Amazing orange sponge cake recipe /የብርቱካን ኬክ አሰራር /Quick and Easy

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 109

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 2 роки тому +3

    _ዋው ያሚ የሚ እንዴት ያምራል ወይኔ እረ አታስቀኚን እንጂ😀😀_
    _እውነት እኔ ብዙ ግዜ የብርቱካን ኬክ አያለው ግን አልሰራም በጣም ግልፅ አድርገሽ ነው ያሳየሽን እስኪ እሞክራለው ፆም ሲፈታ እኛ ቤት ብዙ ሰው ስለሌለ አይበሉም እኔ ካልቀመስኩ😀😀_

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Рік тому +1

    ዋዉዉዉዉ ገና ሲያዩት እዴት ያምራል
    ብሉኝ ብሉኝ ይላል ወድጄዋለሁ
    ምርጥ ከከኬ እናመሠግናለን ይከንንን የመሠለ የኬክ ሞያ ስላሳየሺን

  • @EmuyTube1
    @EmuyTube1 2 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛልን እህት እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቀለል ባለ መልኩ ነው ያቀረብሽልን ውደ እናመሰግናለን

  • @birtukantube8186
    @birtukantube8186 2 роки тому

    ሰላም እህት እኳን ሰላም መጣሽ. የሚያር የብርቱካን ኬክ አሰራር ነው በጣም ሀሪፍ ለአይኝ ን የሚማር ክ አድርገሽ. ነው የሰራሽው ሙያሽ. አንደኛ. ነሽ 🙏🙏🙏

  • @mehubaabmed1209
    @mehubaabmed1209 Рік тому +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @ferdose
    @ferdose Рік тому

    ሰላም እዴትናቹ በጣም አሪፍ ኬክነዉ ባለሞያነሸ መሻአላህ ምርጥ ኬክ ዋዉዉዉ አላህ አገራች ሰላም በይኝ ያምጣልን አሪፍ ቆይታነበረኝ

  • @getfanmedia
    @getfanmedia Рік тому +2

    ዋው ያምራል

  • @abayneshbrhanu
    @abayneshbrhanu 2 роки тому

    እህትየበጣም ቆንጆና የሚያምር አሰራር ነው በርችልን እጂሽ ይባረክልን በእውነት በጣም የሚያምር አሰራር ነው ያሳየሽን ያምራል

  • @Kdisttube
    @Kdisttube 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላአንች ይሁን የኔ ዉድ እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ዋዉ የኔ ባለሙያ በጣም ደስ የሚል አሰራር እና አቀራረብ ነዉ በርች እናመሰግናለን

  • @ETENESH
    @ETENESH 2 роки тому

    እንኳን ደናመጣሺ እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም የማምሪ ልዩ ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለምያ ጎበዝ በሌላ ቢድዮ እጠብቅሻልን ላይክ ሼርር

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት

    😍ደት አባቱ ያምራል ዋው አቀራረብሽም ባጣም ያምራል በእውነት ሲያምር 👌😍ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት የበል የኔ መልካም እህት እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን 🙏 ቆንጆና ያማረ ኪክ እጅሽ ይባረክ የተባረከ ይሁን 😍👍💯👍👍 በእውነት ላይክ ሸር

  • @ፋክት123
    @ፋክት123 2 роки тому

    በጣም አሪፍፍፍ የብርቱካን ኬክ ነው የኔውድ እንኳን ሰላም መጣሽ እንኳንም አየሁሽ ስለመጣሽ ደስስስ ብሎኛል ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን

  • @tgtgtube5346
    @tgtgtube5346 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል አስራር ነው የስራሽው እጂሽ ይባረክ ማማዬ ሙያ ብሎ ዝም ነው አቤት ግርማ መጎስ እጂ ያስቆረጥማል ምርጥ አስራር

  • @gmeentertainment137
    @gmeentertainment137 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን😍💐😍💐 ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል,ዋው ፅድት ምጥን ያለች ሙያ እና አሰራር ሰላሳየሽን እናመሰግናለን💐💐💐😋😋😋

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 2 роки тому

    እግዝአብሔር ይመስገን ውድ እህታችንዋውውውው በጣም እሪፍነው አሰራሪ የብርቱካን ኬክ ልዬነው ጣሙን በተለይ ዋውውው ነው ከልብ እናመሰግንናለ በርችልኝ ውድ ስጣፍጥእፍፍፍፍፍ

