"ባንዳ እና የባንዳ ዘር ማን እንደነበር እናውቀዋለን!" አንዳርጋቸው ጽጌ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • follow ACM on X (Twitter) - x.com/AddisCom...
    x.com/ACM_Addis24
    t.me/+8dPbAqLe...

КОМЕНТАРІ • 101

  • @Gomoraw04
    @Gomoraw04 7 днів тому +3

    በእውነት ባንዳ ማን፣ ምን ለማወቅ ከፈለግህ እቤትህ ውስጥ የቁም መስታወት ካለ ከፊት ለፊቱ ቁምና መስታወት ውስጥ የምትመለከተው ምስል የባንዶች ባንዳ ነው።ከሆዱ ባሻገር ማየት የማይችል ባንዳ።

  • @nebiyuterefe3637
    @nebiyuterefe3637 7 днів тому +3

    በጎንደር፥አይምባ፥እንዲሁም፥በወሎ፥ቃሌም፥በፋኖ፥ተደምስሶ፥እየተነዳ፥ስላለው፥ምርኮኛ፥ዝምታን፥መምረጥህ፥ሀዘንሕን፥ያጋልጥብሀል።

  • @tegaredbiteweshetie7597
    @tegaredbiteweshetie7597 8 днів тому +6

    ጨዋ ከእውቀት ነፃ የሆነ ሲሆን፥ ጨዋ ማለት ግን ድሀ ማለት አይደደለም። ድሀ ሆኖ እውቀት ያለው ሊቅ አለ።

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 7 днів тому +6

    በወያኔም ጊዜ ስታለቀልቅ ነበር አሁንም በዚህ መንግስት እንደውሻ ትልከሰከሳለህ ምን አይነት ስብእና ነው ያለህ ግን

  • @g.t6746
    @g.t6746 7 днів тому +1

    You are absolutely right about አንዳርጋቸው ጽጌ he is a Banda

  • @gabrealmesfin2668
    @gabrealmesfin2668 7 днів тому +2

    ኤርሚያስ:
    አሁን ያልካቸውን ስለባንዳ መስፍርቶችን ጤቅላይ ሚኒስትሩና ፊልድ ማርሻለም ያሟላሉ።

  • @amahagetachew2871
    @amahagetachew2871 7 днів тому

    እናፈርሳታለን።አምስት ቦታ እከፋፍላተልን።እንደ ሱዳን ።።

  • @Mirag99
    @Mirag99 7 днів тому +1

    ኤርሚያስ እኒም አንዳርጋቸው ጽጌን ስሰማ ባንዳና የባንዳ ዘር ማለቱ በጣም ገረመኝ:: ጥላቻው ለከት የለውም;; የመለስን ሬሳ አውጥቶ የመጏተት ሀሳቡእስከዛሬ በጣም ነው የሚዘገንነኝ...

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 7 днів тому +5

    ባንዳ ማለት የአንተን ህይወት ይገልጻል ለሆድህ ለገንዘብ ሚስትህንም ቢሆን ትሸጣለህ

  • @ezrakahenu5195
    @ezrakahenu5195 8 днів тому +11

    አንተም በወቅቱ Esat ላይ ስትሰራ ነበርኮ: ባንዳ ስለሆንክ

    • @sileshishibru8064
      @sileshishibru8064 8 днів тому

      ኡስታዝ በሽር የሱዳኑን አልቱራቢ የቀድሞ ቃለ መጠይቅ አቅርቡዋል ወያኔ እና ሻእቢያን እያበሉ እያጠጡ እያስታጠቁ አስመራ እና አዲሳባ እንዳስገቡዋቸው :: ኦነግንም እንዴት ይደግፉት እንደነበር እያሾፈ እና እየቀለደ ይናገራል :: እነዚህ ሰዎች በባንዳ ብያኔ የት ልታስቀምጣቸው ነው ??

