FASIGA ye wollo leji Tube  ፋሲጋ  የወሎ ልጅ ዬቱብ
FASIGA ye wollo leji Tube  ፋሲጋ  የወሎ ልጅ ዬቱብ
  • 696
  • 1 371 443

Відео

የደሳለ ፍቅረኛ መጣች በኔ የምትፈርዱ እዉነቱን ህዩ
Переглядів 8 тис.7 годин тому
የደሳለ ፍቅረኛ መጣች በኔ የምትፈርዱ እዉነቱን ህዩ
እዉነታዉን እወቁ ፀባዮ ከበደኚ ምን ይሻለኛል ምን ላድርግ❓
Переглядів 6 тис.12 годин тому
እዉነታዉን እወቁ ፀባዮ ከበደኚ ምን ይሻለኛል ምን ላድርግ❓
Copy of ደሳለ ከቤት ማደር ተወ😥
Переглядів 2,3 тис.12 годин тому
Copy of ደሳለ ከቤት ማደር ተወ😥
ደሳለን በጥያቂ አፍጠጥኩት😱 @abtube7318 @tube-sz4dy
Переглядів 4,7 тис.День тому
ደሳለን በጥያቂ አፍጠጥኩት😱 @abtube7318 @tube-sz4dy
ደሳለን አሳበድኩት 😒
Переглядів 5 тис.14 днів тому
ደሳለን አሳበድኩት 😒
መቅዲ ሰጦታ ሰጠቻት ፋሲካ ተደሰተች❣️@abtube7318 @ashruka
Переглядів 3 тис.14 днів тому
መቅዲ ሰጦታ ሰጠቻት ፋሲካ ተደሰተች❣️@abtube7318 @ashruka
ፈጣሪ ልጅ የነነሳት አዉቆ ነው😭ልቤ የሚሰብር ሀዘን❓
Переглядів 8 тис.14 днів тому
ፈጣሪ ልጅ የነነሳት አዉቆ ነው😭ልቤ የሚሰብር ሀዘን❓
ያልጠበኩት ሰርፕራይዝ አደረገኘ#😱
Переглядів 12 тис.21 день тому
ያልጠበኩት ሰርፕራይዝ አደረገኘ#😱
ዲኤንኤን ምርመራ ለማድረግ ዉሳኔ ላይ ደረስን😱
Переглядів 10 тис.21 день тому
ዲኤንኤን ምርመራ ለማድረግ ዉሳኔ ላይ ደረስን😱
ይቅርታ አድርጊለት ለምትሉኚ...?መቅዲ ሰራ ገባች
Переглядів 9 тис.21 день тому
ይቅርታ አድርጊለት ለምትሉኚ...?መቅዲ ሰራ ገባች
በቃ ወስኩ ልብሴን ይዠወጣዉ በቃኚ😭
Переглядів 15 тис.28 днів тому
በቃ ወስኩ ልብሴን ይዠወጣዉ በቃኚ😭
እወነቱ ታወቀ ተጠቀቁ😱 የሁን ግዜ ወንዶች የሚፈልጉት እዉነታው ይሄ ነው ተጠቀቆ
Переглядів 22 тис.Місяць тому
እወነቱ ታወቀ ተጠቀቁ😱 የሁን ግዜ ወንዶች የሚፈልጉት እዉነታው ይሄ ነው ተጠቀቆ
ከሀገር የምወጣበት ምክንያት ዱባይ ያላችሁ ተቀበሉኚ😱
Переглядів 17 тис.Місяць тому
ከሀገር የምወጣበት ምክንያት ዱባይ ያላችሁ ተቀበሉኚ😱
እናቴ ሰርፕራይዝ አደረጋት ይቅር አድርጊልኚ🙏
Переглядів 5 тис.Місяць тому
እናቴ ሰርፕራይዝ አደረጋት ይቅር አድርጊልኚ🙏
እኔ የሄቬንን የተደፈረችበትን ቁሰል አይቼ ታምሜ አለው ገላዋን እካ በጣጥሶታል💔
Переглядів 2,7 тис.Місяць тому
እኔ የሄቬንን የተደፈረችበትን ቁሰል አይቼ ታምሜ አለው ገላዋን እካ በጣጥሶታል💔
የሄቬን እናቴ ያለችበት ከባድ ሁኔታ ተናገረች ቲክቶክ ላይ አፅናኗ ታላቅ ሰልፍ ተጠራ
Переглядів 854Місяць тому
የሄቬን እናቴ ያለችበት ከባድ ሁኔታ ተናገረች ቲክቶክ ላይ አፅናኗ ታላቅ ሰልፍ ተጠራ
