- 22
- 782 211
Eyob Ali Official
United States
Приєднався 24 гру 2016
I am Eyob Ali this is my offical youtube channel . Please subscribe.
Note: Unautorized distribution and re- upload of this
content is strictly prohibited.
Facebook:Facebook.com/Eyobali2
Telegram: t.me/Eyob_Ali2
Note: Unautorized distribution and re- upload of this
content is strictly prohibited.
Facebook:Facebook.com/Eyobali2
Telegram: t.me/Eyob_Ali2
"አመሰግናለው" ዘማሪ ዳንኤል ረዳይ /New Gosple song singer Daniel Reday 2017/ 2024
"አመሰግናለው" ዘማሪ ዳንኤል ረዳይ /New Gosple song singer Daniel Reday 2017/ 2024
Переглядів: 500
Відео
"ቃል" ዘማሪ ኢዮብ አሊ አዲስ መዝሙር / "KAL"New gosple song by Eyob Ali/2016/ 2024
Переглядів 17 тис.2 місяці тому
እውነቴን ነው የምናገረው የልቤን አንተ ታውቃለህ ስለበላው ስለጠጣሁም አይደለም የተከተልኩህ ካፍህ ላይ ቃል ወድቆ ሲነካኝ ስለሌላ ማሰብ አቃተኝ አንተ ጋ የህይወት ቃል አለ የቃልህ ስለት ሲወጋኝ አካሌን ሲሰነጥቀው፣ በውስጤ ህይወት ሲዘራ መንፈሴን ሰያነዋውጠው። ደስ አለኝ ደሜ ውስጥ እየዘለለ አጥንቶቼን ሲያናግራቸው በምን ልቤ ለጥቅም ልምጣ ከቃልህ ህይወት ካገኝው አንተ ጋ የህይወት ቃል አለ የሚለውጥ የቃልህ ጉልበት ገዝቶኝ መጥቼ እንዴት ልሽሽ ከአፍህ ደጃፍ ህይወት ቀድቼ በቃልህ የኔን ቃል ገድለኸው የልቤን ትርታ ወሰድከው አንተ ጋ የህይወት ቃል አለ ራሴን ጥዬ ስመጣ በቃልህ ልቤ ተነክቶ፣ እንደእሳት ሰደድ ሲዳረስ ህይወት...
"አልሄድም" New Gosple song by singer Eyob Ali 2016/2024
Переглядів 219 тис.10 місяців тому
አልሄድም አዲስ መዝሙር ዘማሪ ኢዮብ አሊ New Gosple song singer Eyob Ali 2014 እስከማውቀው ልቤ እስከሚነግረኝ ጥልቀት ድረስ፣ እንዳንተ የወደድኩት ልቤን የሰጠሁት ማንም የለም መንፈስ ቅዱስ። የለም የለም የወደድኩት ነገር ከህልውናህ በቀር የለም የለም የወደድኩት ነገር ካብሮነትህ በቀር ወደ ውስጠኛው የኔነቴ ሥር ገብተህ አናወጠኝኝ ሁሌም ስወድህ እንድኖር አርገህ ገደብ ነሣኸኝ ከሰውነቴ ምንም አልቀረም ፍቅርህ አጥምቆታል እንዲህ ነው እንዴ በፍቅር መውደቅ ግራ ገብቶኛል እኔ አላውቅም በምን ገመድ ይዘህ እንደምትስበኝ ሀሳብ አልሰጥም ብቻ ፍቅርህ ጥሎኝ እግርህ ስር ነኝ አልሄድም ከእግርህ ስር አልሄድም አል...
እየነደደ አበራልኝ / eyenedede aberalegn/ New gospel song by singer Eyob Ali/2015/23
Переглядів 43 тис.Рік тому
5፤ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ ኤፌሶን 2 :5 የጨለመውን መንደሬን እየነደደ አበራልኝ እየቀለጠ እንደሻማ አየበረደው አሞቀኝ ተንብርክኮ አነሳኝ አጎንብሶ አቀናኝ እሱ ደክሞት አበረታኝ እየሞተልኝ አኖረኝ ባልፅፍም ቅኔ እንዲያምርልኝ መኖሬን እንደወደደ ሰው ያውቃል ጎልጎታ ድረስ ለኔ ሲል በእግሩ እንደሄደ ጅራፉ አውርቷል በጀርባው መሀል እየዘለለ ሞቴን ከመሞት የሚበልጥ እውነት ከወዴት አለ ሆ ከኔ ምን አይነት ፍቅር ነው የያዘው ሆ ከኔ ምን አይነት ፍቅር ነው የያዘው 1:ስልጣኑ ከፍ አርጎት ሳለ እሱ ግን ዝቅ ዝቅ አለ በፍቅር መሰላል ወርዶ አነሰ እኔን ...
ለካ አዲስ አለ/ LEKA ADDIS ALE/ New article video/By Eyob Ali.2015/22
Переглядів 9 тис.2 роки тому
ለካ አዲስ አለ ከቀን ልቆ ያለ የሚከበር አለ ከቀን ልቆ ያለ
ምስጋና ነው!! / Misgana new/ New Protestant Gospel Song by singer Daniel Reday /2022/
Переглядів 2,7 тис.2 роки тому
ua-cam.com/channels/HHL7TFRfbNeuTFHnkYqvMA.html Note: Unautorized distribution and re- upload of this content is strictly prohibited. This is my official youtube channel. Please subscribe! Facebook:Facebook.com/Eyobali2 Telegram: t.me/Eyob_Ali2 ©Eyob Ali
የልብ ምቴ፣ ኢዮብ አሊ / Eyob Ali / New amharic protestant gosple song
Переглядів 144 тис.3 роки тому
1፤❤❤ አምላኬ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ፤ ነፍሴ አንተን ተጠማች፥ ሥጋዬ አንተን እንዴት ናፈቀች እንጨትና ውኃ በሌለበት በምድረ በዳ። 6፤ በመኝታዬም አስብሃለሁ፥ በማለዳም እናገርልሃለሁ፤መዝሙር 63:1,6 ua-cam.com/channels/HHL7TFRfbNeuTFHnkYqvMA.html Note: Unautorized distribution and re- upload of this content is strictly prohibited. This is my official youtube channel. Please subscribe! Facebook:Facebook.com/Eyobali2 Telegram: t.me/Eyob_Ali2 ©Eyob Ali ነፍሴን አ...
ሩቅ ያለ | EYOB ALI | ERUK YALE | NEW AMHARIC MEZMUR 2022
Переглядів 11 тис.3 роки тому
ይሰማኛል! !Eyob Ali ( yesemagnal) Gosple song!! ኢዮብ አሊ ማቴዎስ 24 (Matthew) 38፤ በዚያች ወራት ከጥፋት ውኃ በፊት፥ ኖኅ ወደ መርከብ እስከገባበት ቀን ድረስ፥ ሲበሉና ሲጠጡ ሲያገቡና ሲጋቡም እንደ ነበሩ፥ 39፤ የጥፋት ውኃም መጥቶ ሁሉን እስከ ወሰደ ድረስ እንዳላወቁ፥ የሰው ልጅ መምጣት ደግሞ እንዲሁ ይሆናል። 42፤ ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ። 43፤ ያን ግን እወቁ፤ ባለቤት ከሌሊቱ በየትኛው ክፍል ሌባ እንዲመጣ ቢያውቅ ኖሮ፥ በነቃ ቤቱም ሊቈፈር ባልተወም ነበር። 44፤ ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና።
ጊዜ ስጠኝ! ኢዮብ አሊ ( Eyob Ali) New Amharic protestant gosple song!!
Переглядів 212 тис.3 роки тому
ጊዜ ስጠኝ! ኢዮብ አሊ ( Eyob Ali) New Amharic protestant gosple song!!
ከእልፍ ግዛቶች | Eyob Ali | Ethiopian Poem
Переглядів 10 тис.3 роки тому
ከእልፍ ግዛቶች | Eyob Ali | Ethiopian Poem
❤❤❤❤❤❤❤❤
Good wawooo
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤WOW I LOVE THIS SONG!!!
God bless you brother ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌🙌
amenamen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Yes Amen God bless you💙💙💙
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ አምላኬ
I am not protestant, but this is very touching song. God bless you, thank you for sharing this with us!
🙏🙏
እግዚአብሄር ባርኮቱን ይጨምርብህ!❤
ዘመን ሁሉ በጌታቤት ይሁን❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😇😇
አሜን❤❤❤❤❤እዮብዬ
እናመሰግናለን
Dani auguri 🎉
ዳኒ መልካም ሰው
እብስማው ይማልጠግብ መዝሙር ብሩክ ሁን
ብርክ ነህ 🙏
ዳኒዬ የተኖረ ኂወት ሲዘመር ለእግዚአብሔርም ክብር ለሠሚውም መባረክ ነው አለዚያ ከዘፈን አይለይም።ሮማ ላይ ብዙ ክርስቲያኖችን አውቃለሁ አማኝ ግን አንተን ነው የማውቀው።መልካምነትህ ትህትናህ ብሎም ደግነትህ በሰፈርህ ያልተገደበ።ዳኒዬ መልካም ሰው።
ምንቴ ደግ ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤
Tebarek dan geta yeredah sempre yebarek agelgeloteh le alem mesganah le geta hezbu bereket yedres agelgloteh be adebabay la enkwan wetaaaaakibr le geta yehunlet
ተባረክ ዳንኤል❤
🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐
Shebeshabo tinishe yasefelegsle
Wow dani gobeze nice
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዳንኤል በብዙ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ❤❤🎉🎉
Daniye tebarekk ❤
ሁሉም ምስጋና ና ክብር ሁሉ በሰማይና በምድር ላንቴ ይሁን ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እሰከ ፊጻሜ ሰለ እየሱስ መዘመር ይሁንሊህ።ተባረክ
Tebarek
Ke 2008 iske 2017 sisema yemayiselechi mezimur geta iyesus zemenin yibariki 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉girigir yelele betam desi yilali 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Isike mot dires yasiwodedeni abate iyesus ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤geta iyesus zemenin yibariki kibiru legeta yihun 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ
ተባረክ
What a song!!!
Tebarek
Tebarek ybzalhh hlwn ylelebet menor betm yamal ymelesen geta
ammmmmmmmmen ❤❤❤❤
Eyobye, geta Eyesus yibarkih.
🙏🙏
አሚን አሚን 👏🙌😇✨🔥🤍🧡💙💚❤️🔥🧢🧎🏻♀️
No word🙏🙏🙏🥰
🙏🙏
Seminun tiwat kenachin bezih zimare newu minjemirewu dess sil..... eyesuse gar ye hiwet Kali ale ..... hallelujah 🙌🙌 tebarek birtu wenidmachin
Amen
Blessed Please come in album ❤
Gets yeredagnal
Tebarek wendeme
ቃል የለኝም ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ። ለበረከት ሁን
ቃል የለኝም ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ። ለበረከት ሁን
ካንተ ጋር የህይወት ቃል አለ , አንተ ጋር የህይወት ቃል አለ … አሜን አሜን አሜን ... እረ ካንተ ወዴት እንሄዳለን ህይወታችን የሆንክ አባ ያላንተ ይበርደናል ያላንተ ህይወት ከንቱ ከንቱ ንፍስን እንደመከተል ነው !! ወንድሜ ኢዮብ ጌታ አገልግሎትህን ዘመንህን ይባርክ በቅርብ ቀን ነው መዝሙሮችህን የሰማሆቸው ግን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ባንተ መዝሙሮች እየባረከኝ ከህይወት ውሀ ምንጭ ከጠጣህው እያረሰረሰኝ ነው ስሙ ይክበር 🙏🏽 ሙሉ አልበምህን በተስፍ እጠብቃለሁ በፀሎቴ አስብሀለሁ 🙏🏽 የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
አሜን አሜን
በጣም የምወድህ አገልጋይ ዘማሪ ከአፍህ ዝማሬ አይጥፋ የጌታ ፉቅር ልዩ ነው ተባረክ
Amen
ተባርክ!!!!!!