ይሄን ውለታ ብቻ ዋልልኝ ፡ የግድ መሄድ አለብክ 🥹🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @SayetEitapia
    @SayetEitapia День тому +330

    የሄለን ፀባይ በዚልክ በመስተካከሉ ደስ ያለው

    • @SaydiBoy-iu3nj
      @SaydiBoy-iu3nj День тому +1

      ወላሂእኔም😢😢😢😢

    • @33-ስአዳይቱብ
      @33-ስአዳይቱብ День тому +1

      😢😢😢😢

    • @KiyaElias-ec2bl
      @KiyaElias-ec2bl День тому +10

      ምን ዋጋ አለው ዝቅ ስንል ወንዶቹ ሊረግጡን ስለሚፈልጉ እኮ ነው ሴቶች ሐይለኛ የሚመስሉት ጥላው ብትሔድኮ ይከተላት ነበር ግን ስትለማመጠው ባሰበት አይ የኛ ሐገር ወንዶች ትሁት ሆነን መኖር ከለከሉንኮ

    • @أسماء-ح3ط
      @أسماء-ح3ط День тому +3

      በግልፅ ንገርት❤❤❤😢😢😢😢

    • @ዳነይትዳነይት
      @ዳነይትዳነይት День тому +1

      @@SayetEitapia አኔም😥😥😥

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 День тому +65

    አላዛር እና ቡሩኬ ተው አታሰቃዩን ሁለት ጀግና ሴቶችንም አታሰቃዩብን ❤❤❤ሄሉ ሀይምዬ ሁለት ጠንካራ ልጆች ❤❤❤❤💪💪💪💪

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز День тому

      @@rozaalain8036 ጨጓራየንላጡት,ደናየተባሉትሰወችአይይይይ

    • @allall8995
      @allall8995 День тому +1

      አይገርምም በፊት ምንም አላስቀይምሽም እያ አሁን ራቂኝ እረ ወንዶች የምር ተው አትጉዱን

  • @SofiAbdu-bj2ht
    @SofiAbdu-bj2ht День тому +424

    አይከብድም አባቴንአጣሁ ያረቢሶብርኒ😢😢

    • @ffttt8353
      @ffttt8353 День тому +12

      ማርየ አይዞሽ እኔም የልጆቸን አባት አጣሁ አይዞን😢😢

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e День тому +5

      አላህ ይሶብርሽ ዉዴ

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn День тому +1

      💔💔😭😭 0:03

    • @toybaYimer-r5h
      @toybaYimer-r5h День тому +2

      አላህ ይሶብርሽ😢 አባትሽንም አላህ ጀነት ይበለው😢

    • @wollo1630
      @wollo1630 День тому +3

      አሏሕ ጀነተል ፈርዶሦ ይወፍቀው🙏

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w День тому +98

    አላዛር ተረጋጋና ፍላጎትህን ተናገር የምትሉ👍👍👍ደምሩኝ እመልሳለሁ😊

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem День тому

      መልሺ ከደመርኩሽ ቀየ😊

  • @nta2615
    @nta2615 День тому +233

    አላዘር ተረጋጋ ፋላጎትህን ተናገር 😢💙💙🙏

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem День тому +1

      ምን ይናገራል ብለሽ በድፍን አኝኝኝኝኝ ይላል😂

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 День тому

      ​@@EkimaIemlemሄለንንኮ፡ፈርቶ፡ነው፡ቁጣዋን😢በግልፅ፡ለምን፡ነግራት፡አይገላገልም🙄🤔

  • @MryamHdjjs
    @MryamHdjjs День тому +91

    ሄሉዬ የኔ እናት አብሽሪ እቺም ቀን ታልፋለች😢😢😢😢😢😢😢

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es День тому +191

    ሄሉየ የኔ ቆንጆ ትግስትሽ ደስ ይላል ፀባይሽ በዚ ልክ በመስተካከሉ በጣም ደስ ብሎኛል ስለዚ አሁንም እየፈተነሽ ነው ተረጋጊ ምንም ክፉ እንዳትናገሪ ምንም እንዳሰበ እንየው ደሞ አንድ ሁሉት ቀን ብቻው ተይው አንቺ እዳትቀየሪ በላሺ ፀባይ ቀጥሊ አደራሽን ወይ እናቱ ጥርያት ምን እንደ ነካው ትጠይቀው አልአዛር አይደለም

  • @Semrawit
    @Semrawit День тому +64

    ሔሉዬ ትግስትሽ ይለያል እግዚአብሔር ይጨምርልሽ እግዚአብሔር ያስብሽውን ያሳካልሽ ክፉውን ከመንገድሽ ከሕይወትሽ ያሳልሽ ሁልጊዜም ደስታሽን ያሳዬን አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው 😢🙏🥰🥰🥰🥰