  • @yaballo1
    @yaballo1 8 днів тому +6

    @HERE IS ONE BANDA'S POEM, DEDICATED TO BENITO MUSSOLINI: ብላታ ወልደጊዩርጊስ ወልደዩሃንስ (የሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ አባት) ለሞሶሎኒና ለፋሽስት መንግስት ፍቅር የሆነ መሳጭ ግጥም ይጽፍ ነበር እንዲህም እየተቃኘ ።
    የአማኑኤል መድፉ ወልደ ነጎድጓድ ነው
    ሁለት ጊዜ ንጉሥ ሦስተኛ ቄሳር
    ማን አግኝቶት ያውቃል ያንተን ያህል ክብር።
    ያማኑኤል ብልሀት ያማኑኤል ጥበብ
    ቢቆጠር አያልቅም አንደ ሰማይ ኮከብ።
    በሰማይ ሲበሩ ነፋስ አይነካቸው
    በመንገድ ሲሄዱ እንቅፋት የላቸው
    ከክርስቶስ በታች ከኛ በላይ ናቸው
    እንዲህ አድርጎ ነው አምላክ የሰጣቸው።
    እግዜር ላነገሰው ለሾመው ቀብቶ
    መገዛት ይገባል ህሊናን አቅንቶ።

    • @EthioEthio-wu4zt
      @EthioEthio-wu4zt 8 днів тому

      Ay shuluka leka techegro new.

    • @yaballo1
      @yaballo1 7 днів тому

      @@EthioEthio-wu4zt - Indeed. There are more well known bandas. For example, the relatives of Ethio360's Habtamu Ayalew [father, uncles] were well-known bandas who used to take-out orthodox 'tabots' to bless Benito Mussolini & General Graziani [Governor of Italian Abyssinia/Ethiopia]. They were orthodox priests serving in churches located on Entoto Mountain. There are pictures of them doing that. Hence, there are lots of still hidden GUDOCH in Ethiopia! Bye.

  • @AigaDandes
    @AigaDandes 5 днів тому

    የሚገርም ነው ከዚህ በላይ ባንዳነት አለ እንዴ ትልቁ ባንዳ አንዳርጋቸው ጽጌ ራሱ ነው ።

  • @asfewandargie
    @asfewandargie 8 днів тому +2

    ኤርሚ አንዳርጋቸው በጣም ያናደደህ ይመስለኛል በጣም ተመችቶኛል ትንታኔህ አንዳርጋቸው ገዚህም በላይ ያስፈልገዋል በሞቀበት አለው አለው ማለት ይወዳል

  • @user-wc4tp9ct4e
    @user-wc4tp9ct4e 8 днів тому +11

    Ermias, you are one double standard and very dishonest person on everything. I feel sorry for the mother of your children

  • @YonasABirru-tm7jc
    @YonasABirru-tm7jc 7 днів тому

    ሠላም ኤርሚ ስለ ጀግንነት የተናገርከው በመሠረቱ ትክክል አይደለም ።ጀግንነት የአንድ አገር ህዝብ መገለጫ እና በትውልድ ቅብብል የሚወረስ እሴት ሲሆን በትምህርት እንዲሁም ከማህበረሰቡ የምትወርሰው ታሪክ ነው እንጂ ፖለቲካ አይደለም ።ስለ ውትድርና የተናገርከው ውትድርና የመንግስት መዋቅርና የአገር ፍቅር መገለጫ መስዋትነትን የሚጠይቅ በመሆኑ ማጣጣል ጥሩ አይደለም።

  • @damtewleta6359
    @damtewleta6359 8 днів тому +1

    አሜባ የሆነ በሽታ ነው አንዳርጋቸውና ብርሃኑ የሚገቡበትና የሚፈጥሩት ድርጅቶች

  • @balemetiblet7673
    @balemetiblet7673 7 днів тому

    አንዳርጋቸው ኮተታሙ ባንዶች ምንጫቸው ከየት እንደሆን አሁን ጠንቅቀን አውቀናል ጥንት ባንዳ አያት አባቶችህ አይፈራም ሙሶሎኒ አይፈራም እያሉ ሲጨፍሩና ለጠላት ሲያሽቋልጡ ሰማናቸው እያደር ገና ብዙ የቅሌታችሁን እንሰማለን ለነገሩ ምን ቀረን ሰማናችሁ እኮ የሱማሌንና የግብፅን መምጣት በጉጉት እየጠበቃችሁ መሆኑን ባለማፈር ባደባባይ ነገራችሁን ወራዶች ከርሳሞች ሁላ ታሪካችሁን ሰንደን ለትውልድ እናኖርላችኋለን አትርሱ

