ወንዶች ሴት ልጅ እንድታውቅባቸው የማይፈልጓቸው 8 ስጋቶች 📍ሀሪፍ ሚስት ልታውቃቸው የሚገቡ 📍 [ የሀበሻ ወንዶች ]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 60

  • @DoctorAddis
    @DoctorAddis  4 роки тому +6

    ለሌሎችም እንዲደርስ #LIKE ማድረግን አትርሱ !
    🔔 ❤️👍🏽 #Share
    የፊት እርጅናን የሚከላከሉ 12 ምግቦች
    ua-cam.com/video/sp4TSnAynNg/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የሆድ መነፋትና የጨጓራ ህመም መፍትሄዎች
    ua-cam.com/video/B3CgwpQBsBw/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ኩላሊትን ከጥቅም ውጪ የሚያደርጉ 9 ልምዶች
    ua-cam.com/video/8USMPvC98cs/v-deo.html
    **************⬇️***************
    8 የልብ ድካም ምልክቶች ( አትዘናጉ ! )
    ua-cam.com/video/jjEArKGQT8A/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ለወር-አበባ ህመም ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች
    ua-cam.com/video/Npa_ylQESHA/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የ16 አመት ትዳር አስደናቂ ፍፃሜ
    ua-cam.com/video/qwq0WXABvkA/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የአብሽ አስደናቂ 9 የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/Lk8PqJabRWk/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ትንሽ ጡትን በፍጥነት ለማሳደግ
    ua-cam.com/video/Yb5ZNiWcBGk/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የቀረፋ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/HRxbqi9d7Mw/v-deo.html
    **************⬇️***************
    በደም አይነታችሁ መሰረት ይህን ተመገቡ
    ua-cam.com/video/D8IbY_zt1zY/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የማስታወስ ብቃትን የሚጨምሩ 8 ምግቦች
    ua-cam.com/video/s4KdfohousI/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ሰውነት ያለበትን ችግር ጠቋሚ 7 ምልክቶች
    ua-cam.com/video/Yt7tjx29N4M/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የ 3 ወር ትውውቅ ትዳር የማይታመን ፍፃሜ
    ua-cam.com/video/6fnUTojEZoo/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የቡና 9 አስገራሚ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/wpmbnju38Z8/v-deo.html
    **************⬇️***************
    እነዚህ ፈሳሾች ከብልትሽ ከወጡ እርምጃ ውሰጂ
    ua-cam.com/video/5iOpVg-w4CI/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የድንግልና አይነቶች
    ua-cam.com/video/ntD9yfgnEtI/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የማያዛልቅ ፍቅር ውስጥ ናችሁ (10 ምልክቶች)
    ua-cam.com/video/3UWqnhHHM0s/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ፊታችሁን በፍጥነት የሚያስረጁ 7 ምግቦች
    ua-cam.com/video/RKtu6qztIBU/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የጎን ቦርጭን ለማጥፋት
    ua-cam.com/video/RWaODEBcBg0/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ቦርጭ እና ውፍረትን ለማጥፋት የሚረዱ ምግቦች
    ua-cam.com/video/Ax1jb-T2Ru4/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ሁሌም አንቺን እንዲናፍቅ ለማድረግ
    ua-cam.com/video/usYMUBHGVFg/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የሰውነት ሸንተረር ( Stretch Mark) ለማጥፋት
    ua-cam.com/video/Vpq5JXNrpkc/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ልታውቂያቸው የሚገቡ 5 የወሲብ ሚስጢሮች
    ua-cam.com/video/WQJJg9x5b1k/v-deo.html
    **************⬇️***************
    እውነት ሴት ልጅ በወሲብ ወቅት ትረጫለች?
    ua-cam.com/video/4uc4qEgn4nc/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ለስንፈተ ወሲብ ቀላል ተፈጥሮአዊ መፍትሔ
    ua-cam.com/video/d54GKDO5sYM/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ጨው ማብዛታችሁን የሚያሳዩ አደገኛ ምልክቶች
    ua-cam.com/video/PGRKwiMlmUI/v-deo.html
    **************⬇️****************
    ለቡግር እና ማድያት መፍትሄ
    ua-cam.com/video/EJWSySK3hLk/v-deo.html
    **************⬇️****************
    በሳምንት 2 ቀን ወሲብ የማድረግ ጥቅም
    ua-cam.com/video/ldebd87CTCA/v-deo.html
    **************⬇️****************
    20 አመት በሴጋ ሱስ የተሰቃየው ወጣት
    ua-cam.com/video/DPG74dRwAiU/v-deo.html
    **************⬇️****************
    ስለ ሴጋ ሱስ አስገራሚ ዝርዝር ጉዳዮች
    ua-cam.com/video/DAN-efyWqqU/v-deo.html
    **************⬇️****************
    ከሴጋ ሱስ ለመላቀቅ ቁልፍ መመሪያዎች
    ua-cam.com/video/hsEO2oq1D4Q/v-deo.html
    ጥያቄዎችሁን DrAddis Ethio ብላችሁ Facebook ላይ መላክ ይቻላል።
    ua-cam.com/channels/6xyWhsHfbpuT6s1TMe8WBw.html
    ☝🏿 ☝🏿ወሳኝ መረጃዎች ☝🏿☝🏿
    ለትዳር፣ ለወሲብ፣ ለጤና፣ለፍቅር
    ********💚💛❤️**********
    ✊🏾✊🏾 LOVE YOU ALL✊🏾✊🏾