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን
    ደህና መጣሽ በጣም
    ሀሪፍ አሰራር ነው
    እናመሠግናለን

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 2 роки тому

    አግዚአብሔር ይመስገን ዎውውውውየኔ ባለሙያ በጣም በጣም አሪፍ ምርጥ ነው ይምራል የኔ ልዩ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅሬ መተሳሰብ መረዳዳት ያድለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር

  • @astubtube
    @astubtube 2 роки тому

    ሰላም እንኳን ደና መጣሽ እህቴ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ያቀረብሽልን በርችልኝ ብዙ ባለሞያ ሴቶችይ እያየን ነው ዩቲዩብ ላይ አንደኛ 👌👌👌

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 роки тому

    ሰላም እዴት ነሽ ሰላም ላች ይሁን የውነት በጣም ደስ ምል የብርቱካን ኬክ ነው በጣም የምወደው ነገር ነው የውነት ከልብ እናመሰግናለን ሼር ስላድርግሽልን

  • @እመብርሃንየአንደበቴቋንቋ

    ዝጎራዬ የኔ ስጦታ የልቤ ሰው ግሩም ድንቅ አሰራር ነው እጅሽን ይባርክልሽ ልቤ

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን ምርጥ የኬክ አሰራር ነው ውዴ ስላካፈልሽን ከልብ እናመስግናለን

  • @hanitube6617
    @hanitube6617 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛ እህት ዋው በጣም አሪፍ
    እና ደስ የሚል አሰራር እውነትም ቀላል
    ዋው ብለናል👌👌👌👌❤❤❤👍

  • @tsehaygeragrwa4242
    @tsehaygeragrwa4242 2 роки тому

    እኳን ደህናመጣሺ እህታችን ሰላምሺ ብዝዝዝት ይበል በጣም የማምሪ ልዩ የብሩቱካን ኬክ አሰራር ነዉ ጎበዝ ባለሞያ አዳዲስ ቪዶዮ ስለምታጋሩን እናመሰግናለን

  • @fanostube15
    @fanostube15 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ዋውውውውው
    መሽአላ ተባረከላህ ብያልሁ እጅሽ ይባረክ እሚያምር ኬክ ነው ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን ጀግና ባለሙያ ብየሻለሁ ዋውው በርችልኝ

  • @tiruworktube88
    @tiruworktube88 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝጎራ የኔ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ በታም ደስ ይላል ቀለል ያለ የኬክ አሰራር ነው እናመሰግናለን ባለሙያ 💖 💖💖😍😍

  • @astersimatube
    @astersimatube 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸላልኝ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ውድ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን

  • @madina0955
    @madina0955 2 роки тому

    ሰላም የኔ ውድ ሰላምሺ ይብዛልኝ እህቴ በጣም የሚያምር አሰራረ ነው በርችልኝ እህቴ እናመስግናለን ዋው

  • @Degsewtube
    @Degsewtube 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምሺ ይብዛልኝ የኔ ባለሙያ እህቴ ሲያዩት ብሉኝ ብሉኝ የሚል አሰራር ነው👌

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 роки тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዝጎራዬ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ባለሞያ ማራኪ ኬኪ አሰራሪ ነው ያሳየሽን ሞያሽን ስለአጋራሽን እናመሰግናለን በርቺ ቀጥይበት በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን❤🥰

  • @ማርዬየእናቷብቻማዬ
    @ማርዬየእናቷብቻማዬ 2 роки тому +1

    😍😍😍😍😍😍የኔ ጣፋጭ እማዬ

  • @mominatube
    @mominatube 2 роки тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ዋዉ በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው በርች በልዩ ሽር መጣሁ

  • @madina0955
    @madina0955 2 роки тому

    ሰላም የኔ ውድ ሰላምሺ ይብዛልኝ በመጀመርያ በጣም የሚያምር አሰራረ ነው በርችልኝ ካንች ብዙ እጠብቃለሁ እህቴ ዋው

  • @Hayati-f8h
    @Hayati-f8h 2 роки тому

    እኳን ሰላም መጣሽልን እህታችን አሪፍ አቀራረብ ነው ያቀረብሽልን ነገር አስፈላጊ ነገር ነው በርችልን እህቴ ስለመጣሽ እድሁም ስላየሁሽ ደስታየ ከልብ የመነጨ ነው ሁላችሁም የሀገሪ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበልላችሁ በርችልን ከዝህ በበለጠ ነገር ወደፊት በሊላ ጡሩጡሩ ስራ እጠብቅሻለን በርችልን እታችን ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን በርች

