7 አመት የሰደት ቆይታየ 2ሚሊየን ብር ሰርቸአለሁ እናተስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @aeshahusen
    @aeshahusen 7 місяців тому +276

    ብር ብቻ በቂ አይደለም. ሰዉም ያስፈልጋል. ብር ሳላጣ ሰዉ አጣሁ😢 ለመስራት

    • @ethio125
      @ethio125 7 місяців тому +8

      ሁሉም ጋር ነው እህቴ ታማኝ አጣን ግን ለምንድነው የምጨክኑብን

    • @zuzumohammed8947
      @zuzumohammed8947 7 місяців тому +10

      አይዞሽ ብር ብቻዉን አይሠራም ሠዉ ሢኖርሽ ነዉ እኔም ሠዉ አጠቸ ቁጭ ብያለሀለ

    • @HabibMohammed-fi5mk
      @HabibMohammed-fi5mk 7 місяців тому +5

      እህ የኔም ቢጤ ሠወ አለ በቻ ሆድ ይፍጀው

    • @ethio125
      @ethio125 7 місяців тому +3

      @@HabibMohammed-fi5mk በፊት እኔ ብቻ መስሎኝ በጣም አዝኜ ነበር ከጓደኞቼ ጋር ሳወራ ሁሉም ጋር መሆን ሳውቅ ነው በደሉ ሁሉ ቦታ ሳውቅ ተረጋጋሁ

    • @naima8338
      @naima8338 7 місяців тому +1

      እኔም 😢

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 5 місяців тому +42

    ሰው የለኝም ልግዛ ስላቸው ቆይ ቆይ ይላሉ ጀግና ቤተሰብ ያስፈልጋል 👌👌👌👌👌

    • @mare7241
      @mare7241 Місяць тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Місяць тому

      Namsgnaln❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 Місяць тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Місяць тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @-rm4pu
    @-rm4pu 7 місяців тому +109

    አልሀምዱሊላህ አረብ ሀገር ያሉ እህቶች እደዚህ ተለውጠው ሳይ ድስ ይለኛል ያረቢ አይዟችሁ እህቶች

    • @ATayetub
      @ATayetub 6 місяців тому +2

      ቅን ሰው ስለሰው መለወጥ ደስ ይለዋል ታድለሻል❤❤❤አንቺም የምፈልጊውን ይስጥሽ

    • @tg.kefelw
      @tg.kefelw 6 місяців тому +1

      ❤❤❤❤

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 6 місяців тому

      Enkuan Egiziabher Aknawnelisch Ehte Egiziabher Yemsgen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @-rm4pu
      @-rm4pu 5 місяців тому

      @@ATayetub አሚን አሚን አሚን

  • @hayu684
    @hayu684 7 місяців тому +89

    10አመቴ አይደለም መዝናናት ያማረኝን መልበስ ለሆዴም እየሳሳሁ አንድ ቀን ስራ ፈትቸ መቀመጥ አልወድ የት እንደገባ አላቅ አመት በአል ሲሆን 40_ 50 እያልኩ መላክ አክስቶች ልጆቹ ሁሉ አልቀሩኝም😂😢 ወንድሜ ባጃጅ ስልክ ተሰረቀብን ተሰበረብን ሁለቴ እና ሶስቴ ግዝቸላቸዋለሁ😢 በደህና ጊዜ የገዙልኝን መሬት ሸጡብኝ እችን አንድ አመት ደህና በእግሬ እየቆምኩ ነው ጤናየን ይስጠኝ ሁሉን ተውኩት አሁን ላይ ሁሉም ጠልቶኛል አመድ አፋሽ ሁኘ ቀረሁ

    • @Hayathassan-xo3ed
      @Hayathassan-xo3ed 7 місяців тому +5

      አይዞሽ ሁሉም ያልፋል በሁላችንም ላይ ነው

    • @zaeem5406
      @zaeem5406 7 місяців тому +2

      ልክ እደኔ አይዞን ጠካራ እንሁን እኔም አስር አመቴ😢ምንም የለኝ ግን ይችን አመት ሁሉንም ጥዬ ልለውጥ😢ስል ባሌ አመመብኝ ብቻ አላሀምዱሊህ 😢አሁን ደሞ እረብሻ ነው አገራችን

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 7 місяців тому +2

      ከጎደለባቸው ሁሉም ናቸው

    • @rahaldemis442
      @rahaldemis442 7 місяців тому +2

      አይዞሽ እህቴ ከዚህ በኋላ ላለው ጠንካራ ሁኝ ሁላችንም ጋር ነው እኔም 10 አመቴ ነው 1 ወር ብቻ ነው ያረፍኩት ግን ባዶ ነኝ

    • @LaylaHussein-t6m
      @LaylaHussein-t6m 6 місяців тому +1

      አይዞሽ😢😢

  • @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ
    @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ 6 місяців тому +26

    አቺ ምርጥ ቤተሠብ ስላለሽ ነዉ አምስት አመት ሠርቼ ባዶዬን አስቀሩኝ እነሡም አላፈላቸዉ እኔም ፈጣሪ ክፋታቸዉን አይቶ የዋህነቴን ተመልክቶ ያሳጡኝን በሁለት አመት ዉስጥ ሰርቼ አገኘዉት ካሰኝ የሠማዩ ጌታ

    • @rablayesuf2629
      @rablayesuf2629 6 місяців тому +2

      የኔ ናት አይዞሺ በያሺዉላይ በረካይጨምርልሺ አብሺሪ

    • @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ
      @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ 6 місяців тому

      @@rablayesuf2629 🙏❤

    • @tegistmoh2931
      @tegistmoh2931 6 місяців тому +3

      በትክክል መልካም ቤተስብ ሰላላት ነው እኔ 13አመት ሰርቸየ ቤትንም መጨረስ አቅቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን ነገ ሌላ ቀነው