  • @ሠአዲነኝየመርሳዋቀበጥ

    ሀሪፍ ምክር ነው እናመሰግናል ዶክተርዬ

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 4 роки тому +9

    ዶክተር ጓደኛዬ ሁሉም የልከው ነገር ፍርሀት አለበት ብዙ ጊዜ እንጠላለን ግን ምክንያቱን አይነግረኝም ነበር አሁን ግን ተረድቼዋለው እናመሰግናለን ዶክተር

  • @ዉርዬየኔ
    @ዉርዬየኔ 4 роки тому +23

    የሀገሬ ልጆች ስትል ሲያምርብክ የኔ መካሪ በርታልኝ

    • @hanaalem535
      @hanaalem535 4 роки тому

      በጣም ደስ ይላል

  • @tirutube1139
    @tirutube1139 4 роки тому +7

    በርታ ወንድሜ እጅግ በጣም እናመሰግናለን።🙏 ከማግባቴ በፊት ብዙ ማወቅ የምፈልጋቸው ነገሮች አሉ ከዚህ በኋላ ከዚህ ቤት አልወጣም😍

  • @እሙሪዷንኢሻአላህምኞቴነው

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 3 роки тому +1

    ዶ ር እናመሰግናለን ምክሩ ጥሩ ነው

  • @ራውዳየአላህባሪያየረሱልወ

    በጣምእናመሰግናለን

  • @hanitube404
    @hanitube404 4 роки тому +4

    ስላም ዶክተር አዲስ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @muller9047
    @muller9047 4 роки тому +1

    እናመሠግናለን ዶክር በርታ

  • @japheth325
    @japheth325 4 роки тому +3

    Thx doc, respect.

  • @Welloyewa-123
    @Welloyewa-123 4 роки тому +3

    ቅርብ ጊዜነው የተቀላቀልኩት ግን ትምህርትህ ሲመች ዛዛታ ያልበዛበት በርታልን ዶክተርዬ🥰🥰

  • @bezualmaz7372
    @bezualmaz7372 4 роки тому +4

    በጣም አሪፍ ነው ብዙ እንማራለን ካንተ

  • @ፍርዶስዩቱብፍርዶስዩቱብ

    እናመሰግነለን በርተ

  • @ኣዶክርስቲያን
    @ኣዶክርስቲያን 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @ሪችጀማልሪችጀማል
    @ሪችጀማልሪችጀማል 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ሁላም አጭር ወንዶችን እናመሰግናለንዶክተርእኔሁላምአጭርወንዶችንእወዳለዉ

  • @getanie6591
    @getanie6591 4 роки тому +9

    Dr እስኪ የሴት ልጅ መገረዝ ጉዳትና ጥቅሙን ንገረን እናም ስላልተገረዘች ሴት ልዩነቱንም

    • @hodaali8318
      @hodaali8318 3 роки тому

      እኔ ልገርሽ የተገረዘች ሴት ለስሚት እሩቅ ናት ያልተገረዘች ደግሞ ቅርት ናት ወንዶችም ይወዳሉ ጉዳት የለዉም ያዉ

  • @ኢቲዮጵያዊኢትዩብ
    @ኢቲዮጵያዊኢትዩብ 4 роки тому +3

    ብዙ የጠቀስካቸው የባሌ በሀሪዎች ናቸው ከተጋባን 2 አመታችን ነው ግን ጥሩ ሰው ነው ግን ብዙ ግልፅ ማያደርግልኝ ነገሩች አሉ በዙግዜ ውስጡን የሚሰማውን ለማበብ ሀንም ለማወቅ ብዙ እታገላለው በንዴት የውስጡን አውጥቱ አዲነግረኝ በዙ በዙ ሀይለኛ ቃለቱች እወረውርበታለው ግን ብስጭት ይላል ግን አይናግም እኔደሞ ደሜ ይፈላል ሚስቱ አይደለሁም ወይ ወይስ በይወደኝ ነው በዙ ብዙ አስባለው ግልፅ ሰለማይሆን በዜማ ከቀጠልኩኝ ትዳሬ አደጋ ለይ ነው እየወደድኩት ማጣው ነው ሚመስለኝ ስቲ ዶክተርዬ ለኔም መዳኒት ካለህ መላ በለኝ