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi День тому +243

    ሙስሊሞች ኑ ቁረአን ነዉ የምለቅ አበረታቱኚ ከቁረአን ሊላ ታድያ ምን አለ አላህ ልባችንን በቁረአን ያርጥብልን

    • @MmMm-m6b
      @MmMm-m6b День тому +1

      የትአለሥልኪሺ በምን ላግኝሺ

    • @Hawa-ji4hi
      @Hawa-ji4hi День тому +1

      @MmMm-m6b ፓሮፊይሌን ተጫኚነ መቅራት ከፈለግሽ እቤቴ ቁጥር አስቀምጪ

    • @weynua-tube
      @weynua-tube День тому

      እሽ እኔንም አበረታቱኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ተቀላቀሉ

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 День тому +1

      አሚን፡

    • @hawaahmad5953
      @hawaahmad5953 День тому +1

      ኢሚንንን

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan День тому +31

    አላዘር በስረአት አናግራት ፍቅር ተያዘክ መናገር ነው ወይም ፀበል ውሰዱት የምትሉ በላክ አሳዩኝ

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem День тому

      😂😂😂😂ፀበል

    • @JjBb-q9j
      @JjBb-q9j День тому

      😂😂​@@EkimaIemlem

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o День тому +116

    ትልቅ ሰዎች ናቹ ተነጋገሩና ፍቱ😢 ሄሉ ተረጂው በቃ😢😢

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 День тому +16

    ሄሉዬ አይዞሽ አትበሳጪ እራስሽን አረጋጊ አላዛር የውስጥህን ህመም ካልተናገርክ እዴት መፉትሄ ታገኛለህ አታበሲጫት ሴት ኮነች ቢሰማትም አውጥቶ መናገር ይከብዳል

  • @እሙዶክተርEmuDokter
    @እሙዶክተርEmuDokter День тому +127

    ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን

    • @SeadeAhmed
      @SeadeAhmed День тому +1

      ሱለሏሁአለይሂወሰለም❤❤❤❤

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 День тому +1

      ስለላህአለይሂ ወሰለም

    • @TesfawBirru
      @TesfawBirru День тому +1

      ሡለላህአሊሂ ወሠለም❤❤❤❤

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa День тому

      🥰🥰🥰💋

    • @AshrekaTamam
      @AshrekaTamam День тому

      Sellolalehi woselemi

  • @HayatHayat-t8z
    @HayatHayat-t8z День тому +30

    ካፈቀርካት አፍቅሬሻለሁ አትልምደ ❤❤❤አንድ እቢ አንድ እሺ ነው አበቃ🎉🎉🎉🎉

  • @رحيمه-و6ن
    @رحيمه-و6ن День тому +263

    ኑኑኑኑ ቁረአን እንቅራ

  • @MasiMokonin
    @MasiMokonin День тому +41

    Carra muccayyoo tann qorrmannii ittii bayyattee uuuuuuuffffff 😢😢😢😢😢😢 waqqayyon Arara sinif yabussuu

    • @AsnqechTalilaa
      @AsnqechTalilaa День тому

      😢😢😢

    • @BiraKiya
      @BiraKiya День тому

      Garaa naa nyatee waqaa😢😢😢

    • @FenetTade-fn7wj
      @FenetTade-fn7wj День тому

      Yoo jalqabaraa kastani hundaa dhagefatan ishidha badi kan qabuu wan hundi kotuu cala jeti alazar garamidhaa

  • @Kemem-y5d
    @Kemem-y5d День тому +146

    ይከንን የምትመለከቱ በሙሉ እመቤቴ ማርያም እናታችሁን ትጠብቅላችሁ ጉሉ አሜን (3)🙏🙏🙏🙏🙏

    • @yimamTareke
      @yimamTareke День тому +1

      አሚንአሚንአሚን

    • @Bentishlu
      @Bentishlu День тому

      Amen🙏🙏🙏

    • @ሪምወሎ123
      @ሪምወሎ123 День тому

      አሚን

    • @SaraLimat
      @SaraLimat День тому

      Ameen ameen ameen❤❤❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x День тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሁላችንንም ትጠብቀን በያለንበት🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SamsaSMsmesi
    @SamsaSMsmesi День тому +126

    እረ አላዘር አበዛኸው ሌሉ ብዙ ቁስል አለባት የምትሉ🙋🙋🙋🙋🙋

  • @Bentishlu
    @Bentishlu День тому +72

    ሄሉሻን 100k እናስገባት ይምትሉ ❤❤❤ ሄሉዬ አይዞሽ የኔ ዉድ 😢😢😢

  • @MomoMomo-bn6yq
    @MomoMomo-bn6yq День тому +30

    የኛ ሰደሬላ አይዞሽ አላዛር ተረጋጋ ምን ሆነክ ነዉ😢😢

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf День тому +67

    ተረጁ የሚትሉ ሰዎች ግን ሄሉኮ ቅርብ ቀነ ነው የሳቀች የመጣች ትንሽ ትረጋጋና ከዛ ራሳቸው ይስማሙ🙄😔❤️‍🩹♥️

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 День тому

      ይስማሙ. ደምሩኝ

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ День тому +2

      እኮ ሲቀጥል ሳያወራ እደት ትረዳዉ የተጎዳች ባይሆን እራሱ ከሱ ቃል ሳይወጣ ምን እደት ትረዳዉ😢

    • @ሳሳይቱብ
      @ሳሳይቱብ День тому +3

      እሱ ሲጀመር ተጨማለቀባት😢😢

    • @jebdb
      @jebdb День тому

      አብረው ይሆንልን

  • @SARAHSARAH-eo9kf
    @SARAHSARAH-eo9kf День тому +5

    አላዛር አይደብርህም እዴ በጣም አበዛህው ሂሉዬ የኔ ንግስት አይዞሽ😢😢

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ День тому +45

    ሄሉዬ አንቺ ልባም ሴት ነሽ ጀግናችን ነሽ አላዛርዬ ምርጥ ሰው ነው ልክ ነሽ ግን ስሜቱን አውጥቶ እስካልተናገረ ድረስ እንዳትለማመጪው ግን እንድትከፊብን አንፈልግም 😢😢😢

