ለጄኔራሉ ሚስት-ከግንባር- የሽመልስ አብዲሳ ዛቻ - -ቀጥታ-July 2,2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лип 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @derejehabtewolde

КОМЕНТАРІ • 438

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 13 днів тому +21

    ቢንያም ግርማይ ወንድማችን እንኮን ደስ ያለህ ለሀላችንም ኢትዮጵያ ውያን ❤እንወድሃለን

  • @BuchebucheBuche
    @BuchebucheBuche 13 днів тому +38

    ድል ለፋኖ ❤❤❤

  • @yosief-eri9302
    @yosief-eri9302 13 днів тому +32

    👉Dere Jegna you’re the best journalist keep it up bro.!!!👉Victorie to Amara Fano…. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪

  • @U_Too
    @U_Too 13 днів тому +44

    ሁሉም ዐማራ ነን ባዮች፥ከጀኔራል ተፈራ ማሞ ተማሩ፥ለፍትሕ፥ለነጻነት፥ለዕውነት መቆምን ተማሩ።

  • @tekestean
    @tekestean 13 днів тому +5

    ደረጀ እናመሰግናለን ስለ ግርማይ ሳይክል ድል ዜና የፍቅር ወንድምነት መስራትህ Eri and Ethi ❤❤❤❤❤❤

  • @asmara3973
    @asmara3973 13 днів тому +66

    ሺመልሥ ምንም ልብ የለለው ፍሪ ነው ልብ የስጡት ብአዲን እሚባል ነቀርሳ ነው ይህን ነቀርሳ ከአማራ ክልል ተነቅሉ መውጣት አለበት

  • @DestawGashaw
    @DestawGashaw 13 днів тому +24

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @KaylaHaile-wj7pb
    @KaylaHaile-wj7pb 13 днів тому +3

    Thank you ደጀየ ላቀረብከው የሄን ክብር ይገባሀል ትልቅ ሰው ነህ እንወድሀለን🇪🇷🙏🏽

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 13 днів тому +23

    ድል ለፍኖ ፈጣሪ አተ አግዛቸው አባትሆይ❤❤

  • @user-pu7nc8mg5w
    @user-pu7nc8mg5w 13 днів тому +19

    ድል ለፋኖ

  • @Eyerus21
    @Eyerus21 13 днів тому +36

    ድል ለፋኖ❤❤❤🎉

  • @amanuelkifle
    @amanuelkifle 13 днів тому +5

    Dare you are so lovely . If every one was like you, this world would be in a much better place. May God keep you for our sake. Bless you brother

  • @nunuteferi3602
    @nunuteferi3602 13 днів тому +19

    ቢኒያም ግርማይ አኮራኸን ጀግና ነህ አሁንም ገና ታሸንፋለህ በርታ በጣም አድንቄሀለሁ እጅግ በጣም ከባድ ነበር ውድድሩ ኮርቼብሀለሁ

    • @user-zz4yx4dt2d
      @user-zz4yx4dt2d 4 дні тому

      ለዚህ ነዋ የሆነ ኤርትራዊ ኢትዮጵያ በጦርነት ስትቃጠል እኛ ኤርትራውያን ድል በድል ሆነናል ያለዉ

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah 13 днів тому +4

    ቀጣዩ ጄኔራልንም በጉጉት እንጠብቃለን ።ድል ለፋኖ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 13 днів тому +20

    ደሬ በሳውድ አረቢያ የአማራ ልጆችን በግፍ የጨፈጨፉ አውሬዎች በሳውዲ ፓሊስ በሄሊኮፕተር በፓሊስ መኪና ከታች ከላይ አጣድፎ እየለቃቀማቸው ነው በሀገራችን ኢትዬጵያ በግፉ የሚያርዱን አንሶ በሳውዲ በግፉ እየገደሉብን ነው እነዚህ አውሬዎች በስደት አላስኖር ብለውናል ዜናውን ብትዘግብልን ደስ ይለናል ምስጋና ለሳውዲ መንግሥት እና ፓሊሶች ይድረስልን ደም መላሾች ናቸው ህጋቸውም አሪፉ ነው ገድሎ ማምለጥ አይቻልም እኛ ግን ልባችን ደማ በቃ ይበለን 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc 13 днів тому +1

