እመቤት ከቨርጂንያ! ከአስመራ ሃረር አዲሳባ የተንከራተተ ፍቅር! የፈረንሳዮ ወንድሜ የት ነህ?Ethiopia | EthioInfo.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2022
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

КОМЕНТАРІ • 122

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +27

    አይዞሽ እህቴዋ ሆድ አይባስሽ እግዚአብሔር ታምሩ አያልቅበትም ወንድምሽ ይገኛል ጠንካራ ሁኝ ።

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 роки тому +19

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ኣየ ዓለም ሕማቅ በር ጽቡቅ ዝይርከበኪ ምድሪ ኣጆኺ ዝሓፍተይ ኪዳነምህረት ክትረድኣኪ እያ 🙏🏽🇪🇷

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i 2 роки тому +16

    ሰው በተጨካከነበት ዘመን ሰው የሚፈልግ ብዙ ህዝብ አለ እግዚአብሔር አምላአክ ይርዳሽ እመብርሃን እንባሽ ታብስልሽ

  • @sayteayele4678
    @sayteayele4678 2 роки тому +2

    ጌታ ሆይ ይህን አባ በሳቅና በ ደስታ ቀይረው አደራ 🙏🙏🙏

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 2 роки тому +11

    ይኼ ሚዲያ የስንቱን እምባ አብስዋል የአንቺንም ደስታ በቅርቡ እንደምናይ 100% እርግጠኛ ነኝ

  • @abby1221able
    @abby1221able 2 роки тому +10

    እህቴ እግዚአብሔር ለቅሶሽን ወደ ደስታ ይለውጥልሽ

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 2 роки тому +17

    ትናንሽ ቁልፎች ትላልቅ በሮችን
    ይከፍታሉ ትናንሽ ቃላቶች ትላልቅ
    ምክሮችን ይሰጣሉ ትናንሽ ስጦታዎች
    ትላልቅ ደስታን ይለግሳሉ።

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e 2 роки тому +7

    አይዞሽ እግዚአብሔር ታላቅ ነው የተከፉትን ያስደስታል ታገኛዋለሽ አይዞሽ ለአባትሽ ነብስ ይማር ትክክል ለአገሩ ስል ቤተስቡን ይበትናል

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 роки тому +9

    አቤቱ የኔ መድሃኒያለም በቃ በለን ምህረትህን አሳየን ልጆችህ አለቅን ተቀጣን እናታችን ድንግል ማርያም ከልጅሽ አስታርቂን ሁላችንም በሃይማኖታችን ለሃገራችን እንፀልይ እሱ ነው የሚበጀን ❤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት ብዙ ነገር እንማማራለን ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የያቆብ ለሊት ይሁንልን 🙏

  • @tgaster4785
    @tgaster4785 2 роки тому +4

    ሀረር ነኝ እንፈልጋታለን አይዞሽ እህቴ

  • @zemeta9769
    @zemeta9769 2 роки тому +8

    እዳንቺ ልበ ቀና እና ደግ ሰው አይቼ አላውቅ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ምነው የኔ እህት በሆንሽ

  • @tigestmedhane8045
    @tigestmedhane8045 2 роки тому +7

    እይዞሽ እህቴ ጥሩ ጊዜ ላይ ነው ያለነው እድሜ ለሶሻልሚዲያ ወንድሞችሽንና እህቶችሽን ታገኛቸዋለሽ

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi2855 2 роки тому +2

    አይዞሽ እህቴ የቤተስብ ጥማት የሚያውቅ ያውቃል
    በእግዚአብሔር ተስፋ ይኑርሽ የተበተነንን ይስበስባል አንችንም ያገናኝሻል እንባሽን ያብስልሻል ኢትዮኢንፎ ክሮዎች ሁላችሁም ለመልካም ስራችሁ ፈጣሪ አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 роки тому +4

    እመብርሀን ትርዳሽ እህቴ🙏

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 2 роки тому +2

    እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር እንባሽን ይመለከታል ይህ ሚድያ እጅግ በጣም እንባ ጠራጊ ነው አይዞሽ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም፡፡

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 2 роки тому +3

    ገራሚ ጋዜጠኛ ነክ ጎበዝ !!!!