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl День тому +11

    ውይ አንተ ደሞ አላዛር ታማ አድነሐት መልሰህ ታሳምማታለህ ማንም የላትም አጠገቡዋ ብለህ ነው እንዲህ የምትናገራት ሔሉ በክብሩዋ አትደራደርም በጣም ዝቅ አለችልህ ሲያናድድ በጌታ ሔሉዬ አይዞሽ እሺ እማዬ❤

  • @godisgood7085
    @godisgood7085 День тому +12

    ሄሉየ የተደበቀ ጸባይ ያለበት ልጅ ነው ይቅርብሽ ሁለተኛ አንዳትጎጂ መልካም ሰው ሆኖ ገብቶ በውሃላ ይጎዳሻል እግዚኣብሄር በግዜ ገልጦልሻል ኣንቺ ቆንጆና መልካም ሰው ነሽ ላንቺ ያለው ይሻግታል እንጂ ማንም ኣይነካውም ከሄደ ደሞ ጌታ ላንቺ እንዲሆን ከመጀመርያም ፍቃዱ ኣይደለም ማለት ነው።ብቻ ኣንቺ ራስ ሽን ጠብቂ።

    • @jebdb
      @jebdb День тому

      አንቺ ምን ጉድነሽ እሱ መልካም ልጅነው የምቀኝነት ጥግ

    • @jebdb
      @jebdb День тому

      ጉድነሽ እንዲህ አይባልም

  • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ

    ሄሉነቴ የኔታጋሽ💥
    ሄሉነቴ የኔጠካራሴት👸💪
    ሄሉነቴ የኔብርቱ💪
    ሄሉነቴ የኔጀግና🔥
    በዚሁቀጥይ መጥፎቃላቶች እዳይወጡሽ አማናአማና የኔስስት🥺🥰

  • @Maklit-12
    @Maklit-12 День тому +62

    እጭ አሁንስ አበዛሀዉ አላዘር በቃ አታሰቃያት😢 ንግስቴን

  • @drr8432
    @drr8432 День тому +17

    አላዛር ተረጋጋ ከህወት ዉጭ አይባልም ፍላጎትህን ንገራት እንደ ሄሉዬንም አታስከፋት 😢❤❤

    • @usersams-mr1ml
      @usersams-mr1ml День тому +1

      ኮሞንት ማንበብ አወዳለሁ አና አስተያየትሽን ደስ ይላል ልበ ቀና 🙏🙏❤️😘😘😘

    • @usersams-mr1ml
      @usersams-mr1ml День тому +1

      አስቲ ንተዋወቅ ጋደኛዬ ሁንኝ

    • @drr8432
      @drr8432 День тому

      @@usersams-mr1ml የኔ ማር አመሰግናለሆ እሺ በምን ላገኝሽ የኔ ዉድ

  • @umomar4384
    @umomar4384 День тому +27

    አላዛር ለምን ተረጋግተህ አትነግራትም የሆንከውን ነገር😳አታስጨንቃት ሄሉ አይዞሽ ትግስቱን ይስጥሽ🥺

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc День тому +9

    እረ ካንተ ይህን አልጠብቅም ነበር ወይኔ በናትህ አታስከፋት ላንተ ብላ ነው ሄሎ የኛ አስተዋይ ሰው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l День тому +21

    ሄሉየ የኔ ጀግና የኔ ብርቱ የኔ ትዕግስተኛ💝💝💝💝💝እረተዉ100𝓴 እናስገባት😥😥😥አላዛር እረ ተረጋጋ😢😢😢😢

  • @ToybaMohammed-c8t
    @ToybaMohammed-c8t День тому +8

    አላዛር ፍቅር የያዘህ በጠብ መልክ ነው ለምትናገረው ቃላት ስርአት ይኑርህ አበዛሀው 😎 አይዞሽ ሄሉዬ❤❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ День тому +82

    ሄሉዬ እንኳን ይሄን ችግር ቀርቶ ብዙ ነገር አሳልፈሻል ተይው ዝም በይው እንደፈለ ይሁን የኔ ቆንጆ 😢😢❤❤

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز День тому

      @@ፍቅር-ሰ9ፀ ኡፍፍፍሴትልጅበመሆኗብቻስንቷንተፈተነች,

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ День тому +1

      ​@@ابراهيمالجلاد-ز8زፕራንክ ይመስለኛል ግን በጣም እያናደደኝ ነው 😢

    • @Selemawit278
      @Selemawit278 День тому

      😢😢😢ሄሉየ ኣዞሽ❤❤❤

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز День тому

      @@ፍቅር-ሰ9ፀ ታዲያፕራንክ,ከሆነለምንበዚህልክያመናጭቃታል,እሷበጣምእየከፋትነው

    • @33-ስአዳይቱብ
      @33-ስአዳይቱብ День тому

      አዋ የምር ይህ ድባ ተጨማለቀባትካ ሆሆሆይ😂 ሄሉነቴ የኔ የዋህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n День тому +7

    ሔሉየ የኔውድ አይዞሽ እዳታስከፊው ታገሽው ሑሉንም ነገር በትግስት አሳልፊው ፀሎትአድርግ ሑልግዜ ደስታ የለም የሰውልጂ 😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Rutatube_r-x3w
    @Rutatube_r-x3w День тому +37

    አንደኛ ነኝ ተመስገን ❤😊 ሄሉነቴ የኔንግስት አላዛር ሚስኪን ክንፍ ብሎልሻ የኔ ሲንደሬላ 😊😊😊ደምሩኝ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w День тому +9

    አይይይይ ሰዉ ለኮ እደህ ነዉ ተወኝ ብላህ አልነበር በፊት አሁን ምን ተገኜ ና ሄሉየ አቺ ጀግና ሴት ነሺ ጠንክሪ እደትወድቂ ወደፊት 🥰🥰🥰🥰

