Mubiye My Bro Malet #1 Dege #2 Yawoa #3 Miskin #4 Kind Sewou newou i swear I love Mubiye My Bro From my bottom of my heart Allah Ezgiyaber yitebekehe Mubiye Degu Wendeme❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏Also Mahiye konjo Ezgiyaber Allah yibarkesh betam tiru sewou nesh i swear🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አመሰግናለሁ❤😊
🎉🎉❤❤❤
ማሂየ እንኮን ታረቁ አልሀምዱሊላ❤❤❤❤ እነቡርኬን ይበቃቸዋል አስታርቁልን😮😮
አይ ማሂ ሚሥኪን ተገላተሽ አልቀረሽም ጎበዝ ከሀይሚየ ጋርም ነይልን ከጎኗ ሁኘ ፖራክም ቢሆን ከብዷል ነገሩ
@@OfficialMahiTube ማሂዬየኔቆጆ ባላህባላህ ሀይሚእናብሩክንወደድሮውመልሻቸውስወድሺ ወላሂጨጓራዬንአሞኛል ባላህማሂዬ እባክሺ😭😭😭
@@OfficialMahiTube የኔጎበዝመሻላህ አላህይጨምርልሺየኔየዋህ ያልኩሺንአደራየኔልዩ
ማሂየ ቆንጆ የሀይሚ ውድ እህት ከጎኗ ሁኚ❤❤❤❤❤
የቡሩኬ ነጋር ስልችች የለው ማነው እንደኔ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮💔💔💔💔💔💔
ኢኔ🙆🙆💔💔💔💔💔💔
ምን የልሰለቸው አለ
አበዘዉ በጣም
እኔ ጨጓረዬን ነው የለጠኝ በዚ ልክ
አይዞሽ ኘራንክ ነው ❤❤😂😂
ሀሰን እና ሙቤ በመታረቃቸው ማነው እደኔ ደስ ያለው ማነው
ሙቤ መልካም ልብ ያለው የእናቱ እንቁ ነው ለሰዎች ጥሩ አመለካከት ነው ያለው ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
Tikikil Mubiye very kind person i love that Dude Allah Ezgiyaber yitebekehe❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሂዬ ቆንጆ የሀይሚ ዉድ እህት ከጎኗ ሁኚ
ማነዉ እደኔ ሀይሚየን ሣያያት ዉሎ የደበረዉ ኡፉፉፉ😢😢🎉🎉🎉
ትክክልነህ ሙቤ አንተ በጣም የዋህ ነን ወላሂ ለነ ሩታም የከፈልከው መፅዋት ትተውሀል አይዞህ የሰውልጅ ምንም ብታረግለት ሲያልፍለት ዙረው አያዩህም አላህ ከአንተጋ ይሁን አላህ ይጠብቃችሁ
እኔየገርመኝ የአብርሽነ የሩታነው በዚህልክ ከሙቤመራቅ በተለይሩታ ብዙዋጋነውየከፈለላትሙቤ❤❤❤
ሀይሚን እና ቡሩክን አስታርቋቸው🙏🙏🙏🙏
ማሂ የኔ ቆጆ ሀይሚጋ ሁኒ ጎደኛሽ እደለች ተከፍታለች ሀሰንም ባለፈ ዘራፍ ስትል አልነበር አሁን ምን ዝም አደረገህ ጎደኛህ የሆነ ጊዜ ነው እደ እህቴናት ስትል አልነበር?