    • @ተወከሉአላህ
      @ተወከሉአላህ 4 роки тому

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 4 роки тому

      Ahite tgst sebr yistshi
      Kes bleshi befkr. Betgst anji lemn yemayihon kal tnageriyaleshi
      Mn aelbat bnegrat chigr yifeteral blo yihonal
      Aenchi bemn bota layi new yemayimechew yemayidesetew bleshi
      Lerasshi aembbiw
      Ahite tdarshin andatafershi
      Sebr yinurshi
      Metfo kal aetnageri
      Heram mehonu mechem aeyitefashi
      Yebal hek kedad new

    • @እሙሪዷንኢሻአላህምኞቴነው
      @እሙሪዷንኢሻአላህምኞቴነው 4 роки тому

      አችም ግልፅ ሁኝለት እሚፈልገውን ነገር ተርጅው። አዳር ላይ መደሰቱን አርጋግጭ

  • @aynalemdanadakaethiopia2313
    @aynalemdanadakaethiopia2313 4 роки тому +1

    Enameseginalen

  • @kubraahmed709
    @kubraahmed709 4 роки тому +1

    ዶክተርየ እኔካተብዙ ተምሬለሁ በርታልኝ

  • @tirutube1139
    @tirutube1139 4 роки тому +2

    Thank you doctor it's so important advice! I like your issue and explanation keep going

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 роки тому +1

    እንኳን በስላም መጣህ ወንድማችን። ብዙነገር ካንተ እንማራለን። እናመስግ አለን

  • @ethiopialezalalemtenure3220
    @ethiopialezalalemtenure3220 4 роки тому

    Setoche hulam arife miste mehone yechelalhu gine wendochu meche new haref bale mehone yemichlute?

  • @hawatube3194
    @hawatube3194 4 роки тому

    እናመስግናለን ዶክተር

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 4 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን👍

  • @ibelongstojesuschristofnaz224
    @ibelongstojesuschristofnaz224 4 роки тому +1

    I love your channel 👌👌

  • @አስቱፍቅር
    @አስቱፍቅር 4 роки тому

    ሰላም ዶክተር አዲስ እናመሰግናለን እንዳልክ እናደርጋለን የኔ መልካም😍

  • @rabiahussain6373
    @rabiahussain6373 4 роки тому +1

    ሰላም ያሀገር ልጅ ሰላምህ ይብዛ

  • @በአምላክደስታታዬ
    @በአምላክደስታታዬ 4 роки тому +1

    ይገርማል የኔ እጮኛ እንዲህ ነው ግን አልተረዳሁትም ነበር አጭር ስለሆነ ሔል ጫማ ሳደርግ ትቶኝ ነበር የሚሔደው። እደውልልሻለሁ ይሔን ጫማ ለብሰሽ አብረን አንሔድም ይላል ።ወይ ጉድ በትልቅ በትንሹ እንደተነጫነጨ ነው የተጣላነው አሁንም በትንሽ ምክንያት ተጣልተናል።

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 4 роки тому

    ሰላምህ ይብዛልኝ ውድ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል በጣም እናመሰገናለን በርታልን የኔ አስተዋይ ወንድም መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ወንድሜ

  • @በዲኔቀልድየለም
    @በዲኔቀልድየለም 4 роки тому +1

    መጥቻለሁ በረታ ዶክተረ

  • @Heni-Tsi
    @Heni-Tsi 4 роки тому +1

    ዶክተር አዲስ ጥሩ አሳብ ምርጥ ስራ ነው ይዘክ የቀረብከው ሁሌም ቤተሰብክ እሆናለው አዲስ ቤተኛ ነኝ

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 6 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @werketube9132
    @werketube9132 4 роки тому +1

    ሰላም። ነው

  • @tofikaethio4821
    @tofikaethio4821 4 роки тому +1

    ዶክተር ስለ ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል ግን እኔ ወሣኝ ጥያቄ አለኝ በምን ላግኝህ