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 2 роки тому

    ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ዋው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በርች ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን በስደት ያለነው ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቀን

  • @haroni2982
    @haroni2982 Рік тому

    ሠለም ለዚሕ ቤት ሠላምሽ ይብዛዉድ እሕቴ አሪፍና በጣም ሚያምር ኬክ ነዉ እሽ ይባረክየኔ ባለሙያ

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሜሪሻዬዬ የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረኬ

  • @kalikidan2002
    @kalikidan2002 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላምሽ ይድረሰኝ እማ በጣም ቆንጆ ምግብ ነው ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ ስላሳይሽኝ ።

  • @sumeyamediah7963
    @sumeyamediah7963 2 роки тому

    ሰላም ሰላም የወድ ሁሉ ሰላም እንዴት ነሽ ለኔ ሁሉ ሰላም ነው በጣም ደስ የሚል የኬክ አሰራር ነው ወወወ በጣም ደስ ይላል በርቱ video በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር

  • @senirich399
    @senirich399 2 роки тому

    ዋውው ብያለው በጣም ያምራል ባላሙያ ነሽ እህታችን በጣም ደስ ይላል ስላምሽ ይብዛልኝ ስላም ፍቅር ለሀገሬችን የኢትዮጵያ የሆኑ

  • @Tezatatube
    @Tezatatube 2 роки тому

    ሠላም ሠላም ዉድ እና የተከበራችሁ የዘጉራ ቤተሰብ ሰላምሽ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው የኔ ባለሞያ ሳምር እናመሰግናለን በርችልን

  • @sarainfo84
    @sarainfo84 2 роки тому

    Salem zgora waaaw batem konjo cake ijish yibarak yene konjo arifnew barchiling baziw katiyilin 🙏🙏

  • @KiyaየኔTube
    @KiyaየኔTube 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ዝጎራዬ እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር በጣም ጥሩ እና ቆንጅዬ የሆና ውብ ኬክ ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ በጣም እጅግ ደሞ ባለሞያ ነሽ የኔ ውድ በርቺልኝ እናመሰግናለን በጣም ሰላም ፍቅር አንድነት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጠን አሜን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @selammesitube
    @selammesitube 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ዝጎራዬዬዬዬ የምወድሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውውውው የኔ ባለሞያ😍😍😍😍

  • @ensratube
    @ensratube 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽ ዘጎዬ ዋው የኔ ባለሙያ በጣም ምርጥ ኬክ እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ ቀጥይ እግዚአብሔር ሰላምን ፍቅርን ይስጠን 🙏

  • @tiruyatube705
    @tiruyatube705 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛ ዝጎራዬ የኔ ባለሙያ በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም ቀላልና ምርጥ አሰራር ነው እናም በርችልኝ ያወቅሽውን ለኛ ስለምታካፍይን ከልብ እናመሰግናለን

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 2 роки тому

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ።
    ዋውውውው ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ 💕💕💕💕
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 роки тому

    እግዚብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክረስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም ቆጆ ሶፍት የሆነ ኬክ ነው ይዘሽልን የመጣሽው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክልሽ ለኛም ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ በያልንበት ይጠብቀን አሜን

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 2 роки тому

    ዋውውውውው የኔ ውድ እህት ዝጉዬ በጣም ምርጥ አስራር ነው ከልብ እናመሰግናለን የኔ ባለ ሙያ❤❤❤👌👌👌

  • @elisabethtube9461
    @elisabethtube9461 2 роки тому

    Selamish yebezalig wude berichilig Egziabher Agerachin selam yaregilin bewunet desi yemil koyita nebere wawoo gobez atf aserari newu

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 2 роки тому

    ሰለም ሰለም ውዴ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውውውውውው ማሻአላህ በጣም የሚያምር ኬክ ነው በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበረን አላህ ሀገራችን ህዝባችንን ሰለም ያድርግልን ፍቅር አንድነታችንን ይመልስልን አሚንንንንን

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 Рік тому

    Woww 😋 😋 edetii dasee yemelee nowuu yee sarashuu kekii yenee gobazee bazewuu qatiyee sirii aresii asararii nowuu inee wodijaloo ❤❤❤wowww ❤