      እነዚህ ጋላ ደግሞ በሳዉዲን ሰውን መብላት ጀመሩ😢😢😢

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv 13 днів тому +1

      እውነት ቢዘገብ መማሪያ ይሆን ነበር የሳኡዲ መንግስትስ በምን እዳው እዲህ ይሰቃይ
      በጣም ነው የሚያሳዝነው ስንቱ የደሃልጅ አለቀ በበቀል ምክንያት 😢😢😢

    • @ZeynbYusuf-vs5nb
      @ZeynbYusuf-vs5nb 13 днів тому +1

      አይ ግንየኛልጆች ናቸው ጥፋተኞቹ ,እነዚህኮ ሲፈጥራቸው ሁልግዜ በበታችነት ስሜት የዘቀጡ አውሬዎች ናቸው ኦሮሞነት ለነሱ ጽድቅ የሚያስገባ መስሎነው የሚታያቸው ስለዚህ አሁንም ሳኡዲ ያሉ ወንድሞቻችን ጥንቃቄ ያድርጉ

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k 13 днів тому

      ወላሂ ጋላን ነቀርሣ ናቸው እነተ አማራወች ደግሞ ታናድዱኛለችሁ ፉከራ ብቻ አናተሥ አገሉምደ ጋላኮ ፈሪነቸው😅😅😅😅😅

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc 13 днів тому

      ​@@user-qm3yi9bo7k የምን ፉከራ ነው ነፍጥ ያነሳው ፋኖ እዴት ብትኒቂው ነው አማራ ሰው ነው

  • @helenberhane7113
    @helenberhane7113 13 днів тому +5

    Thank you Dereje 🙏🇪🇷

  • @beke8193
    @beke8193 13 днів тому +4

    ቢንያም እንኳን ደስ አለህ! ድሉ የእኛም ነበር እድሜ ለወያኔ እኛ በክልል ሽኩቻ አሳራችን እያየን ነው ። እድሜ ከሠጠን የክልሉን ጨርሰን ወደ ወረዳ ሽኩቻችን እንገባለን ።እናንተ ተገላግላችኋል ድላችሁን አጣጥሙ ።

  • @user-ol3os5tr6d
    @user-ol3os5tr6d 13 днів тому +62

    ፋኖ በፋጠነት ወደ አንድነት መ ምጣት አለበት❤ ፋኖ ጀግነሀን ጠብቅ ኢንሻአላ እናሸንፋለን ክብር ለጀግኖቹ ይሁንልን❤❤❤❤❤❤

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 13 днів тому +3

      አሜን ፈጣሪ ያግዛቸው

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad 13 днів тому +3

      አህለን፤yአማራ፤ልጆች

  • @KibreabGeremew
    @KibreabGeremew 13 днів тому +6

    አንድነት ኃይል ነው !! ቢሆንም ፋኖን የሚቀላቀለወን ሁሉ አምኖ መቀበል ላይ ግን ጥንቃቄ ያሻል....ድል ለኢት !!!!