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g 2 роки тому +8

    ኢትዬ ኢንፎ ሚዲያ እንኳን በሰላም መጣቹ በዚ ሚዲያ ብዙ የተጠፋፋ ተገናኝቶል እህታችን እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያገናኝሽ እንባሽን እና ድካምሽን ፈጣሪ ያብስልሽ በሰላም ለመገናኝት ያብቃሽ አይዞሽ በርታ በይ እህታችን

  • @emu8244
    @emu8244 2 роки тому +2

    የኔናት ጀግና ሴት የሄድሽበት መንገድ ጉብዝናሽን ያሳያል

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg 2 роки тому +3

    ጋዜጠኘው ትትናህ ደስ ይላል

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 2 роки тому +2

    አምላክ እንባሽን ያብስልሽ እና ያገናኝሽ አይዞሽ የኔ እህት ጠንከር በይ ሀዘን ክፉ ነዉ እንዳትታመሚ እባክሽ በጣም ነዉ ያሳዘንሽኝ አይዞሽ አምላክ ያዉቃል ታገኛቸዋለሽ እፀልያለሁ

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 2 роки тому

      አይዞሽ አሕቴ አግዝአብሔር የገናኝሻል

  • @familyfirst2119
    @familyfirst2119 2 роки тому +4

    አይዞሽ ይገኛሉ Lyon ያሉ ሀበሾች ይረዱሻል በእርግጠኝነት share እናደርገዋለን እግዚአብሔር መልካም ነው 🙏

  • @hiowtabate69
    @hiowtabate69 2 роки тому +20

    እግዚአብሔር እባሽን ያብሳል አይዞሽ
    ደስታሽን ያሰማን እህታችን 🙏🙏🙏

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b 2 роки тому +2

    የእኔ እህት አይዞሽ አታልቅሺ እግዜአብሄር ያለው ይበልጣል ከወንድምሸ ጋር ዓይን ለዓይን ለመገናኘት ያብቃሸ እግዜአብሄር ይርዳሸ እኔም እህቴ ከጠፍች ከ18አመት በላይ ሆኖታል ሰሟ አዘነግ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ በቀድሞው አጠራሩ ሰሜን ጎንደር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው በ1995ዓ ም ወደ አዲስ አበባ ከተማ ለንሮ ብላ ከሄደች አንሰቶ የት እንዳለች አናውቅም በፌሰቡክ ፎቶዋ ለጥፈን አፍልጉን አልን ግን እናውቃታለን የሚለን አላገኘንም እኔ ወንድሟ ነኝ ዋሱ ብርሃኑ ሰለዚህ ሰው ሲያለቅሰ እኔም አብሪ አለቅሳለሁ እህት እግዜአብሄር ይርዳሸ

  • @yoditt8549
    @yoditt8549 2 роки тому +2

    የኔ ናት እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ነው የደከምሽው አይዞሽ ልብ ይሰብራል ተገናኝታቺሁ ለማይት ያብቃን ፈጣሪ

  • @zemeta9769
    @zemeta9769 2 роки тому +2

    በጣም ጥሩ ሰው ነሽ እግዚያብሄር መልካሙን ያርግልሽ

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 2 роки тому +3

    ኧረ ይገኛል አይዞሽ እሱም ይፈልግሽ ይሆናል

  • @user-sy6st8ci3x
    @user-sy6st8ci3x 2 роки тому +3

    እግዛብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ከእህቶችሽና ከወንድምሽ ጋር ያገናኝሽ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ

  • @zenebechdesbalew8800
    @zenebechdesbalew8800 2 роки тому +4

    አይዞሽ ፡ እግዚአብሔር ፡ እንባሽን ፡ አብሶ ፡ በደስታ ፡ ተገናኙ ፡ ዘንድ ፡ በጣም ፡ የዘወትር ፡ ምኞት ፡ ነው ፡

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ 😭😭🙏🏿

  • @user-pd3ot9tb4u
    @user-pd3ot9tb4u 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ ሚሳነዉ የለም አይዞሽ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 роки тому +3

    የኔ እህት አታልቅሺ እምባ ጥሩ አይደለም በርቺ። ጸሎት ነው መፍትሄው አይዞሽ። ልዑል እግዚአብሔር እምባሽን አብሶ ሳቅሽን ለማየት ያብቃን።

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 2 роки тому +2

    አይዞሽ የኔ እህት በእርግጠኝነት ታገኝዋለሽ እድሜ ለደጋግ ኢትዮጲያውያን ..መድሀኒአለም እንባሽን አብሶ ከወንድምና ከእህትሽ ያገናኝሽ

  • @mohammedk3370
    @mohammedk3370 2 роки тому +3

    እግዚያብሔር፣በኪነ፣ጥበቡ፣ያገናኚቺሑ፣

  • @user-xz1gw4xy4y
    @user-xz1gw4xy4y 2 роки тому +4

    አብሽሪ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @ephremarega5345
    @ephremarega5345 2 роки тому +2

    እማምላክ ትርዳሽ እና ከቤተሰብሽ ተገናኝተሽ በደስታ ያገናኘን እህቴ አይዞሽ

  • @hiwotalemu4085
    @hiwotalemu4085 2 роки тому +2

    አይዞሽ እመቤት🥲 ጌታ ኢየሱስ ልፋትሽን ይይልሽ, በሰላም ያገናኝሽ

  • @hiwatshimeles9982
    @hiwatshimeles9982 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ያገናኝሽ ከምትወጅው ወንድምሽ

  • @hanamaryam4537
    @hanamaryam4537 2 роки тому +2

    እግዛብሄር ያገናኝሺ

  • @serkalemtube9673
    @serkalemtube9673 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር እንባሽን አብሶ በሳቅ ይቀይርልሽ
    በእውነት እረፍት ያጣች ነፍስ የኔ እናት አባትሽን ብታጭ እንኳ በወደሞችሽ ፈጣሪ ይካስሽ 😥😥

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s 2 роки тому +2

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያግዝሽ እራስሽን አታስጨንቂ
    እርግጠኛ ነኝ ታገኝዋለሽ አይዞሽ

  • @user-ld4ff5yl5y
    @user-ld4ff5yl5y 2 роки тому +3

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @candasmanaye7407
    @candasmanaye7407 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ያገናኝሽ

  • @zemuhussen8862
    @zemuhussen8862 2 роки тому +5

    አብሽሪአላህያስገኝልሽ.በመገኘቱእምትደሱአላህያድርጋችሁ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 роки тому +3

    አይዞሽ በቅርብ ተገኝቶ በደስታ
    የምስቂ ያርግሽ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 роки тому +3

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-ww3jm3ge7n
    @user-ww3jm3ge7n 2 роки тому +2

    ከሀገር ሳትወጪ ለማግኘት ተንከራተሻል እውነት ልባም እና ጎበዝ ሴት ነሽ ስጋዎችሽን ለመሰብሰብ . እግዚአብሔር ይርዳሽ . ታገኚያቸዋለሽም

  • @wolatzmaryma8189
    @wolatzmaryma8189 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 2 роки тому +3

    God help you.

