Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እውነቷን ነው እኔ መጠቀም ከጀመርኩት 1አመት ሆኖኛል ሽታው ካላስቸገራችሁ እስከ ሳምንት ባትታጠቡትም ችግር የለውም ብቻ የመድረቅ ባህሪ ስለሚያመጣ ጫፍ ጫፉን ቫዝሊን ተቀቡት ለውጡን ለማመን ያቅታችኋል ደሞ አትሳነፉ ከመተኛታችሁ በፊት ማሳጅ አድርጉት ፀጉራችሁን ውዶችዬ
እውነት ነው ትንሽ ያደርቃል
ሊዎስዘይትጥሩነዉ
ዋው ሜሪዬ የሚገርም ቅባት ነው የሰራሽልን እናመሰግናለን #ሼር
እግዚአብሔር ይመሰገን ጎበዝ ምርጥ ምርጥ ስራወች ነው የምታቀርቢው ቀጥይ🎉🎉🎉❤❤
ዝጎዬ እውነት የዛሬው በጣም ይለያል እናመሰግናለን ዋው ነው እውነት ሴቶችዬ ተጠቀሙ
በጣም ቆንጆ የሆነ ፀጉራችን እንዲያደግ እና ወዙን ጠብቆ እንዲቆይ የሚያርግ ቅባት ነው እናመሰግናለን ስላካፈልሽን
ሰላም ሜሪዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እውነት ነው የዛሬው ይለያል የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ሁሉ በጣም ጥቅም ያላቸው ናቸው ሁሌም ተመራጭ ነሽ ከዚ በላይ መስራት ትችያለሽ የኔ ጎበዝ በርችልኘ ❤❤❤
ጎበዝ ነሽ በርች ሜሪየ
ሰላም ላንቺ ይሁን ሜሪዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ ቅባት ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን ❤❤
ሰላም ለሁላችን ይሁን አሜን እንኳን ደህና መጣሽ መንትያዬ እውነት በጣም ገራሚ ውህድ ነው ከነ እሰራሩ ያካፈልሽን ❤
ዚጎራዬ የፀጉርሽ ውበቱ ወዙ ብቻውን ሲያበርቀርቅ❤❤
Beautiful works thank you for sharing ❤👌
ሽታውጥሩ አደለም "አብሹንና ቁረፉዱን "ውዴ አሠራሪሸ ተመችቶኘል
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው ምርጥ አቀራርብ ከጥርት ጋራጎበዝ ውዴ
❤ዚዬ የምትስሪው ትሪትመንት እኮ ገራሚ ነው❤
Selam endet neshi enkuan dena metashi wow arif yeteger kbat new ehte🎉🎉
Wow meriye yemigerm yetegure kbat new enamesegnalen🎉🎉
Welcome back meriye wow amazing❤❤
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ዝጎራየ የኔውድ ዋው በጣም አሪፍነው የውነት በርችልን💚💛❤
ሰላም ዋው ምርጥ ቅባት ነው❤❤❤❤❤
ሰላም ፍቅር ለዚሕ ቤት ሁላቹም ሰላም ብያለሁ ጥቁር አዝሙድ አሪፍ የሆነ ዉሕድ ነዉ እጅሽ ይባረክ ለሽበት ጥሩ መዳኒት መጣለት
Egzabeher yimesgn ehite waw betam konjo kibat new yeserashiwu enem etekemewalehu waw adegna new meriye ❤❤enamesgnalen
በጣም አሪፍ ስራ ነው ሜሪየ በርች ለወንዶችም ስሪ😂
ፍፄ ለወንዶችም ይሆናልኮ ተጠቀመዉ🙏
ሰላም ውዴ ዋውው አሪፍ የፀጉር ማሰክ ነው
ሰላም ሰላም ዉድ የሀገሪ ልጁች ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን የምታቀርቤልን ዉህድ በሙሎ እናመሰግን አለን ዋዉ ደግሞ ስታምሪ🎉
እደትበየ3ቀኑ እንታጠብ አለን በሳምንት አንደየነዉ እምታጠበዉ❤❤❤
We'll kam merishay Konjo aberkeraki Mert wzama yhon kebat New yazgajshew berchilen❤
ማሻላህደሠይላል
Thanks yene wede
ሊዎስዘይትጥሩነዉዉዴ
እህቴ ተቀብተን እናሳዲረዉ❤❤❤
