It looks yum. But you should describe the tenderness and the sauce's texture. Next time, you need to taste whatever you make in front of the camera. And please, don't be shy. We love to see the whole kichen, the chef and of course, the food. The camera man has to do a better job.
ሰላም ለዚህ ቤት ይብዛ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ነው ውዴ😍😍😘😘
አመሰግናለሁ አበባ ❤️🙏
አሪፍና ደስ የሚል የኦቭን አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ
የትምዬ አመሰግናለሁ ❤️🙏
It looks so delicious
ዎው በጣም ነው ያሐምራል ሐቀራረቡም የቃሁችሽንም አቀራረብ ያምራል
ወይ ሞያ አይን የምማረክ bless you
ቅንጅ ነው አጅሸ ይባረክ እናመሰግናለን like share
አመሰግናለሁ ❤️🙏
በጣም ቆንጆ ጥብስ ነው እጆችሽ ይባረኩ🙏🙏
ሠላም ይብዛልሽ ማሂዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነዉ እጂሽ ይባረክ ሼር
አመሰግናለሁ ፍርዬ ❤️🙏
በጣም ቆንጆ ጥብስ ነው እጆችሽ ይባረኩ
ኢትዮ አመሰግናለሁ ❤️🙏🙏
This dish looks so amazing and delicious, you make so good and flavorful 😍👍 45
Thank you so much 🙏🙏🙏
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽልን በጣም ያምራል እጅሽን ይባርክልኝ
አመሰግነናለሁ ማራኪዬ ❤️🙏
ዋዉዉዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ ማሂዬ ሸር ስላደረግሽልን እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ሙልዬ 🥰🙏
Mhiy wede yene balmya ebet kuch belen eyetemaren new tebareky
ሚሚዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ❤️🙏🙏
ማሂዬ በጣም ቆንጆ የዝልዞል ጥብስ ነዉ የሰራሽዉ ማባያዉንም በጣም ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ💕👌👍🙏 ሼር
ነፂዬ አመሰግናለሁ ❤️🙏
Nice recipe so yummy
ማሂዬ በጣም ወድጄዋለሁ ቆንጆ አርገሽ ነው የጠበሽው
ማባያውም ምርጥ ነው ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን🙏🙏👍👍👍👌❤️❤️
ሪችዬ አመሰግናለሁ ❤️🙏🙏
ዋው መሃዲ እንዴት እንደሚያምር በጣም ነው የሚያስግመዠው እናመሰግናለን
ፅግዬ በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ቆንጆ 🥰🥰🙏🙏
ገራሚ ኣድርገሽ ነው የሰራሽው አቀራረብሽም ደስ ይላል በርቺ እህት👍
ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ዋውውው በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ጎበዝ ባለሞያ ነሽ የኔ ውዴ በርቺልኝ ላይክ ሰብ ሼር 😍😋
አመሰግናለሁ ማህቡባ❤️🙏
ማሂዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!!
ዋዉዉ! በጣም ቆንጆ የቋንጣ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌
ህብሰትዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰❤️🙏
Thank you thank you this is the right recipe for this weather
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው
አመሰግናለሁ ❤️🙏
ሠላም ለዚህ ቤት ማሻላህ አሪፍ አደርግሸ ሰርተሸዋል ደሠ በሚል መልኩ
እጆችሺ ይባኩ ማማዬ በጣም ቆጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን ፍትህ ለስሮኞች ሰላም ለሀገራችን ይሁን
አመሰግናለሁ ህይወትዬ ❤️🙏
ሰላም ሰላም ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው ምርጥ የዝልዝል ጥብስ አሰራር ነው ያቀረብሽልን እጅሽ ይባረክ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን 😋👌🤗it's so delicious and healthy yummy and taste 😋 🤤🤤😍
አለምዬ አመሰግናለሁ ❤️🙏
Good job
ሰላም ሰላም የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውው 👌👌👌ምርጥ ነው