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 13 днів тому

      አዎ በትክክል ልዩ ክትትል በአይነ ቁራኛ ነው መከታተል ማመን ይከብዳል አደራ አደራ

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 13 днів тому +5

    እንኳን ለቤቱ አበቃው ።

  • @danatdilnesa-hk3ez
    @danatdilnesa-hk3ez 13 днів тому +2

    መምህር እንኳን እግዚኣብሄር አስፈታህ

  • @Selmmillion
    @Selmmillion 13 днів тому +1

    ኮለኔል ሙሀባ ጀግናችን ዕድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይጨምርለት ደሬ ጀግናችንም ረጅም ዕድሜ ኑርልን ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @Yetagse
    @Yetagse 13 днів тому +5

    ሰላም ላንተ ወንድሜ በቅድሚያ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ

  • @MamushAlemayehu-fc6fq
    @MamushAlemayehu-fc6fq 13 днів тому +3

    ድል ለተገፋው ህዝብ

  • @bethsucks7712
    @bethsucks7712 13 днів тому +7

    Congratulations Bene my Eritrean brother ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ko2tl8bt4s
    @user-ko2tl8bt4s 13 днів тому +2

    ልብ የሚነካ መልዕክት ነዉ ።!!!!እድሜ ጤና ድል ይቅናችሁ። እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን።

  • @zamzam633
    @zamzam633 13 днів тому +3

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-qp7jz6pi5p
    @user-qp7jz6pi5p 13 днів тому +7

    ደሬ ስሙ ጠፊኝ ዘፋኙ
    አባታችን የታል ብለው ቢጠይቁሽ ያለውን ምረጥልኝ ለዚኽ ጀግና እናት ለወለደችው ማእፀኑዋ ይለምልም!!!!

    • @dinqtube3727
      @dinqtube3727 13 днів тому +1

      አያሌው መስፍን ነው ዘፋኙ!!!

  • @teklewold-ij5hl
    @teklewold-ij5hl 13 днів тому +12

    እባክህ አቶ ደረጨ ህዝብ ጨፍጫፊ የሆኑትን ባለስልጣናት እሳቸው እያልክ አታውራ።ስመልስ አብዲሳ እንዳለው እያልክ አቅርብ ።ክብር ለሚገባው ነው ክብር የሚሰጠው ህዝብ ጨፍጫፊን ማክበር በራሱ ወንጀል ነው።

  • @user-mc8td4rw8o
    @user-mc8td4rw8o 13 днів тому +6

    ሰላም ደሬ ድል ለፋኖ ውድቀት ለብልፅግና

  • @user-qm7ut8jk6s
    @user-qm7ut8jk6s 13 днів тому +3

    ድልልልልልልልለፋኖድልልለአማራህዝብእውነትያሽንፈል

  • @user-jm9yh5gr7b
    @user-jm9yh5gr7b 13 днів тому +2

    💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪በርቱልን ድል ለፋኖ

  • @user-bm4ph6ul3r
    @user-bm4ph6ul3r 13 днів тому +5

    ድል ለፍኖ ❤❤

  • @SaraZaidoon-be4mx
    @SaraZaidoon-be4mx 13 днів тому +5

    ድል ለጀግና ፍኖኖ❤❤❤❤

  • @Mohmad-cb6ki
    @Mohmad-cb6ki 13 днів тому +2

    እዲህ ያሉ አባት ያስፈልጋል አላህ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenaki18
    @helenaki18 13 днів тому +2

    Dere enamesegenalen Egziabher yakbereh.🙏Awo ye Bini del legna le Eritrawyan bicha aydelem lemelaw Africa new!! Congrats again Bini our Hero we are so proud of you 🦾🇪🇷❤️🎉

  • @mahilebase3127
    @mahilebase3127 12 днів тому

    ድል ለፋኖወቻችንን ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💚💛❤ አይዞን አማራዬ🙏🙏🙏

  • @Getugetu-d2u
    @Getugetu-d2u 13 днів тому +6

    ጀግናነህ

  • @asmara3973
    @asmara3973 13 днів тому +8

    መንግሥት የለም ትጥቃቸውን ይዘው ወደፋኖ ይቀላቀሉ

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 13 днів тому +3

    ድል ለአማራ ጀግኖች ለፈኖ 💚💛❤

  • @HayahHayah-wm9fc
    @HayahHayah-wm9fc 13 днів тому +3

    ድልለአማራ ፋኖኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 13 днів тому +2

    ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው ህዝብ💪💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 13 днів тому +1

