የልብ ምቴ፣ ኢዮብ አሊ / Eyob Ali / New amharic protestant gosple song

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 194

  • @terefechtubie265
    @terefechtubie265 3 роки тому +36

    የቀደሙት ዝማረዎችህንም ሰምተን መጥገብ አልቻልንም:አሁንም በለላ ዝማረ መጣህ ጌታ ዘምንህን ይባርክ: ክብር ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን

  • @BeekamDibisa
    @BeekamDibisa Місяць тому +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ። ይህንን መዝሙር ሁሌ ብሰማ አልጠግብም ።

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 3 роки тому +32

    አንቴ እኮ ማለት ለእኔ ምንጭና የእስትንፋሴ
    አንተ እኮ ማለት ለእኔ ፈቃጆ እንድትኖር ነፍሴ
    አንቴ እኮ ማለት ለእኔ ትርታ የልብ ምቴ
    አንቴ እኮ ማለት ለእኔ ዋና ነህ የሰዉነቴ🙏
    አሜን ብሩክ ነህ እዮብ😍👈

  • @addisadem5795
    @addisadem5795 2 роки тому +14

    🔥🔥በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት የልብ ዘማሪ ስላስነሳል የእግዚአብሔር ስም ይባረክ 🙏ዘመንህ ይባረክ፣

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 3 роки тому +9

    ይሄ ልጅ ከጌታ ጋር እንደሚውል መልዕክቶቹ ይናገራሉ

  • @betsegawbekeleofficial8960
    @betsegawbekeleofficial8960 3 роки тому +25

    በደም ብእር ነክረ በልቤ ላይ አድምቀህ ከጻፍከው
    ከፍቅርህ ድርሰት ውጭ በህይወቴ የለም የማነበው
    Wow no words

  • @tewodrosmengesha9592
    @tewodrosmengesha9592 2 роки тому +3

    አምላኬ በጸጋው ጢም ያድርግህ። እጅግ የተወደድክ ነህ። እባክ ግጥሙን ጻፍልን።

    • @BeekamDibisa
      @BeekamDibisa 2 місяці тому

      ነፍሴን አስረህብኝ በፍቅርህ ደግ እሳት
      አይኔ ሌላ አያይም አንተ ሞልተህበት
      ያላንተ አልችልም ኢየሱሴ
      ሌላ አይለምድብኝም መንፈሴ
      ሱስ ሆነህብኛል ኢየሱሴ
      ሌላ አይለምድብኝም መንፈሴ
      ስለዚህ አሁንም አሁንም
      አግኝቼህ አግኝቼህ አልጠግብም
      ስለዚህ አሁንም አሁንም አንተን አንተን ብዬ አልጠግብም
      እኔ እንዳንተ ጨርቄን የጣልኩለት የለም እኔ እነዳንተ
      እኔ እንዳንተ ያጎነበስኩለት የለም እኔ እንዳንተ
      እኔ እንዳንተ አቅም ያጣሁለት የለም እኔ እነዳንተ
      እኔ እንዳንተ የተሸነፍኩለት የለም እኔ እንዳንተ
      አንተ እኮ ማለት ለኔ ምንጭ ነህ የእስትንፋሴ
      አንተ እኮ ማለት ለኔ ፈቃጇ እንድትኖር ነብሴ
      አንተ እኮ ማለት ለኔ ትርታ የልብ ምቴ
      አንተ እኮ ማለት ለኔ ዋና ነህ የሰውነቴ
      ካፍህ ባፌ ፍቅር ተቀብዬ
      በቃኝ ልል አልቻልኩም እንዴት ችዬ
      በውስጤ እየፈሰስክ ባስተውልህም
      ጠብ አትል ካንጀቴ አልጠግብህም
      በናፍቆት ሰማይ ስር ተንጋልዬ
      ስትነፍስ እየሰማው በዙሪያዬ
      አላረካ ብሌኝ ይሄ ሁሉ
      አሁንም አንተን ነው ልቤ ቃሉ
      ሰርፀህ ገብተህ በስጋ ደሜ
      የቀን እውነት የለሊት ህልሜ
      ወዳጄ ሆይ ፍቅርህ አሸነፈኝ
      ሌላ ማሰብ እስከሚሳነኝ
      አቤት አቤት ነፍሴ ከነፍስህ ተቆራኝታ
      አቤት አቤት/ ሁሌም/ ታስብሃለች ቀንም ማታ
      አንተ እኮ ማለት ለኔ ምንጭ ነህ የእስትንፋሴ
      አንተ እኮ ማለት ለኔ ፈቃጇ እንድትኖር ነብሴ
      አንተ እኮ ማለት ለኔ ትርታ የልብ ምቴ
      አንተ እኮ ማለት ለኔ ዋና ነህ የሰውነቴ
      በደም ብዕር ነክረህ በልቤ ላይ አድምቀህ ከፃፍከው
      ከፍቅርህ ድርሰት ውጭ በህይወቴ የለም የማነበው

  • @selamfessahaie3454
    @selamfessahaie3454 6 місяців тому +2

    Nefs alqerebignim. Hulem sisemaw yibarikegnal. Are ezih mezmur gar yalew menifes betam yeteleye new. Mihiretun yibizalih wendme.