  • @mohammedsalih4213
    @mohammedsalih4213 8 днів тому +2

    Ermiyas u are corect

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 7 днів тому

    የአንዳርጋቸው ፅጌ ሀገሩን , ሚስቱን , ልጁን የከዳ ባንዳ መሆኑን በተደጋጋሚ ያስመሰከረ ህሊና ቢስ ቀንደኛ ባንዳ ነው !!!

  • @goreja100
    @goreja100 8 днів тому +2

    ኤርሚያስ አብይም የ ኤርትራ መንግስት የትግራይን ህዝብ ስለጨፈጨፈ በአደባባይ አመስግኖታል እና እንዴት ትመለከተዋለህ ?ለምን አንዳርጋቸው ብቻ ይወቀሳል?

  • @lilly1425-f2o
    @lilly1425-f2o 7 днів тому

    ጀግንነትማ ከወላጅ፣ ከአሳዳጊ እና ከአካባቢም ይወረሳል።

  • @shibabaw1083
    @shibabaw1083 7 днів тому

    የአባትህን መስዋት እንደዚህ ታሳንሳለህ ብዬ አልጠበኩም ::ትውልድ የሚቀጥለው ልክ እንደአንተ አባት ለቤተሰባቸዉና ለህዝባቸው መስዋት በሚከፍሉ ጀግኖች ነው ::አባትህ የተሰዉት በመጀመሪያ ደረጃ ላንተና ለቤተሰብህ ሕልዉና መቀጠል ነው ::ለዚህ ተግባር ደግሞ እዉነተኛ አባት መሆንን ይጠይቃል ::ለሚወዱት ቤተሰብና ማህበረሰብ ከባዱን ዋጋ መክፈል!!

  • @jemalali78
    @jemalali78 7 днів тому

    ኤረሚስ ሰለየትኛው የአገር ጥቅም ከቤት ንብረታቸው ከኦሮሚያ እያባረሩና እያቃጠሉ ማንኛውም ዜጋ ተንቀሳቅሶ ሀብት የማፍራት የሚለው የህገመንግስቱ አንቀፅ ስታችሁ አገረ እያስተዳደረን ነው ለማለት ያስችላል?

  • @murutseyeabyo6172
    @murutseyeabyo6172 7 днів тому

    የነ አንዳርጋቸው ፅጌ ኣስተሳሰብ በጭፍን ጥላቻ ኣእምሮኣቸው ቀርጭቶ ታውረዋል። ለኣገሪቱ ቀርቶ ለየግላቸው የሚረባ ቁም ነገር ማሰብ ኣይችሉም። ኣስተሳሰባቸው በዘመኑ ፖለቲካ የተቃኘ፣ የኣገሪቱን ታሪካውም ይሁን ኣሁናዊ እውነታዎችን ያገናዘበ ሳይሆን ጥላቻን፣ ትምክህትን፣ በተሳሳቱ ትርክቶች
    ኣገሪቱም እስከ መበተን የሚያደርስ እልኸኝነት ላይ የተመረኮዘ፥ በመሆኑም ጀኖሳይድ ለመፈፆም ያስቻላቸውን ኢሰብአዊ የሆነ ኣረመኔያዊ ጭካኔ ተላብሰው ሰው መሳይ ሰይጣኖች ሆነዋን። ከእንደነዚህ ዓይነት ፍጡራን ኣብሮ መኖር እንዴት ይቻላል?