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 2 роки тому

    አግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ አሜን እንኳን ደህና መጣሽ ውዷ ሰላም ጤና ያድለን ለእኛም ለሀገራች ዋዎ ከአስቀኝ ወደ ኪክ ቪዲዮ ለውጥ ደስ ይላል ባካ ባላሞያ ነሽ እንዴ

  • @batitube3367
    @batitube3367 2 роки тому

    ሠላም ሰላም እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ በእውነት እጅሽን ቁርጥማን አይካው በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ፅድት ያለ ሲበሉትም እንደሚጥም ተስፋ አለኝ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይላክልኔንንንንን

  • @METITUBE
    @METITUBE 2 роки тому

    Wow yene konjo betam desiyamil aserarnow bearchi wude gobaz yene balamoya desiyamil koyita nabare betam inamaseginalen

  • @Genet8983
    @Genet8983 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሥገን እማዬ እንኳን ደሕናመጣሽ ዋውውውውው የኔባለሙያ እጂሽን ይባርከው ምርጥና ቆንጆ የኬክ አሠራርነው እውነትም ብርቱካን የኔቆጆ ያምራል

  • @FatumaSeid-r4t
    @FatumaSeid-r4t 6 місяців тому

    ❤ያምራል

  • @askelachitube23
    @askelachitube23 2 роки тому

    Selma tenayesitlgn ethat wude Enkuwn dena matashe Emaa wowo betam dessi yemal egziybhar ymesgen des yemli koyta nber thtachin fetari lehagerachin selam fikir yawurdiln Ameen🥰🥰🥰🥰

  • @tubitubi8818
    @tubitubi8818 2 роки тому

    እጅሽ ይባርክ ማሻላህ

  • @Henoka369
    @Henoka369 2 роки тому

    Zigoraye yena balemuya betam yemiyamr yebrtukan kak new yasayeshn ejochsh ybareku slagarahn enamesegnalen 🙏

  • @onelove21
    @onelove21 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ዉድ እና የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን ሰላማቹ በክርስቶስ ብዝዝት ይበልልኝ እንኳን ደሕና መጣሽ በጣም እሕቴ በጣም ቆንጆ ደስ የሚል አሠራር ነው ይሔንን በጣም ምርጥ እና አስደናቂ ሙያ ነው ያለሽ በርቺልን እሕታችን እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ❤❤❤

  • @Jemilatube628
    @Jemilatube628 2 роки тому

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ቤተሠቦች ሁላችሁኔም ሠላም ብያለሁ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እህታችን ማሻ አላህ ቆንጆ አሰራር ነው በርች

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 Рік тому

    Bagaa nagaan dhuftee obboolleessaatti keenyaa manikee heedduu namati tola akkanuman itti fufii waan garii irratti hojeedhuu qimamikoo hojeetan bakka yaadan gahaan jaabadhuu itti ❤

  • @DebaShacka
    @DebaShacka 3 місяці тому

    ማሻኣላ❤❤❤

  • @feyisemengistu
    @feyisemengistu Рік тому

    Nageenyii fi jaalali waaqayyoo sif baayatu baga nagaa dhufte qashtii koo dhugaa baayee namatti tolaa yaada gariidha nuuf qoode jaabadhu haaluma kanan itti fufii baayee namatti nyaata baayee bareedadha it's delicious

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 2 роки тому

    ሠላም ሠላም የምወድሽእህቴ ዘጉራየ የኔ ባለሙያ እልት እንኳን ደህናመጣሽልኝማማማየውዴ ስለመጣሽና ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የምወድሽ እህቴ አንድነትንና ፈቅሪን ለሀገራችችንንንን ኢትዮጵያ ይሁንልን የምወድሽ ዋው የምራልልል

  • @abayneshtube
    @abayneshtube Рік тому

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይስጥልኝ ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ አንደነት ይስጥልኝ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉበ❤ በጣም አረፈ ነው የኔ ዉድ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏😘😘💚💛❤

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 2 роки тому

    ዋው በጣም ደስ የሚል የኬክ አሰራር ነው ይዘሽልኝ የመጣሽ ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ባማረ ነው የሰራሽ እጅሽን ይባረክ በቀጣይ አዳዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን 😍🙏