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 6 місяців тому

      Enkuan Kasech🙏🙏🙏

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 6 місяців тому

      ​@@tegistmoh2931Egiziabher Alelisch 🙏🙏🙏

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 7 місяців тому +196

    አወ ልከናሺ ከለለሺ ማንም አይከብር እብድ ናቸው የሚሉት እኔ 4አመቴናው ቤት ሰርቻለው ሌላም ቦታ ገዘቻለው ብርም አለኝ አላጠፍም ትልቅ ቦታላይ እደርሳለው

    • @selamawitsinaanaa781
      @selamawitsinaanaa781 7 місяців тому +2

      ጎበዝ 💪💪💪💪💪ግን የት ቢሆን ነው 4አመትሽ ቤት ሰረተሽ ሌላ ቦታ የገዛሽው እኛ ወደ አዲሳባ ቅርብ ነኝ እናቴ ካርታ ያለው 900 መቶ ሺ በላይ ነው በደናው ግዜ ግን ቤት አለኝ

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 7 місяців тому +6

      @@selamawitsinaanaa781 አወ መቴት ገርገራ ናው ወደጎንደር አንዱን 5ሺብር ናው የገዛውት ቤት ሰራውበት ሁለተኛው ባዶ ቦታ ናው ለሁለት ናው የገዛናው ዘጠኛ መቶ ሀምሳ ሺብር አሁን ሁለናጥብ በላይ ይሆናል ብለውኛል ዋናው ናገር አላማ ካለውና ጠንከሮ ከሰራ ሰው ያለወጣል

    • @zufnea2955
      @zufnea2955 7 місяців тому +1

      ጎበዝ አበሳ❤❤❤

    • @አሲሁሉምለበጎነው
      @አሲሁሉምለበጎነው 7 місяців тому +3

      ማሻአላህ አላህ ይባርክልሺ

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 7 місяців тому +1

      @@አሲሁሉምለበጎነው አሜን

  • @emukal
    @emukal 7 місяців тому +59

    የኔ ጀግና ልብ ያለው ልብ በሉ ከኔው ጭምር አመት ብቻ ቆጠርን ለውጥ ግን የለም😢

  • @ethiojole
    @ethiojole 7 місяців тому +35

    ጀግኒት እኔ የመዳም ቅመሞች ሰርተው ሲለወጡ ስኬታማ ሲኦኑ እንዴት ደስ እንደሚለኝ እኔም ባህሬን ነው ያለሁት 6 ወደ 7 አመት ሊሆነኝ ነው አልሀምዱሊላህ ጥሩ እናት አባት አለኝ የሰራውበትን በቁምነገር ጥለዋል ❤❤🥀🌹

  • @51333
    @51333 6 місяців тому +7

    አብሽሩ እህቶቼ ግን አንድነገር ልናገር የሰው ሀገር የሰውነው አንድቀን ወደሀገር እናመራይሆናል እና ከሰውሀገር ባዶመመለስ ይከብዳል እራሳቹ አስቀድሙ እኔ ሳውዲ ጅዳነኝ ከመጣሁ ገና 6ወሬነው አላማዬ ለአባቴ ለእናቴ ቤት ለመስራነነበር የተሰደድኩት አልሀምዱሊላህ 110 ቆርቆሮ ሚስማር እንጨት ገዝቼ ማሰራት ጀመርኩኝ አላህ እድሜና ጤና ኢማን ሰቷቸው ይኑሩበት እናብር በጣም ባለጌነው ተጠንቀቁ እኛም ሴቶችነን እድሜሚባልነገር አለአዱኒያ መቼም አይሞላም እናእህቶቼ አስቡበት አገር ገብታቹ ህይወታቹ እድትኖሩ አደራ❤❤❤❤

  • @ያልተኖረዉልጅነትአለቀበስ
    @ያልተኖረዉልጅነትአለቀበስ 7 місяців тому +63

    እኔ ባህሬን ሰባት አመቴ ነዉ አድ ነገርም የለኝ ቤተሰብ ነዉ የምረዳዉ 😢😢 ብቻ ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ

    • @fatimamohammed7682
      @fatimamohammed7682 7 місяців тому +3

      ልክ እደኔ

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube  7 місяців тому +5

      ለራሳቸሁ ኑሬ

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 7 місяців тому

      የኔውድ የኔ ቢጤ ነሽ ተወከል አላህ ዝም ማለት አልችልም ያሥራመት እህቶቸም ያውናቸው አላህ ለደበረለትም ሥደት ደረጃ ያደርሣል ደሞኮ ቤተሠብጋር ሢደርሥ እልም ለምጠፋ መልሥ የለም በሥ አልሀምዱሊላሂ

    • @qader6010
      @qader6010 7 місяців тому +4

      እኔም እዳቺ ነኝ ደሞ ብዙ አመትነው ስደት የወጣሁ በቤተሰቦቼ የሚጨክን አጀት የለኝም ለኔ ደሞ አላህ አለኝ ወተት መጠጣት እንኳን ብፈልግ ገዝቼ አልጠጣም ለራሴ እሰስታለው ለቤተሰቤቼ እጂ አልኸምዱሊላ አለኩሉሀል

    • @አሲሁሉምለበጎነው
      @አሲሁሉምለበጎነው 6 місяців тому

      እሰቢበት ባህሬንን ሰላም በያት 3 አመት ሰርቸባታለሁ በፊት

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 6 місяців тому +32

    የመዳም ቅመሞች የማንንም ሰልባጂ አትሰብስቡ የወጣችሁ ለአላማ ነው ተቀየሩ እኔ ሁለት አመቴ ነው ያውም ጆሮዳን ቦታ ገዝቸ ቤት አስጀምሪያለሁ መጨረሻውን ያሳምርልኝጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የተግባር ሰው ሁኑ