  • @jemalali78
    @jemalali78 7 днів тому

    ትምህረት ሚኒስትሩ ባንዳ ነው በዚ አይነት ብዙ የብልፀግና ሹመች ከሉ ማለት ነው ግፅብ ውስጥ ተወትፎ የነበረው ኦነግ መሆኑን ለምን አትነግረንም ፋኖ እንዳልሆ መቼም ሆድህ ያቀዋል።

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 5 днів тому

    ሻቢያ ህወሀት ሸኔ ጃዊሣው ታዲያ ከነደጋፊዎቻቸው ባንዳ መሆናቸውን ነውኮ የሚያሣየን ስለዚህ እነዚህ ኃይሎች በውይይት አናምንም በጦርነት ነው ብለው እካባቢያቸውን እና ህብረተሰባቸውን ለችግርና ለጥፋት እያደረጉ እንዴት ነፃ እውጭ ልንላቸው ይገባል የትኛውም ሥርዓት ሙሉ በሙሉ የፀዳ እንዲሆን መጠበቅ ሣይሆን ከደርግ እስከ ህወሀት ያለፍንበትንና ያሣለፍነውን ግዜ አሁን ከምንኖርበት ጊዜ ጋር ያለውን ለውጥ ማወዳደር ያስፈልጋል

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 5 днів тому

    እሁን እቢይ እህመድን የሚሰድቡ ኃይሎች ዓላማቸው ሥልጣን መጋራት ስላልቻሉ ነው እንጂ እነዚህ ወደ ሥልጣን ቢወጡ እቢይ በእምስት ዓመታት ያመጣውን ለውጥ ማምጣት አይደለም ኢትዮዽያን ለማጥፋት ግምባር ቀደም ተዋናዮች ናቸው ትግሬን ሁሉ ጠላት እድርጌ አላይም አማራ ሁሉንም ወዳጅ ነው እልልም እንደ ኦሮሞ ግን የዋሆች ባይኖርም ጉራጌም ለጥቅሙ አይኑን ባያሽም ሁሉም በሰራው ግፍ መጠየቁ እይቀርም

  • @miliyonalemu6432
    @miliyonalemu6432 7 днів тому

    ኤርሚ በቡድን ወይም በፓርቲ በንዳነትን በግልጽ ከነገሩንስ ምን እንበላቸው ??

  • @mulu65
    @mulu65 8 днів тому +1

    የኢትዮጵያ መንግስት ፤የሌሎች ብሔር ብሔረሰቦች ወታደሮች ይዞ የኤርትራን ሠራዊት ጋብዞ የትግራይን ህዝብ ወግተው የለ ከዚህ በላይ ባንዳነት አለ እንዴ

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 7 днів тому

    ኦሮሞ በዘዘመናት ውስጥ ባንዳ ሆኖ አያውቅም እንዳውም በፈረስ ከሺህ ኪሎሜትሮች በላይ ተጉዞ ለባንዳ የተገዙትን ተዋግቶ አስጥሏል እነጂ። ነገር ግን በሚያሳዝን ሁኔታ ቀን ጥሎት ለብዙ አመታት ለባንዳ በሰገዱ ህዝቦች ስር ወድቆ መኖሩ😢😢

  • @mickymarakimultimedia4M
    @mickymarakimultimedia4M 8 днів тому +5

    በሙልጌታ ሉሌ definition Ermias is Banda.

  • @bfbhd9616
    @bfbhd9616 7 днів тому

    A political slave is always a political slave !! Ermas - TPLF, G-7-again TPLF and Now PP next --?

  • @girmadisasa6187
    @girmadisasa6187 7 днів тому +1

    አይፈራም ሞሶሎን

  • @jemalali78
    @jemalali78 7 днів тому

    አብይ እራሱ ለአነግ ሸኔ እሰልል ነበረ ብሎል ስልጣን በያዘ ሰሞን እራሱን ከየትኛው ጎራ ይመድባል ?