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. 2 роки тому

    Wowww Baxami yamerle barchee weddd azoshe yene mar Akkkkkk like share hi Selma new wowww Baxami yamerle videos daselea like share mashaallah yene mar Akkkkkk like wowww ❤💗👍

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ዝጎራ ወይኔ ለካ ሙያም አለሽ ትችያለሽ በውነት አቀራርብ አር ሙያ በውነት ያለ ማጋነን በጣም ጎበዝነሽ ከምንም በላይ የምታደርጊው ጥንቃቄ ይገርመኛል ሁሌም ቢዶ ስትሰሪ በቃ ጥርት ያለ በውቀት የተሞላ እንጂ በድፋርት አይደለም አድናቂሽ ነኝ በርችል ከዚህም በላይ ብዙ እንጠብቃለን እጂሽ ይባርክ ለየት ይላል ያች ስራ ለኔ👌

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  2 роки тому

      አመሰግናለሁ ዘውድዬ💙😘

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Рік тому

    ዋዉዉዉዉዉ❤❤❤❤

  • @Hawiiofficial
    @Hawiiofficial 2 роки тому

    Nagayaa waqqayoo mana kanaf hatahuu Baredduu koo baga nagayaa dhuftee Wwwwwww kekii burtukaan akkam bareddaa harkaa fayya argadhuu ❤️

  • @margitudejene3910
    @margitudejene3910 Рік тому

    Baga nagan dhuftee ana dhufu nagan naga caluu sifi haabayatuu baayee nama tii tolaa galatomii nuf qoduu keetif ogeti koo galatomii wow ❤

  • @mesiyoutube11
    @mesiyoutube11 2 роки тому

    Salem salem lechi yewn inken besalem meteshi sileyewshi betam desi blonyel wawww batem arifi nager new berchi silkelbishilin negar inmaseginelan bechi buzu nagar intebikelan yezar ijochishi yebarku

  • @leyuhulegebtube
    @leyuhulegebtube 2 роки тому

    ማሻአላህ ሁሌም የተለያዩ የምግብ አሰራሮችን አቅርቢልን ዉዴ ቪድዮችሽ ደሞ ጥርት ያለ ስለሆነ አይቶ ለመረዳት ግልፅ ነዉ በጣም እናመሰግናለን ዝጎራዬ 🙏❤

  • @borenatube2379
    @borenatube2379 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሪልጆች በእያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
    ሀገራችን ሰላም ያድረግልን እናቶች አባቶቻችን ሰላም ውለው ይግቡ ያኢላሒ🇪🇹✅🇪🇹✅

  • @emunuradistube304
    @emunuradistube304 2 роки тому

    selam lachi ehti ekon selam metashi mamaye wawww betam konjooo aserarnew ejishi ybarek yene mekam betam wbinew yene balemoya selam fikr lehagerachin adinetn lehzbachin aminnn

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 2 роки тому

    Selamshi bekrstos ybzalgn zegoraye ehta enkan selam koyeshign egziyabhar ymesgen yene wudi neger ejishi ybarek yene balemoya fetari lehagerachin selam fikir yawurdiln Amen

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 2 роки тому

    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል ይሄን ኬክ ካለ ክሪም ስወደው ስላካፈልሽን እናመስግናለን ሌላም ግዜ በ አዳዲስ ስራወች እንጠብቅሻለን 😘😘😘😍😍😍💐

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +2

    ዝጎራዬ አንቺን ያገባ ወንድ ስወለድ የታደለ ሰው ነው እጅሽን ይባርክሽ ልቤ

  • @GORAAMEDIA
    @GORAAMEDIA 2 роки тому

    Bagaa nagan dhufte jenee jiraa Wow baayee namati tolee dhugaa oguummaa baaredaa qabdaa jaabbeesii Nagaan biyyaa kenyaa Ethiopia haa ta'u Ameen

  • @azebshitiye
    @azebshitiye 2 роки тому

    የኔ ጀግና እህት አንቺ እኮ በጣም ትለያለሽ........

