how to make ethiopian food beef tibs የደረቅ ጥብስ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 138

  • @samira7639
    @samira7639 Рік тому +9

    አረ ተይ በአምሮት ገደልሺኝ ደስ ሲል ስወድሽ አንደኛ ነሽ በርቺልኝ እናመሰግናለን እንደዚ ሰርታቹህ ለምታሳዩን ሰዎች የእዉነት ክብር ይገባችል 💚💝💚💝💝💝💚💝💚💝💚💝

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 роки тому +4

    ሰላም ዜድዬ ዋው በጣም ልዩ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ👌👌👌👍👍👍❤🙏

  • @maryamfentesh8476
    @maryamfentesh8476 2 роки тому +13

    እጅሽ ይባረክ የኔ የሴት ወይዘሮ ሴቶችዬ ሙያ እንማር ማይረባ ውኒጥ ውኒጥና የማናቀው ቦለጢቃ ከምንዳክር

  • @ናኒ-ጰ1ኰ
    @ናኒ-ጰ1ኰ 2 роки тому +5

    ስላም ዚዬዬ እንኳን ስላም መጠሽልን ስጋው በጣም ያምራል fresh እንደህነ ያስታውቃል ኬት አገኝሽ እስቲ ንገሪን ቦታውን እንድንገዛው እባክሽ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @solomonberahne3432
    @solomonberahne3432 2 роки тому +3

    ከማሰለ ይልቅ አጥምቱን እዳረግሽው ለትንሽ ደቂቃ ዝም ብትይው እና ጉልደን ብራውን ሲሁን አዴ ብቻ ገልብጠሽው ብተይው አይገነትርም ውሀም አያወጣም ደረቅ ያለ አሪፍ ጥብስ ይሁናል በተረፈ በረቺይ
    ሼፍ ሰለምን ከካናዳ

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 2 роки тому

      አጥሚት? ከማሰለ? አልገባኝም።።።

  • @abebegebrehiwot1517
    @abebegebrehiwot1517 12 днів тому

    Great Job

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 8 місяців тому

    ዋው ቆንጆ ጥብስ በጣም እናመሰግናለን እህታችን

  • @techaddicted1235
    @techaddicted1235 Рік тому +2

    Thank you. Can you write the recipes with your description?

  • @MeseratTsegeye
    @MeseratTsegeye Рік тому +1

    Wow yene Enat igshi yibarek🌻💓🌻💓🌻💓 wedishalewu

  • @Tgyosi-dg7nl
    @Tgyosi-dg7nl Рік тому

    Wow yamirala tibsu

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 2 роки тому +1

    Wow yummy looks really good I I'm pretty sure test delicious too well you made me hungry I'm about to go and try the same way you cooked it see how it goes thank you so much

  • @leylafikadu6143
    @leylafikadu6143 2 роки тому +2

    ዋው ምርጥ አሰራር በጣም እደሚጣፍጥ አምናለው

  • @giuseppecito1678
    @giuseppecito1678 2 місяці тому

    Very nice food . Well done .

  • @rashiid187
    @rashiid187 2 роки тому +1

    Smell must be amazing how much I love Ethiopian

  • @zebibaseidmola7803
    @zebibaseidmola7803 Місяць тому

    ቀጥይበት

  • @brooke5273
    @brooke5273 8 місяців тому +1

    video ስትሠሪ ለስለስ ያለ በመሣሪያ የተቀነባበረ ሙዚቃ ጨምሪበት በተረፈ በርቺ

  • @abrahamzekios2666
    @abrahamzekios2666 2 роки тому

    Thanks from tigrayns USA keep up the great job.

  • @Mebrate99
    @Mebrate99 8 місяців тому +6

    1) ጎድን ሥጋ ነው የሚባለው "ጎዲን" አይደለም።
    2) ጮማ ስጋ እየጠበስሽ ዘይት መጨመርሽ ትልቅ ስህተት ነው። ጮማው ሲበስል እየቀለጠ ስለሚመጣ ተጨማሪ ዘይት አያስፈልግም

  • @merrylissanework5226
    @merrylissanework5226 2 роки тому +1

    በጣም ባለሞያ ነሽ አህቴ በርቺ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 роки тому +1

      Betam amesegenalew ❤️❤️

  • @زهرةعلي-ج5غ
    @زهرةعلي-ج5غ 2 роки тому +1

    በርች.ጎበዝ👍👍👍👍👍👍👍

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 2 місяці тому

    Good 👍

  • @melat2223
    @melat2223 2 роки тому +1

    Keyet nwe sega metgeziwe?

  • @biniyammengiste7413
    @biniyammengiste7413 Рік тому

    Good job 🎉

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 роки тому +5

    ያገርችን ምግብ ዉዝ አለው ጠአሙም ቆንጆ ነው

    • @mikias7643
      @mikias7643 Рік тому

      It only has good taste but no benefits

  • @mohammedalkubabe9787
    @mohammedalkubabe9787 Рік тому +1

    ماشاء الله ☝❤

  • @mimi-jf8kl
    @mimi-jf8kl 2 роки тому

    Woww yummi 😋 sigawm min belen engzaw ewnet betam konjo ejesh yebarek 🙏

  • @be8cab
    @be8cab 2 роки тому +1

    እጆችሽ ይባረኩ

  • @berhaneberhe3545
    @berhaneberhe3545 Рік тому +1

    Thank You.