  • @maetebtesfamariam4072
    @maetebtesfamariam4072 7 днів тому

    ኣንዳርጋቸውን በየመን ያስያዙት እራሳቸው ሻዕቢያ ናቸው ። በኢትዮጵያ ውስጥ የበለጠ ግርግርና ነውጥ ለማስነሳት ሻዕቢያ በሚስጥር ኣንዳርጋቸው ሳያውቅ የኣንዳርጋቸው ጉዞ ወደ ወያነ ኣሽልኮ ሰጡት ። ወያኔ ዶግሞ በየመን ያዙት ። i have full info about andargachew's captivity in Yemen. It was ባዶ ሰለስተ ( የሻዕቢያ ስለያ ድርጅት ) who organized this all.ነው ያስያዙት ። 99.99%

  • @Lmb-f6e
    @Lmb-f6e 7 днів тому

    what a shame he has been lobbying for ERT all thus years am glad that ABIY dump him

  • @tirusewtegegne5228
    @tirusewtegegne5228 7 днів тому

    በዘር ይተላለፋል እደስብአትነጋ እደመለስ ዜናዊ

  • @MaryamMaryam-bk7bj
    @MaryamMaryam-bk7bj 7 днів тому

    ኤርሚያስ ጥያቄ፧ ከሸገር ዙሪ እጋዊ ደሀ ከ አዲስ አበባ በኮሪደር ልማት ወይም በተለያየምክንያት የሚፈናቀል ኢትዮፒያዊ ምንስ ቢያደርግ እንዴት ይፈረድበታል። አብይ፣ አዳነች እና የኦሮሚያ ክልል ባልስልጣናት ናቸዉ ለተፈናቀሉ ሰዎች ግብጽ፣ ሻብያ፣ እና ሱማሌ።

  • @YonasABirru-tm7jc
    @YonasABirru-tm7jc 7 днів тому

    Lemefkedu means for his interest not willingness

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 7 днів тому

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት 278 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @tedladessalene4260
    @tedladessalene4260 8 днів тому +1

    ተው እንጂ ኤርምያስ የጀግና ዘር እኮ ይመሰገናል ያ ጀግና ህይወቱን የሰጠው ለሀገሩ እና ለቤተሰቡ ነው ይሄ ደደብነትህን ያሳያል ባንዳም ከሆነ ለቤተሰቡና ለሀገሩ ማፈሪያ ነው ።

  • @tegbarucanido9740
    @tegbarucanido9740 7 днів тому

    የኤርትራ መንግሥት ሻቢያ 300 ሺህ ዶላር በዓመት ለግንቦት 7 ለኢሳት ሚዲያ ይሰጥ ነበር ያሳዝናል ይህንን በግልጽ ፊት ለፊት መጥቶ ማውራቱ ያሳዝናል። ይህን ያህል ገንዘብ ኢሳያስ አፈወርቅ የሚሰጠው ኢትዩጵያን ለማተራመስ የተጀመሩ የልማት ስራዎች እንዲቋረጡ የእርስ በርስ ጦርነት እንዲፋፋም እንጂ ለልማት አይደለም። ኤርትራን ሲንጋፖር አደርጋለሁ እያለ ሕዝቡን አደሄይቶ ወጣቱ ከሀገር እንዲሰደዱ በማድረግ የቆመች ሀገር ፈጥሮ አሁን በዚህች መልኩ ሀገሩን እየመራ ያለ ግለሰብ ጋር የሚሰሩ ሁሉም ባንዳ ናቸው።

  • @gizachewyilma4360
    @gizachewyilma4360 5 днів тому

    ዋቄጅራ ትገርማለክ ተላላኪ

  • @rttr3992
    @rttr3992 7 днів тому

    Le hegedef negerileni. Erimey. 👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asfewandargie
    @asfewandargie 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyoel69
    @eyoel69 8 днів тому