  • @GaniiFiche
    @GaniiFiche 2 роки тому

    Ana haa dhufuu koode3 koo baga nagan dhuftee bareduu koo www kekin ke3 baayyee baredaa namati tolaa berachii wudee ehetani😍

  • @roman_roman
    @roman_roman 2 роки тому

    እንዴ ነው ምርጥ ኬክ ማለት ሀገርችን ላይ እሄ ስዋጭ ጥቅም አለሁ እግዚአብሔር ሀገርችን ስላም አድርጎ እንድ ስራታስ ታባለነልሽ

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 Рік тому

    Selame. Selame yenw wude wunakni dennamexashi hualchum selami biylaow fexar agerchen selami xena fker andent yesxena ameen. Ameen. Ameeen ameen wawww meshalal. Yene melakmi ijeshi yebareku wude❤❤🎉🎉

  • @menbitube2164
    @menbitube2164 2 роки тому

    Selamsh yebzalgen yen wud enkan be selame matsch ehtachn egzehber yemasgen barch tur geza wow

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 11 місяців тому

    እቡ በፍሺ አትናገሪ ምንድነው ማስቆው ጀሮችንን ደግሞ የሚሳዝን ነገር

  • @enaenaqale
    @enaenaqale 2 роки тому

    selam tana yetelegh beteseb selamacuhe yebzalegh betam aref mert aserare new enamsegnalen wedefetem bebelete teru neger sertesh engnaghalen beye tefa aderegalhugh

  • @mikelabbaakoo
    @mikelabbaakoo Рік тому

    Really amazing. Cooking ceki😮😮😮 galatomii lubbuyee halumaa kanani ittii fufufi hojadhuu nagaan biyyaa kenyaaf nagaan umataaa kenyaaf Yaa ta uu amen kabajamiototaa Fi hordofotaa chanel kaaan bakaaaa

  • @ሰላምነኝወሎየዋ
    @ሰላምነኝወሎየዋ 2 роки тому

    Egezabehari yamesegen Enaken den matashush Euet selamash yebezaleshu yun widu Herif Aekerereb new keteyebat widu

  • @GADISETUBE1
    @GADISETUBE1 2 роки тому

    Ana dhufuu bagaa nagadhan dhuftee abet akkam namatti tolaa halaa Bay'ee salphadhan hojatte garuu bay'ee baredaa harkaa ketii fayya haa kennu itti fufii wan bay'ee akka nuuf qabatee dhuftuu abdii sirra qabnaa waqayyoo nagaa jalalaa tokkumma nuuf haa kennu biyya kenyafis nagaa haa godhuu

  • @FatumaSeid-r4t
    @FatumaSeid-r4t 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @kalidtube2
    @kalidtube2 Рік тому

    Hangaa fene gargaarumaa qaabnusii waan irratii wal dhaabinuu hedunii jirratusii waan irrat wal gaalu toko qabinaa inis nagenyii bu'araa jirenyaatii nagenyaa::

  • @AsnuTube
    @AsnuTube 2 роки тому

    Naga mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte
    Bayyee baredaa garuu xiqo kan hojete malif garuu

  • @tubitubi8818
    @tubitubi8818 2 роки тому

    ኢትዮ ኢስላሚክ ቤት ነው ሊክሽን ተጭኜ የመጣሀት ላይክ ሳብ ባትመልሺብዋአ ክክክክ

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 2 роки тому

    Ani dhufte nagaa waqayyoo sif bayyatu qalii nama mata dure nama barumsaa gudda tau qabadhe jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate ofii keessa qaba

  • @እምነት-ሰ1ቨ
    @እምነት-ሰ1ቨ Рік тому

    አአሁንስ ደከመኚ ስቴ ሰርቸ አላማረልኚም እስኪ እደ ምሀላ ያችን ለመጨረሻ ጊዜ ልሞክረዉ

  • @emu-yenata-lig-negn
    @emu-yenata-lig-negn 2 роки тому

    ሠላም እንኮን ደና መጣሽ የኔ ባለሞያ እጅ ይባርክ መልክ ስጠኝ እንጅ ሴትነት ከጎረቤቴ እማራለሁ የሚባለው እውነት ነው

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 2 роки тому

    ወጣች እንዴ

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb 7 місяців тому

    ዋዉ ኦቭኑ ከታችም ከላይም መጀመሪያነዉ የምናበራዉ ወይስ ከታች ሲጨርስ ከላይ እናበራለን

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  7 місяців тому

      እንደ ኦቭንሽ ይወሰናል የጋዙ ከሆነ ቅድሚያ ከታች
      የኤሌክትሪኩ ከሆነ ግን ሁለቱን ባንዴ መክፈት ትችያለሽ

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 2 роки тому

    Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama nama nama kenuudha qabate