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem День тому +88

    አላዘር የምትፈልገዉን ነገረ በግልፅ ጠይቃት እባክህን😢 ልጅትዋን አታስጨንቅብን ፍቅር ከያዘህ ግልፅ አርግላት እባክን በድፍን ልጅትዋን ተጨነቀች😢

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز День тому +7

      እሂፍቅርአይደለም,ማርያምን,ፍቅርየያዘውሰው,ያስደስታልእንጅ,እሱእኮጭራሽ,አመናጨቃት

    • @መድመቅደላዋማሻ
      @መድመቅደላዋማሻ День тому +4

      ትክክል ምንም ሳይናገር ልጅቷን አስጨነቃት 😢

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e День тому +4

      ኧረ ኡኡ አበዛዉ እሽ እሷ ምን ታድርገዉ

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem День тому +2

      @@ابراهيمالجلاد-ز8ز ሲጀመር እሱ አራሱ ከሷ ጎን ለመራቅ አስቦ ነዉ እንደዚህ ሚያረጋት😥😥

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز День тому

      @@EkimaIemlem ኡፍፍፍአይሰውማመን,ሲያናድድ,ደሞበጣምአመናጨቃት,አይሄለየ,ሴትበመሆኗስንቷተፈተነች

  • @እራፐሯ
    @እራፐሯ День тому +9

    ሄሉየ የኔ አስተዋይ የኔ ትግስተኛ አይዞሽ ውዴ ያለበት ስሚት ጥሩ ስላልሆነ ነው አላዛርየ እባክህን ተርጋጋ ወደ ራስል ተመለስ እባክህን እፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ዓሳዲዓዘዎtube
    @ዓሳዲዓዘዎtube День тому +76

    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን ደምሩኝ ውዶችየ😢🥰

  • @MuhammedMomo-u7z
    @MuhammedMomo-u7z 20 годин тому +2

    አለዘር በስናስራት ይጋራት ያምትሉ ዳምሩኝ በቃ ከፈቃርከትም በሰራቱ ይጣይቃት 👈😥😥😥😥😥😥

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ День тому +51

    ጎበዞች ስሩ እዳትቆሙ💪ልክ እደብሩኬ ተይኝ ያላ ምክንያት🙆

  • @MmMm-jw8iq
    @MmMm-jw8iq День тому +21

    ሄሉ ሁለተኛየ ነዉ ስኮምት እዴዚህ እሚሆነዉ አቺን ለማየትም ነዉ ትግስትሽን እና ስለሚወድሽ ነዉ በቀላሉ ትታኝ ትሄዳለች የሚል ለማንቻዉም ፈተና ሊሆን ይቺላል ታገሺ ዉዴአይዞሽሽሽ🎉🎉🎉🎉🎉።።

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr День тому +1

      ውዴ ደምሪኝ❤

    • @Bety2026
      @Bety2026 День тому

      ትክክል ይሆናል ባለፈ ስለፈተነችዉ❤❤❤

    • @MmMm-jw8iq
      @MmMm-jw8iq День тому +1

      @Bety2026 አዎዎ

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 19 годин тому

      አች አውቀሻል ፈተናነው

  • @KatijaKatja
    @KatijaKatja День тому +28

    ምን ሁኖ ነው ልጁ ግን አይይይይ ሰው አይዞሽ ሄሉየ የኔ ቆጆ ❤❤❤ አላዘር ግን ጡሩ አላደረክም ወላሂ እንደ ልጅቷን አታስጨንቃት ሀራም 😭😭

    • @DgfGdgg-g8f
      @DgfGdgg-g8f День тому +1

      ወላሂ በጣም ነዉ የገረመኝ በዝህ ልክ ሠዉ ይቀየራ አል እንደ አይ ሠዉ ሄሉዬ የኔ ዉድ አይዝወሽ

    • @FatimaFatima-hz8wi
      @FatimaFatima-hz8wi День тому +1

      እነሡ ሸቀል ላይ ናቸዉ ዶላርኮ ነዉ የዋሕ ሕዝብ

    • @ሳሳይቱብ
      @ሳሳይቱብ День тому

      😢😢😢

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhh День тому +8

    ሄሉ ቆንጆ አብሺሪ ታገሺ አላዘር በጤናው አይደለም ወይም ደግሞ ፈተናነው አንቺን ለመጉት መቸም አያስብም የኔ ውድ አንቺን ብቻ ደግሞ አይደለም ሁሉንም ሰው ማገኘት እንዳማችል ተናግሯል ቅር እንዳይልሺ❤❤❤❤❤

    • @jebdb
      @jebdb День тому

      አንቺ ነሽ ትክክል ያለሽው

    • @jebdb
      @jebdb День тому

      አላህ ይስጥሽ አቦ

  • @TsinatNegn
    @TsinatNegn День тому +58

    ሄሉ ትዕግስትሽ 😢 አይዞሽ አላዛር ተረጋጋ ስሞትልህ😢

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 День тому

      ደምሪኝ

    • @ሳሳይቱብ
      @ሳሳይቱብ День тому

      ተፈታተናትካ ትግስታን😢😢😢

    • @TsinatNegn
      @TsinatNegn День тому +1

      ግን ሄሉን ሳላደንቃት አላልፍም ከምር ፀባይ ገዛች፡ በፍት እኮ እሷ ነበረች እንዲህ ምትገነፍለው፡፡

    • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
      @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ День тому