  • @y.5206
    @y.5206 2 роки тому +3

    በህይወት ያለሠዉ ከተፈላለጉ ይገናኛሉ
    እግዛብሔር ከምትፈጊያቸዉ ወንድሞችሽጋ
    በሠላም በጤና ለመገናኘት ያብቃችሁ🙏
    ፍትህ ለወገኖቻችን😭💔😭😭💔💔😭

  • @ironlady6478
    @ironlady6478 2 роки тому +2

    እግዚያብሔር አምላክ እባሽን በደሰታ ይቀይርልሽ🙏

  • @eliaskidane3921
    @eliaskidane3921 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ያገናኝሽ እህት አለም

  • @esikedar.mikashea7462
    @esikedar.mikashea7462 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ያገናኝሺ እህቴ

  • @sarahayalew9826
    @sarahayalew9826 2 роки тому +3

    Be strong, god be with you 🙏🏽❤️

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 2 роки тому +2

    አይዞሽ እህቴ አይዞሽ እግዜር እንባሽን ያብስ

  • @user-rt8cq5nt9b
    @user-rt8cq5nt9b 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳሸ እህቴ

  • @asnipapi6230
    @asnipapi6230 2 роки тому +2

    አዪዞሸ እንባሸን ያብሰልሸ ዪገኛሉ አንቺ ቅንልብነው ያለሸ አሙ ወንድምሸን ታገኛቻዋለሸ

  • @user-uj1bb8ym2s
    @user-uj1bb8ym2s 2 роки тому +2

    አላህ ያስገኝልሽ

  • @kalimahalima5636
    @kalimahalima5636 2 роки тому +2

    በረታ. ጎበዛ

  • @user-eo3ni9mk2i
    @user-eo3ni9mk2i 2 роки тому +3

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሻል አይዞሽ

  • @birkedaba9504
    @birkedaba9504 2 роки тому +2

    እባክህን እኔ ስንት አመት የጠፍ ወንድም አለኝ እንደምትተባበሩኝ እርግጠኛ ነኝ ወንድሜ ቁጥራቹውን አስቀምጡልኝ

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 2 роки тому +1

    አይዛሽ በርቺ

  • @danielkassa9802
    @danielkassa9802 2 роки тому +2

    Her father he was married in Addis and he getting married on sale in Eritrea and then he went to harer he get married he got 2 kids I don’t know the story is so messed up

  • @user-el3bh4ow9o
    @user-el3bh4ow9o 2 роки тому +1

    ያአላህ አብሽሪህ እህት 😓😓😓😓😓😓

  • @tsigereda-rose5534
    @tsigereda-rose5534 2 роки тому +1

    Ayzosh yene ehete Egziabher yagezachehu

  • @alemembiale5980
    @alemembiale5980 2 роки тому +4

    fatery yardsh entey

  • @y.5206
    @y.5206 2 роки тому +5

    ሠላም ለሁላችንም ይሁንልን🙏🙏💚💛❤
    ኢቶ ኢንፎ ስለምትሠሩተ ስራ በጣም እናመሠግናለን እግዛብሔር እዲሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏❤💓💓

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 2 роки тому +1

    እማምላክ ትድርስልሽ

  • @jessiy7296
    @jessiy7296 2 роки тому +4

    Ayzoshi ehit alem enam France new yalehut ke Egziyabehr gar enagegnew alen ayizosh destashin yasemaln 😍