  • @nawal5119
    @nawal5119 6 місяців тому +18

    ከሚድያ ጀርባ ህይወትሸ እንዳልሸው ከዋነ ብራቦ ጀግና ብየሻለው❤

  • @ድካምብቻ-ዘ9የ
    @ድካምብቻ-ዘ9የ 6 місяців тому +7

    እኔ 12አመቴ ምንም የለኝ ብቻ አልሀምድሊላህ😢😢

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 7 місяців тому +8

    45 ሺ አሁን ላይ የወር ደመወዛችን ነው ከዛም በላይ ግን ሰው ከሌላሽ መለወጥ አይቻልም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ጤና አንችም እንኳን እግዚአብሔር የልፋትሽን ቆጠረልሽ ውዴ ለፍቶ ሲለወጥ ደስ ይላል ❤❤❤ ይሄው 6 አመት አለፈኝ አንድ ቤት እንኳን መጨረስ አቅቶኝ እየተገዳገድኩ ነው😢😢

    • @weynshetmarem5579
      @weynshetmarem5579 7 місяців тому

      እኔ 10 አመቴ

    • @mekdes5013
      @mekdes5013 7 місяців тому +1

      @@weynshetmarem5579 ሰው ከሌለሽ ዝብሎ ልፋት ነው ማርያምን😥 ከኔ እኩል እየተከፈላቸው ቡዙ ነገር አርገዋል ሰው ስላለቸው እናቴ ብቻ ናት ያለችኝ እሷም የገጠር ሰው ስለሆነች ብዙ አይገባትም እንጂ ብሬን አታጠፋም

    • @kalikidangebireges881
      @kalikidangebireges881 7 місяців тому +1

      😢😢😢😢😢እኔም ሰው የለኚም 6 አመቴ ቦታኳን ግዙልኚ ብላቸው ወድሞቸ ዝም ይላሉ😢😢😢😢😢

    • @weynshetmarem5579
      @weynshetmarem5579 7 місяців тому

      @@mekdes5013 እኔ 2ቤት ስርቻለሁ አንድ ለቤተሠብ ብቻ ልፋት ነው አብሽሩ ዋናው ጤና ውዴ

    • @mekdes5013
      @mekdes5013 7 місяців тому

      @@kalikidangebireges881 አይዞን ውዴ ብርሽን አትላኪ አጠራቅሚ የምትሰሪበተ ቤተ የሚስተማምን ከሆነ ልትሄጅ ስንት ልከሽ እራስሽ ትገዣለሽ እኔ ሲቀብጠኝ ጀምሬ ነው አለቀ ላኪ ነው ብታየ

  • @HalimaAhmed-w8w
    @HalimaAhmed-w8w 7 місяців тому +26

    እኔ ሰድሰት አመቴ ቤትን እንኳን አለ
    ልጨረስኮም አልምዱሊላህ ዋነዉ ጤናነዉ

  • @KeyaMedia-yu1ob
    @KeyaMedia-yu1ob 4 місяці тому

    በጣም ጀግና ነሽ ጥሩ ቤተሰብ ስለ አለሽ ነው እኛ የአረብ አገር ሴቶች ጀግና ግን ለራሳችን አንሆንም ሁሉ ነገር ከረፈደ ነው የሚገባን ቤተሰብ አርጉኝ የፋሲካ ቤተሰብ

  • @Adme1244
    @Adme1244 7 місяців тому +26

    የምር ሳላደንቅሺ አላልፍም ጎበዝ በስላም ወልደሺ የምትስሚ ያድርግሺ አብሺሪ

  • @asmrechsinishaw3825
    @asmrechsinishaw3825 5 місяців тому +1

    ጥሩ ቤተሰብ ስላለሽ ነው እኔ አንድ አይል ሁለት ሶስት ሰው ነው የተበላሁት እፍፍፍ😭😭😭 ብቻ ተመስጌን ነው

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 7 місяців тому +27

    አወ ብር ካሰቀመጥሺው ለቤተሰብ ካርዳሺ ለራሰሺ ካላጠፍሺ ይይዛል

  • @sedadiarebui3934
    @sedadiarebui3934 5 місяців тому +2

    የኔ ዉድ ፈጣሪ ይጨምርልሽ በሰላም ተገላገይ እህቴ እኔም እንዳቺ ጠፍቸ መዝናናት ሳያምረኝ አንድ ቤት ኩርትም ብዬ የሰራሁትን ባሌ በህቱ ስም አርጎ ካደኝ በኔ የደረሰ አይድረስ እህቶቸ አላህ ይጠብቃቺሁ እንዳትሳሳቱ ይህዉ ተመልሸ ስደት ገባሁ የሶስት አመት ልጀን ትቸ

  • @ዜድወሎየዋዩቲብ
    @ዜድወሎየዋዩቲብ 7 місяців тому +10

    አልሀምዱሊናላ እኔም ለቤተስባች ቤትስርች ለኔም ስርቢስቢሆንም ገዝቸ ቦዶቦታም የሌላቦታ ገዝቸ አሁን መኪና ለመግዛት እያጠርቀምኩነው

    • @ZxZx-h7b
      @ZxZx-h7b 6 місяців тому +1

      ማሻ አላህ

  • @ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ
    @ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ 3 місяці тому +1

    እሰይ የእኔ ብጣ እኔም በጣም ብዙ ነገር አትርፊለሁ😍😍😍💪🙏🙏🙏

  • @SameeraS-zs7ee
    @SameeraS-zs7ee 7 місяців тому +12

    በጣም ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን በጣም እወድሻለሁ እመብረሀን ተጠብቅሽ መጋረጃ ታሰሪልኛለሽ ቤቴ ሲያልቅ

    • @ndjs6045
      @ndjs6045 7 місяців тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 5 місяців тому +2

    ጎበዝ.ነሽ.በርቺ..ይኸውልሽ.እኔ.14.አመቴ.ነው.ቤሩት.ምንም.የለኝም.ቤተሰቤ.አጠፉብኝ.ሲመረኝ.አሁን.እዛው.ወልጄ.አንድ.ልጅ.አለኝ.በቃ.እሱን.ነው.ማሳድገው.ፈጣሪ.ይመስገን.ብር.የለኝም

  • @LeylaYumam
    @LeylaYumam 6 місяців тому +5

    ጉራጌ ግን ጉራጌ ለምድነዉ አንች እንዴጉራጌ ቋጣሪ የሚሉት አይይይ እኔም ቋጣሪነኝ ሳቲም ብትሆን ማጠራቀም ያስፈልጋል ጀግናነሽ እማ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 6 місяців тому +6