      ከማርክ ላይ ተገናፍላ ነበር አሁን ተስተካከለች ደረቅ ነበረች አላዘር ደግሞ አበዛው ፍላጎቱን ይገራት ግን ቸኮለ የራሱን ስሜት ብቻ ነው የሚከተለው እሷ እኮ ገና ገመምተኛ ነች ​@@TsinatNegn

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ День тому +8

    ዘንድሮ ወንዶች ጠግበዋል ሴቶች በራስ መተማመን የሚባል ነገር አለ ስለዚህ በዚህ ደረጃ ደሞ መለማመጥ ጥጋባቸዉን ያባብስባቸዋል ተይዉ ወደራስሽ ተመለሺ እሱም ቢሆን አበዛዉ የሚወድሽ ከሆነ በዚህ ደረጃ ማስጨነቅ ተገቢ አይደለም ልታሳዝኚዉ ይገባል ቢሆንም ተይዉ አልፈልግም ከህይወቴ ዉጭልኝ ካለ ተይዉ ላንችም እግዚአብኤር አለልሽ ከሁሉም በላይ😢😢

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem День тому

      ዘንድሮ ከፍቅረኛ ጋራ መለያየት ብቻ ነዉ😂😂😂 እኔም ተለየቼ አለዉ😂😂😂

    • @halupm4n
      @halupm4n День тому

      😂😂😂​@@EkimaIemlem

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem День тому

      @@halupm4n ዉዴ ደምሪኝ😁😁

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn День тому

      ​@EkimaIemlem😂😂😂😂

  • @Hogu-q5v
    @Hogu-q5v День тому +19

    አላዛር ስነ ሰርአት ይኑርህ በስንነስርአት አዉራት ሄሉየ አይዞሽሽሽሽ😢😢

  • @MeronMeron-22
    @MeronMeron-22 День тому +54

    ተረጅው ፍቅር ይዞታል የምትሉ ❤❤😢😢😢😢

    • @ሳሳይቱብ
      @ሳሳይቱብ День тому

      አቺ ነሽ ያልሽው አሱ አላለም😢😢😢

  • @FtvvvFf
    @FtvvvFf День тому +52

    ሆይ ያምሀል እንዴ የሆንከዉን ቢሆንመም ባይሆንም በግልፅ መናገር ነዉ አታስጨንቃት ለየዉም ችላሀላች ዝም ብሎ ተይኝ አትረጂኝም ማለት ምን ማለት ነዉ ሄሉዬ የእኔ ዉድ ❤❤ ተጨነቅሽብኝ

  • @HasetYitagesu
    @HasetYitagesu День тому +16

    ልዕልቷ 😢😢አይዞሽ የኔ እንባ ይፍሰስልሽ በጣም ነዉ የምታሳዝኝኝ መጨረሻሽን ፈጣሪ ያሳምርልሽ አላዛር ደሞ ቆም ብለህ አስተዉል ገና ማገገሟ ነዉ አትስበራት በናትህ

  • @Bentishlu
    @Bentishlu День тому +29

    ስታዛዝን በማርያም የኔ እናት 😢😢😢😢😢

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq День тому +20

    ሠዉየ ቀለበት ትሠርልህ ወይስ አፈቀርሁህ ትበል ሤት በተፈጥሮ ተጠያቂ እንጅ ጠያቂ አይደለችም ደጋግመህ ጠይቀህ በተሣካ ክብር ሚባል ነገር አለ

    • @SADEMOHAMMED
      @SADEMOHAMMED День тому +1

      አፈቀርኩህ እድትለዉ ፈለገመሰል😂😂😂የምር አመናጨቃትእኮ

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و День тому

      Ay bewust saynegerat aykerm ymeslghal

  • @እየሩስቱዩብ-b3
    @እየሩስቱዩብ-b3 День тому +14

    እረ ወድሜ አሁን ገና አስከፋህኝ
    😢😢😢አልፈልግሽም አይባልም
    ሄሉየ የኔትግስተኛ😢አይዞሽ

    • @jebdb
      @jebdb День тому +1

      ግደታ ነው መታገስ

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 День тому +3

    ሲጀምር አላአዛር ትክክል አይደለህም እንደዝህ ሆና ስትለምንህ በሐላ ላይ ዋጋ ያሰከፍልሃል። አልአዛር ፀበል መሄድ አለበት ጭንቀት ሲሰማህ ወደ መንፈሳዊ ቦታ በመሄድ እራስን ማረጋገት አለበለዝያ ብቻ ቤት ዘግቶ መቀመጥ ለሰይጣን እድል መስጠት ነው

  • @muhemedahmeሙሀመድአህመድ

    አይዞሽ ሄሉየ አላዛር እባክህ ተረጋጋ አታስጭንቃት😢😢

  • @YoditYo-o1b
    @YoditYo-o1b День тому +3

    አንተ መጥፎሰዉ ነኸ እይወቴዉስጥ አትግባ
    ትጎዳኛለ ብላህ ነበር ኤለንዬ እራድሽን
    አፅናኝ የፈራሽዉ ይህን ነበር ደረሰ እራስሽን
    ጠብቂ አላዛር እደዚ አይነት ሰው ነዉ በጣም አዘንኩበት

  • @እሙዶክተርEmuDokter
    @እሙዶክተርEmuDokter День тому +22

    ይችን የምታነቡ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Saralema9859yourhandie
    @Saralema9859yourhandie День тому +4

    Alazar Endez atebel helu tru lijochi nachu atitalu heluye mendefelgesh terje yen konjo❤❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r День тому +70