ደስ ሲል እንኳን ታረቃችሁ ዉዶቸ❤❤❤
ማሸአላህ የአኼራ እህት ና ወንድሞች አላህ ይጥብቃቹ❤❤❤
ሀሠን የብራእና ሀይሚን አስታርቅ አለሀምዱሊላ ደስይላል መታረቃቺሁ❤❤❤❤❤❤
መርየም ማአሻአላህ አለባበስ❤❤❤❤
አሰን ሙቢን የምትኦዳቸው በላይክ አሳዩኝ
❤❤❤
ቡች ከሀይሚ ጎን ሆነክ አሳየኝ
ማሂዬ የኔ ቆጆ ሳላደንቅሽ አላልፍም መርየም ተባረክልኝ ሀስንዬ ሙቢዬ ወንድሞቸ እንኳን ታረቃችሁ ደስ ብለኛል ይሄ አንድነታችሁ ናፍቆን ነበር ሁለተኛ ለጠላት ቦታ እንዳትሰጡ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
ባላሃ ሃይምኑ ቡራኑሙ ኣሱታሩቁ ማሸኣላሃ ሲላታራቃጩ ዳሱ ቢሌነኑ 😢😢😢❤
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ማሻአላህ እንድህ ነው የሚያምርባችሁ👍👍👍😍👌 ሀይሚዬና ቡራን አስታርቁ💔💔💘
ማሂ ዉሌታሽንጨርሽ ቡራንእና ሀይሚንአሥታሪቂልንየኔዉዲ❤❤❤😢😢😢
ማሂ የኔ ወርቅ ሳላደንቅሽ አላልፍም ❤❤❤❤ እንኳን ታረቃችሁ እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ ሀሰን ሙቤ እንደዚህ ነው እሚያምርባችሁ❤❤❤❤ ሀሰን ሀይሚን እባክህ አይዞሽ በላት ውስጦ ተሰብሯል😢😢😢😢😢😢😢
በጣም
ሀሠንዬዬዬ የሀይሚና የብሩኬ ነገር በጣም ግራ እያጋቤን ነዉ እና ማስተካከል ከቻልክ ብታስተካክለዉ
ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን የኔውዶች እንኳንም ደስ አላችሁ ሁሉችም ሀሰን እና ሙብ ማሂዬ❤❤❤❤ብሩኬ እና ሀይሚዬ አስታርቅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😍❤❤❤❤❤❤❤
ሀይምየን እና ቡራንም አስታርቁልን
አረ የምን መታረቅ ነው እሡ የሌላ ሰው ነው
ተረቁ 🎉🎉🎉🎉🎉
ተጣሉ እዴ
በዘሬ ዥድዮ እኮ ጨለምከኝ ነጌ ከ ሀይም ገ እንጠብቀሌን መነዉ ምየስተርቀቹ እነንቴን መች ተጠለቹ ኑ ነጌ
ሀይምዬ ጃግን❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል🎉🎉🎉
ማሂ ግ በጣም ትችያለሽ የልፋትሽ ውጤት ነው አግኝተሻል ቡቡና ሀይሚም ፖራንካቸው ይብቃ አስታርቃቸው እንደድሮ ይሁኑ
አወየምር ይብብቃ አልተጠቀሙበትም በተለይቡራ አልተጠቀመበትም ይብቃቸዉ❤❤❤👌👌👌
እህህህ አንድ ሰው ተጣልቶ እርቅ ሲወርድ ያለው ሰላም ደስስስ ነው የሚለው
ሀሰን ሀይሚንእና ቡራን አስታርቃቸዉ
Mashaa Allah wlh ❤❤❤❤❤❤
ሱብሀነ አላህ
አልሀምዱሊላህ
ላኢላሀ ኢለላህ
አላሁ አክበር
ወላሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ
ተመስግን🙏🙏 ደስ ሲል እንኳን ታረቃችሁ ውዶቸ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ማሻ አላ የሚየ የጎደኝነት ጥግ❤❤
ማሂ ጎበዝ አስታረቅሻቸዉ❤❤❤❤❤❤
ወንድምና እህት ወንድምና ወንድም እህትና እህት እኮ ይጣላል ይታረቃል የሚዲያውን ጫጫታ ተውት ተጣልተው አይጣሉም ይታረቃሉ ወንድምማቾች ናቸው ሁለቱም ሰብር ያላቸው መልካም ልጆች ናቸው❤❤❤እንሽአላህ