    መልካም ቤተሰብ ስላሉሽም ነው እግዚአብሔር የረዳሽ ባልሽም መልካም ሰው ነው ተመስገን ነው እግዚአብሔር ይባርካቸው በዙሪያሽ የሉ ሰዎች ሁሉ

  • @LsilaLaila
    @LsilaLaila 6 місяців тому +9

    ትክክል ነሽ እህትዋ ጎበዝ ጀግና ነሽ አንቺ ለስደተኞች ትምህርት ነሽ ኑሪልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መሲየወልድያዋ
    @መሲየወልድያዋ 7 місяців тому +18

    ትክክል። ጡሩበተሰብያለውሰው።ይለወጣን። እኔ። 11አመቴ። ግን። ምንምየለኝ። ግንአንድምቀን። አረፍአላቅም። ወይም። ያመረኝን። በልቸአላቅም😭😭😭😭

    • @MaserteDameta-e5t
      @MaserteDameta-e5t 7 місяців тому

      Ayezwoeshe,😢maera,yeanea,beta

    • @bezamengesha22
      @bezamengesha22 7 місяців тому +1

      አይዞሺልኝ ያማረሺንማ እየገዛሺ ብይ ማርወይ😢😢አይሞላምኮ

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 7 місяців тому

      የኔ ቢጤዎችም አላችሁ😢

    • @NooryiaNooryia-xe6xr
      @NooryiaNooryia-xe6xr 7 місяців тому +1

      😢😢😢😢 ልክነሽ ዋናው ጥሩ በቴሰብ ሰኖር የማይለወጥ የለም

    • @ethiojole
      @ethiojole 7 місяців тому

      አይዞሽ ጠንከሪ

  • @baytumedia2842
    @baytumedia2842 6 місяців тому +4

    ሰላም እህት አቤት ምክሪሽ አንጃት ያሪሳል እንዳች ያዋህ ሰዎችን ያብዛን ካሰው አይን ይጣብቅሽ በሰላ ታገላገይ ምክሪሽ እንዳይላያን❤❤🎉🎉

  • @Reta-jq8qj
    @Reta-jq8qj 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤እንኩዋን ጌታ ራዳሽ ክብር ለጌታ ይሁን በእኛ ግዜ ያልሆነ ነገር በራሱ ግዜ ይሆናል ግን ዋናው ጤና ብዙ ግዜ ሰራን ብለናል ተስፋ መቁረጥ የለበትም ምክንያቱም ፋጣር በአንድ ቀንም ልሳራ የምችለው አቅም ስለሌ አይዞአችሁ እህቶቼ በባዶ አትቃሩም እህታችን ስለ ምክር በጣም እናመሰግናለን ጌታ ይስጥሽ እና በርች

  • @kabbakabba4344
    @kabbakabba4344 6 місяців тому +4

    እህቴ እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ ጀግና ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ተምሬኣሎህ ክብር ላንቺ ይሁኖ

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj 5 місяців тому +1

    Allah edegi kalesh be 1000 demwoz yadgal atdegi yalat gen 10'000 bikeffelachewum ayadgum
    Alhamdulillah alakullishai

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 6 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይገፀፃቸሁ የሰላቢ መንፈሰ እየላኩብን እንዴት እንደግ 12አመት ሰርቼ በረከት የለኝም እግዚአብሔር በሰጠሸ ነገር በእደሜ በጤና የምትኖሩበት ያርግላችሁ ጤና ይሰጥሸ

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 5 місяців тому

    ልክ ነሽ እኔም 4 አመቴ ነው ስደት ከመጣሁኝ ሁለተኛ ቤት ሰርቸ ጨረስኩኝ ብርም አለኝ እና ብርን ካላጠፍ ነው ብዙ ነገር ይሰራል ብሞት ብር አላጠፍም ቡዙ ልጆች አመት ብቻ ያስቆጥራሉ ነገር ግን ምንም ነገር የላቸውም

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 7 місяців тому +12

    እንዴ ሰባት አመት አንድ ብታ ሰራ ሳትፈታ ከሰራች ይሰራል ሰራ መፍታት መግባት መዉጣት እኮ ነዉ ግዜ የሚያባክነዉ እንጂ ያለ ኢጃዛ ከተሰራ ይገዛል በደንብ

    • @ameraahmed7170
      @ameraahmed7170 7 місяців тому +1

      እረተው አይሆንም ወላሂ

    • @ethio125
      @ethio125 7 місяців тому

      ​@@ameraahmed7170ኧረ ይሰራል ምን ሆነሽ ነው እኔ ኮረና በሽታ ከገባ ጊዜ ጀምሮ ሰርቼ የገዛሁትን ሂሳብ ሳረግ እስከ አሁን አንድ ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ ሰርቻለሁ ከኔ ጋር ያለችው ቦርሳ ራበኝ እንዳለች ነው በየወሩ እጃዛ መውጣት አታብዙ እኔ በፊት ለበአል ወጩረውን ለብቻዬ ነበር የምዘጋው ዝም ብዬ ሳይ ሰው ሁሉ ብልጥ ነው አይሳቀ ያጫርሳል እንጂ የራሳቸውን አጥብቀው ይይዛሉ እኔም ለምን ማለት ጀመርኩ ዳቦ ጋግረሽ ነይ ይሉኛል የትም አልሄድም ሃገር ገብቼ ከደሃው ወገኔ ጋር አልበላም ለምን

