This journalist due an award. young and energetic person. please keep your back, because such corupted people can think something bad against you. if you see carefully the interview, they are very interconnected to eachother. Think for one second. how can you feel after you studied very hard and for a long time and then to hapen you like this. my message to this hardworking doctors is this. DO NOT LOSE HOPE AND FIGHT TO THE LAST. TAKE THIS INCCIDENCE AS SOMETHING THAT YOU HAVE TO EXPERIENCE IN ORDER TO WIN IN LIFE. እይዞሽ
You are true journalists. It is not only killings of generations hope but also symptoms or indicators for a corrupted environment. How you requested a so-called GPA dor graduate Dr. Thanks
የእውነት ፋናዎች እንደዚህ አይነት ተምሮ እየተንከራተተ ላለ ንፁህ ዜጋ ድምፅ በመሆን ለሌሎች ማስተማርያ በሚሆን መልኩ መረጃ አዘጋጅታችሁ ስላቀረባችሁ እጅግ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን
ክልሉ ግን ቦታ ሰቷቸው ህዝብ ያገለግላሉ ብሎ ያስቀመጣቸው ተሿሚዎች የራሳቸውን የትምህርት መረጃ ሊመረምር ሁሉ ይገባል
ንግግራቸው ሁሉ ያልተማረ ቀጣፊ መሆናቸውን ከበቂ በላይ መረጃ ስላላችሁ ዶክተሮቹ ወደ ስራ ከካሳ ጋር ተመልሰው ወንበር ላይ ያሉት ደሞ የሚገባቸውን ቅጣት ሊያገኙ ይገባል
ጋዜጤኛው ትችላለህ በርታ🙏
You are the best journalist 👌
What a program ... ዘራችሁ ይባረክ !!!
18ዓመት ሙሉ ለፍተው የተማሩት ሲንገላቱ ማዬት በጣም ያሳዝናል😭😭
ፍትህ ለእኚህ ወንድሞቻችን!
ፋና ስራ ጀመረ!!!
የቴክቫ ኢትዮጵያ ዘገባን አይቼ ነው የመጣሁት ወይ ሀገሬ የሞተለሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የሚለው ነገር እዚህ ጋር ይሰራል ስንት ሰው የእነዚህን ባለሙያዎች እጅ እየጠበቀ ነው ባለሙያዎቹስ ይሄንን ያህል ጊዜ ለፍተው ለቤተሰብና ለሀገር ደረስን ባሉ ጊዜ በማንም ካድሬ እንዲ መሆናቸው ያሳዝናል።
ምን አይንት ድልብ ማህይሞች ናቸው በእናታችሁ!!!! ይህንን ያክል ተምረው የመጡትን የሕክምና ባለሙያዎች በእነዚህ ጭንጋፎች ሀገር እየተበጠበጠ ነው፡፡ ወይ ሀገሬ!!!!
ፋናዎች የሃገር ዋልታ ናችሁ።በርቱልን ❤❤❤❤
ስለ እውነት የነኝህ ሰዎች ፍትህ ; እውነትና ሃቅ እስከመጨረሻው ተግታችሁ ውድ ጋዜጠኛ እስከመጨረሻው ሂዱበት በእግዚአብሔር እባካችሁ
ሲዳማ ክልል የተማረ ሰው የለውም ማለት ነው እንደነዚህ ዓይነቱን ጭፍልቅ መሀይሞች የቢሮ አላፊ አድርጎ ያስቀመጠው? ያሳዝናል::
ብልፅግና ፓርቲን ከደገፍክ መማር ዕውቀት አያስፈለግም ...ስልጣን ይሰጥሃል አንተ በሙሉ ልብህ ብልፅግናን ደግፍ ..ለተማረ ሰው ያለው ክፍት የስራ ቦታ ጠመንጃ ይዞ መሸፈት ብቻ ነው
የብሔርፖለቲካ በተለይ በሙያዊነገሮች ላይያለው ውጤትይሄነው።በዚላይያለውችግር በጣምበጣም😢ያማል😢
Sidama west hig ale ende.....nore ayechewalehu mesker ehonalehu
And they're stubborn
Fana broadcasting
Thank you for doing your job. Keep it up
This is part of your job to teach others not to do fraud.