  • @Fatma-nr1rg
    @Fatma-nr1rg 6 місяців тому

    Wooow batem aref now marre barechi ❤❤

  • @chaltuwaktola3150
    @chaltuwaktola3150 Рік тому

    Wow wow wow ❤

  • @derejemoges4292
    @derejemoges4292 2 роки тому +4

    ዉሀ የተፋብሽ ቶሎቶሎ ስላማሰልሽው ነው።

    • @terytill3652
      @terytill3652 Рік тому

      Yes brother I cooked ቸርቸር ጎዳና ጥብስ naver forgettable 😋

  • @dfdfg9066
    @dfdfg9066 3 місяці тому

    መራቄ ቅጥን ወይይይይ ማሻአላህ በያለሁ

  • @Calvinbrooks2019
    @Calvinbrooks2019 8 місяців тому

    What is godin in Enlish? What part of a cow is it coming?

  • @ababeyame8902
    @ababeyame8902 2 роки тому

    ዋወ በጣም ደሲላል የኔዉዲ

  • @hffcfty5583
    @hffcfty5583 2 роки тому

    ውውውውውው 1ኛ ነሽ ማማይይይ በኡወነት 💯💯💯✔️✔️✔️✔️🤛🤛🤛

  • @gazueranigo728
    @gazueranigo728 2 роки тому

    wow nice fry

  • @belayche4050
    @belayche4050 2 роки тому +1

    Thank you for sharing ❤️

  • @emebetkassa6002
    @emebetkassa6002 2 роки тому +2

    ስጋው የበሬ ነው በተረፈ በርች

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 роки тому

      አዎ የበሬ ነው🙏❤❤

  • @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ

    ዋው ሲያምር 🥰🥰🥰🥰😋😋😋በርቺ

  • @Loveafricalovetheworld
    @Loveafricalovetheworld Рік тому

    Yummy 🤤 what is the pans brand please ?

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 2 роки тому +1

    Wow yummy yummy

  • @goitomgebremedhin8131
    @goitomgebremedhin8131 2 роки тому

    Zedye thanks

  • @asterdemme860
    @asterdemme860 2 роки тому

    እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ባለ ሞያ ነሽ

  • @gezusudan6827
    @gezusudan6827 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው ሰርቼ ቀመስኩት
    በጎን ያደረግሽው ሚጥሚጣ ነው ማሃያለው ግን አላወቅኩትም

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 роки тому

      ስናፍጭ ነው ማማዬ

  • @endalkadiss5409
    @endalkadiss5409 2 роки тому

    ዋው ያምራል።

  • @meronmekonnen9407
    @meronmekonnen9407 2 роки тому

    Wuy yene enat gobez.

  • @yarla9133
    @yarla9133 2 роки тому +2

    It is really nice tibs ! Eje yeskoretmal ! Bravo

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ

    ሞክሼዬ

  • @leylafikadu6143
    @leylafikadu6143 2 роки тому

    ዋው ምርጥ አሰራር ነው ቀጣም እንደሚጣፍጥ አምናለው

  • @addislij3053
    @addislij3053 2 роки тому

    Wheew! 😅 you always make delicious looking food. 😋😋 Thank you for sharing.

  • @sosiyana
    @sosiyana 2 роки тому

    በጣም ምርጥ አሰራር ነው ችግሩ ግን እኛ ስጋ ገዝተን የምበላበት አቅም የለንም

    • @yw4039
      @yw4039 2 роки тому

      🤣🤣🤣🤣 what a comment

    • @ChrisHiwot
      @ChrisHiwot 4 дні тому

      😅😅😅😅😅

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    ግን ምግብ መሰራት ያፈራል

  • @ሀናንዩቱብ-ዘ8ጨ
    @ሀናንዩቱብ-ዘ8ጨ Рік тому

    mshe.alhlih

  • @meramahmed7727
    @meramahmed7727 2 роки тому

    ማሻ አላህ

  • @muhammadsaied3996
    @muhammadsaied3996 2 роки тому

    ጉበዘ በረች

  • @gfhj2889
    @gfhj2889 2 роки тому

    Woooowwwwww 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 3 місяці тому

    🌻🌻🌻🌻🌻

  • @minamohamed7617
    @minamohamed7617 6 місяців тому +1

    አሪፍ ነወ ነጭ ሽንኩርት ረስተሻል

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 5 днів тому

    ❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @ruthtesfay6320
    @ruthtesfay6320 2 роки тому

    The meat look soo good wherw do you this kind of meat please?

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 місяці тому

    ስጋው በተለይ ጮማው ማማሩ ይጠበስ የምትሉ ❤❤❤

  • @melkamugashu
    @melkamugashu Рік тому

    ቆንጆ አሰራር ነው።ጨውን በመጨረሻ እንደፍላጎታችን ዲሽ ላይ መጨመር አይቻልም?