  • @aselefechzena3996
    @aselefechzena3996 6 місяців тому +2

    የማይጠገብ ዝማሬ የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተባረከ ይሁን ኢዬብ አሊ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁል ጊዜም አድስ የሆነ ማሬ ነው በአፍህ ውስጥ ያለው ዘመኑ ሳያልቅ እባክህ አገልግል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muletube6284
    @muletube6284 3 роки тому +13

    ባንተ ላይ ስላላው ጸጋ ጌታ ኢየሱስ ይንገሥ
    ተባረክ ወንድሜ ጸጋው ይብዛልህ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @OnlyGrace-1987
    @OnlyGrace-1987 3 роки тому +18

    If you write it with a blood pen and highlight it in my heart
    I have never read anything in my life other than your love essay
    oh oh oh 🤭🙆‍♂️🙆‍♂️
    👉May God, the owner of grace, take the glory for everything
    #እዮባ, you are blessed, I love you

  • @እትዮጵያኣንድናት
    @እትዮጵያኣንድናት 2 роки тому +2

    የማይሰለች የማይጠገብ ድንቅ ቅኔ

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ!! ከዚህ ከፍታ አትውረድ!! ስለኢየሱስ ፍቅር እየዘመርክ በቤቱ ኑር!!! በዝማሬዎችህ ሁልጊዜ ተባርከናል!!

  • @Elsabet-g3
    @Elsabet-g3 9 місяців тому +2

    የት ጋር እንዳለሁ በሕይወት ገፄ
    ልቁም ላስተውል ጠፍቶ ድምፄ
    ጊዜ ስጠኝ የጊዜ ጌታ😔😔

  • @WorkineshBusho
    @WorkineshBusho 8 місяців тому +1

    እግዝአብሔር የማይወሰድ ዕድልና ሰለሰጠህና ምንጭ ሰላፈለቀልህ ስሙ ይባረክ

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 Рік тому +3

    የዚህን ወንም መዝሙር ስስማ ባለሁበት ቦታ ሁሉ መበርከክ ነው የምፈልገው ተባረክልኝ Jesus is coming soon. I will see you there. We’re going soon.☝🏾🙏🙏🙏

  • @teshomelelagopastor7068
    @teshomelelagopastor7068 3 роки тому +10

    Eyobe,ሁሉም መዝሙሮችህ ሁለንተናዊ ውበት ያላቸው ናቸው።

  • @አለምነኝየክርስቶስምስክር

    @እዮብ በእወነት መዝሙርህን ስሰማ ነፍስ አይቀርልኝም ዘመን ይባረክ🙌🙌🙌

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN 3 роки тому +8

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ 🙏🙏

  • @abenezerabriham5637
    @abenezerabriham5637 Рік тому +2

    እዩብዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ከዝሂ ይበልጠ ጸጋ ይጨምርል መዝሙር እጅግ በጣም መሳጭ ነው በዚው ጸጋ ቀጥል በሌሎቹ እንዳትዋጥ እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @gelilamillion1207
    @gelilamillion1207 3 роки тому +2

    መምህር እዮብ ያንተን ስራዎች ስላየሁ በጣሞ ደስ ብሎኛል የቀድሞ ተማሪህ ነበርኩ ከረጅም ጊዜ በሁአላ ይህንን ዝማሬ እና አንተንም በማየታችን ደስ ብሎናል 🙏🙏

  • @tigistshawel7793
    @tigistshawel7793 3 роки тому +4

    ውይ ውይ ይህ ወንድም ጥልቅ ነገር ን ይደርሳል
    አባቴ ሆይ በዘመናት ሁሉ ቅሬታዎች ስላሉህ ክብርን እሠጥሀለሁ
    ያልተቀላቀሉ ሠዎች ያልተነካኩ ያስታውቃሉ።