    • @ZamzamZamzam-k4i
      @ZamzamZamzam-k4i 7 місяців тому

      እኔ 8 አመቴ አንድ ቤት ያለርፈት ነው የስራሁት በጭራሺ ይህን አይሆንም

  • @kzra-xt7dk
    @kzra-xt7dk 6 місяців тому +1

    እኔ 6 አመቴ ቤቴ አልተጨረሰም ጨርሱ ብየ ስልክ በባሀል የሄዱበታል አድ ልጅ አለኝ አልሀምዱሊላህ

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 7 місяців тому +6

    በእውነት እህቴ ጄግናነሸ ቤተሰቦችሸ በጣም ጥሩ ናቸው በተለይ አባትሸ ሰንት ቤተሰብ አለ ለልጁ የማያሰብ ሁሉ ብር የሚፈልጉ

  • @EmuEmu-eo5ll
    @EmuEmu-eo5ll 3 місяці тому

    wow እመቤቴን ቃል የለኝም ስለ ቤቱና መኪነው ሳይሆን አነጋገርሽ ነው❤💪

  • @nardi48
    @nardi48 7 місяців тому +3

    የእኔ ቆንጆ ማርያምን ከምነግርሽ በላይ እርጉዝ ነኝ ስትይ በጣም ደስ አለኝ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ደግሞ የበፊቱ tiktok ተደልቶብኝ አሁን በአዲስ ስከፍት የእንችን tiktok ላገኘው አልቻልኩም ❤❤❤❤❤

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 5 місяців тому

    😮በጣም ጀግና ነሽ እህቴ ሁላችንም ያችን ልብ ይስጠን ፈጣሪ ለሰው ልጅ ዋነው ልብና ተስፋ ነው

  • @hanan2_hanan19
    @hanan2_hanan19 6 місяців тому +8

    ለነገሩ አሳቢ ሰው ካለሽ ትሰሪያለሽ ትገዣለሽ የኔወቹ አሉ እንጅ ሁሌ ለራሳቼው ብቻ

    • @LumitaIbrahim-jc9ne
      @LumitaIbrahim-jc9ne 6 місяців тому

      የኔወቹ ለራሳቸው እንጂ ለኔ አያስብም

    • @foz-c3z
      @foz-c3z 5 місяців тому

      የኔዉድ የዉስጤን ነካሺዉ

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 6 місяців тому +2

    በስደት ያላችሁ እህቶቸ ብራችሁ ያዙ ብረ ከለላችሁ ማንም አይወዳችሁም እኔ አገረ ገብቸ ብዙ ነገረ ደረሶብኛል አሁን ግን ተመልሸ ሳአውዲመጥቸ አለሁ አልሀምዱሊላህ 😢😢

    • @የአዛኝቷልጅ
      @የአዛኝቷልጅ 6 місяців тому

      እኔም እይዳንች የምር ! ውይይይ ብዙ ፈተና አሳልፌ አሁን ሳውዲ ነኝ ፈጣሪ ይመስገን።ግን ሀገር ካሰብኩ በቃ ያንገሸግሸኛል😢

    • @سميرهسعيد-ظ2ه
      @سميرهسعيد-ظ2ه 6 місяців тому

      አይዞሽ እህቴ ለበጎ ነው የት ነሽ ያለሽው እኔ መካ ነኝ

    • @የአዛኝቷልጅ
      @የአዛኝቷልጅ 6 місяців тому

      እሺ እህትዬ አንችም በርችልኝ 😘 መካ ከሆንሽ ቅርብ ነን እኔ ጧይፍ ነኝ 😁

    • @سميرهسعيد-ظ2ه
      @سميرهسعيد-ظ2ه 6 місяців тому

      @@የአዛኝቷልጅ እሺ እህት ጣይፍ አቀዋለሁ ሰላም ሁኝልኝ

    • @የአዛኝቷልጅ
      @የአዛኝቷልጅ 6 місяців тому

      @@سميرهسعيد-ظ2ه
      እሺ እማ አንችም ሰላምሽ ይብዛልኝ ጧይፍ ከመጣሽ ንገሪኝ ቡና እንዳፈላልሽ 🙏😁

  • @FtumaTube-i9x
    @FtumaTube-i9x 6 місяців тому +8

    በርቺ ውዴ በጣም ጠንካራ ነሽ ዋናው ተስፋ ነው ማር❤❤❤❤❤❤

  • @GdhduUdudue
    @GdhduUdudue 7 місяців тому +25

    ዉይ እራሤን ታዘብኩት

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm 7 місяців тому +13

    ጎበዝ ብቻ ሁሉ ያንችየሆነው ነገር በስምሽ መሆኑን። አረጋግጭ እንድ ነገር ቢፈጠር በትዳርሽ ላይ ይመካፈል መብት እንዳለ እወቁ እህቶቼ ጠንቃቃ ሁኑ። በፍቅር ሰበብ እንዳትጎዱ መዋደድ ጥሩ ነው ማመን ግንና ስማችሁ የራሳችሁ ብቻ፡ ንበረታችሁ ላይ ስታፅፉ ብቻ ነው ።

  • @ሺቅርቅሩየወሎደሴልጅስደተ

    ጀግና ይመችሺ በኡነት ትክክል
    እኔ 11 አስራ አድአመቴ ስደት ከወጣሁኝ አልሀምዱሊላሂ
    ቤተሠብ ነው ዋናው

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 6 місяців тому +5

    ጀግና ነሽ ከምር በቃ ሰብስክራይብ አደረኩሽ አይዞሽ 🙏❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ 5 місяців тому

    የኔ ማር እደዚህ የአርብ ሃገር ሴት ስትለወጥ ደስ ይለኛል የእኔም እናት ልክ እዳንችው ነች እኔ እዳውም ለእናቴ እናት ለናቷ እራሱ ይሄን የሚክል ብር ስጫት ስላት እሺ ትለኝ እና ግን ከሌላ ስስማ አትሰጥም አሉ ይሄው 6አመቴ አሁን ምርጥ ቤት ወሎ ኮምቦልቻ ላይ ሰርቻለሁ ቢዝነዝ የምሰራበትም አለኝ ትክክል ነሽ ወላሂ🙏❤