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    ምንድነው የጉደን ሰጋ ማለት ከበግ ከፋይል ከብት ውጭ ነው አልገባኝም

  • @KhalidMNur
    @KhalidMNur 8 місяців тому

    Waaaaaaaaaaw🤑

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 роки тому

    Wowww👍👍👍😋😋እናመስግናለንክልብ

  • @gabrielgabriel8908
    @gabrielgabriel8908 Рік тому

    ነብሴ ሞራና ጮማ ልዩነቱ ምንድን ነው?

  • @dawitgebreyesus3669
    @dawitgebreyesus3669 Рік тому

    indeeee... endet konjo tibs hone !

  • @هدىايمان-ع7ب
    @هدىايمان-ع7ب 2 роки тому

    😋😋😋😋Wowwww

  • @Reemaa20
    @Reemaa20 2 роки тому

    Wooow yummy 😋

  • @najmaibrahimhussein6171
    @najmaibrahimhussein6171 Рік тому

    ❤❤

  • @allisonbleb
    @allisonbleb 2 роки тому

    lega tibs?

  • @tube210
    @tube210 2 роки тому

    ስጋው አይታጠብም?????

  • @zeyedekebede275
    @zeyedekebede275 2 роки тому

    Amazing !! Melkam ken 🙏!

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 2 роки тому

    ሳላም ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው እህቴ አስጎመጀሽኝ እጅሽ ይባረክ ዋውው ብያለሁ ♥♥♥♥♥♥♥

  • @onemobile6833
    @onemobile6833 Рік тому +1

    👍👍👍👏👏👏😘😘

  • @palyo0
    @palyo0 2 роки тому

    What kind of meat is that?

  • @zamzamalii756
    @zamzamalii756 Рік тому

    dasila wade

  • @asterwoldegaber1025
    @asterwoldegaber1025 2 роки тому +1

    Yummy food thank you 😊 😋

  • @sebleaabebe7675
    @sebleaabebe7675 6 днів тому

    ዘይት አይጨመርም ጥብስ ላይ ስቡ ሲቀልጥ በሱ መጥበስ ያጣፍጠዋል

  • @hanimkerim5608
    @hanimkerim5608 Рік тому

    ነብሰ ጡር ነኝ አምሮቴን አመጣሽውውውውው

  • @germabonso2069
    @germabonso2069 2 роки тому

    ምክንያቱም ደረቅ ጥብስ ብለሽ ነበር የጀመርሽው በርግጠኝነት ለመናገር ስጋው ይገነትራል

  • @HeyruGemal
    @HeyruGemal 7 місяців тому

    Yamral berchi

  • @Hነኝየሳዳትተማሪ
    @Hነኝየሳዳትተማሪ 2 роки тому

    ✅✅✅

  • @hfjgufhxnf5157
    @hfjgufhxnf5157 2 роки тому

    Mamee

  • @HaymiShewaye
    @HaymiShewaye 4 місяці тому

    ስራሽ ሀሪፍ ነው ግን ስጋውን ብዙ ጊዜ ስታጥቢው አላይም ለምን

    • @Ethiopiamekonnen
      @Ethiopiamekonnen 3 місяці тому +1

      ፍሬሽ ከሆነ አለመታጠቡ ነው ቆንጆ የሚያደርገው ካልሆነ ሲጠበስ ውሀው ይበዛል

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 роки тому

    😋

  • @tenagnelemma952
    @tenagnelemma952 2 роки тому

    ልዩ ነው

  • @amanuelghebreweldi
    @amanuelghebreweldi 8 місяців тому

    Taksssss

  • @senait7876
    @senait7876 Рік тому

    በጣም ይጣፍጣል ግን ቢላዋ መቀየር አለብሽ

  • @mitikuabush1714
    @mitikuabush1714 8 місяців тому

    ለምን ጮማውን አወጣሽው ቢያስቀዝንም ጮማ ይባላል እኮ እኔ በበኩሌ በጣም እወዳለው የወረስኩት ነው

  • @yayaahmed9050
    @yayaahmed9050 8 місяців тому

    በመጀመሪያ ቢላሽን ሳይ !

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    ሰጋ ነው ባአላህ 😍

  • @ሁሉበሡፍቃዲነዉ
    @ሁሉበሡፍቃዲነዉ 2 роки тому

    😂👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍

  • @fouziyafouziya4180
    @fouziyafouziya4180 2 роки тому +1

    Wwwww

  • @haiimatube2871
    @haiimatube2871 2 роки тому

    ❤️

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 2 роки тому

    👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 2 роки тому

    Balmoya

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 2 роки тому

    👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍😋😋😋😋

  • @territesscohen5718
    @territesscohen5718 Рік тому +1

    What is that mean Goden Meat?

  • @arebuseman3548
    @arebuseman3548 2 роки тому +1

    bedenb argesh atnagerim sl migbu