    • @DoctorAddis
      @DoctorAddis  4 роки тому +2

      ለማንኛውም የግል ጥያቄዎች
      DrAddis Ethio በሚለው የFacebook ገፄ ላይ እገኛለው ።

    • @tofikaethio4821
      @tofikaethio4821 4 роки тому

      በሚሲጀር መልክት ጵፌለሁ

  • @ferdosshow7350
    @ferdosshow7350 4 роки тому

    በጣመቀ ሀሪፍ ነው እናመሰገቀናለን

  • @seyoumejigu8845
    @seyoumejigu8845 4 роки тому +6

    ትክክል እኔ 165cm ነኝ ጓደኛዬ 179cm ነበረች በዚህ ምክንያት ብቻ ለመለያየት በቃን አለመብሰል እንዲህ ነው እንግዲህ

  • @werketube9132
    @werketube9132 4 роки тому

    በርታ

  • @Ethiomath16
    @Ethiomath16 4 роки тому +5

    ቤተሰብ ሁኛለሁ ወንድሜ
    ደምረኝ

    • @werketube9132
      @werketube9132 4 роки тому

      ጎራ። የበሉ። በቅንነት

  • @እርግቧ
    @እርግቧ 4 роки тому +2

    ጥሎብኝ ቦርጭ አልወድም🙊🙊🙊🙊

  • @tube-gn3mx
    @tube-gn3mx 4 роки тому

    በርታልኝ ወንድም መጥቻለሁ ደመርኩህ

  • @toybatoyba8860
    @toybatoyba8860 3 роки тому

    የሳኡድ ወንዶች ግን ቦርጭ ይወዳሉ ቦርጭ የሌለው ወንድ ሲያዩ ጭራሽ ሳኡድ ሚኖር አይመስላቸውም ክክክክክክክክክ ወይስ ለማስመሰል ይሆን
    በነገራችን ላይ አድስ ነኝ ለቤትህ እናመሰግናለን

  • @elsashashe2194
    @elsashashe2194 4 роки тому +1

    Dr %%%%

  • @ymer5432
    @ymer5432 4 роки тому

    ደምረኚ ደመርኩህ በርታ

  • @ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
    @ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 роки тому +1

    ምን አሥሞክረው ሚሥቱ ዝም ካለችው እናመሥግናለን

  • @haymiyehanaehethaymiyehana7952
    @haymiyehanaehethaymiyehana7952 4 роки тому +1

    ዶክተር አመሰግናለሁ ያነሳሀቸው ሁሉ ጥሩ ሀሳብ ናቸው ። ስለቦርጭ ግን እኔም ተምሬበታለሁ። ምክኒያቱም ቦርጫም ወንድ ስለማልወድ ሁሌ አስጠነቅቀዋለሁ። ተሳስቻለሁ ማለት ነው ።
    ጥያቄ ግን አለኝ ።
    1/እኔና ፍቅረኛዬ የተለያየ ቦታ ነው የምንኖረው። እና በቀን 3 ወይም 4 ጊዜ እናውራለን በዛ መካከል ከሌሎች ጓደኞቸ ጋር ስለሱና እኔ እያውራን ከሆነ ፣እና ብቻዬንም እያሰብኩት ከሆነ ሌሊትም ቢሆን ውስጡ ይረበሻን ተነስቶ ይደውልልኛል ።
    2/በስልክ እያውራን ከሆነ ያለበትን ቦታ፣ እዴት እደተቀመጠ ፣ምግብ መብላት አለመብላቱን ፣ ሰው ጋር ሲሆን ሁሉ ይለየኛን። እና ይሄን ስጠይቀው ይደሰታን አው አልተሳሳትሽም ይለኛል ብዙ ጊዜ ። እዴት ነው ነገሩ? የልብ አውቃነት ይሆን ወይስ?😀

    • @DoctorAddis
      @DoctorAddis  4 роки тому +4

      ጥሩ መግባባት እና ደስ የሚል መተሳሰብ አላችሁ። ይህ በጣም መልካም ነገር ነው። "የልብ አውቃ"_ነት ይሁን አይሁን ግን... አብራችሁ መኖር ስትጀምሩ ይታያል።

    • @haymiyehanaehethaymiyehana7952
      @haymiyehanaehethaymiyehana7952 4 роки тому +7

      @@DoctorAddis እግዚአብሔር ይስጥልኝ። አብረን ስንሆን ደግሞ ሪፖርት አደርጋለሁ።
      ከ7 አመታት ቡኋላ አብረን ለመሆን ወስነናል ይሳካልሽ በሉኝ ።

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 4 роки тому

    Betasb wegnalw

  • @simegn-pi2qi
    @simegn-pi2qi 8 місяців тому

    እንዳልበልጠው ነው ጫማው

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ለ7ቐ

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር