🛑በሮቤል ክርስትና የብሬክስ እና የመሲ ቤተሰቦች በእስክስታ ቀወጡት 🔥እስክስታ የመሲ ቤተሰቦች Vs የብሬክስ ቤተሰቦች 😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  3 роки тому +677

    እንዲህ በአንድ ላይ ሰብሰብ ብሎ ከቤተሰብ ጋር ጥሩ ግዜ ማሳለፍ በእውነት መታደል ነው 🔥😍
    ሁላችንም ያሰባችሁትን ሁሉ ተሳክቶ እንዲህ ከስደት መልስ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ተቀላቅላችሁ ጥሩ ግዜ ታሳልፉ ዘንድ ትልቁ ምኞታችን ‼ የኛ ደስታ የሚያስደስታችሁ ቤተሰቦቻችን ቭድዮውን LIKE SHARE በማድረግ መልካም አጋርነታችሁን አሳዩን 😍😍

  • @susutube6270
    @susutube6270 3 роки тому +46

    ጎበዝ ይሄ ዘረኝነት ፌሥቡክ ላይ ብቻ ነው እንደ ጭውቴው ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ ኑሩልኝ ይብላኝለት ለዘረኞች

    • @zamzmaa8545
      @zamzmaa8545 3 роки тому

      በጣም ምን ይውጠው ይሆን ምድረ ዘረኛ

  • @sdadsa2172
    @sdadsa2172 3 роки тому +463

    ተደጋግሞ ላይክ የሚደረግ ቢሆን ኖሮ

  • @saratube670
    @saratube670 3 роки тому +46

    ኡፍፍፍፍ 😭 የሰው ደስታ ያስደስተኛል ወላሂ 😭

  • @የዋህነቴጎዳኝእኔምበጣምጠ

    ሌላ ሰፈር ሁሉም በዘረኝነት ተጨማልቋል እናተ ቤት ብቻ ፍቅር ፍቅር ይሸታል የኔ ኢትዮጵያኖች ኑሩልኝ ልጃችሁንም ሰማይና ምድርን የፈጠረ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ:

    • @leyila3tube439
      @leyila3tube439 3 роки тому +1

      ማማዬ ሁሉም በየቤቱ ፍቅር ነው ኮሜትና ፌስቡክ ላይ ነው ዘረኝነት የለው ለምሳሌ በአደ መዳም ቤት ተቀመጠው ፍቅር ነቸው ግን ግን አኳውታቸውን ካለተዋወቁ በኮሜት ይሰዳደባሉው😂😂እና በየቤቱ ፍቅር ነው እኛጋ ሀገር አለሀመዱሊላ ዘረኝነት የለም አፋር ክልል በሀይመኖት አቡሶ እደኛ የሚከባበር የለም ከላይ አሰቶ አሰከታች ሁሌፍቅር ነን የግልፀበ በቻነው የመጣለቸው እጂይ

    • @habteyalew2450
      @habteyalew2450 3 роки тому +1

      ይች ነት ሀገረየ ከዘረ ነፃ የሁን
      ቤትሰብ

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 роки тому

      @@leyila3tube439 እይወላ😂😂😂😂

    • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
      @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 3 роки тому

      @@leyila3tube439 😀😀😀😀😀ሳህ በፍቅር አብረው የሚሰሩ ልጆች አቃለሁ ከምር ዘረኝነቱ በሚዲያ ብቻ ነው እዛው ያድርግልን

  • @mulugebereziher4486
    @mulugebereziher4486 3 роки тому +23

    ብሬዋ ሓወይ መዓረይ ክፉእ አይንከአኩም
    አየ ግዜ አምላኬ ሆይ አንድነታችን መልስልን በደም ከመቀባባት አውጣን😭😭😭😭😭

  • @Tube-ow6kp
    @Tube-ow6kp 3 роки тому +274

    የሰው ደስታእሚያስደስተው ላይክ

  • @rabiyabintseid4052
    @rabiyabintseid4052 3 роки тому +63

    አሁን ይሄን ሚሥኪን ህዝብ ነው አንተ አማራ ትግሬ ነህ እያሉ ነው የሚያባሉት ዋ 😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹

    • @hannahanna204
      @hannahanna204 3 роки тому +2

      እዉነት አወ እነዚህ ፖለቲከኛ እሚባሉ ሠወች ነፍሳቸዉ አይማርም ።

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 роки тому

      @@hannahanna204 አይማረ ከምረ💔💔💔

    • @emanriyad5512
      @emanriyad5512 3 роки тому

      @@zainasied615 his

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 3 роки тому +1

      የራያ ትግርኛ ቁርጥ አማርኛ ሲባል አልሰማችሁም?

    • @hirutethiopia9235
      @hirutethiopia9235 3 роки тому

      የስራቸውን ይስጣቸው ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ ሚሲኪን ወገኖቻችን የጋድላሉ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው

  • @Tube-pd1hh
    @Tube-pd1hh 3 роки тому +74

    ማነው እደኔ በነሱ የተደሰተ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ሺ ጊዜ ላይክ ማድረግ ብችል ይህንን ምርጥ ቤተሠብ ነው ላይክ የማደርገው ደስስ ስትሉ ምርጦች ብሬክስ ምርጥ ሀበሻዊ ነክ ተባረኩ አይለያችው ፈጣሪ

  • @sjotpohy7711
    @sjotpohy7711 3 роки тому +213

    እዚህ ቤት ፍቅር ፍቅር ይሸታል

  • @hayattube798
    @hayattube798 3 роки тому +2

    ማሻ አላህ የበሬና የመሲ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ ልጃችሁንም አላህ ያሳዲግላችሁ በጣም ደስ ይላል የፍቅር ተመሳሌቶች ናችሁ እኛም ላገር አብቅቶን እደዚህ ፏ ብትን የምንል ያረገን

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    እኛም በስደት ያለንዉን በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር እንዲንገናኝ እግዚአብሔር ይርዳን🤲

  • @ሚላየማዳምቅመምነኝ
    @ሚላየማዳምቅመምነኝ 3 роки тому +30

    የገጠር ሰዉ የምወደዉ በምክንያት ነዉ ፍቅር ናቸው እዚ ቤት ትንሽዋ ኢትዮ እየታየኝ ነዉ።

  • @አንዎርሙሀመዲ
    @አንዎርሙሀመዲ 3 роки тому +113

    እኔስ አገር ገብቸ ከቤተሰቤጋ የምስቅበት ቀን ናፈቀኚ በስደት ያለን በሰላም ላገራቺን ያብቃን

  • @ሰብለደርበ
    @ሰብለደርበ 3 роки тому +20

    እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ ብሬክስየ መሲየ ግን እደኔ የቤተሰብ ናፍቆት ያሰከርው ሰው ይኖር ይሆን😭😭😭

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 роки тому +1

      ብዙወች አለን ሰብሊይ😭😭😭😭❤❤

    • @zentmeumd8655
      @zentmeumd8655 3 роки тому

      እኔ አለሁ አባቴንም አጥቸ አይይይይይይይይ ሀገሬ አስጠልቶኝ እፍፍ

  • @zddd5746
    @zddd5746 3 роки тому +189

    ሠላም ለናንተ የሀገሪ ልጆች🙋🙋🙋
    ላይክ ግጩኝ ስወዳችሁ ጥሎብኝ ላይክ ውዝስጥዜ ነው😁😊😊

  • @fnegnyesu2335
    @fnegnyesu2335 3 роки тому

    እኛ ኢትዮጵያዊያኖች እንዲህ ነው የሚያምርብን አንድ ስንሆን ያሰላም ስንዋደድ እኮ ስናምር እናመሰግናለን መሲና ብሬክስ ፍቅርን ጨምሮ ጨማምሮ አላህ ይስጣችሁ ሃገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @ህይወቴሰመረ
    @ህይወቴሰመረ 3 роки тому +49

    ይሄ ቤተሰብ ኢትዮጵያን ያሳያል 😍😘

  • @selfwatube
    @selfwatube 3 роки тому +7

    በጣም ያምራል ይመቻቹ ህፃኑን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ 🙏❤👍

  • @salamabuhye7698
    @salamabuhye7698 3 роки тому +61

    ውዶች ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ እሮቤልን ደሞ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ

    • @MasaMasa-fk2ow
      @MasaMasa-fk2ow 3 роки тому

      በጣምነዉየምታምሩትልጃችሁንእግዝአብሔርያሣድግላችሁአይለያችሁአባሆእማሆይለመባባልያብቃችሁ

  • @kemliatub3699
    @kemliatub3699 3 роки тому +1

    ሁሉ ነገር የሚያምረው በቤተስብ በአገር ነው ደሰታ ሀዘናችንንም ቤተስቦቻችን ጋር አድርግ ምን ከስደት አውጥተህ ያረብ በጣም ታምራላችሁ መሲና ብሬ እንኮን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ፋቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ የልጅ አዋቂ ናችሁ

  • @naimagashaw7169
    @naimagashaw7169 3 роки тому +110

    😘😘😘😘😘😘 ማነው እደኔ የሰው ደሰታ የሚያሰደሰተዉ በላይክአሳዩኝ 👌👍

    • @busyline3833
      @busyline3833 6 місяців тому

      በጣምደስሡሉ ❤❤❤

  • @ፊዳካአቢወኡሚየሀቢበላህ

    ወይኔ ደስ ስትሉ እመጀመሪያው የመሲ እናት ሲጨፍሩ እባየ መጣ የኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጥሽ ፍቅራችሁ ለዘላለም ድምቅቅቅቅ ይበል ።

  • @jemilajemila7449
    @jemilajemila7449 3 роки тому +159

    ላይክ ያስፈልጋችሁዋል 👍ዘረኞች ተቃጠሉ😁😘🇪🇹✔

  • @haimanothaimanot734
    @haimanothaimanot734 3 роки тому

    መሥና ብሬክስ እንዲሁም ቤተሠብቻችሁ በሙሉ እንኳን ደሥ አላችሁ ልጃችሁንም እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃላችሁ በጣም ደሥ ብሎኛል እንዲህ ደሥ ይላል ታሪክ ስቀየር

  • @you-vs4is
    @you-vs4is 3 роки тому +50

    እረ ውይ ደስስትሉ አሁንስ አገሬ ምገባበት ቀነው የናፈቀኝ😥😥

    • @haleemahusain5640
      @haleemahusain5640 3 роки тому

      ማሻአላህ ደስትላላችሁ ሠላማችሁ ይብዛ እኛንም በሠላም ላገራችን ያብቃን መጡብኝ አልመጡብኝ የለ በነጸነት ፈታማለትኮነው አገራችንንሠላምያርግልን ያረብ

  • @senaytayenew3572
    @senaytayenew3572 3 роки тому +2

    ማርያምን አለቀስኩ ቋንቋ ሳይግባቡ በፍቅር የተግባቡ ምርጥ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ዘራቹህን ያብዛው

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 3 роки тому +29

    ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ይህ ኮሜንቴ የምታነቡ በሙሉ በያላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ስደት ያለነዉ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ይሄን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ሆናለዉ♥♥♥♥♥♥

  • @seadaahmed2041
    @seadaahmed2041 3 роки тому

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ማለት እነዚህ ናቸው ጭፈራውን ባልደግፍም በዚህ ወቅት እንዲህ በፍቅር ያለምንም ዘረኝነት አብረው በሳቅ ማሳለፋቸውን በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @serserklmbezabhubezabhu4858
    @serserklmbezabhubezabhu4858 3 роки тому +17

    ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ የእዉነት እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣም እወዳችሁ አለሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @አቢቲነኝስደተኛዋ
    @አቢቲነኝስደተኛዋ 3 роки тому +1

    😍😍😍😍😍😍 እኔ የመርሳ አባገቱ ልጂ ነኝ ዋጃ ኅደኛ አለችኝ ሄጄ አይቻቸዉ የመጨረሻ ደስ እሚሉት እራያወች ፍቅራቸዉ ባህላቸዉ ጠብቀዉ ዉበታቸዉ መስተንግዷቸዉ wow ይለያሉ ❤❤❤😘😘😘😍😍

  • @hiiih5033
    @hiiih5033 3 роки тому +79

    እኔም ልወልድ ነው በፆለታቹህ አስቡኝ ውዶች

    • @nanifirometube7116
      @nanifirometube7116 3 роки тому +1

      Dingle mareyame baselam tegelagelsh mare

    • @hiiih5033
      @hiiih5033 3 роки тому

      @@nanifirometube7116 አሜን አሜን ውዴ

    • @tigyadigillij8086
      @tigyadigillij8086 3 роки тому +1

      ድንግን በሰላም ትገላግልሽ

    • @hiiih5033
      @hiiih5033 3 роки тому

      @@tigyadigillij8086 አሜን አሜን ማር

    • @ፍጡሚሠኢድ
      @ፍጡሚሠኢድ 3 роки тому +1

      አሏህ በሠላምን 2ያድርግሺ

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 3 роки тому

    ስታስቀኑ ኡፉፉፉ😘😘😘😘😘😘😘😘 ታድያ እነዚህ ኢትዮጵያ ዊነት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ማሳያ አይደሉዴ ክብር ይገባቸዋል ለመሲና ብሬክስ😍😘😘😘😘😘😘

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 3 роки тому +20

    በርየ መሲዬ የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ ከመላ ቤተሰቦቻችሁ😍😍😍😍😍

  • @fafihabshawit5032
    @fafihabshawit5032 3 роки тому

    ወይ ሲያምሩ ቤተሰብ ለቤተሰብ እንዴ ካልሆነ ቢቀር በጣም ነው እምታምሩት አይለያችሁ ጋብቻ እንደዚህ ቤተሰብ ለቤተሰብ ሲደሰት በጣም ደስ ይላል ብሬክስ እና መሲ ነፍ አመት በፍቅር ያኑራችሁ ♥♥♥♥♥😘😘😘😘

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 3 роки тому +14

    ምን ብየ ልፃፍ ኡፍፍፍ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ለሁላችሁም ሀሌም በደስታ ኑሩ ♥♥♥♥ እሮባየ እደግልን♥♥♥♥ምርጥ ቤተሰብ

  • @ገጠሬዋYouTube
    @ገጠሬዋYouTube 3 роки тому

    ኡኡኡፍ ለካ ከብዙ ፈተና በኋላ ታላቅ ደሥታ አለ መታገሥ ዋጋ አለዉ እመብረሀን ልጃችሁን ታሣድግላችሁ ቤተሠቦቻችሁንም እድሜና ጤና ትሥጣቸዉ
    እኔንም ለዚህ ታብቃኝ።

  • @sjotpohy7711
    @sjotpohy7711 3 роки тому +40

    እቺ ናት ኢትዮጰያ እናተን ሳይ ልቤ በሐሴት ትሞላለች ፍቅራችሁን ያብዛዉ አቦ

  • @Sara-19_21_7
    @Sara-19_21_7 3 роки тому

    በጣም ነው ያለቀስኩት የቤተሰብ ናፍቆት በእውነት መሲዬ እድለኛ ነሽ እናትሽ ጋር ላይነስጋ በቅተሽ ከቤተሰብ ጋር እንዲህ በደስታ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እኛንም ለሀገራችን ያብቃን

  • @ቲጅዩትብ
    @ቲጅዩትብ 3 роки тому +59

    like like ለዚህ ፍቅር ለሆነ ቤተሰብ ❣️❣️👍👍👍

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 3 роки тому

    ብሬክሰ ሰርጋችን በሰው ሀገር ያለቤተሰብ ደስ አይልም ነበር ልጂ ወልደህ አይንህን ባይንህ አይተህ ከቤተሰቦችህ ጋር እድህ ደስ ስላለህ ደስ ብሎኛል ።ምክንያቱ አድ ግዜ መሲን ባች እጂ የተሰራ መግብ መብላት ናፍቆኛል አችም ልጀም ናፈቃችሁኝ ስትል ሆደ ተላውሶ ነበር አሁን ግን ከሞላ ቤተሰብህ ሳይህ ደስ ብሎኛል አላህ ሙሉ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ

  • @azmeramuleta7837
    @azmeramuleta7837 3 роки тому +16

    ወይ መታደል አገሬ ናፈቀኝ አሁንሥ መቸ ይሆን የሥደት ህይወት የሚያበቃው 😏😏

  • @ኢስላምነውሕውቴ
    @ኢስላምነውሕውቴ 3 роки тому

    ወይኔ ስታምሩ የባሕል ጭፈራ ስወድ በተለይ ትግረኛ ቋንቋውን ባልችልም ሙዚቃው ውስጤ ነው ብሬክስ ና መሢ አሏሕ ይጠብቃችሁ ከነ ቤተሠቦቻችሁ

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ

    😍😍😍👍🏼👍🏼👍🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
    ኢትዮጵያ አገሬ የቀድሞው አንድነትሽ ሰላምሽ ፍቅርሽ ይመለስልሽ 💚💛❤️🇨🇬😍💚💛❤️🇨🇬😍

  • @brookhawa16.
    @brookhawa16. 3 роки тому

    ዋው ኢትዮጵያዊነት እንዴት ደስስስስስስ ይላል መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @ኤልሳቤት-ጨ7ሠ
    @ኤልሳቤት-ጨ7ሠ 3 роки тому +8

    የፍቅር ተምሳሌት ምድረ ጥንብ ዘረኛ ከነብሬክስ ተማሩ ፍቅር በመሲና ብሬክስ በደስታ በጤና በፍቅር ሻመት ኑሩ❤❤❤❤❤❤

  • @hnancmm5120
    @hnancmm5120 3 роки тому

    ደስ የሚል ቤተሰብ አላህ ፍቅር በፍቅር ይጨምርላችሀ ብሬክሶ በጣም ነው የማደቅህ ለምን ብትል ለሚስት ያለህ ክብር ደስ ይላል እዳተ አይነቶችን ሚስት አክባሬ ወዲ ያብዛልን ሴትን ልጂ የሚበድሉ ወዶች ልብ ይስጣቸው

  • @mulu6793
    @mulu6793 3 роки тому +7

    እግዚአብሔር አይለያቹሁ ማርያምን አስለቀሳቹሁኝ እዴህ ከስደት ተመልሳቹሁ ቤተሰብ ጋር በጣም ያስደስታል እኛም ለዚህ ያብቃን አሜን፫

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 3 роки тому

    እውነት ለመናገር ፍቅርን ከነብሬክስ እና ከነመሲ ከነፋሚሊያቸው ጭምር ተማሩ በርቱ በጣም ደስ ይላል 👍👍👍👍

  • @genet937
    @genet937 3 роки тому +18

    በጣም ነው የምታምሩት መስየ በናትሽ እሮቤልን ሳሚልኝ ስውደው 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 3 роки тому

    አይ ይች አለም በሌላ በኩል አማራዎች እያለቁብንነው ብዬ ሌተቀን አለቅስ ነበር ደግሞ እናንተ ደስ ብሏችሁ ሳይ ደስ ብሎኛልና እንኳን ደስ አላችሁ ዎንድማችንና እህታችን መሲ እንዲሁም ለዎዳጅ ዘመዶቻችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ አሁንም ቅዱስ እግዚአብሔር ዘራችሁን ያብዛው ይባርከው የተዎለደውንም እሱን አምላኩን በመፍራት ውስጥ ያሳድግላችሁ ዎገኖቼ ደስታችሁ ደስታዬነው ሀዘናችሁም ሀዘኔነው በስደት የምገኝ እህታችሁ ነኝ።

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 3 роки тому +36

    🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺እናቴ ነፍስሽን ይማረው ያንች መሞት ዛሬ ላይ ብቸኝነቱ ያለቤተሰብ ሊደፋኝ ነው እናት አባት ያለው ምን ያክል የታደለ ነው

    • @kamiletube3956
      @kamiletube3956 3 роки тому

      አላህ ይሪህማት ማሬ አብሽሪ

    • @kenusmegnew7325
      @kenusmegnew7325 3 роки тому

      አይዞሽ ውዴ 😥😥😥😢😢😢😢🥺🥺🥺🥺🥺

    • @zeharz.h.s5329
      @zeharz.h.s5329 3 роки тому

      አይዞሸ ልዩ

    • @ማሂማሂ-ቘ9የ
      @ማሂማሂ-ቘ9የ 3 роки тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ajebyabdlkrem8063
      @ajebyabdlkrem8063 3 роки тому

      አይዞሽ፡ያኔ፡ኢሂት፡ሁሉም፡ናፍስ፡ሞትን፡ቃማሽ፡ናው፡ለመንም፡ያመይቃር፡ጉዞ፡ሞት፡አለ

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ።ትዝታ ውይይይይ😍😄አፌን ክፍቸ ቀርሁ 😢አይይይይይይይ።ወሎ ትዝታዬ
    አቦ ለዘላለም።በፍቅር ኑሩልኝ

  • @እናቴማርያም
    @እናቴማርያም 3 роки тому +4

    ቤተሰብ ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ እኔና እኔን የመሰላችሁ ከስደት ስትመለሱ ተስፋ ያደረጋችሁትን ሰው ያጣችሁ እግዚአብሔር ያጽናችሁ እንደዚህ ከቤተሰብ ጋ ደስ የሚል ሳላይ በመቅረቴ ከፍቶኛል😭😭😭 በሰደት ያላችሁ እህቶቸ ቤተሰቦቻችሁን ሽ አመት ያቆይላችሁ 🙏 ብሬክስና መሲ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

    • @የድንግልማሪያምለጅነኝ
      @የድንግልማሪያምለጅነኝ 3 роки тому

      አሜን ማር

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 роки тому

      አሚንን ላችም መልካሙን ይምረጥልሺ እኔም ታላቅ እህቴን አጥቸየ አዘተኛነኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ💔💔💔💔💔💔😭😭😭

  • @Tube-ko1lj
    @Tube-ko1lj 3 роки тому

    መታደል ነው ከምር አቤት ደስ ስትሉ ከማንም ከምንም በላይ በሰላም ቤተሰቦቹን አግኝቶ መደሳት ተረልቅ ነገር ነው የመሲ እናተረ ሁሉን አስናቁ በጨፈራ እማምየ ረጂም እድሜና ጤና😍💝💝💝

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 3 роки тому +18

    ሲምሩ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሮቤልዬ አምላክ ያሳድግህ በእውነት ሙዚቃ አላዳምጥም ግን እድህ ስንዋደድ እንዴት ያምርብናል አቤት ውበታችን ደግሞ እግባርዎ ላይ የጠመጠሙት በጣም ይችላሉ ርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለናቶቻችን ታምራላቹ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @hiyiwetyefetenamedireknat2442
    @hiyiwetyefetenamedireknat2442 3 роки тому

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ልጃችሁ አድጎ ተምሮ ለምርቃኑ ደሞ የምጨፍሩ አላህ ያድርጋችሁ አላህ እዲሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና

    ወይትአባቱ ለምቀኛ ደገ አረጋችሁ መሢን እና ብሬኪሥን እሚጠላ እረረ ይበል

  • @adawong7454
    @adawong7454 3 роки тому

    እደት ደሥ ይላል በአላህ ጀገግታቸው ብቻ ይበቃል አደለም ፍቅራቸው ኡፍ መታደል ነው አላህ እሥከመጨረሻው ያማረ የሠመረ የተከበረ ያድርግላችሁ ብሬና መሢ ከነ ቤተሠባችሁ

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому +6

    ዋውውው እንኳን በስላም ለገራቹህ በቅታቹህ ለዚህክብር አበቃቹህ እሮቤልየም እድግበል

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 3 роки тому

    በጣም ደስ የምል ነው ብሬክስ ከና መሲ ቤተስብ ጋር ግዜ በስክስታ መሳለፍ በጣም የምትመቹ ቤተስብ ነው ያለህ ብሬክስ ምርጥ ስው ይመቻችሁ

  • @ሀናየማርያምልጅ-ዀ4ወ
    @ሀናየማርያምልጅ-ዀ4ወ 3 роки тому +3

    ደስታችሁን ብዝዝት ያርግላችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ ኮሜንት እስኪ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ameyoutube6762
    @ameyoutube6762 3 роки тому

    አቤት ስታምሩ ዘፈን ማድመጥ ትቻለሁ ግን ስለ ቤተሰቡ ፍቅር ስል አየሁት
    ኢትዮጵያዊነትኮ ደስስስስስስስስ ይላል

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 3 роки тому +6

    የፍቅር የአንድነት ተምሳሌት በጣም ታምራላችሁ
    መሲ እና ብርየ

    • @hibatube7723
      @hibatube7723 3 роки тому

      ዜድዬ ሠብ አድርጊኝ ቆንጆ

    • @meremhussein5389
      @meremhussein5389 3 роки тому

      በጣም ነው ያለቀሰኩት

  • @selamybfikadfiker6814
    @selamybfikadfiker6814 3 роки тому

    ደስስ ስትሉ የሴት እና የወንድ ቤተሰብ እንዲህ ሲዋደድ ደስስ ማለቱ መጨረሻችሁን ያሳምረው በእውነት ግን መነኩሴይቱን እናት አታስጨፍሯቸው እግዚአብሔር አይወደውም ከነ መቁጠሪያቸው ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @hhtueb3783
    @hhtueb3783 3 роки тому +7

    ላይከ ሲያሳቹሁ ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍ፈቅረ በፍቅረ ቤታቹሁን አላህ ይሙላላቹሁ ለኛም ለሰደተኞች በሰላም ለሀገራችን አብቅቶ ደሰታ በደሰታ እድንሆን ምንግዜም ፀሎት አረጋለሁ እናተም አትረሱን በፆለት🙏🙏🙏🙏

  • @yimamwellootube9867
    @yimamwellootube9867 3 роки тому

    ዋው ታምራላችሁ ብሬክስ አማረኛ ጭፈራ ላይ ትንሽ ይቀራሀል መሲ በሁለቱም Like 😉

  • @ፈቲወሎደሴ
    @ፈቲወሎደሴ 3 роки тому +5

    ማሻ አላህ አላህ ፍቅር ይስጠን ሀገር ሰላም ይሁን ዘረኝነት ይውደም

    • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
      @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ 3 роки тому

      ማሻላህ የሚባልበትን እወቂ. ከስልምና ወደ ክፍርና መው ልጁን ያረጉት ለምኑ ነው ማሻላ እምትይው ኤጭ

    • @لبابه.محمد
      @لبابه.محمد 3 роки тому

      ፋፌዋ ለምኑነው መሻአላህ የምትይው

    • @ፈቲወሎደሴ
      @ፈቲወሎደሴ 3 роки тому

      @@لبابه.محمد የሰው ደስታ ስለሚያስደስተኝ ብሬክስ እና መሲ ልዩ ኢትዮጵያዊ ስለሆኑ

    • @ፈቲወሎደሴ
      @ፈቲወሎደሴ 3 роки тому

      @@لبابه.محمد የኛ ችግር ግጥም አርገን ካየን በኋላ ለመሳደብ ወይም ሀራም ሀላል ለማለት እንሮጣለን የማንፈልገውን አለማየት ። እኔ የሙስሊምም የክርስቲያንም ቤተሰብ አለኝ ሙዚቃ ጭፈራ ውስጤ ነው አድጌበታለሁ ያደግንበትን አሁን ሰለምን ብለን አንርሳ

    • @لبابه.محمد
      @لبابه.محمد 3 роки тому

      @@ፈቲወሎደሴ ይሄመልሰሺ አይዴለም እህቴ ማንም ይካታተላቸዋል ግን ለሙዚቃ መሻአላህ ብየምአላቅም የኖርንበትን ለምትይው አልሀምዱሊላህ ሰዴትብዙ ያሰተምራል ዱሮሳናቅ ልንጫወት እችላለን ዛሬላይ ካተጠቀምሺበት ትማሪያለሺ ሰለድንሺ

  • @AsAs-jo8nv
    @AsAs-jo8nv 3 роки тому

    የእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያርግላችሁ ሌላም ቀጣዩን ልቀቁልን

  • @ቢታኒያየተዋህዶልጂ
    @ቢታኒያየተዋህዶልጂ 3 роки тому +11

    ውይይይይ እግዚአብሔር ፍቅር አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድ♥♥♥♥♥♥♦♦♦ኦሪ ላይክ ይገባዋል መገን

  • @ob4578
    @ob4578 3 роки тому +2

    ወይኔ እደት ነው ምታምሩት ማነው እደኔ እነብሬክስን በ2ለት ስልክ ላይክ የሚያደርጋቸው ለናተስል ሌላም ባለኝ ብየ አስባለሁ ውድድድ

  • @sdadsa2172
    @sdadsa2172 3 роки тому +15

    ለፋሲካ ለኔም ሰርግ እድትመጣ ብሬክስ የማርቆስልጅ ነኝ ከነባለቤተህ

  • @zelalemgetahun3413
    @zelalemgetahun3413 3 роки тому

    Mama Mia mamma Mia mamma Mia I am proud I am Ethiopia love it long life my people I miss my country thank you guys

  • @جنهالقحطاني
    @جنهالقحطاني 3 роки тому +4

    ዉይ ደስ ስትል ብርክስየ የኔም አገሬ ስገባ አገኘህ አለሁ እራያ ቆቦ ነኝ እደ እግዚአብሔር ፍቃዴ 👏👏👏

  • @atsedeahcenef5438
    @atsedeahcenef5438 3 роки тому

    ደስ ስትሉ ውበታችን ኢትዮጵያዊነታችን ደግማችሁ ውለዱ ክበዱ እንደት ደስ ይላል ከቤተሰብ ጋር እሰይ እሰይ

  • @misrakeregte8280
    @misrakeregte8280 3 роки тому +3

    I'm very happy for you guys this a good family's relationship

  • @እናቴየጀነትበሬ
    @እናቴየጀነትበሬ 3 роки тому

    ብሬክስ ማንነትህን ያረሳህው አንተ ብቻ ነው የእኔ ጀግና

  • @bintyimam6643
    @bintyimam6643 3 роки тому +4

    ትልቋ ሴትዮ አያቴን መሰለችኝ 😭ረጂም እድሜ

  • @habshihabshi3043
    @habshihabshi3043 3 роки тому +1

    እንዴ መሲ ግን ገራሚ ናት ለካ ሀገር ነጻነት ናት ማን እንደ ሀገር ውይይይይይ እውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት🌷🌹🌷🌹🌹🌹

  • @astuethiopiatube6115
    @astuethiopiatube6115 3 роки тому +4

    ፍቅራቹን እግዚአብሔር ያብዛው ባሃሉን የማይሬሳ ሰው ውሰጤ ነው🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹

    • @hibatube7723
      @hibatube7723 3 роки тому

      ትክክል አሥቱዬ ሠብሰክራይብ አድርጌኝ

  • @ቤቲወሎየዋ-ኸ1ዠ
    @ቤቲወሎየዋ-ኸ1ዠ 3 роки тому

    ውይይይይ ስታምሩ መሲ ብሬክ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል ልጃችሁም እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ለቤተስቦቻችሁ ይስጥላችሁ በተረፈ እወዳችሁ አለሁ

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 3 роки тому +10

    ማነው እንዴ ብሬክስ አይነት ሁለገባ የሆነው ወንድ ማግባት ያማረው

  • @yeshitube8383
    @yeshitube8383 3 роки тому

    ደስ ስትሉ በእውነት እንባዬ ነው እሚቀድመው ደስታችሁ ደስታችን ነው በአባቴ ትግሬ በእናቴ አማራ ዘረኛ ይውደም እምዬ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @ገነትነኝየመዳምታክሲ

    በጣም ደስስስ ትላላችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ❤️❤️❤️❤️

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 3 роки тому

      በጣም ደስስስ ትላላችሁ ፍቅር የሆነ ቤተስብ

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 3 роки тому

    ባገር ቤት እንደዚ ደስታ እያለ በሰው ሀገር ጭምት መሆን ይገርማል ብሬክስ መሲ ፍቅራቹ ብዝት ይበል ልጃቹም እድግ ይበል

  • @hanageram8523
    @hanageram8523 3 роки тому +5

    እግዛብሄር ሙሉ ፀጋውን ይስጣቹ

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 3 роки тому

    ንፁህ የዋሁ ሰው። ያለው ገጠር ነው ደስ ሲሉ በጣም ደስ ይላሉ

  • @እመብርሀንእናቴአባቴ

    ማርያምን እንባይን አፍስስኩ እኔ ቤተስብ ስብስብ ብሎ ፍቅር በፍቅርሲሆን ደስ ይላል

  • @ሀኒቲዩብ-ቸ7ዀ
    @ሀኒቲዩብ-ቸ7ዀ 3 роки тому

    ወላሂ በጣም ስሚታዊ ነው የሆኩት እደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠነ በሰላም ወደሀገራችነ ይመልሰን

  • @እዳልክ
    @እዳልክ 3 роки тому +26

    እደ ብሬክስ ቅን ባል ይስጣችሁ

  • @fgtehjjh9679
    @fgtehjjh9679 3 роки тому +1

    ዋውውውው መሲየ ብሬክሴ ደስታችሁ ደስታችንነው አላህ በሰላምእናተን አገናኝቶ ለዚህአበቃችሁ እሮቤልም ለቁምነገር ያድርስህባባየ

  • @meki3909
    @meki3909 3 роки тому +4

    በልዩነት ዉስጥ አንድ አይነት በጣም ደስ ሲል

  • @shwayeyemaryamlij1922
    @shwayeyemaryamlij1922 3 роки тому +1

    ወይኔ አፈዘዙኝ እግዚአብሔር ክፉ አይንካችሁ በጣም ነው ምታስቀኑት😘😘😘😘 እፍፍፍፍ መች ነው ከቤተሰቦች ጋር ምቃለቀለው 😭ደጋግሜ ባየዉም መጥገብ አቃተኝ የማዳም ርዝ አረረ ቆይ አዉርጀላት ልምጣ መልሽ አየዋለሁ.... ይቀጥላል 💖💖💖💖💖💖💖

  • @mነኝየእማየናፋቂ
    @mነኝየእማየናፋቂ 3 роки тому +15

    ወይኔ ላይክ አንድየ ብቻ ሆነ የሚደረገው ምን አባቴ ልሁን እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ ታምራላችሁ

  • @mimiraya6728
    @mimiraya6728 3 роки тому

    ተመስጨነው እስከመጨረሻ ያየሁት በጣምነው ደስ ምትሉት ሮቢየ ኣላህ ያሳድግላችሁ

  • @emuyasmin1175
    @emuyasmin1175 3 роки тому +27

    ጎንደርና ራያ ወላሂ ፍቅር ያሸንፋል ዘር ቋንቋ የተለያዩ ናቸው ግን በፍቅር አንድ ሆነዋል

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 роки тому

      በቅንነት ደምሩኝ አተከፈሉብት አተከስሩብት

    • @samiraalove1520
      @samiraalove1520 3 роки тому

      በጣም

    • @hibatube7723
      @hibatube7723 3 роки тому

      @@hayatwollotube397 ደምሬሻለሁ ዉድ አንችም መልሺ

    • @hibatube7723
      @hibatube7723 3 роки тому

      እሙዬ ደምሪኝ ቆንጆ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 роки тому

      @@hibatube7723 እሺ

  • @እግዚአቢሔርይመስገን1234

    ወይኔ ኮሜንት በሪከርድ ቢሆን ብየ ተመኘሁ ብቻ ለናተ ቃል ያጥረኛን ምን ልበል ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ አይገንጥላችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @tegesttegest7695
    @tegesttegest7695 3 роки тому +11

    ብችል 1ሽ ላይክ ባድርግ ድስ ባለኝ እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ።

    • @FatimaFatima-ct3xg
      @FatimaFatima-ct3xg 3 роки тому +1

      ዘፍን በጣም እጠላለሁ ግን ወላሂ ቤተሰብ ተሰብስቦ ሳይ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ሆዴ ባባ የኔስ መቼ ነው ቤተሰቦቼን የማየው ብሬክስ እና መሲ ታድላችሁ አላህ አይለያችሁ ያረቢ

    • @tegesttegest7695
      @tegesttegest7695 3 роки тому

      @@FatimaFatima-ct3xg አይዟን ልዩ ብቻ ዋናው ጤና ሁሉንም እደርስበታለን እኛልን ቤተሰብንም ሰላም ያድርገን እንጅ እደርሰላን ይህ ሞገደኛ የስደት ኑሮ ምቸም አይለቀን ጨክነን ካልተውነው

    • @ሱሱነኝአሱሚንናፋቂ
      @ሱሱነኝአሱሚንናፋቂ 3 роки тому

      አላህ ሆይ. የኢትዮን ህዝብ አንተ ጠብቀው

  • @taibah6535
    @taibah6535 3 роки тому

    ያገሬ ልጆች ባህላችንኮ ልዩ ነው ወንድሜ ሢያገባ እንድህ ነበር
    ያ አላህ በሠላም ላገራችን አብቃን
    ብሬክሥ እንወድሀለን ልጃችሁን አላህ ያሣድግላችሁ በቃ አይለያችሁ።።