    Heluyen የምቶዱ 👍👈❤️❤️🥰

  • @ShopCafe-nc6nw
    @ShopCafe-nc6nw День тому +12

    ሄሉየ የኔ ማር ጀግናነሽ በርች አቅምሽ የፈቀደውን ያህል አላዛርን ተከባከቢው?
    ምን አደረኩህ አትበይው የሚያስደስተው ከሆነ ምን ሆነህ ነው ብቻ በይው ሄሉየ አላዛር መልካም ሰው ቻይው
    እኔ መጣም ስላች ተጨነቅው
    አይዞሽ ከዚህ የበለጠ ችግር አሳልፈሻል ትግስት ይኑርሽ የኔ ማር እወዳችዋለው❤❤❤❤

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhh День тому +4

    እውነት ለመናገር አላዘር ይኸን ሁለት ቀን በጤናው አይመስለኝም ምን ሁኖነው በሰላምነው ሄሉ ጓደኞ ማለት እንደዚህነው የኔ ጠከራ ሴት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @jebdb
      @jebdb День тому

      እሱን ለመፈተን ነው

    • @jebdb
      @jebdb День тому

      የሄሉን ፀባይ ለማየት ነው

  • @MozaRrrr
    @MozaRrrr День тому +8

    Alazer abezahew betame eshi enda metenager kehone tenagr🙄🙄 ataschenkate esuanme mn yakele eytageschehe endale alegbahem yemr helu yena konjo jegnit wedfit eshi endatekfiben❤❤❤❤❤❤

  • @EeEe-gm5qm
    @EeEe-gm5qm День тому +3

    የኔ ስዴረላ የኔ ትግስተኛ አማቼ ክፉ ቃል ቢናገርሽም እዳትቀየሚው ስሜታዊ የሆነ ሰው የሚያወራውን አያውቀውም አማቼ ደሞ የሆንከውን ነገር ንገራት ቁጭ ብላችሁ ፍቱት በማርያም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HayatEdres-d2c
    @HayatEdres-d2c День тому +11

    ድሮም ፈርታው ነርበ ሰው መቅረብ ሄሉየ አይዞሽ አላዛር ደሞ አበዛሃው

    • @jebdb
      @jebdb День тому

      አይ ሰው እሰኪ ዝም በይ እሱ አያደርገውም

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w День тому +13

    ሄሉየ የኔ ሙሉሤት አይዞሽ ሁሉም ነገር ይስተካከላል በርች 🎉🎉🎉🎉

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c День тому +4

    🇻🇳👌🥰ሄሉየ አይዛሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤🎉🎉🙏🙏🙏😥ተዉ ኣለዛር ተረጋጋ🥺😥😥

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot День тому +6

    አላዛር ግን የጤነኛ ንግግር አደለም የሚናገረዉ ሄሉየ አላህ ይጠብቅሽ አሁን ላይ በሰባራላይ ሰባራ የሚጥል እጅ የሚጠግን ሰዉ የለም አላህ ይጠግንሽ

    • @jebdb
      @jebdb День тому

      ሰራ ይሰሩ እንጂ አሱ ልጅ አለኝ ባላው አላነበር

  • @ደሴዩቱብyoutube
    @ደሴዩቱብyoutube День тому +3

    የኔ አናት የኔውድ አብሽሬ አላህ ከችጋር ይሁን አድብለሽ አዳትጨነቂ ግን ከጎኑ ሁኝ አላዛርደግሞ ፈጣሪህን ፍራ እሶ አተን አገኝሁ ብላ ከጎኖ አለህኝ ስትል አደዝህ መሆንህ በጣም ታሳፍር አለህ መቸም አተተጎኖ አደምኮን ነበር አኛሁላ የምናቀው አደት አፈቅርሀለሁ ትበልህ ችግርህን ልጋራህ ብትልህ አደዝህ ታመናጭቃታለህ አባክህ ክብር ስጣት ጉድ አኮነው

  • @KibenshChichiso
    @KibenshChichiso День тому +12

    ካልሆነ እናቱን ወደ አዲስ እበባ እንድትመጣ አድሪጋት አደራ እደራ እንዳትለይው አላዛር እንደዚህ እይነት ስው እይደለም

  • @WerttAsdfgg
    @WerttAsdfgg День тому +3

    ❤❤❤በቃ ያፈቅርሻል ሄለን እዴት አትርጅም ምንም ችግር የለውም አላዛር ይወድሻል

    • @FatumaMohammed-t5u
      @FatumaMohammed-t5u День тому

      ፍቅርኮጨዋታአይዴለም እሱአፈቀርኩሽ ቢላትእሷስሜቱከለላት እሽልትለውነው አዬ የሰውልጅአስተሳሰብ መጄመሪያአሰታውሉ

  • @fiker1816
    @fiker1816 День тому +17

    አላዛር ተረጋጋ እንጂ ልጅቶን አታስጨንቃት እንዴ በምን ልታቅ ትችላለች ሲቀጥል ለምን በግልፅ አትነግራትም እንዴ 😢😢❤🎉🎉

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese День тому +3

    አር አልዛር ትርጋጋ አትስክይማት ሄሉዬ ትግስተሽ. ግበዝ ከፉ አንድትንግር የኔ ቆንጆ አይዞሽ የኔ ማር አር መን ሆኖ ነው ችግርሀን ትንገር ብሽትወን ክልትንግሬ ምድንት አይገግንም አኮ አልዝ ብንተክ ስቀህ ናፍክናል ብምራም ትስክየች ሀሉየም 😢😢😢😢😢

