Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጌታ ይባርክህ በልጆቼ ብቻ ሳይሆን ከእኔም ላይ የስልክ ተጽእኖ ይሰበር መስፍኔ ተባረክልኝ❤
ነብይ መስፍን ተባረክ መፅሀፍ ቅድስ ሳላነብ ማደር አደለም አለተኝም ነበረ እፅልያለሁ ከእንቅልፌ የምነቃው የማላቀውን ዝማሬ እየዘመርኩ ነበር የማጠናው
መስፍኔ እሳቱ ይጨምርብህ ተባረክ
ተባረክ 🎉🎉 እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው
መስፍኔ ተባረክ ህይወትህ ይማርካል ሁሌ ትኩስ ነህ
ተባረክልኝ መሥፍኔ
የተባረኩበት ትምህርት ❤❤❤
እውነት ነው የሚገርማችሁ ከስልክ ልፁም ብዬ አላስችል ብሎኝ ትንሽ ልይ ብዬ ስከፍት ይህ ስብከት እኛ ከሰማን ጌታ ይናገርል❤
ተባረክ
በትምህርቱ በጣም ተባርኪያለሁ ተባረኩ
ሥላሤዎች ይባርክህ
ራሱን የቻለ ተገስፆ በቀላሉ የማይሄድ መንፈስ ነው::
GOD Bless you
AMEN AMEN AMEN
ኣሜን እየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤
አሜንንን 🙌
ፓስተርዬ ተባረክ!
Tebarek Brother
Amen Hallelujah
Amen
አሜን አሜን
👉🏽የዚህ ሰው ትምህርት ይባርከኛል የልሳን ነገር አሁንም በመድረክ የሚነገረው ነገር ትርጉም ከሌለው ወይ ካልተረጎመው distract ያደርጋል ወይ በግሉ ያርገው። በተረፈ ተባረክ🙏🏽
Ante tenageraleh?
ስለሌለህ ይሆናል ብሮ
ይህ አስተያየት የተጻፈው በፍጹም በቅንነት እንደሆነ ያስታውቃል። ነገር ግን ወንድሜ ወይም እህቴ በልሳን ጉዳይ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የተነሱ ብዙ ልሳን ጠሎች በዝተዋልና አትቀበሏቸው። ልሳን በረከት ነው! ስብከት ሳይቀር የሚለቀቀውና የጠራ መልእክት የሚፈሰው በልሳን ስጸለይ ነው። ቀስ ብለህ ስለ ልሳን አጥና። ሰይጣን ፈቶ የለቀቃቸው ተቃዋማዊች ብዙ ናቸውና ተጠንቀቁ። ልሳን የኢየሱስ ደም ተከፍሎበታል
@@lifespirit4426 ሳይተረጎም ለአዲስ ነፍሳት ለማይረዳው መልካም ነው ትላለህ⁉️መንፈስቅዱስ ከቃተተ በውስጥህ ብትይዘው ጉባኤውን ከማዋክ ይጠብቃል የማትቆጣጠረው ልሳን ጥያቄውስጥ ያሳድራል🙏🏽
መቼ ነው? ጥሩ ነገር የም ታ ወሩ ት??ተ
❤❤❤❤ blessed 🙏
Uffi tabarak euwanat iko nawu
Thanks!
ተ ባ ረ ክ መ ስ ፍንዬ❤😂😂❤❤❤❤
እኔም አቅቶኝ walk ለማድረግ ስወጣ እስቲ ስብከት እየሰማሁ ልሂድ ብዬ ስልኬን ክፍት ስብከቷም ከች ጌታ የመጣብኝ ያህል ደንግጬ I deleted right away.
please በናታቹ ተብሎ አይሰበክም። ጌታ ይባርክ መልክቱ ግን ጥሩ ነዉ።
ተጠቅሜያለሁ በትምህርትህ የት እንደምታገለግል ባውቅ በአካል ብገኝ እፈልጋለሁ ወይንም የምታውቁ ንገሩኝ
የኔን ጥያቄ ጌታ ሆይ እርዳኝ እያልኩ ነበር ::
እግዚአብሔር ይባርክህነገር ግን አቦ ባትል ጥሩ ነው ልማድ ከሆነም ተወው
የምስራቅ ሰዎች አቦ እያሉ ነው ያደጉት እና አትፍረጅበት የስብከቱ መልህክት ከምንም በላይ ነው
dont reapt things in the ssme way ,change the driver to show the difference, learn more to know more and more ,
አንተም የያዝከው መረጃ ነው፣መረጃ መልዕክት ነው ፣መገደብ አይቻልም።ለወንጌልም ሩጫ ቴክኖሎጂ ጠቃሚ ነው፣አይናቅም ።ጊዜን መጠቀም ለተባለው ግን ልክ ናችሁ።መንዘላዘልን ግን መጠየፍ ነወ።
የሐበሻ ስብከት ድግግሞሽነነ ይወዳል ፣ጬኸትን ይወዳል ፣አሰተያየት ሲሰጠው ይከፋል።ሺህ ጊዜ የተሰበከውን ይደግማል፣ነጭ ግን አሰተያየትን እንደሚሳኤል አይፈራም፣ኢየሱስን ሲጠይቁትይመልሳል ።በባሕሪ ሐበሻ አትሁኑ፣ይደብራል ድግግሞሻዊ ድግምት።
ምንም እንደማታውቅ ጽሑፍህ ይገልጥኃል። እንደወረደ ጥሬ ነህና ፊትህን ወደጌታ አዙርና በመንፈስ ተነካ!
ተደጋግሞልልንም በገባን እንዲያውም እኮ መደጋገም ያለበት የእግዚአብሔር ቃል ነው ምክንያቱም በደጋገምነው ቁጥር እንድናሰላስለው ይረዳናል በተረፈ ግን ነጮች ጥቁሮች ተብሎ አስተያየት አይሰጥም መጀመሪያ እንደ ክርስቶስ ቤተሰብ እርስ በርሳችን መከባበርና መቀባበል ያስፈልገናል የግል አስተያየቴ ነው

እግዚአብሔር ይባርክህ
ነገር ግን አቦ ባትል ጥሩ ነው ልማድ ከሆነም ተወው