አቤት ጭካኔ የሰባት አመት ልጅ የደፈረው አከራይ😭😭
Переглядів 2,6 тис.Місяць тому
አቤት ጭካኔ የሰባት አመት ልጅ የደፈረው አከራይ😭😭
በቃ ኢትዮጵያ ውሰጥ ማንኛውም ባንክ ቤት ሄዶ የራስን ያልሆነ ብር መዝረፍ ቀላል ሆነ😭
Переглядів 2,4 тис.Місяць тому
በቃ ኢትዮጵያ ውሰጥ ማንኛውም ባንክ ቤት ሄዶ የራስን ያልሆነ ብር መዝረፍ ቀላል ሆነ😭
MAEDOT እንኳን ደሰ አለሸ በናተ ቀናሁ ሰው ናፍቀኝ🥺@MAEDOTguragawa
Переглядів 4 тис.Місяць тому
MAEDOT እንኳን ደሰ አለሸ በናተ ቀናሁ ሰው ናፍቀኝ🥺@MAEDOTguragawa
የላሊበላ የገብስ ጠላ ወይም ኮረፌ አዘገጃጀት ከእናቴ እንማር
Переглядів 1,6 тис.Місяць тому
የላሊበላ የገብስ ጠላ ወይም ኮረፌ አዘገጃጀት ከእናቴ እንማር
በጋንዲ ሆሰፒታል ክስ ተመሰርተ 😥ወይ ፈተና ሰልኬ እስክሪን ተሰበረ 1 August 2024
Переглядів 8 тис.2 місяці тому
በጋንዲ ሆሰፒታል ክስ ተመሰርተ 😥ወይ ፈተና ሰልኬ እስክሪን ተሰበረ 1 August 2024
ሞቲን ለምትመኙ አይ ሰዉ ክፋቱ ተዉኚ ለእናቴ ልኑርላት😭29 July 2024
Переглядів 14 тис.2 місяці тому
ሞቲን ለምትመኙ አይ ሰዉ ክፋቱ ተዉኚ ለእናቴ ልኑርላት😭29 July 2024
በጋንዲ ሆስፒታል በሐኪሞች ስህተት እኔ በህይወት ተርፊለሁ ልጅን አጣሁ 😭
Переглядів 20 тис.2 місяці тому
በጋንዲ ሆስፒታል በሐኪሞች ስህተት እኔ በህይወት ተርፊለሁ ልጅን አጣሁ 😭
ቤታችን ሊሰርቆ የመጦ ሌቦች ተያዙ 6 July 2024
Переглядів 3,4 тис.2 місяці тому
ቤታችን ሊሰርቆ የመጦ ሌቦች ተያዙ 6 July 2024
ሰደት ቢሆን ያረገዝሸው ምን ሊበቃሸ ነበር ለምትሉ🤣 ሰው ወደ አውሬነት ተቀየረ እሙ አለ ቀሰች😥5 July 2024
Переглядів 3,1 тис.3 місяці тому
ሰደት ቢሆን ያረገዝሸው ምን ሊበቃሸ ነበር ለምትሉ🤣 ሰው ወደ አውሬነት ተቀየረ እሙ አለ ቀሰች😥5 July 2024
ቤት አለኝ በለሸ ነበር ለምትሉ እህቶች መንግስት ቸግር አመጣብን😥3 July 2024
Переглядів 15 тис.3 місяці тому
ቤት አለኝ በለሸ ነበር ለምትሉ እህቶች መንግስት ቸግር አመጣብን😥3 July 2024
የጠፋሁበት ምክኒት...?1 July 2024
Переглядів 4,3 тис.3 місяці тому
የጠፋሁበት ምክኒት...?1 July 2024
13 አመት ሰርታ ለ2 ወንድ ያበላችዋ ቁጥር 1ኛ ሴት@abtube7318 @AbelBirhanu 26 June 2024
Переглядів 4,8 тис.3 місяці тому
13 አመት ሰርታ ለ2 ወንድ ያበላችዋ ቁጥር 1ኛ ሴት@abtube7318 @AbelBirhanu 26 June 2024
ለመውለድ ሆሰፒቲል ስንሄድ ምን እናዘጋጅ/...@AbelBirhanu @dr.amanuel- 22 June 2024
Переглядів 5 тис.3 місяці тому
ለመውለድ ሆሰፒቲል ስንሄድ ምን እናዘጋጅ/...@AbelBirhanu @dr.amanuel- 22 June 2024

