የምታምነው እወቅ | ስነመላዕክት | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in Amharic!
    ለሙታን ሕይወት ፥ ለተኮነኑ ጽድቅ ፥ ለጠፉት እረኛ ፥ ለታመሙት ፈዋሽ፥በጨለማ ላሉት ብርሃን፥ ለተጠሙት የሕይወት ውሃ ፥ ለተራቡት የሰማይ መና የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጠውን ወንጌል በመስበክና በማስተማር ሰዎች እርሱን አምነው እንዲቀበሉትና እንዲያመልኩትና በወንጌሉ ቃል እናገለግለዋለን።

КОМЕНТАРІ • 15

  • @mestawetsamuel3272
    @mestawetsamuel3272 Рік тому +2

    ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በትምህርት በጣም እየተባረኩ ነው ።

  • @hawijeses
    @hawijeses Рік тому

    Amen 🙏🙏🙏

  • @hawijeses
    @hawijeses Рік тому

    geta yereday seleyuley

  • @mesifnedebella1693
    @mesifnedebella1693 Рік тому +1

    መዝ:78:
    23 ደመናውንም ከላይ አዘዘ፥ የሰማይንም ደጆች ከፈተ፤
    24 ይበሉም ዘንድ መናን አዘነበላቸው፥ የሰማይንም እንጀራ ሰጣቸው።
    25 የመላክትንም እንጀራ ሰው በላ ስንቅንም እስኪተርፋቸው ላከላቸው።
    በዚህ ክፍል መሰረት መላክት ይበላሉ ይጠጣሉ? ቢብርራራ ከተቻለ
    ተባረክ ፓስተር

  • @meraatmeraat9404
    @meraatmeraat9404 Рік тому +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይብርኮት ታብርኩ ❤📖📖📖📖🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @tsehaygainey5529
    @tsehaygainey5529 Рік тому

    God bless you

  • @ayalkibettamrat7992
    @ayalkibettamrat7992 5 місяців тому

    አንዳንዱ ክፋል ተጋጨብኝ ወልድ በብሉይ ኪዳን ከሚለው ትምህርት ጋር

  • @lemlemwodajo7746
    @lemlemwodajo7746 Рік тому

    ❤❤❤እግዚአብሔር ዘመን የልምለማ ተባረከ ለባረክት ሁነ❤ስለ አንት ጌታ ሁሉ አመስግነሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Рік тому

    አሜንንንንንን ንንንንንን

  • @degefuililogifatodegefuili8823

    አሜን

  • @MinyahilKebede
    @MinyahilKebede Рік тому

    God bless you!

  • @asegesechsefot2142
    @asegesechsefot2142 Рік тому

    አንዳንዶችም ደግሞ የክርስቶስን ፈንታ አድርገው አማላጅ ነፍስ ማዳን ሁላ እንደሚችሉ አድርገው ያስተምራሉ ከአማኞች ግን አማኝ ነው ብዬ መቀበል የምያቅተኝ መላህክት መድረክ ላይ መጥተው ነበር ከፈለግሁ የሚሉ ሁሉ ሊወገዙ የሚገባቸው የከበረውን ወንጌል አራካሾች ናቸው

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 Рік тому

      ፓስተር ጥያቀ አለኝ 1ኛበምድራችን አብዛኛው ሰው ከክርስቶስ ይልቅ ለመላህክት ቦታ እንዳለው የእግዚአብሔር ነገር የድነት ነገር ፈጽሞ ፈሩን እንደለቀቀ ታወቃለህ ስለዚህም እንደ ቃሉ ኢየሱስ ሀብ የላከውን ብቻና ብቻ ካላመኑ የዘለዓለም ሕይወት አይኖራቸውም 2ኛ ስለት ቢያስገቡ ለቤተክሪሰቲያን አገልግሎት ይሆናል መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው? እንኳንስ ዘንቦብሽ እንዲያውም ጤዛ ነሽ አይሆንም።ፓስተር ጌታ ይባርክህ ጥንቃቀህ ጥሩ ነው ግን ከምንም የነፍስ መዳን አይቀድምም?ሌሎችም እኮ መዘርጠጥ ወድደው አይደለም የነበሩበትን ጨለማ ስለሚያውቁ ሰው እንድን ብለው በግልጽ እያገለገሉ ያሉት ጌታም ድንቅ እየሠራ አለና

  • @tomaskidane5106
    @tomaskidane5106 Рік тому

    1.ሻሎም በዚ vidio በ 24፥30 ደቅቃ ያለ እዮብ 38፥6-7 ያለ የእግዚኣብሄር ልጆች የሚባሉ ከ ዘፍ 6፥2 ያሉ የእግዚኣብሄር ልጆች የሚለው ኣንድ ናቸው ወይ የተለየ ነገር ኣላቸው፧ Thanks.