    ኤርሚ የኢትዮዽያ መንግስት ሆደ ሰፊ ካልሆነና ሁሉንም ነገር በአፈሙዝ ለመፍታት የሚደረገዉ እንቅስቃሴ ጥሩ አይመስለኝም ።

  • @HenokKassa-w7d
    @HenokKassa-w7d 7 днів тому

    Ermi ❤❤❤

  • @Mike-eritrea291
    @Mike-eritrea291 7 днів тому

    ኤርምያስ ስላ ባንዳናት ስናገር ይገርማል፡በኣለፈ 2 አመት እስቲ ከየት ወደ የት ሄድክ ራስህ ገምግም

  • @kassahunregassa780
    @kassahunregassa780 7 днів тому

    Ermi yedro grmamogesik temelswal

  • @jemalbisrat2491
    @jemalbisrat2491 7 днів тому

    በልጽገሃል መሰለኝ ኣበይን ከመለስ ጋር ስታወዳድር ዛሬስ ዋልታ መሰልክ

  • @anwartuem-bf4hu
    @anwartuem-bf4hu 8 днів тому

    የባንዳ መስፈርት ምንድነው በዚህ ዘመን የድሮው ይሰራል ወይ

  • @araddaayadete8979
    @araddaayadete8979 7 днів тому

    Andargachew Tsige had already changed his citizenship to English for his own economic benefit! He has no legal and logical reason to talk about Ethiopia. Treason starts there!
    Oromo patriots are so many Dajaximach Gersu Dhukki, Jagana Kello, Balcha A/Nebso, Belay Zelke, Gebehu Gurmu and Abuna Petros so many thousands during H/Sillassie Dergue are all oromos who gave their life for this country even though the country didn't recognize them

  • @balemetiblet7673
    @balemetiblet7673 7 днів тому

    ስማ አንተ ደግሞ ዝም ብለህ አትበጥረቅ ቤተ ሰብ በልጆቹ ላይ በኑሮም በተፈጥሮም ተፅእኖ አለው ከመበጥረቅህ በፊት አንብብ ጀግንነትን በኩራት ማውራት አአያሳፍርም ታሪክ ነው እዲያውም ማውራት ብቻ በቂ አይደለም ከትቦ ለልጅ ልጅ ማስተላለፍ ይገባል ይህንን ስንል የነአንዳጋውና የመሰሎቻቸውንም ባንዳነት ከትበው ለትውልድ ማስተላለፍ ያስፈልጋል

  • @eskenderhaile4010
    @eskenderhaile4010 7 днів тому

    ሽብልቁ

  • @mesfingetachew6966
    @mesfingetachew6966 7 днів тому

    ይሄን ያክል ሸርሙጠህ ብልጽግና ደግሞ ሲዘጋህ ያሳዝናል፣

  • @amahagetachew2871
    @amahagetachew2871 7 днів тому

    የማታውቀውን አትዘላብድ

  • @user-tr3iw1qx5y
    @user-tr3iw1qx5y 7 днів тому

    ትንታኔህን ሳላደንቅ አላልፍም፡፡ እንተስ አንድ ሚልየን የትግራይ ህዝብ እንዲያልቅ ያረከውን አስተዋፅኦ ረሳኽው??? መረጃው እጃችን ላይ አለ እኮ። መቼ ነው ይቅርታ የምትጠይቀው??

  • @shewalemdelkero8386
    @shewalemdelkero8386 7 днів тому

    አንተ solution maker አይደለህም ለምትጠየቀው ጥያቄ ቀጥታ መልስ።

  • @edk8772
    @edk8772 8 днів тому

    Can you rule out cultural influence 🤔?