  • @Werke-t7i
    @Werke-t7i День тому +8

    የኔ ቆጆ የሴቶቹ በላይ እኮ ነሽ የሴቶች አርያ ነሽ እኮ የኔ ጠንካራ የኔ ጀግና በርችልኝ ሄሉየ የኔውዴ❤❤❤

  • @amaamm-pc3sb
    @amaamm-pc3sb День тому +12

    ሠበሀን አላህ
    አልሀምዱ ሊላህ
    አሏሁ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم День тому

      ሠበሀን አላህ
      አልሀምዱ ሊላህ
      አላህ አክበር

  • @AwetashTajebe
    @AwetashTajebe День тому +9

    ሄሉ አይዞሽ በርቺ አደራሽ እነዳትጎጂ እሺ።

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 День тому +5

    አላዛር ጦዛ ያኔ ወንድም አይዞህ ፈቅር እኮ መንፈስ ነገር ነው እሷ አትሄድም እኮ የባሰ ትናፍቅሃለች እንጂ ምን ትጠቀማለህ ሄሉ አይዞሽ አትረቅው ፈተና ነው እማ ተወጪው ያልፋል የፈቅርሻል ከተነገርኩ ትሻሻኘለች በምል ጭንቀት ውስጥ ገብቷል ስመስለኝ ይረጋጋል በርቺልኝ እንደይደብርሽ ያኔ ጀግና እህት እግዚአብሔር አይለያችሁ ወደፊት ❤❤❤

  • @AsterAster-f1c
    @AsterAster-f1c День тому +3

    ሄሉይ አይዞሽ ይኔ ጠንካራ ከቻልሽ ፀብል ይሚወስደው ሰው ብታገኚ ጡሩ ነበር እህቶ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ❤❤❤

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem День тому

      @@AsterAster-f1c 😂😂😂

  • @TirusetNiguse
    @TirusetNiguse День тому +9

    አላዛር እባክህን ፍላጎትህን በግልፅ ንገራት እባክህ አታስጨንቃት ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @jebdb
      @jebdb День тому

      አወን መነገር አለባት

  • @MmMm-jw8iq
    @MmMm-jw8iq День тому +8

    ሄሉዬዬ🎉🎉የኔ ቆንጆ የተናገረሽን ቢናገርሽ እዳትቀየሚዉ ያንጄት ጓዴኛ እዴዚህ ሲሆን ነዉ

  • @sasaudi
    @sasaudi День тому +4

    የፈለገ ብሆን ሄለን ወንድን ተለማምጣ ኣታውቅም አንተም ባለውለታዋ ሰለሆንክ ብቻና ብቻ ነው እሽ ከዛ ቡኋላ ግን በእግር ሆንም ብፈረስ ብትፈልጋትም ኣታገኛትም በፍፁሚ ጀል እድህ እድታካባከባት የነበረዉ ቀይ መስመር ልታስገባት ኣስብክ ነበሪ ኡዉይይይ ዘልዛላ በጣም ተጃጀልክ😂😂😂 ሄሉነት የኔ ነብር የኔ እስማርት👸💪ካሆን ባሃላ እዳትለምንይዉ ጥርግ ይበል

    • @jebdb
      @jebdb День тому

      በትክክል መታገስ ደሞ አለባት

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 День тому +20

    የኔምርጦች😢 ሄሉነቴ የኔነብር እራሷን ችላ እምትኖር ጀግናሴትናት💪 የኔነብር አይዞሽልኝ ኡፍ ምንም እዲከፋሽ አልፈልግም😢 ምን ልሁንልሽ😢😢😢

  • @Mirati.dabalo
    @Mirati.dabalo День тому +6

    ሄሉዬ ፍጣሪ ትግስቱን ይስጥህሺ ምናልባት ፋታናም ልሆን ይቺላል ዳሞ አላዝሃር ታራጋጋ ምንም ብካፋም ባዝልክ እድ አትሆን ታራጋጋ ልጅትሃን አታሳቃያት 😢

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr День тому

      ውዴ ደምሪኝ❤ሰብ

    • @jebdb
      @jebdb День тому

      አወን ለመፈተን ነው

  • @EmabetzenaEmabetzena
    @EmabetzenaEmabetzena День тому +13

    ከወደድካት ንገራት ዝብሎ ተረጅኝ አለ እዴ ገናለገና ይወደኛል ብላ በጥርጣሬ አፈቅርሀለሁ ትበልህ እዴ እረ ተው አላዛር አስተውል ቆይ እሷ ቀለበት ታርግልህ ምን ታርግህ ገፍቶ መጣት ያለበት ጥያቄ ካተነው ወድነትህን ዘነጋህው እዴ ሆ😢

  • @enanu7590
    @enanu7590 День тому +2

    ሄሉየ አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኝ አላዛር አሁንስ አበዛሀው እንዴ ለምን እንደገና ልቧ እንዲሰበር ታደርጋለህ

  • @حياة-ر4د
    @حياة-ر4د День тому +35

    ተው አላዛር በሄለን አጨክን ከህይወቴ ውጭልኝ አይባልም😢😢😢

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز День тому +1

      በጣምተጨማለቀ

    • @DfghXcbh
      @DfghXcbh День тому +1

      ቀስ ብሌ አያወራም እዲመጀመሪያ አቅርቦ አሁን ምን ይባላል እረ ተዋት አታናዳት😢​@@ابراهيمالجلاد-ز8ز

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr День тому

      Er balga new yemr endewme leje tageso metebk sigebawe enbua keryo yelale enda hooo