КОМЕНТАРІ

  • @Amanshow-lr4em1nd2u
    @Amanshow-lr4em1nd2u 59 хвилин тому

    ተው ፎሎው አርጉኝ እደ እርዳታ ነው ህይወቴን መቀየር እፈልጋለሁ

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው Годину тому

    እሽ ፋሲካየ አብራት ያለችው ልጂ እክ አች ቤት አይቻታለሁ እደት ነው ነገሩ

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው Годину тому

    ፋሺካማ እማ አቷሸንም ይሄ ሁሉ እባ አላህ ይቱር

  • @Masha-yw9ee
    @Masha-yw9ee 2 години тому

    አትልቅሽውድ_እርስሽነጠቢቂ

  • @frankheering7927
    @frankheering7927 4 години тому

    .ፋሲካዬ ምን እንደምል አላዉቅም:: ነገር ግን አልጋ በአልጋ የሆነ ህይወት በዚህ ምድር ላይ የለም:: ትዳር መስዋእትነትን ትእግስትን ይፈልጋል:: ፈተናዎቹ ከባድ ስለሆኑ;; ፍፁም ንፁህ የሚባል ሰዉ የለም:: በእርግጠኛነት ደሳለኝ ይወድሻል: እንቁረብ እያለ ሁሌ ይጠይቅሽ ነበር:: አለመቁረቡን የማትፈልጊዉ የነበርሽዉም አንቺ ነበርሽ: ይህ ሰዉ እዉነት ካንቺ ጋር እስከመጨረሻ የህይወት ዘመን አብሮሽ ለመኖር ነበር ፍላጐቱ:: አሁን በተከሰቱት ነገሮች ላይ እዚህ ደረጃ ባትዳረሱ መልካም ነበር:: አሁንም ቢሆን መለያየት የለባችሁም:: ትዳርን ተቻችሎ እየገነቡ መኖር ከባድ ነዉ: ትዳርን ማፍረስ ቀላል ነዉ: በአንድ ደቂቃ ማፍረስ ይቻላል:: ሁለታችሁም ከስሜታዊነት መንፈስ መዉጣት አለባችሁ:: የሀይማኖት አባታችሁ ፊት ቀርባችሁ ተነጋገሩ:: ሰዎች ጌታችንን ሰቅለዉ እንኳን ከነ ሐጢአታችን ይቅር ብሎናል:: ተው እባካችሁ አትለያዩ::ስደት ለምትዩዉ ጭራሽ በበረሀ እንዳታስቢዉ:: ያለሽን ሁሉ አስቢ ከሚገባዉ በላይ በቂ አለሽ:ተመስጌን በይ:: ወደ ልብሽ ተመለሽ እህቴ እንዳይፀፅትሽ::ፈጣሪ ህይወትሽን አትርፎልሻል:ተመስጌን በይ:: ብሞትስ ኖሮ ሁሉም ይቀር ነበር ብለሽ አስቢ:: ተይ ፈጣሪን አታሳዝኚ::