  • @መሬምሰ
    @መሬምሰ 7 місяців тому +6

    ማሻአላህ ጀግና እኔም እንዳንች ነኝ አልሀምዱሊላ ❤❤❤❤

  • @HayatBinhami
    @HayatBinhami 6 місяців тому +1

    ሁለት አመት አልፎኛል አድ ብር የለኝም ግን አልሀምዱሊላህ ልጀ ደህናትሁን በየወሩ ለልጀ እያልኩ መላክ ነው ስራየ

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 7 місяців тому +11

    ቤተሰብ እህት ወንድም ስላልረደሽ ነው ቤተሰብ ብትረጂ አይበረክትም ብር

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 7 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 5 місяців тому +1

      በጣም ወላሂ ቤተሰብ ስለማትረዳ ነውጅ ይሔው እኔ አለሁ አይዴል 14 አመቴ ለዛም ለዛም ይዣለሁ ማከፈፈል አንድ ቤት ብቻ አለኝ ያውም እዚህ ይውላል የማይባል ቤት ያው ህጋዊ ስለሆነ ነውጅ ቤቱኳን ቁም ነገርየለውም

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 5 місяців тому

      @@zeharahassen7810 ውድ ማሬ ቤተሰብን ለመርዳት ልክ አለው ሁሉም የራሱን ህይወት እየኖረ ነው አንቺና እኔ ግን ከህይወታችን ከእድሜያችን እዩቀነስን ለነሱ እየሰጠን እንደሆነ እንወቅ ያንቺውን ግማሽ ሆኖኛል እኔ ያኔ እኔም ተይ ለራስሽ አድርጊ ለቤተሰብሽ በልኩ ሁኚ ስሉኝ ለምን ይሉኛል ብዬ ይሰማኝ ነበር እኛ አንሰማምኮ ግን አንቺ ለራስሽ የሰረሽው አንድ ቤት ብቻ ? ይሁን ግን በልኩ ይሁን መታመም ይኖራል ራስሽንም ባዶ አታድርጊ ብያንስ ከመቶ ሀያ ሰላሳ ፐርሰንቱን ሁኚላቸው ነጌ ሀገር ገብተሽ ሰርተሽ ቤትሽን ትዳርሽን ምትመሪ ሰው ነሽ መሰበር መድከም አለ አይዞሽ አላህ ያሳርፍሽ ከድካምሽ በኋላ

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc 5 місяців тому

    ጀግናዬ ነሽ ማሻአላህ በጣም ደስ ቦሎኛል ስኬተመ ስለሆንሽ❤❤❤❤❤

  • @ZukriyaZukriya-kd3js
    @ZukriyaZukriya-kd3js 7 місяців тому +4

    እሺ እህቴ ለምክርሽ እናመሠግናለን ትክክል ብለሻል እና መኪና በሥት ነዉ የገዛሹ መግዛት ፈልጌ ነበረ

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 6 місяців тому +1

    ትክክል እህት እኔም በፊት 9 አመት ሳአውዲ ሩሬ ሀገረ ገብቸ ምንም የለኝም አሁን ግን ተመልሸ ሳአውዲ ተመልሸ መጣሁ 6 ወረሬ. ነው ብረብቻ ምንም ያለሰው ከቱ ነው ማሻላህ ጥሩ ቤተሰብ ስላለሽ ነው ጎበዝ

  • @tegieteklay
    @tegieteklay 7 місяців тому +13

    አወ በጣም ነዉ ማደንቅሽ ብተሰብ ምስጋና ይላቸዉም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RazaMake
      @RazaMake 6 місяців тому

      ጥላትነዉየማረጉሽ😢😢😢😢

  • @hagaramariam6456
    @hagaramariam6456 5 місяців тому

    እህቴ ስለ መልካም ምክርሽ አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር በሰላም የገላግልሽ ❤ እመቤቴ ማርያም በዙሪያሽ ትሆን

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 7 місяців тому +14

    ለቤትሺ አደስ ነኚ የምር ጀግና ነሺ

  • @hedayaomar9362
    @hedayaomar9362 6 місяців тому +2

    ጀግና ሴት ነሽ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 7 місяців тому +7

    ወላሂ እኔ ዱባይ 8አመቴ ገና ቤት ሠርች አልጨረሥኩም ማሻአላህ ጎበዝነሽ❤

    • @user-bh3w7
      @user-bh3w7 7 місяців тому

      እኔም እዳቺ ውደ አልሀምዱሊላ

    • @MeryemAli-ek3ro
      @MeryemAli-ek3ro 5 місяців тому

      የዱባይ ብር አይበረክትም መሰለኝ እኔም አስር አመት ሊሞላኝ ነው ቤቴ ገና ጅምር ነው ግን አዳድ ጓደኛ አጥፊ ነው. እነሱን እያየሁ የኦላይን ሰልባጅ ሰብስቤ. ጉድ ሆኩ መላኪያው ማውጫው ከደገና ወደ ሀገር መላኪያ. ኧረውይ ማቃጠል ነው የኔስ😢😢😢

    • @user-bh3w7
      @user-bh3w7 5 місяців тому

      እኔም እዳቺው ነኝ

  • @ExcitedBiscuits-kq9kt
    @ExcitedBiscuits-kq9kt 6 місяців тому

    የኔ ቆጆ እሰይ እዲህ በሰዉ ሀገር ለፍቶ ሲለወጥ እዴት ያስደስታል እኳን ደስ አለሽ እህቴ መዳኒያለም ይጨምርልሽ
    እረ አዉሪ የእግዚያብሔርን ስጦታ
    እኔም እግዚአብሔር ይመስገን 60/60 ኮንዶሚኔም ደርሶኛል ለዛዉም መሀል አዲስ አበባ ላይ ተመስገን❤❤❤