    ወይዘሮ መነን የጀግና ሠዉ ሚስት አንቺም ጀግና ነሽ ከዚህ በኣላ ጉድ ትሠሚያለሽ ቀላል ሠዉ አይደለም ከፋኖ የተቀላቀለዉ አብይን ስልጣኑ የቆየዉ በፋኖና በባለቤትሽ ኩሪ በርቺ የነፃነት እህታችን ኤፍሬም ነኝ ከጉራጌ ማሕበረሠብ

  • @rasamorawmedia8985
    @rasamorawmedia8985 9 днів тому

    ክብር ለጀግኖችች

  • @SureSureefel-pq2pp
    @SureSureefel-pq2pp 11 днів тому

    ወኔ አገሬ ድሬ ምን አጋጠመን ወገኖቼ አይዞችሁ እ/ር ይርዳን።

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha3947 13 днів тому +3

    ማን ለማን ይደርሳል እያንዳንዱ ሰው ለራሱ መብት በሚችለው ሁሉ መቆም አለበት

  • @FrehiwotMulugeta-gf4so
    @FrehiwotMulugeta-gf4so 13 днів тому +5

    ሰላም ደሬ እናመስግናለን

  • @user-cq8br8wt4g
    @user-cq8br8wt4g 13 днів тому +3

    ሰላም ደርዬ ለምታደርገው ሁሉ እናመሰግናለን በርታልን

  • @lolypot7316
    @lolypot7316 13 днів тому +5

    ደራ ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ
    ሲቀጥል ለምንድነው ሽመልስን እና አቢይን አንቱ ምትል ነፍሰገዳይ አንቱ አይባልም ወንድም

  • @Ambassel
    @Ambassel 13 днів тому +10

    ዘንዶው አብይ አህመድ ኢትዮጵያን ሕዝብ ውጠህ አትጨርሰውም አንተንም አንቆ የሚያስተፋ ይመጣልሃል::

  • @user-ni7ky4tn8w
    @user-ni7ky4tn8w 13 днів тому +1

    I hope General TEFERA Mamo is doing fine and hope he will continue his heroic service. God bless him and his FANO.

  • @mulimuli5224
    @mulimuli5224 13 днів тому +1

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪ደሉ ለአማራው ነው ለፋኖ ነው አባቴ

  • @bettybetty6840
    @bettybetty6840 13 днів тому +3

    ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n 13 днів тому +1

    ድል ለተገፋዉ ህዝብ ! ድሬ አሸዋ ሜዳ ለ2 ያክል ድሬ ነበርኩ ድሬ ከገባችሁ መዉጣት ከባድ ነዉ ! ድሬ ፍቅር ❤ ኤርትራ 🚴‍♀️ ጀግኖች የኤርትራ ድምቀት ለኢትዮጵያውያን ም ነዉ።

  • @mengistutadesse4316
    @mengistutadesse4316 12 днів тому

    ደሬ ለመረጃህ እናመሰግናለን።

  • @zehara605
    @zehara605 13 днів тому +1

    አላህ የተጨነቀን ነብሰ ይፈርጂ ኡፍ😢

  • @MS_SEID
    @MS_SEID 12 днів тому

    ድል ለቁርጥ ቀን ልጂ አማራ ፋኖ

  • @Zemzmmuhyeali
    @Zemzmmuhyeali 13 днів тому +5

    ድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @abebatarkign7029
    @abebatarkign7029 13 днів тому +4

    አማራ ያሸንፋል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DikayehuAlemu
    @DikayehuAlemu 13 днів тому +1

    አገሪ ሰላምሽ ይበዛ😢😢😢😢

  • @Getugetu-d2u
    @Getugetu-d2u 13 днів тому +3

    ተባረክ

  • @user-uo2qz6np1w
    @user-uo2qz6np1w 13 днів тому +1

    አላክይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @user-bm4ph6ul3r
    @user-bm4ph6ul3r 13 днів тому +1

    ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ

  • @shimalis-yd2zm
    @shimalis-yd2zm Годину тому

    ከፋ ዞን ጊንቦ ወረዳ ላይ አንድ የአማራ ተወላጅ አባቱ ሙቱ በፊት በነበረ የፀብ ቁርሾ ከፋዎች አባቱን አናስቀብርም በማለት በተነሳ ግርግር አንድ ከፋ የሟች ሰውየ ልጅ ገደለ በዛም ምክንያት ገዳዩን አድነው ይዘው ገለውታል። የመጀመሪያው የአማራና የከፋ የብሄር ግጭቶ መነሻ ይህ ይመስለኛል። አሁን ግን የአማራ ልጆች በጭንቀት ውስጥ ናቸው እባካቾሁ ድምፅ እንሁን

  • @FikrteHusan
    @FikrteHusan 12 днів тому

    እግዚአብሄር ይሸፍናቸው ድሉንም ያሳያቸው ለኛም የአማራን ተንሳኤ ያቅርብልን

  • @user-ni7ky4tn8w
    @user-ni7ky4tn8w 13 днів тому

    Fano! Please unite and do a miracle. Thank you Dere and God bless you my brother.

  • @hashebrahim3204
    @hashebrahim3204 13 днів тому +3

    ደሬሰላም ብያለው

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 13 днів тому +8

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

    • @Sdeesum
      @Sdeesum 11 днів тому

      ተስፍቁረጪ ፍኖወድቋል😢😢

  • @GashawTesfaw-e5g
    @GashawTesfaw-e5g 13 днів тому

    ድል ድል ድል ለፋኖ

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 13 днів тому

    አባታችን ሙሀቤ በቅርቡ የሁላችንም አምንሮች ምርጥ ጀግና ናቸው እብወዳቸዋለን

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u 13 днів тому

    የድሬ ልጆች አይዞችሁ እግዚሀብሄር ይጠብቃችሁ

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 13 днів тому +5

    ስንት ሱቅ ነደደ ስንቱ ስራ ሊያጣ ነው

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 13 днів тому

    Amen Amen Amen 🙏❤️💐 Thanks

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u 13 днів тому

    እናመሰግናለን ደሬ ክበርልን እግዚሀብሄር ይጠብቅህ

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h 13 днів тому +1

    መርጊታእንኳንለቤተወአበቃወት።

  • @AlemuWuletaw
    @AlemuWuletaw 12 днів тому +1

    ድል ለፍኖ ይሁን አማራ ነኝ

  • @dr.abrahamsolomonsbm9453
    @dr.abrahamsolomonsbm9453 13 днів тому +2

    🙏🦁🥀🚦HONORABLE GENERAL TEFERA MAMO THE EYES , THE FLAGS AND HEART OF ETHIOPIA AND ETHIOPIANS🚦💐🦁🙏

  • @hdjdbxchxhdb
    @hdjdbxchxhdb 13 днів тому

    ድል ለኢትዮጲያ❤❤❤

  • @asmara3973
    @asmara3973 13 днів тому +3

    በተለይ የነዛን ምርኩኙችን እዛው መቅበር ነው ወደክላቸው መላክ እሚሉት ነገር የለም።

  • @UmarHussen-jb4zw
    @UmarHussen-jb4zw 12 днів тому

    ደሬ ዛሬ በጣም አርፍደሀል በሰላም ነው በሰላም ከሆነ ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @sunnytrue6736
    @sunnytrue6736 13 днів тому +2

    ድምፅ ብንሆንም ምንም ዋጋ የለም እናተ ከሚገላቹሁ ሃይል እናተ በህዝብ ትበልጣላቹሁ: አመት ሆነን ስንጮህ መጮህ አናቆምም ግን እናተ መሳራቸውን ቀምታቹሁ መከላከል ጀምሩ