የሚገርም ዘዴ ነው አስቤው አላውቅም እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን።
አመሰግናለሁ መሲዬ 🥰🥰🙏
Mahiye betam arif tibs new ijish yibareklin😍
አመሰግናለሁ መንዬ ❤️🙏
ማሂ ገራሚ ስራ አለሽ በጣም ይጣፍጣል።
አመሰግናለሁ ቴክኒክ ❤️🙏
ማሂዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የጠበስሽው ማባያውም በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌
አመሰግናለሁ ዮርዲዬ ❤️🙏
ሰላም ማሂዬ እህት አለሜ ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ዋው በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በያለንበት ይጠብቀን 🙏🙏
አመሰግናለሁ ነጋትዬ 🥰🥰🙏
ሰላም ሰላም ዋውውውው የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ
ሰላም ሠላም ሠላም የኔ ቆጆ እጂሽ ይባርክ ማሻአላህ ፍጣሪ ይጠብቅሽ
አመሰግናለሁ ❤️🙏
wow
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሺ ብዛት ይበል እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት
ዋው የኔ ባለሙያ እጂሺ ይባርክ. በርዶም አይተው በጣም ልዩ ነው እውነት እውነት ከነውሉ ፂዳቱ ዋውውውው👌🌹
Toye አመሰግናለሁ ❤️🙏
ዋውውው ምርጥነው
አመሰግናለሁ እዩ ❤️🙏
Welcome back mahade thank you for sharing 😊
Haime thank you ❤️🙏
ሰላምሽ ይብዛልኝ ማሂዬ
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን ፍቅሩን ያድለን
ዋው ማሂዬ ጥብሱም ማባያውም ልዩ ነው በአፌ ውሃ እየሞላ ነው ያየሁት እናመሰግናለን የኔ ውድ👌👌👌🥰🥰💕
ምሳዬ አመሰግናለሁ ❤️🙏
Wow👌👌
thank you
ማህዬ ሰላምሽ ይብዛ🙏🙏 ዋው ዋው ብያለሁ ብሉኝ ብሉኝ የሚል የሚያስጓመጅ አርገሽ ነው የሠራሽው እጅሽ ይባረክ👍👍👌👌🙏🙏💖
አመሰግናለሁ ማርቲዬ ❤️🙏
ዝልዝል ጥብስ በዚህ መልክ ሲሰጠበስ እንዲሁምማበያዉ በዚህ መልክ ሲሰራ ለኔ ለየት ያለ ነዉ፤ በጣም የሚያስጎመጅ አይነት ነዉ፤ አሰራሩን ስላጋራሽን አመሰግናለሁ፡፡
እኔም አመሰግናለሁ መአድ ❤️🙏
አቤት ዝልዝል ጥብሱ እያየሁ ጠገብኩ በጣም ምርጥ ጥብስ
አመሰግናለሁ ❤️🙏
ሰላም እህት እንዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ ስራዎችሽን ደስ ስለሚሉኝ እከታተላቸዋለው በጣም ጥሩ ባለሙያ ነሽ እኔም እንደ አስተያየት የምሰጥሽ የሚሰሪያቸውን ቪዲዮዎች እረዘም እረዘም አድርገሽ ለመስሪት ሞክሪ እንደዛ ሲሆን ቻናልሽ ሰዎች ጋር የመድረስ እድሉ ሰፊ ነው የሚሆነው ለዛሬው እናመሰግናለን
Mimon ሰለሰጠኸኝ አሰተያየት ከልብ አመሰግናለሁ ❤️🙏
ዋው ማሂዬ የኔ ውድ ሲያምር ዝልዝሉ ለትንሽ ምላሴን ቆርጥሜው ነበር ዋው የኔ ባለሞያ በጣም የሚያምር ቋንጣ ነው😍👌
አመሰግናለሁ አዶኒዬ 😍❤️🙏
👌👌👌👌
ማህዬ ልዩ ነው ምርጥ በርቼ እንዴት እንደሜያምር 😍😘😘
አመሰግናለሁ ትንሱዬ ❤️🙏🙏
Intersted
ቲጂዬ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🥰🥰🙏
ሰላም ማሂዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውውውው የምወድሽ ሙያ አንደኛ አዘገጃጀት አሰራር ዋው እጅሽ ይባረክ ጉሮሮየ ግን ጮኸ ላኪልኝ 🤔😍
አመሰግናለሁ ቤዛዊት ❤️🙏
ሰላም ስለዚህ ቤት ላይክ ሼር
ሳርዬ አመሰግናለሁ የኔ መልካም ክበሪልኝ ❤️🙏🙏
It looks yum. But you should describe the tenderness and the sauce's texture. Next time, you need to taste whatever you make in front of the camera. And please, don't be shy. We love to see the whole kichen, the chef and of course, the food. The camera man has to do a better job.
Kaleab thank you so much ❤️🙏
ሰላም እዴት ናችሁ እኳን ሰላም መጣሽ በውነት እደዚይነት እስራት እላቅም ነብር ገራሚ ነው እግሬ ስሄድ እሞክረዋለሁ
🥰🙏🌺💐💞❤️
ጥሬ ራሱ ብሉኝ ብሉኝ ስላል
ጥሩ ነው በርች። ወደኔ ቤትም ጎራ ብለሽ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
አመሰግናለሁ ❤️🙏🙏
ሠላም ሠላም ለዚቤት ቤተሰብ ሆኛለሁ ነይ አችም
የሺዬ አመሰግናለሁ ❤️🙏🙏
(66)
ሰላምውደ፣ቤተሰብአድግጊኝቤተሰብ፣ሁኛለሁ፣አሞአልቸ
አመሰግናለሁ ሀዋ ❤️🙏🙏
Batochi