  • @NanaNana-n3y
    @NanaNana-n3y День тому +4

    አላዛር አይክፋክ ሲከፋ አንዎድም እኛ ኦደንሶቺ ስስካችሁ ነው ምያምርባችሁ ሄሉዬ ለማወራት ኡላ ተንተባተበቺ 🥲🥲🥲🥲🥲

  • @PalaceBr-ig3sk
    @PalaceBr-ig3sk День тому +8

    አላዛረ ያንተ ፍቅረ አገላለፅ ደሞ ለየት ያለ ነው ቀይ አበባ ይዘ ታገቢኛለሽ ብለ ጠይቃት እንጂ እኛም እንይ ለመፈረድ እንዲመቸን ምንም ሳታወራ አይገባሽም አትረጂኝም ብሎ ነገረ አለ እንዴ ሴት እኮ ከምትሆነው ሳይሆን ባንደበት ስትነገራት ነው ምትረዳ እና ተረጋጋ ኤሉዬ አይዞሽ አትተይው😢

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr День тому

      😅😅adiss estayel new

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ

    አላዛር አበዛህዉ ችግር ካለ ግልጽን ንገራት ሄሉ አይዞሽ ትንሽ ስትስቅ እንቅፊት አያጣትም ዝበይዉ በግልጽ ካልነገረሽ

  • @TolashiiDabalee
    @TolashiiDabalee День тому +15

    balagedha mucaani kunii jireenyaa kiyaa bahii jedhanii yaa rabbii koo helu dura bekte jirtii namni hundhuu gaara koo dhuufaani boda na gatani demni jeete dubaatee turte yero sana maliif irraa fagaachuu didee kana haara narraa fagaadhu jedhani jaabasaba kuni dhugaa helu misikina kana hundhaa kaadhaachuu ishiini

    • @AyentuTulu
      @AyentuTulu День тому +2

      Pirnakdha usiiiiiiiii ati jecha hin tanee dubaatiin 🙄🙄🤒🤒

    • @UrjiiOromiyaa-e8x
      @UrjiiOromiyaa-e8x День тому

      😂😂😂😂​@@AyentuTulu

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij День тому +3

    ዋው ሄሉዬ ትዕግስትሽን አድንቅያለሁ አላዛር አንተ ደግሞ ንገራትና ተገላገል ውይ እሽ ወይ እምብ

    • @jebdb
      @jebdb День тому

      ግደታ ነው መታገስ

  • @herm203
    @herm203 День тому +6

    ለበጎነው ለተሻለ ነገር ሊሆን ይችላል አይዞሽ አትጨናነቂ

    • @jebdb
      @jebdb День тому

      አወን ለመፈተን ነው ሄሉን

  • @Hawa-js4jl
    @Hawa-js4jl День тому +5

    ምን አይነት አጸያፊ ቃላት ነው እሚናገርው ባአላህ. እደ ከባድ ነው

  • @HeliTube-u9d
    @HeliTube-u9d День тому +16

    ድራማ እየሰሩ ነዉ ኣትጨነቁ ሰዎች ሆ በስንቱ እናስብ😜🤗

    • @jebdb
      @jebdb День тому

      ሳህ

    • @jebdb
      @jebdb День тому

      በትክክል

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn День тому +2

    ሄሉዬ የኔ ዉብ የኔ ሸበላ የሴቶች በላይ ንግስታ ብቻሽም ጀግና ነሽ የዋህነትሽ አይተዉ እንድ ቀበሩሽ ቢሆን ድሮም ወድቀሽ ነበር ጀግና ነሽ የኔ ጠበለል🔥🌍🎉🎉❤ 4:36

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i День тому +9

    አላዛር ምርጥ ሰው ነው እንወደዋለን ❤❤

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم День тому

      ❤❤❤❤❤

    • @jebdb
      @jebdb День тому

      በትክክል እንወደዋለን

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 День тому +6

    እና ሄሉ ምን አደረገችህ እምጮህባት የሆንከውን አትናገርምደ ሆ ምን ያዙኝ ልቀቁኝ ትላለህ ጉድ ፈላ

  • @Rabia-h3w5z
    @Rabia-h3w5z День тому +7

    ቆይምንአደረገችው አበዛው መናገርየፍለገውንለምንአይናገርም

  • @መስከረም-ጐ7ቸ
    @መስከረም-ጐ7ቸ День тому +2

    አራ ቦስማም ዎዎንድ ዎማንፋስ ቅዱስ ምን አይናት ቡዳ ነው ያባላክ አልአዛር ሄሉ ፃባል አስራጭ ካቤት ማዉጣት ማይቺለ ካሆና አንድ አባት ይምጡና ይርጩት አግዚአብሔር ዎደ ቃልብክ ይማልስህ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
    @ابراهيمالجلاد-ز8ز День тому +11

    አይዞሽ,ሄሉየታገሽው,አላዛር,ደናአይደለም,አንችጠንከርበይ,የኔአይበገሬ,እሂንምታልፊዋለሽ,🙏🙏🙏

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 День тому

      ደምሩኝ

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e День тому

      በዛ ይሄ ለሷ የመጀመሪያ በሂወቷ ፈተና አይደለም ታልፈዋለች ብዙ አሳልፋለች እሱ የዚህን ያህል የወረደ ሰዉ አይመስለኝም ነበረ ወረደ

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn День тому

      ​@SUSUyoutube-n7e እኔም እንዴዛ ው

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز День тому

      @@maryamdawood5052 ደመርንሽ,የኘዋ

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese День тому +1

    የኔ ማር በርቺ አይዞሽ የኔ ማር ትግስተሽ አይዞሽ በርቺ ሁሉም ልብጎ ነው አልዛር ቀዶ አይምስልኘም 😢😢😢😢