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድች እንኳን ደስ አላችሁ ሁሉችም እንኳን ደስ አላችሁ ሀስን እና ሙብ የብርኬ ሀይማ አስታርቅ በእግዚአብሔር ይደብራ በናተ ምክንያት ብዙ ስው እየተጎዳ ከሀይማ ውጭ ሌላ አንፈልግም 💕💕
ሀሠን ሰማኝ እሕትሕንሀይሚንና ቡራን አስታወቀ እኛን አሞናል ሠምተሀል ሠሀን አቤ አስታራቆቸው ዝም አትበሉ
ወላሂ ሙቢየ በጣም ምርጥሰው ነው ግን የምር በጣም ብትጠነቀቁለት ጡሩነው ሀሰንየም ምርጥነው የምር ወላሂ ማሂየ ላንች ቃልምየለኝ አላህ ጀዛሺንይክፈልሺ ምርጥሰውነሺ የጎደኝነት ተምሳሊትነሺ አላህይጠብቃችሁ ❤❤❤
Mubiye My Bro Malet #1 Dege #2 Yawoa #3 Miskin #4 Kind Sewou newou i swear I love Mubiye My Bro From my bottom of my heart Allah Ezgiyaber yitebekehe Mubiye Degu Wendeme❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏Also Mahiye konjo Ezgiyaber Allah yibarkesh betam tiru sewou nesh i swear🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እኮንም ታርቃቺሁ በጣም ደስ ይላን❤❤❤❤
የኔ ልዩች🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰ማሻ አለህ🌹🌹🌹🌹🌹አይለየች🌹🌹🌹🌹😢😢
ማሂየ ጎበዝ ልቦናሽን አይቀይረው
Mashall Allah Mashall Allah Mashall ❤❤❤❤❤
እንዲህነው እሚያምርባችው ሀሰን ቡራን እና ቅመሟን አሰታርቅልን ወላሂ እኔበጣምነው የደበረኝ ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ
ከናተ መቸም እደዝ አጠብቅም ብሩኬ ያረገው ነገር ለኛ እደዝህ መዋሽት አይገባንምነበረ ለነገር እኛንም ሀይሚንም ነው ዬዋሽው ተሱ መቸም እደዝህ አጠብቅም ያሳፍራል በጣም አዝነናል😢😢😢😢😢ዉነት ታሳፍራለህ😢😢😢😢
Dege aderege😂😂😂😂😂
በግድ ተጋቡ እያላችሁ ልጆቹ ይስሩበት
አላህ አፊያቸውን ይመልስልሽ ለእናትሽ 😢💝💝መሬም አብሽሪ😍
ማሂ ሰይዳንቅ አያልፍሽም በጣም ጎብዝ ነሽ እንኳን ዳስ አለሽ ስታረቁ ለኛም ዳስ ብሎነል የሙስልም ወንድሞች እንዴት መጣለት የለበቹም
እንካን ታራቃችው ሀሰን ኣዝግ ማሂ ሙቤ ሀይሚ ኣደራ❤
Alhaamaduliilhii 🎉 dasi bilonyalii
አልሀምዱሊላህ ይህ ነው የሚያምርባችሁ ወድሞቸ ሙባየ ሀሰን ደሥ ብሎኛል
ሀሰን እና ሙብ ሰታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ግን ብሩክን በጣም ነው ያዘንበት የሀይሚን ልብ ሰብሮታል ያችህ የሰዉ አሻንጉልት ትቶ ሀይሚን በእዝብ ፍት ይቅርታ ይጠቃት ያለበለዛ ግን ሰብስክራይቡን ሁላችንም እናነሳሌን ትንሽ ለእኛ እንኳን ክብር የለዉም በዛችህ ሁሉም ነገር አርተፍሻል በሆነች ሀይሚን የተካል እንዴ ጥፍሮ ፀጉራ ፍታ ብቻ ሁሉም ገነራ አርቴፍሻል ሀይሚን እንዳይቀይር አንፈልገም