  • @mintsinotreday9163
    @mintsinotreday9163 3 роки тому +8

    ክብር ሁሉ ለሉኡል እግዚአብሔር ይሁን፡ እንደ ሁሌ ይህን መዝሙር ደግሞ በጣም ይባርካል
    እዮብዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ስለ አንተ እግዚአብሔር አመሰግናለው ተባረክ ወንድሜ

  • @nardostesfaye6237
    @nardostesfaye6237 3 роки тому +1

    Endew mn libelh kale yelgnm beka wud wendme nefff amet nurlgn bezuuuuuu zemrlgn lvu more

  • @wudineshtesfaye1049
    @wudineshtesfaye1049 Рік тому +1

    በደም ብእር ነክረህ በልቤ ላይ አድምቀህ ከፃፍከው ከፍቅርህ ድርሰት ውጭ በህወይቴ የለም የማነበው❤❤
    ይህን ያደረገው እግዚአብሔር ነው🤚🤚
    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው🤚🤚🤚🤚🤚
    ጌታ የቀረውን ዘ

  • @merryasegid1315
    @merryasegid1315 2 роки тому +1

    Zemani ye barike gena bezu aleke zebileke satakarte zemeri..
    🙌

  • @eyuellema106
    @eyuellema106 3 роки тому +1

    ere geta lene sil abzito yibarkh

  • @kirubelawoke6448
    @kirubelawoke6448 Рік тому +3

    Your songs are filled with Holy Spirit.Praise be to God of Moses.Please please eyoba continue to put more and more and more songs.God bless all your belongings.

  • @sorsebabsa2396
    @sorsebabsa2396 Рік тому +1

    በቅድሚያ ዝማሬዎቹን ለሚሰጥህ ጌታ ብዙ ክብር ይሁንለት!
    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዘመንህም በቤቱ ይለቅልህ!
    የኢዮብን ዝማሬዎች ብዙ ወገኖች እየሰማችሁ እየተባረካችሁበት እንደሆነ comment ስር ከፃፋችሁት ለመረዳት ችያለሁ
    የኔ ጥያቄ የ SUBSCRIBE ማነስን አላስተዋላችሁም?

  • @rebeccablessed7214
    @rebeccablessed7214 3 роки тому +1

    Eyobe bruk yabate lij, melso ychemrelh

  • @zekariaslibena5950
    @zekariaslibena5950 2 роки тому +1

    mensin yemiyakanew.thank to be God

  • @betelhembetelhem8920
    @betelhembetelhem8920 6 місяців тому

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋👪👪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tilahunkassa6014
    @tilahunkassa6014 3 роки тому +5

    እዮባ ጌታ ዘመንህን ይበርክ!!

  • @rahelshemsu8350
    @rahelshemsu8350 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መዝሙሮችህ ቃላት የለኝም ማይጠገቡ ስሰማቸው ውስጤ ይባረካል ከስጋዊ የወጡ ናቸው

  • @Sweety-o1q3n
    @Sweety-o1q3n Місяць тому

    Waw God is wiz u bro.z only and only u need is jesus.keep it up

  • @adonaynisig7731
    @adonaynisig7731 2 роки тому +2

    Amazing song like the other ones!! I couldn’t stop listening to it, the content of it, his voice, the style of the song and musical arrangements….. everything !! I’m so blessed!! May the blessings of the LORD remain on you brother Eyob.

  • @fevenyohannes5477
    @fevenyohannes5477 Рік тому

    እንዴት እንደምወድህ አጠይቀኝ❤ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው ስሰማው ስሰማው ስሰማው አልጠግብ አልኩ ፀጋው እጥፍ ድርብ ይሁንልህ መዝሙሮችህ ከልብ ናቸው🙏

  • @genetkersie739
    @genetkersie739 2 роки тому +1

    ጌታ ይባርክህ የዘመርከውንም ያኑርህ ፀጋውን ያብዛልህ🙏

  • @primoethiopia777
    @primoethiopia777 Рік тому

    የሰማነው የዘመርነው ህይወት ይሁንልን🙏ተባረክ ወንድሜ

  • @yonas.mengistu
    @yonas.mengistu 3 роки тому +1

    What an amaizing Gospal song!!
    ዋውውውውውውውውውውውውውውውውው.
    አቤት አቤት ነብሴ ከነብስህ ተቆራኝታ
    አቤት አቤት ታስብሀልች ቀንም ማታ
    አቤት ሁሌም ታስብሀልች ቀንም ማታ.....