  • @shetaydana8694
    @shetaydana8694 6 годин тому

    አየዞሸ❤❤

  • @muntiyase649
    @muntiyase649 6 годин тому

    ውዴ የውልሽ የምታወሪው እውነት ከሆነ ለማን ብለሽ ነው ሀገር ጥለሽ ምትስደጂው እንዴ ሞኝ ነሽ ልበል እንዳውም ጀግና ሆነሽ እራስሽን እየጠበቅሽ ሀገርሽ ላይ ሌላ አግብተሽ አይንሽን ባይንሽ እይ መኪና አለኝ አላልሽም ሽጪው እና በግማሹ ስራ ጀምሪበት ቀሪው ደሞ በሆነ ነገር አውይው እና መኪናው ላትጠቀሚበት ከሆነ ለምን ገዛሺው ለማነውስ ምታስቀምጪው ወይኔ እኔ ብሆን ማረገውን ታየኝ

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 6 годин тому

    ይቱብሺን ስሪ ሥደት አትምጪ 😢😢😢

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 6 годин тому

    ዉደ አይዞሺ አታልቅሺ እኛየመዳም ቅመሞች እናበረታታ ከጎንሺነን እንበላት🥰🥰🥰

  • @GjgGnjjk
    @GjgGnjjk 7 годин тому

    😂😂 awhon enzeh geterawch ycahwtuobachewho😂😂😂😂😂😂

  • @Gzdgcሳምሪየማሪያምልጅ

    በስደት ተገላተሽ ደግሞ እንደገና ፈተና እፍፍፍፍ እህቴ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @GjgGnjjk
    @GjgGnjjk 7 годин тому

    😂😂 ayyyy awhonem tamenalachewho perak new😂😂😂😂

  • @hayatmohamed-z3n
    @hayatmohamed-z3n 7 годин тому

    ❤😊😊😊❤❤❤

  • @hayatmohamed-z3n
    @hayatmohamed-z3n 7 годин тому

    ❤❤❤

  • @yazeedalmassarweh9204
    @yazeedalmassarweh9204 8 годин тому

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😮

  • @BestBuy-lk3id
    @BestBuy-lk3id 8 годин тому

    ወድሜ ሁለታችሁም ሱባኤ ያዙ እና ወዳንድ ገዳም ሂዳችሁ በጸበል አሳልፉ ለምን አንድአዴ ሰይጣን ሰውን ተመስሎ ገብቶ ነው የሰው ህይወት የሚመሰቃቅል. እና እዳራችሁን እዳታፈርሱ ለጠላት ቦታ አስትጡት ❤❤

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 9 годин тому

    😢😢😢😢አይዞሽ አላህያበርታሽእህቴ አታልቅሽ፣አላህ የተሻለውንነገር ይስጥሽ፣ደግሞም ህዝብአንድመንጃፍቃድ አውጭና በራስሽስሪ፣አንችጀግናሴትነሽ፣አረብ ሀገርአትሂጅ❤❤❤❤❤

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም

    አይዞሽ እህት ስደት አትመኝ እግዚአቢሄር እዛዉ ፀክረሺ ስሪ ስደት ያስጠላል

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 10 годин тому

    ገጠመኝስሚ የመምህርተስፋዬን ከዛትረጃለሽ

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 10 годин тому

    አቺ ለምንፀበልሂጂ መተትነ

  • @MesikrMuluneh
    @MesikrMuluneh 11 годин тому

    ሊቢያ፡እግርሽን፡እንዳታነሺ፡መንጃ፡ፈቃድ፡አውጪ፡ቀላል፡ነው፡ራስሽ፡ስትይዥው፡በቀን፡3000በላይ፡ታገኚያለሽ፡ቀብረር፡ብለሽ፡ትኖሪያለሽ፡መኪናሽ፡አሪፍ፡ነው፡ቢሸጥ።1.8ያወጣል