ማሻአላህ መታረቃችሁ ደስ ብሎናል በማህላችሁ የሚገባ ሰው ምረጡ ተከባብራችሁ ኑሩ ሙቤ የዋህ ነው አሰንም ክፉ አደለህም ግን ጢባራም ትመስላለህ አስተካክል ማሂ የሰው ልክ የኔ የዋህ ትለያለሽ መሬምም እሬምም❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አልሀምዱሊላ ስለታረቁ ደስ ብሎናል በአላህ ከሀይሚ ጎን ሁኑ በአላህ
Mahi & maryem thannk u ❤️
አይዞህ ሙቤ ሰው ቢንቅህ እራሱ የተናቀ ሰው ነው እናተ ግን የድሮውን ፍቅራችሁን መልሱ ሀሳን ስለሰው ወሬ አትስሙ ሙቤ ጓደኛ አታብዛ የምትሉ በላክ አሳዩኝ
ሀይሚንና ቡሩክን አስታርቋቸው
እረ መቼ ተጣሉ ፕራክ ነዉ😂😂😂
ሀይሚ የኔ ውድ ሀይሚ የኔ ውድ የኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢ሀይሚ የኔ ማር የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ወይኔ ሙቤ በጣም አሰዘንከኝ ታራቁ ሁሉንም ተዉት❤❤❤❤❤❤
Alh yestan jor tedefen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያም ደስ ይላል❤❤❤❤
አልሓምዱሊላህ ሰለ ታረቃቹ ደሰ ብሎኛል ኦላህ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ
ሀይሚን አምጣት ሀሰን
ሀሰንና ሙቤ እንኳንም ታረቃችሁ ወንድሞቸ በጣም ደስ ብሎኛል ስለታረቃችሁ❤❤❤
ሀሰን እንዳዉ በእናትህ ሀይሚና ብሩክን አስታርቋቸዉ ልባችን ቆሰለ በእነሱ😢😢😢
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስብሎኛል❤❤❤
አልሀምዱሊላህ ያረብ ውይይ😊😊😊
ማህዬ ስላስታረቅሽልን ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሻአላህ ሁለት ጀግናወች❤❤❤
መሬም ማሻአላህ እስቲ ኢጃብ 2:50 ለማሂም እንዲእንድትጠቀልል ምከሪያ ማሂቆንጆ አመለካከትሽ በጣምነው ምንወደው ግን አለባበሱላይ በደንብአስቢበት እናታቹንም አላህያሽራት
Alhamdulihaal baga waliifi dhiftaan🥰🥰 musilm waliin hin odhuu
አንኳንም ታራቀቹልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ታርቃችሁ❤❤❤
🇻🇳👌🥰ዊውው ደስ ሰል እንኳን ታረቃችሁ❤❤❤🎉🎉🎉ተመስገን 🙏🙏🙏
የኔ ውዶች ማሂየ ደሞ ❤❤❤❤አላህ እስከ መጨረሻ አይለያቹ
Wow desilal ❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤
ማሂ ግን ልብዋ❤❤❤❤ ከቁንጂናዋ ❤ንፁህ ነች ❤❤
ማሂ የትንሽ ትልቅ ኣስተዋይ ተባረኪ ኣስታራቂ አግዛቢር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ኣስተዋይ ነሽ የዋህ ቃላት ያጥረኛል ለመግለጽ❤❤❤❤
ማሸ አለህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማሸ አላህ ኡንኳን ዳስ አላቹ ለእኛም ዳስ ብሎነል ዉንድሞቼ አላህ አይለያቹ ዉንድሞቼ ❤❤❤❤ እና ብረዬ ሃይምዬንም አስታሪቁልን በአላህ ሁለቹም እንዳ ዱሮወቹ ስትሆኑነዉ ያምያምሮበቹ እነቴ ስትጠሉ እኛንም ይዳብረነል ኡኮ 😢❤❤