  • @meseretldamenu9841
    @meseretldamenu9841 Рік тому

    ምን አይነት በረከት ነህ ደግሞ ደግሞ ይባርክህ

  • @meskeletube2827
    @meskeletube2827 2 роки тому +1

    Tebarek zemareoch nebsen yaresersalu

  • @meskiyegta7808
    @meskiyegta7808 2 роки тому

    እዮባ በእውነት ሁሌ መዝሙሮችህን ስሰማ ጌታን አመሰግናለሁ ጸጋ ይብዛልህ የኔ መልካም ወንድም🙏

  • @melkamview8374
    @melkamview8374 6 місяців тому

    ትርታ የልብ ምቴ❤

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 2 роки тому

    አንተን በ ካመንት መግለፅ ይከበደኞል
    # ተባረክ!!

  • @ruhamaelshadai8183
    @ruhamaelshadai8183 2 роки тому

    በቃል ልገልፀው የማልችለው ፍቅር ይዞኛል ከጌታ ጋር እና ይሄ መዝሙር ለእኔ ሁኔታ የተዘመረ ነዉ። ወንድማችን ተባረክ🙏🙏🙏

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 2 роки тому

    ዘምነክ ይባርክህ ❤️

  • @seblehailes9962
    @seblehailes9962 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤ያባቴ ብሩክ

  • @AlmazKebede-yk5pn
    @AlmazKebede-yk5pn 6 місяців тому

    የተረጋጋ ዘማሪ አሁንም ይጨመርልህ !!

  • @EBJetmTube
    @EBJetmTube 3 роки тому +1

    Tebarek zemen zermenzer yibarek gin memuroch betam geram nachwu endet new mititsfaw

  • @meseretniguse4926
    @meseretniguse4926 11 місяців тому

    እዮቤ ጌታ ባርኮካል እኮ ዘመንክ ይባረክ አሁንም

  • @lidiyaabate2190
    @lidiyaabate2190 2 роки тому

    geta eyesuseyeee abezeto bereeek yargeh........

  • @TigisWana
    @TigisWana Рік тому

    Tebareki,🙌🙌🍇💯🍇💯🍇💯 ,bedumuteshpin

  • @firehiwotfikire921
    @firehiwotfikire921 Рік тому

    Wow denk zmare nw geta yebarkh broye❤❤❤

  • @selamawitocubaygebremichae366

    Wwwww❤❤❤🎉🎉🎉 ተባረክ ብሩክ

  • @merryjesus3723
    @merryjesus3723 2 роки тому

    ዝማሬዎችህን በጣም ነው ምወዳቸው እግዛብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ ወንድሜ እዮብ

  • @tech_photography1
    @tech_photography1 3 роки тому

    Ewedhalew Ewnet Yaschohal Eyoba

  • @yidnekachewantokhin577
    @yidnekachewantokhin577 3 роки тому

    ወንድሜ ኢዯብ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እፅልይልሀለው

  • @asfawmeseret4607
    @asfawmeseret4607 3 роки тому +4

    My lovely brother, God bless you and your ministry!!!!

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @hiwotassefa5352
    @hiwotassefa5352 Рік тому

    የተነካህበትን መነካት Ohhhhh

  • @selamblessedualemu2964
    @selamblessedualemu2964 2 роки тому

    yhan sesema feta braha abte geta yant fikir

  • @kibruabraham3825
    @kibruabraham3825 Рік тому

    My brother
    Thanks for your humbleness and
    I can stop listening

  • @Benjo_12345
    @Benjo_12345 3 роки тому +2

    Eyoba be bless a lot!🙏🙏🙏🙏

  • @بدريهالزعابي-خ4ظ
    @بدريهالزعابي-خ4ظ 2 роки тому

    አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zemuzafo4079
    @zemuzafo4079 3 роки тому

    ውይይይይይይ ስወድህህህ እኮ.... ተባረክ የጌታዬ ልጅ!!!!! ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mahderinatekle9624
    @mahderinatekle9624 Рік тому

    abate amlake hoy endante yeteshenefkulet yelemmmmmmm altegbhm😍😍🙏🙏🙏

  • @yoditnigusu2924
    @yoditnigusu2924 2 роки тому

    እዬብ ጌታ እየሱስ ይባርክህ !!!ጠንካራ መንፈሳዊ ሰዉ ነህ ለኔ የትቸርች ነው የምታመልዉ ?የምትወደው ጌታ ነይሸፍንህ በዉነት የኛ ስስት ነህ እባክህ ተጠንቀቅ የምትሄድበት ባታ እንዳይበርዙህ!!!!