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 6 місяців тому +5

    ውዴ ባንክ አስቀምጠሺው ነው ሄደሽ መኪና የገዛሀሺው መልሺልኝ እኔም ሀሳብ አለኝ ለመግዛሀት አጠራቅሜ ገና

  • @lixmony9570
    @lixmony9570 5 місяців тому +1

    ወኔ ደሰ ሰትል የኔ ቆንጆ ምክርሸ ደሰ ይላል እናመሰግናለን የኔ ልዩ❤❤❤❤ነኝ ሰደተኛዋ አረብ አገረ❤🥀🙏

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 6 місяців тому +4

    ማሪያምን የባንት መግዣ ያልሻትነገር የኔን ነዉየተናገርሽልኝ

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 6 місяців тому +1

    የለለዉ ሰዉ አናገባም ልትሉ ነዉ ? ሰርቶ የሚለወጥ ከሆነ መደጋገፉ ምን ክፋት አለዉ ።

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 7 місяців тому +2

    እህቴ ጎበዝ ጠካራ ሀሪፍ ትምህርት ነው ውድ እህቴ አይይ ስደት እናመሰግናለን

  • @SaabiriinIlays
    @SaabiriinIlays 6 місяців тому

    ትክክል ነሽ እህትዋ ጎበዝ ጀግና ነሽ አንቺ ለስደተኞች ትምህርት ነሽ ኑሪልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 7 місяців тому +5

    ወለሂ,ትክክክነሺ,ማር,በደንብ,ከተያዘ,ብር,ብዙነገር,የሰራል,ያኛ,አያያዘነዉ👍

  • @RakDubai-u6u
    @RakDubai-u6u 5 місяців тому

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ምክርር ነው ጀግና ነሽ በርችች በሰላም ልጅሽንም አቅፈሽ ያሳየን❤❤❤❤❤

  • @FathimaAdem
    @FathimaAdem 7 місяців тому +3

    ትክክል እህቴ❤❤❤❤❤

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي 6 місяців тому

    እኳን መኪና ብዙም ይደረጋል አያያዝ ያስፈልጋል ደሞ ጥሩ ቤተሰብ ያስፈልጋል። አሁን። ነው ሁለም ያወቀው ቤት ቦታ እያልን ያልነው። ለልጄ ስትመጣ እሚል ቤተሰብ መታደል ነው እናቴ

  • @GdhduUdudue
    @GdhduUdudue 7 місяців тому +7

    የኔ ዉድ እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @askask9433
    @askask9433 5 місяців тому

    ግልፅነትሽንነሳላደንቅ አላልፍም አላህ ይጨምርልሽ እኔ 25 አመቴ ለራሴ ብዬ ያጠፋሁት ነገር የለም ለቤተሰቤ የ100 ሺ ብር ቤት ነዉ የገዛሁት ከዛዉጭ ያደረኩት ነገር የለም ሰራዬ 20አመቱ ቁዋሚ ነዉ ግን ብሩ የት እደሚገባ አላዉቀዉም ብቻ አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር

  • @AlemDemse-w5q
    @AlemDemse-w5q 5 місяців тому +3

    እረ በናትሽ ይሄ ላላዩት ንገሪያቸው አንቺ 7 አመት እኝ ከዛ በላይም ስርተን እንዳልሽ ው በጥንቃቄ ሳንበትን ያዝን ብለንም ምንም አልገዛንም ብዙ እህቶቼ ከአንቺ በላይ ስርትዋል እንተዋወቃለን እህቴ እስኪ ተይው😂😂

  • @Haimi-Haimi5g
    @Haimi-Haimi5g 5 місяців тому

    በጣም ጎበዝነሽ እህቴ እኔ ገና አንድ አመቴነዉ ገና ቦታገዛሁኝ ሌላምንም የለኝም ግን ቦታዉ ዉድነዉ 900ሽብርነዉ የተገዛዉ

  • @GdhduUdudue
    @GdhduUdudue 7 місяців тому +5

    በጣም ጀግና ነሽ ማሪምን

  • @MdEt-ns3xq
    @MdEt-ns3xq 7 місяців тому +2

    በርች ውዴ ጎበዝ ይሰራል ኮሜንታተሮች ምን አስባችሁነው እኔ ስዴት ከመጣሁ 5አመት ከ6ወር ሆኖኛል አልሀምዱሊላህ የመጣሁበት 1አመትነው የፈጄብኝ እዳው ግን 2ቦታ ገዝቻለሁ አልሀምዱሊላህ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 7 місяців тому

      እኔም 4 አመት ከ3ወሬ ነው ቦታ ገዝቻለዉ ሠላም ስለሌለ መስራት አልቻልኩም እንጂ ብርም ነበረኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ZahereOusman
    @ZahereOusman 6 місяців тому +9

    እኔም 10አመተ ስራሁ ሶስተ ሚሌየን ነው የስራሁተ አልሀምዱሊላ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 7 місяців тому +1

    ትልቅ፡እድሜ፡ከጤናጋ፡ይንሩልሽ፡እኔ፡በሰው፡አገር፡የቀረሁት፡እዳች፡ያለ፡ቤተሰብ፡ስላልነበር፡ግን፡እምላክን፡ይመስገን፡አግብቼ፡ወልጄ፡አስተምሬ፡ጥሩ፡በታ፡ደርሰውልኛል፡በትም፡ምክናም፡ስቶኛል፡አምላክ፡ጥረታም፡አለኝ፡ግን፡አገሬ፡ትናፍቀኛለች፡ስው፡ውደጅው፡አትመኝው፡ጎበዝ፡ነሽ፡👋👋👋👋👋👋👋👍👍👍👍👍💙💛❤️

  • @BirtukaneYouTube
    @BirtukaneYouTube 7 місяців тому +6

    ጀግናየ ነሽ ❤❤❤ለኔ❤❤❤

  • @zufan1717
    @zufan1717 5 місяців тому

    የኔውድ በእውነት❤❤❤❤❤እማብረሃን ትቅራብሽ በጣም ምክርሽን ይመርክነበር እናመሰገናለን🎉🎉🎉🎉😊

  • @tube3507
    @tube3507 7 місяців тому +8

    ማሻ አላህ ብራቦ👍👍👍በትክክል

    • @ethiokuwaittube5566
      @ethiokuwaittube5566 7 місяців тому

      ነይ ቤተሰብ እንሀን አብረን እንደግ

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb 6 місяців тому +1

    የኔ ጀግና ጎበዝ እሰይ እንድህ ተቀይራቹህ ሳይበጣምም ደስ ይለኛል የኔ ቅመሞች❤❤

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 7 місяців тому +6

    የኔ ጀግና ሴት❤

  • @ቅዱስሚካኤልኣቦይ
    @ቅዱስሚካኤልኣቦይ 7 місяців тому +2

    ጎበዝ ነሽ እውነት ገረመኝ ጀግና ሴት❤❤❤
    እኔ#2011_ታሕሳስ_ስደት_ወጣሁኝ_ለቤተሰቤ_እያልኩ_ብሬን_ጨረሽኩት_እጄላይ_259ሽህ_ብቻ_ኣለኝ_እምገርምሽ ኣሁን እነሱ ይሰድቡኛል ምን ሰራሽልን እያሉ😢😢😢