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 11 годин тому

    አይዞሽ ሒዎት ይቀጥላል እኔማ ትዳር አስጠልቶኛል ቆሜ መቅረቴ ነው እጭጭጭጭ እኔም ይሄን ትዳር አይቻለሁ ትዳር ሲኦል ነው በአጠቃላይ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 11 годин тому

    የኔ ውድ ራስሺን በስራ ቢዚ አርጊ እማ ወድ ይኸው ነው በየቤቱ ብዙ ፈተና አለ አይዞሺ

  • @meazadinku5412
    @meazadinku5412 11 годин тому

    Ayezwsh naga yatshal naw ❤❤❤❤❤❤

  • @HAl-gq9sr
    @HAl-gq9sr 11 годин тому

    በውስጥ ባግኝሽ ድስ ይለኛል እህቴ ታሪክኔ ባካፈልሽ ድስ ይለኛል

  • @YaniyaniYaniyani-x9h
    @YaniyaniYaniyani-x9h 11 годин тому

    ሂጂ ባክሽ የቤትሽን ገበና ባደባባይ አትቀባጥሪ ይሄ ህዝብ ምን ሊያደርግልሽ ተደብቀሽ አፀልዪም ከምትነፋረቂ

  • @سعادةامينو
    @سعادةامينو 11 годин тому

    እና ምንይጠበሥ ብጥርቅ

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 12 годин тому

    ❤❤❤❤😮😢😢😢😢😢

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 12 годин тому

    😮😮😮😮

  • @Geliladawit-o5r
    @Geliladawit-o5r 12 годин тому

    Koy besu mtk Nisa hair remover cream bntekems

  • @الدوسري-ي4ه
    @الدوسري-ي4ه 12 годин тому

    Are.endegena.sdet Are.atasbiw.fasigaye😭😭😭😭😭

  • @Hiwet-q9i
    @Hiwet-q9i 12 годин тому

    😂😂ለብር ብለሸ አዘባሪቂ ብሗላ ይቆጪሻል ስንት አይዲያ አለኧ አሰሪም

  • @ቤተ-ገዮሪጊሰ
    @ቤተ-ገዮሪጊሰ 13 годин тому

    ኧር በገሸኖ ማርያም እህቴ ተይ ትንሺ ከሚድያ እራቅ በይና ሱባኤ ያዠ ወደ ፀሎት ቦታ ሂጂ አባክሺ ብርክም ሆነ እዉነት እኛ አናቅም ልኡል እግዚአብሔር ብቻ ነወ አዋቄ እና ተይ አባክሺ እዚ መተሺ የለቀሺዉን እግዚአብሔር ጋ በሰዉር ብታለቅሺ መልሰ ይሰጥሻል 😢😢😢😢እኔጋ አድ ሃሳብ ያላችሁ ደምሩኝ እሺ❤

  • @ሀናሀናኒ
    @ሀናሀናኒ 13 годин тому

    ይቅርታ እንዳታረግልት ጠንክረሽ ስር ወዴትም አትሂጅ በልጠሽ ተገኝ ተቀይሬሽ ለማን ብሌሾ ነዉ ስደት የምትወጭ

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919
    @emanwelyewayawmamaraytu5919 13 годин тому

    እልልልል በይ እኳን ተላ ቀ ቀሺ

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 13 годин тому

    አይዞሽ አይክፋሽ ሰዉ አትመኝ በማሀላችሁ ሰዉ አታሰገቡ ❤❤❤

  • @tilay23
    @tilay23 14 годин тому

    ጠንካራ ሁኝ

  • @አመበአመበ
    @አመበአመበ 14 годин тому

    ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SterPhone
    @SterPhone 14 годин тому

    አይዞሽ እህታለም❤❤❤❤❤

  • @SahadaSahada-lm6ut
    @SahadaSahada-lm6ut 15 годин тому

    እውነተኛ ፍቅር ቢኖረው ትቶሽ አይሄድም ከውስጥሽ አውጭው ልክ እሱ እንደተወሽ ጠንካራ ሁኝ