Masha Allah ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ተመስገን ጨንቆኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤
ሀሰን እና ሙቤ ማሾአለሀ🎉🎉🎉🎉 ሀሚን እና ቡሪኪን አሲታራቁቁ❤❤
ማሂአለባበስሽንአስተካክሊ ❤❤❤❤❤
የኔ ወድሙች አላህ መቅኛነ ይዝላች ያረብ👌👌👌👌👌❤❤❤❤
አለሀምዲሊለ ሲለተረቀቹ ዳስቢሎኛል❤❤❤❤❤❤
ማሂየ የኔ ቀቆንጆ❤❤❤❤ መሪም❤❤❤❤እንኳን ታረቃቅሁ❤❤
ስለታረቃችዉ ደስ ብሎኛል እናንተ የሚያምርባችሁ እንዲህ ነዉ🙏🙏🥰🥰
ሙቤ❤ሀሠን❤ማሄየየኔቋጆ❤ሀየሚየን❤ቡርኬን❤አሥታርቁምነውዝምአላቹህ❤ተመልካቺበጣምደብሮናል❤ሀሠን❤ሙቤ❤አሥታርቁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጅዝክልህ የኔ ውድ 💞💞💞💞💞💞💞
Msha Allah ds telalchu wlhi ❤❤❤
እችን coment የምታነቡ ፈጣሪ ከ ህልማችሁ ጋር ያገናኛቹ አሚን 🤲❤️🥰🥰🥰🥰
Amiiiiiiiiiiin yarbii
አሚንንን
❤
❤❤❤❤❤❤❤
አሚን
ማሻአላህ ማሻአላህ እደዝህ ስትሆኑነዉ እሚያምርባችሁ ከሰይጣን አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤መሸአላህ
መሸ አለሀ ተበረክ አለሀ ኡንኳን ተረቀቹዉ ደሲ ቢሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዴስየሚለው እዲህነው ሙባየ እና ሀስን ስለታረቃችሁ ዴስ ብሎናል አልሀምዱዲላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሪነቴ የእኔዉዲ የትንሺ ትልቅ የእኔ ቆጆ የህሁሉ የአቺ ዉጤት ነዉ እህት ማሂነቴ ሀይሚን አደራሺን እህት በጣም ከፍቶታል እህት እንደምንም ብለሺ ነገ ከሦጋ አቺም ሀሠንም ሙቤም ቢደወ ሥሩልን ሀይሚን ያለቺበትን ሁኒታ ማየት እፈልጋለን ሥለዚህ በአላህ ነገ አምጡላን ሙባነቴ ሀሠነቴ ማሂነቴ በአላህ ዛሪ ሣላያት ሥለዋልኩኚ ጨቆኚል እራሢንም አሞኛል ግን ምንእደምል አላቅም አላህ ሁሉንም ያግራዉ እህት ወዲሞቺ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ❤❤❤❤
ማሂየየኔቆጆ
በመተረቃቸው ደስ የለው ብሩክ ጮገዬ ሊጦት ነበር በነንተ ደሞ ትንሽ ተሸለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ እናትሽን አፊያ ያሪግልሽ የኔእህት
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله ማሂ የቆጆ መሸአለህ ጎቦዝ ነሽ ሁለት ወንድመሞች መስተረቅ አጅር ነዉ የገኜሽዉ እንሸአለህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀስን እና ሙቢ ስለታርቃቸው ድስ ብሎኛን ግን የሀይሚ እና የቡራ ነገር እድኔ ያስጭነቅው
ማሂ ሂጃብሺን አስተካክክይዉ መርየም ማሻአላህ በዚህ ቀጥይበት