  • @amahagetachew2871
    @amahagetachew2871 7 днів тому

    እስስት ካድሬ

  • @tesfaabera1552
    @tesfaabera1552 8 днів тому

    I like you're video 3>❤❤❤❤😊😊 im Lidia im 6

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 7 днів тому

    ቦቅቡዋቃ አርፈህ ተቀመጥ

  • @billowaaree5609
    @billowaaree5609 8 днів тому

    ባንዳ ኦሮሞ አለመኖሩ አይገርምም?
    የሻለቃ ዳዊት አባትም ነበሩ እኮ

  • @Simbten
    @Simbten 7 днів тому

    በዚሁ አፍ ውጥቶ ዘረኛ አይደለሁም ይላል

  • @wabitereda7701
    @wabitereda7701 7 днів тому

    bravo ermias

  • @amahagetachew2871
    @amahagetachew2871 7 днів тому

    ወያኔነት አለቀቀህም፣

  • @bobmarley8449
    @bobmarley8449 7 днів тому

    Ermy thinks he is smart ,and he can fool us but he is onther -----

  • @wendesonbezawork3545
    @wendesonbezawork3545 6 днів тому

    ባንዳ ማለት እኮ አንተ ማለት ነው። ትላን ት አንተ ከኢትዬ 360 ጋር ሆነህ ይህን ስርአት እዲጠላ ያደረክ ከሀዲ ነህ። ዛሬ ከልቤ ላምንህ አልችልም ነገ ደግሞ ከለየላቸው ሐገር አፍራሽ ከነመሳይ መኮነን ጋር ሆነህ ሌላ ክህደት እደማትፈጽም እርገጠኛ መሆን አይቻልም።ሁላችሁም ያው ናችሁ ካህዲዎች

  • @asnakeraya4181
    @asnakeraya4181 8 днів тому

    የሚዲያ ባንዳም አለ።

  • @ardi4.6million28
    @ardi4.6million28 8 днів тому

    ኤርሚያስ ቱቦ

  • @abebetesfaye3485
    @abebetesfaye3485 8 днів тому

    እንደ ቤቲ እኔም አዘንኩለት

  • @ethiopianolny8922
    @ethiopianolny8922 8 днів тому +1

    የፖለቲካ እውቀትህን እና ትንታኔህን ሳላደንቅ አላልፍም።

  • @wediabagemorahdesta7205
    @wediabagemorahdesta7205 8 днів тому

    ERMIAS disgusting guy.
    You totally stopped bashing PP and Abiy.You are clearly on his payroll

  • @teklezgiitbarek9115
    @teklezgiitbarek9115 8 днів тому

    Yegala zer mehonh

  • @mhre384
    @mhre384 7 днів тому

    Yemejemerya tyake mufihin kenetew lol defter ejih lai hono tefabih loool

  • @almazgermay451
    @almazgermay451 8 днів тому

    Yhe ye jezebe shmagle 😂😂😂

  • @tedroskassa6919
    @tedroskassa6919 7 днів тому

    ትንሸ አታፍርም

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 7 днів тому

    ያንተ ጀግንነት አገርን መሸጥ ነው ደነዝ

  • @gizachewyilma4360
    @gizachewyilma4360 5 днів тому

    አንተ ግን ምን አይነት ወለፍንዲ አሽቃባጭ

  • @TheDamtew
    @TheDamtew 8 днів тому +1

    አይይይ ኤርሚያስ በቃ ወርደህ ወርደህ ዘቅጠሀል አቋም የለህም ሁሌ ተንሸራታች ቁጥር አንድ የባንዳን መስፈርት ታሟላለህ። ለሚስትና ልጆችህ አፍራለሁ

    • @MulugetaMichael-t7t
      @MulugetaMichael-t7t 7 днів тому

      ታስታወቅ አለም አማራ ነህ ምክንያቱ አይፍራም ሞስላን እያለ በጎንደር ከተማ የተቀበለው የአማራ ህዝብ ነው እንድሜ ለጣሊያን ቀርጸው ያቆይልን አማሓራ ባንዳ እያሉ video አለ

  • @AAb1977
    @AAb1977 8 днів тому

    How do you describe your self? Is there any person beyond you i can't think of to fit your agenda for sure.

  • @MelGet
    @MelGet 8 днів тому

    Ermias you're a textbook BANDA!

  • @bfbhd9616
    @bfbhd9616 7 днів тому

    A political slave is always a political slave !! Ermas - TPLF, G-7-again TPLF and Now PP next --?

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 7 днів тому

    በወያኔም ጊዜ ስታለቀልቅ ነበር አሁንም በዚህ መንግስት እንደውሻ ትልከሰከሳለህ ምን አይነት ስብእና ነው ያለህ ግን