  • @MHailu
    @MHailu 3 роки тому +1

    😭😭😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 GOD bless you more and more. Glory Glory 😭😭😭😭

  • @koketjaffer1486
    @koketjaffer1486 Рік тому

    ስወድህ እኮ ተባረክ

  • @rich231-t6d
    @rich231-t6d 3 роки тому

    እዮባ የተባረክ እንዴት እንደምወድህ

  • @zafufessha2877
    @zafufessha2877 3 роки тому +1

    Amen Halleluja tebarek wendeme 🙏🙏🙏🥰

  • @theodorames5498
    @theodorames5498 3 роки тому +1

    I swear I can't stop listening 😭😭😭😭

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 2 роки тому

    Eyob Ali i love all you song

  • @አለምነኝየክርስቶስምስክር

    አሜንንንንንን😥😥😥

  • @yegetanegn8393
    @yegetanegn8393 3 роки тому +1

    Amenn tebark beyesus sem🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nigistgetachew1933
    @nigistgetachew1933 6 місяців тому

    አሜን!!!

  • @tsehayunduche4861
    @tsehayunduche4861 3 роки тому

    Geta abzito yibarkeh Eyob

  • @dawitgetachew8726
    @dawitgetachew8726 3 роки тому +2

    What a Song! you are a blessing!! ጸጋ ይብዛልህ ወንድም!

  • @haymanotregasa8664
    @haymanotregasa8664 2 роки тому

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ ተባባባባባረረረረክ

  • @መሰረት-ፈ1ቘ
    @መሰረት-ፈ1ቘ 3 роки тому +1

    Amennnn amen 🙌🙌🙌👍ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድማችን እዮብ ከፍ ያደረከው ጌታ ከፍ ያድርግህ::be blessed and highly fevered.

  • @gizachewtibebu4132
    @gizachewtibebu4132 10 місяців тому

    ተባረክ ይብዛልህ

  • @asliruessom3573
    @asliruessom3573 11 місяців тому

    ኢዮብ፡፡ዐሊ፡ሊጀ፡መሊካም፡፡ፍቂሪ፡ኩሩሲቶስ፡ቃሉ፡፡የሞላ፡መንፈስ፡፡ቡሩክ፡ሂወቲን፡መንፈስ፡፡የምላ፡፡ሰዉ፡።።።ተባረክ❤😂😢

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 3 роки тому

    Eyobe semeche altegeb mezemurochihn. My God bless you more

  • @biniyamaddise2931
    @biniyamaddise2931 3 роки тому +4

    You're our blessing as always dear eyoba,how can i explain my feelings just ...... make me speechless.

  • @kidadush
    @kidadush 2 роки тому +2

    I can’t stop listening!!! What an amazing song!!! God bless you Brother Eyob! I have been blessed by your ministry and grace!

  • @hanadekita3538
    @hanadekita3538 3 роки тому

    Geta zemenihin yibark wendime. Geta tsegawun yabizalih yichemirilih!!

  • @gfgggg1828
    @gfgggg1828 3 роки тому +1

    አሜንንን ተባረክ

  • @hana6854
    @hana6854 Рік тому

    Abet abet nefse kenefsh tekoragnita
    Abet hulem tasbhalech yene geta
    Eyoba tebarek

  • @yidubeyene6994
    @yidubeyene6994 3 роки тому +2

    Always the same topic the master JESUS l can't stop hearing your song stay blessed!!!

  • @konjitgebre7645
    @konjitgebre7645 Рік тому

    god bless you more 🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 Рік тому

    Eyuye endew Geta ye alem Mesob yargh....❤❤❤❤❤

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 3 роки тому +1

    God bless you singer Eyob and the crew!

  • @Hopeshortfilms
    @Hopeshortfilms 3 роки тому

    Be lekso new yesemahut................besew lebe yalewn yegetan feker mikesekes denq zemare..........God bless!!!!!!1

  • @sisaydubale71
    @sisaydubale71 2 роки тому

    geta silante yikber

  • @fikirudegefenano3112
    @fikirudegefenano3112 2 роки тому

    May God bless you abundantly. May he protect you from all evils of this world.
    I pray that your heart always read his love.

  • @henoketesfahun5024
    @henoketesfahun5024 2 роки тому

    Eyobye so humble and and you gospel song are always inspired me.
    Thank you and God bless you

  • @debegessesse7577
    @debegessesse7577 3 роки тому +1

    Eyob, you are blessed to be a blessing!

  • @eyosiyasterefeofficial
    @eyosiyasterefeofficial 3 роки тому +1

    Tebarek

  • @rahelteklu2059
    @rahelteklu2059 2 роки тому

    geta yesus ybarkh