ወላሂ እኔ ዶሮ ፀጉሬ በጣም ረዥም ነበር ገና 10 አመት ልጅ ሆኘ ለጮኝነት ስጠኝ እናሳድጋት ይላሉ አባቴን ያስጀግሩት ነበር እድሜ ለስደት አሁን ወፍ የበላዉ ጤፍ መስላል 😂😂😂 ሲቀጥል ደሙ አሁን አደዚህ እደሰራሽዉ ሰርቸ ለ8 ወር ያህል ተጠቅሜ የፈረስ ጭራ መስሎ የተዛ ኢጃዛ ወርጀ ለቅቄ ሲያዉት ያችም ዉይ ዉይ ዉይ ምንድን ነዉ የምትጠቀሚዉ የህድ ፀጉር መስሏል ሲሉ ወይ ማሻአላህ አላሉ አሁን እጨከከች ዶሮ መስየ ዉልቅ ልቅ ብሏል ስንት የሚበላ ነገር እያለኛ ምኔለ ቦርጨን ማሻላህ ሳይሉ ቢቀሩ የተጫነች አህያ መሥየ ፀጉሬን እና መልኬን እያዩ በሉኝ እህህህ
ማሻአላእኮ እሚገዛነው እሚመስላቸው እነዛን እደዛያሉሽን ሻይ ውይም ቡና የጡበትን እለቅልቂእና ጠጉርሽንጠቢበት አይንሀቅነው እሻአላይለቅሻል
ጉዲ
ክክክክ የቦርጩ ነገር ነዉ ያሳቀኝ እኔ የሳኩት ቦርጨን ማሻአላህ ባይሉ ስትይ ነዉ
እህቴ እኔ ግን አራቱንም ፈጭቼ ቅባት ጨምሬ በዝቅተኛ እሳት አፍልቼ ሲቀዘቅዝ ነው የተጠቀምኩት ተሰስቻለሁ ማለት ነው ንገሪኝ እስኪ
ዝጎዬ የሚገርምሽ እኔም እንደዚህ ሰርቼ እየተጠቀምኩት ነው ግን ሽታው የቅቤ ቅመም በይው😂😂 ለፀጉራችን ምርጥ ነው በይበልጥ ለሚነቃቀል ፀጉር ዋው ነው
ብናተከትከውስ
አብሹ ይሸታል እጂ አረፊነበረ
አይትም ዉዴ እኔ እየተጠቀምኩት ነዉ
የኛ ጀግና የኔ ቅመም እውነትም የዛሬው ልዩ ነው እስቲ እኛም እንሞክራው አለን ብዙ ነገር አይፈልገም ቀላል ይመስላል በተረፈ በርችልኝ የኔ አንድኛ
የወይራ ዘይት ይነቅላል ጠጉር ምን ይሻል
የሚስማማዎትን ዘይት ይጠቀሙ
Wow nice treatment thank you for the sharing sister God's bless you more 🙏 😊
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wwwwwwwwwoo 🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤
🙏🙏🙏
🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤
❤❤❤❤
ዉዴ አንድ ጥያቄ ሊጠይቂሺ ፀጉሬን ቀለም መቀባት ፈልጌ ነበር ይጎዳል እንዴ?
አዎ ይጎዳል ሽበትም ያወጣል. እንደ ቀለሙ አይነት ይወሰናል! ከተቀባሽ ግን በደንብ እንክብካቤ ካረግሽለት ደና ይሆናል
እህቴ እኔ27ጨርሸ 28አመቴን ያዝኩ ግን ፀጉሬሸበተ ቀለም አልወዲም❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe ehite enkane danh mateshe enmasgnalen sher selrkshlen wow batme dasy yemele asetameri tarki wudi new emokerlwu enmasgnalen batme katyune bagugute entabkalen
ጥያቄመመለሥአቺይም
መልሳለሁ
❤
በሊዮሰዘይትይሆናል
መልሡንመልሽልን
በምን ዘይት?
እኔ መቼም ይቱብ እያየሁ ያልተጠቀምኩት ንገር የለም እና ትቼውንበር ሁሉም እኔ ላይ አልስራም እስቲደሞ የመጨርሻ ይሄንን እጠቀማለሁኝእህቴ ከተስራና ከተጠለለ በሃላ ውጭ ንው የሚቀመጠው ወይስ ፊሪጅ ውስጥ መልሺልኝ ፀጉሬ ከማለቁ በፊት😂😂😂😂
ዉጭ አስቀምጪዉ. ለፀጉርሽ ዠሚስማማሽን ማስኮች ተጠቀሚ ተስፋ አትቁረጪ እሺ. የብዙ ልጆች ፀጉር በጣም ተለውጦ አይቻለሁ በርቺ ዉዴ እራስሽን ጠብቂ ከራስ በላይ ንፋስ😄🙏❤
መልሰሥጪኝ
ዉዴመልሰሰጪኝ
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን እኳን ሰላም መጣሽ ዋው ዝግ ራዋው ጎበዝ ጥሩነው
ተቀብቶ ከሁለት ሰአት ብኃላ ብንታጠበውስ
ይቻላል
@Zgoratube አመሰግናለሁ
ችግሩ ሽታው😅
የፀጉር ሚስት ተጠቀሚ አይሸትም
ሊዮሥዘይትብንጠቀምይሆናልወይ
ደምሩኝ እስኪ ቤተሰብ❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

We'll kam merishay
Konjo aberkeraki
Mert wzama yhon kebat
New yazgajshew berchilen❤