andeetiopia8726
    @andeetiopia8726 8 років тому

    Psalm79 and psalm80

  • @senaitbrhane7479
    @senaitbrhane7479 8 років тому

    yegata barya anit betsedbw weshetam beteliw minin lew atametam asazenkn bod chinkilat mohunh becha new yeglesikilin

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye 8 років тому

    ekklesia lemn wengel endesu sebkachu atsasatum sihtet kemelkem

  • @senaitbrhane7479
    @senaitbrhane7479 8 років тому

    ekklisa begta megenriya sel sew kemtatina astesasbh betestkaklil yishal neber ke negative mind negative becha new miwetaw . chinkilatih be negative sel melakow new anidezy litadeg y chalikw weym asu lay yal kibbat bante salalitgelt yihunal kinatu adiy post litadrg yemokrik

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 8 років тому

    መስመር አልለቀቃችሁም ባለጌዎች