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube  7 місяців тому +1

      ለበተሰብ እያላቸሁ እድሚቸሁን አትጨረሱ እህቱች

    • @ቅዱስሚካኤልኣቦይ
      @ቅዱስሚካኤልኣቦይ 7 місяців тому

      @@fasigayewollolejitube እሚ ገርምሽ ዛሬ ነው የታወቀኝ በሰደቡኝ እውነቴ ነው እርርርር ብየ ዝም ኣልኩኝ 28 ነው እድሜ እምያናድነኝ ቢኖር እድሜን የጨረሽኩት ነው እህህህ

    • @NeimaSemaw
      @NeimaSemaw 6 місяців тому

      አይዞሽ እህት አዳድ ቤተሰብ ከባድነዉ

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 7 місяців тому +3

    እውነትሽን ነው እናመሰግናለን🙏😍

  • @Sam-i1b2s
    @Sam-i1b2s 6 місяців тому +1

    ልክ እነሽ እህቴ ፈጣሪ የልቦናችንን ይፈፅምልን ❤❤❤❤

  • @TIJI-990
    @TIJI-990 7 місяців тому +3

    እኔ0+0=0ነኝ😢7አመት ከንቱ ልፋት

    • @shewalemlove1694
      @shewalemlove1694 7 місяців тому +1

      አይዞሽ ሁሎም ነው

    • @MiAl-hn2ti
      @MiAl-hn2ti 5 місяців тому

      Ayizosh ihite ulum lebogonew

  • @toybaahmed7106
    @toybaahmed7106 6 місяців тому

    እኛስ ስንት አመት ተገዝግዘን ከሁሉም የለለነው ምን እንበል 😢እኔም ከዝህ ቡሀላ ለመጠንከር እሞክራለሁ ግንኮ ከመጣሁ 6አመቴ ነው ደክሞኛል ግን ከአላህ ተስፋ አልቆርጥም እንሻአላህ❤

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr 6 місяців тому

    በሠለም ዉላጅ ሄህቴ እግዚአብሄር ከአንቺ ጋሪ ይሁን

  • @cggh6051
    @cggh6051 5 місяців тому

    ዋይ ማርየ እነ በስምት አመት አራት ምልየን ሰርቻለዉ ግን የትሞች አሳዳግነኝ ቦታ ገዝቸ በትመሥራት አቅቶኝ ሀሳብ እራሰን እያዞረኝነዉ በስ አልሀምዱሊላ ልጆቸን ካላሂጋር አከባክበ አሳድጋለዉ የሰዉ ፍት ሳይፈጃቸዉ ለሱ ምስጋና ይገባዉ❤💔💔🇪🇹🇪🇹💔💔🇪🇹🇪🇹💔💔🇪🇹🇪🇹💔💔❣️❣️❣️❣️

  • @smeerasmeeraa1683
    @smeerasmeeraa1683 5 місяців тому +1

    Xru meker setshinal ehetachin egziabher yibarkesh❤❤❤❤

  • @fattumfattum695
    @fattumfattum695 5 місяців тому

    በጣም አስትማሪ ነው ግን እድው ስንት ብክ ፍልሽ ነው 😅ይቅርታ ግን እንሻላህ በአላህ ፍቃ ድ ሁሉም ይሆናል 🙏👍👍

  • @Zahrah-d1v
    @Zahrah-d1v 4 місяці тому

    ግን ካንቺ በላይ ቤተሰቦችሽ ጀግና ናቸው እንደዛው

  • @dandi704
    @dandi704 6 місяців тому +1

    ትክክል ነሽ እናመሰግናለን እህት

  • @zabeebakwt5561
    @zabeebakwt5561 6 місяців тому

    ወይኔ 7አመት አድቤትብቻገዛሁብቻአልሀምዱሊላሂ ከአሁን ቡሀላ ዜሮ አምስት ሰቲም ለማንም አላቀምስ እሻአላህ

  • @aberuaberu2092
    @aberuaberu2092 5 місяців тому

    ጠፈቼ፡ነዉ፡የሠረሁት፡ብለሸሊነ፡ስትገብ፡እደት፡ነዉ፡የገበሹ፡የሀገሩ፡ህጊ፡እደት፡ነዉ?ሀሰረጂን፡ህሥት፡ይጠቅመነሊነ።አደረሺን፡ኦደረሽ

  • @FoziyaFnegnhlmennafaki
    @FoziyaFnegnhlmennafaki Місяць тому +1

    ወላሂ እኔ ብር መያዝ አልችልበትም ኧረ ምን ይሻለኛል

  • @KeyaMedia-yu1ob
    @KeyaMedia-yu1ob 5 місяців тому

    ሰላም እህቴ በጣም ጀግና ነሽ እኔ እስካሁን ለራሴ ምንም ነገር የለኝም😢

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 6 місяців тому +1

    ጎበዝ ነሺ እኔ ብርአያያዝባለማወቅና ባለማስቀመጤ አሁንም ስደት ነኝ 7አመትሆነኝ ውነትሺን ነው

  • @الحمدالله-ل9م
    @الحمدالله-ل9م 6 місяців тому +2

    Enem9 ኣመቴ 1.5000 shi yemaweta betna 900 መቶ ሽ ብር ባንክ ኣለኝ ተመስገን ተመስገን❤❤❤