  • @EfreamMokrya-dw4hx
    @EfreamMokrya-dw4hx 13 днів тому +1

    ደሬ፡እዴሜና፡ጤና፡ይስጥሕ

  • @user-mp1oz7mm6v
    @user-mp1oz7mm6v 13 днів тому

    Congratulations Bini! Eritrea❤🎉❤🎉❤🎉

  • @learnenglishwithdrgech9774
    @learnenglishwithdrgech9774 13 днів тому +1

    የግፍ ግፍ የሚሰሩ ሁሉ በቅን እና በእውነት ፈራጅ አምላክ ፊት ለፍርድ ይቆማሉ

  • @YfHrt-xb6zn
    @YfHrt-xb6zn 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤ለአማራ ድል

  • @Shrbirub
    @Shrbirub 13 днів тому

    ድል ለደግናው ፍኖ እንመኛለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Getugetu-d2u
    @Getugetu-d2u 13 днів тому +4

    ጀግናነህ
    6:21

  • @user-rq7jj8kd7n
    @user-rq7jj8kd7n 13 днів тому

    ድል ለአማራ ፉኖ

  • @dagneenyew1626
    @dagneenyew1626 13 днів тому +6

    ሽመልስ አብዲሳ በጥራቃ ቀዳዳ ነው ፣ ፋኖ እየመጣ የው በሉት የት እንደሚገባ እናያለን።

  • @abrahamhayantu5910
    @abrahamhayantu5910 13 днів тому

    ደርየ እንኻን ደስ አለን ስለ ብንይም አፍሪቃኖች ቶር ዲፍራንስ መዝግይ ለአፍሪቃዉይ ተከፍተዋል።ፋኖ ሀቅን ይዞ ስለሚታገል ይሸንፋል የሀ አማራ መኖርና አለመኖር የህልዉና ትግል ነዉ።

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 13 днів тому +1

    🇪🇷 ANBESAW BINYAM GIRMAY-- TOUR DE FRANCE VICTORY IS ALL ERITREANS, AFRICANS VICTORY ✌️

  • @user-wo1rg1ub1f
    @user-wo1rg1ub1f 12 днів тому

    stands for Ethiopia

  • @yenesew4092
    @yenesew4092 13 днів тому

    Welcome!!!

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 13 днів тому

    ትክክል !!!!!!!!!! ዴሬዬ ...? የእውነት ቃል!!!!

  • @ghggucytduff8657
    @ghggucytduff8657 13 днів тому

    በጣም አድናቂህነኝ ፋኖ ያሸንፋል

  • @rasamorawmedia8985
    @rasamorawmedia8985 9 днів тому

    በርታልን

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 13 днів тому

    ይላኩ ጓረምሶቻቸውን በምድራችን ላይ እንውጣቸዋለን እንጨርሳቸዋለን

  • @user-xh6xs2no8d
    @user-xh6xs2no8d 13 днів тому +3

    እረ መነን እዳታስበሏት አትልጥፉ ፈቶዋን😢

    • @user-dn1pt3id9y
      @user-dn1pt3id9y 13 днів тому +1

      መነን ፈሪ አይደለችም

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 13 днів тому

      Bokbuaka neger neh. Wendi kehonki hidina yenatihin kemis libes. Menen yemititawek sew nech min yabokebukihal.

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 13 днів тому +4

    አጋቾቹ ከነ ሽመልስ አብዲሳ ጋር ጥሩ ብዝነስ አርገውታል ህዝቡ እራሱን ለማዳን መደራጀት ብቻ ነው ያለው አማራጭ

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 13 днів тому +3

    Action of FANO needs Shimels Abdisa ❤needs to learn how innocent people are suffering by his dirty game ❤❤❤😮😮😮 unknown boys must visit Shimels Abdisa ❤❤❤❤😊😊😊😊🎉🎉🎉