    • @emebetasrese2543
      @emebetasrese2543 2 роки тому

      በጣም አመሠግናለሁ ተገኝቶ ነበር ሊያገኘን ፈቃደኛ አይደለም ከእህቴ ጋር ግን ተገናኝቻለሁ

  • @ejesera
    @ejesera 2 роки тому +1

    ስላም ለሀገሬ

  • @Huda19998
    @Huda19998 2 роки тому +2

    ayezoshe eheta Allah basalam yaganagnchu🙏🏽

  • @fatumaahmed8338
    @fatumaahmed8338 2 роки тому +2

    አብሽሪ አላህ ያገናኝሽ

    • @bahrainbh6048
      @bahrainbh6048 2 роки тому

      የኔ ወድ ባሻ ፍጣሬይገናኛሸ

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 роки тому +1

    Ayzosh Egziabeher Yagnagesh

  • @gelilalove1205
    @gelilalove1205 2 роки тому +4

    እግዚአብሄር በሰላም ያገናኝሽ

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 2 роки тому +1

    Aliyase alahe yabertahe tehetenahe westyee nwe

  • @mimisara9206
    @mimisara9206 2 роки тому +2

    Ayzosh Yan konjo egbhar yrdashe

  • @user-rs3sh9ks3m
    @user-rs3sh9ks3m 2 роки тому +1

    Ayzosh ema egzeaheber yrdah

  • @zinetzinetzinet2777
    @zinetzinetzinet2777 2 роки тому +1

    Ayzoshe ehita seteske mayet emeflgu wede ethiopia we🇪🇹yredeweshale

  • @riyaaktar1913
    @riyaaktar1913 2 роки тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 2 роки тому +1

    Melkme edeli egzer yaganangeshe🙏😍

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 2 роки тому +1

    What do you mean Abaten Aredugn?

    • @samruth536
      @samruth536 2 роки тому

      Memotun tenegergn malet new

  • @roza7158
    @roza7158 2 роки тому +1

    😭😭

  • @user-ju6my6su9y
    @user-ju6my6su9y 2 роки тому

    እዝህ ቤት ስለ እስረኞች ለማውራት ልደውልላችሁዴ ?

  • @ferihiwotkebede8584
    @ferihiwotkebede8584 2 роки тому +1

    Egzhabhere yeredashe atalekeshe

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 2 роки тому +1

    Alahe kewendemochshe gare yagenagshe etalme atalqeshi dua argi linga sile yechelmale

  • @zemichaelermias1493
    @zemichaelermias1493 2 роки тому +1

    fetare yeredashe enata ayezoshe

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 2 роки тому +2

    I'm crying with you 😓hopefully I will see your family be strong 💌

  • @embafirash7853
    @embafirash7853 2 роки тому +2

    ጨርቆስ አደለም አጥረሽዋልጠጂ ቤት ሐዲድ ገበያ 06 ቀበሌ ውነከፍተኛ 18

  • @mpmpmpmp7768
    @mpmpmpmp7768 2 роки тому

    Yemeteteyekew betam tanadedalehe atechelebtem tadenageratalehe

  • @miraa9066
    @miraa9066 2 роки тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 роки тому +1

    Ftati yagenageshe

  • @danielkassa9802
    @danielkassa9802 2 роки тому +1

    This story is so confusing

  • @jesusking7000
    @jesusking7000 2 роки тому +2

    Eguzabhar yhunshe ayzoshe tagegnuchewalshe

  • @alem123alem8
    @alem123alem8 2 роки тому

    የኒም አባት ከኤርትራ ጦርነት ተመልሶ መቀሌ እንደሚኖር ነው የስማሁት የት እንዳለ አይታወቅም

  • @nazrawitedros5028
    @nazrawitedros5028 2 роки тому

    Men aynet gazetegnia new yemaygebaw. Awezagbehat awezagebken

  • @ayoubaayoub7215
    @ayoubaayoub7215 2 роки тому

    Yeni konjo ayzosh

  • @serguttekuamework7164
    @serguttekuamework7164 2 роки тому

    እረ በግዚያብኤር ስም መሰረትን የማገኝበትን ስልክ ላኩልኝ ወንድሜ ከጠፋብኝ ሀያ አምስት አመቱ ተባበሩኝ ወገኖቼ እግዚያብኤር ቢረዳኝ አመሰግናለው

  • @loveethiopia820
    @loveethiopia820 2 роки тому +3

    I just want to talk to Emebet so bad.

  • @adanichzamana4746
    @adanichzamana4746 2 роки тому +2

    እኅዚአቤርይርዳሽ🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭♥️

  • @gadissanegawo9344
    @gadissanegawo9344 2 роки тому +2

    መስቀል አደባባይ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አደባባይ ነው::