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ
ፋናዎች በርቱልን
Amazing investigative work. Keep it up and expose all those who abuse their authority.
እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል ! አይዞችሁ ? እንዲህ ሆነና ? እንዴት ሀገራችን ታድጋለች ? ግን ? መልካም ነገር ስርታችሁል! እንዲ ሌባና , አጭበርባሪን ማጋለጥ መቻል ? ሀገርና , ቤተስብን , ወገንን ? ኢትዮጵያን ካለባት የሌብነት , የዝምድና ስራ ? አጥፍቶ እማማ ኢትዮጵያ ለሁላችንም እንደችሎታችን ወዘተ ችግሮች ድነን ? ለሁሉም ከበቂ በላይ ትሆናለች ! ይህ መልካም ትልቅ ጂማሬ ነው ! በርቱ , በርቱ?💚💛❤️
May My God Bless Your Work. Stay safe and Blessed.
ትንሽ እንኳን እፍረት የላቸውም የእግዚአብሔር ፍርድ ያገኛቸዋል
Amazing journalist, you deserve five stars 🌟 ❤. Justice for health professionals ⚖️
ፋናዎች ምስጋና አላችሁ። Respct for z Investigative Journalist.
እንዲህ አይነቱን "ሰው ሀብት" ተብየው የክልላችን አንድ አመራር ሆኖ በማየቴ በክልሉ አፈርኩ። Bravo Investigation Journalist Bro, go ahead !!!
ባልተማረ አእምሮ የተማረን ማንገላታት እንዲህ ነው፡፡ የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ፡፡
አይዞአችሁ እግዚአብሔር አለላችሁ!
እንዲህ አጋልጥልኝ እሰኪ። የሚመሩን ስዎች እንኳን ትምህርት ሊጨርሱ አፋቸውን እንኳን በአግባቡ አልፈቱም!
የሁለት ቀን ምርመራ አድርገው የ17 ሰው እንጀራ ይዘጋሉ😢 ኸረ እንደው ወገን
wowጉበዝ በርታወንድሜ ጋዘጠኛው
Thank you Fana🙏🙏🙏🙏
በጣም ያሳዝናል
ፋና የምርመራ ቡድን በርቱልን
ፍና ካልዋቹ ምርጥምር ጋዜጠኞች ይሄልጅ አንዱ ነው በ
❤❤❤ራስህን ጠብቅ
ሀገር ተስፋ ምታስቆርጠው እንዲ አይነት ገልቱና ሰገጤ ሰዎች እጅ ስትወድቅ ነው
ረጅሟ እጅ ከዚህ ጉዳይ ተመዛ በመውጣት መቆረጥ አለባት ካልሆነ ፍትህ ተዳፍኖ የመቀጠሉ ሁኔታ አይቀረ ነው።
ፋናዎች ልትመሰገኑ ይገባል እንዲህ አይነቱ ነገር ተጠናክሮ በሌሎችም ህዝብ አስለቃሽ አገልግሎት ሰጪ የመንግስት መስሪያቤቶችና መሰል ተቋማትም ልፈተሹ ይገባል ።
ጀግና
አይዞችሁ ! እግዚአብሔር ሁሉን ያያል !
ፍትህ ለጤና ባለሙያዎች በልተኝነት አድሎ የሚደረግባቸው ስራተኞች 👈ያሳዝናል
ፈጣሪ ለሁሉም የስራው የሚከፍልበት ግዜ ቅርብ ነው!
ዛሬ ላይ በፈጣሪ ፍቃድ ሀዝብን በቅንነት እንድታገለግሉ ባገኛችሁት ስልጣን ሰውን የምታስለቅሱ ነገ ፈጣሪ ለስራችሁ ወጋችሁን እንደሚከፍላችሁ ልብ ልትሉ ይገባል።
ሁሉንም ፈጣሪ ከላይ ሆኖ እያየ ነው😢
ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች መዉሰድ ነዉ ይህን ጉዳይ
ሠላም ለሁላችሁ ሀሳቡን ላመነጫችሁ ደግሞ አሁን ስራችሁን እየሰራችሁ ላላችሁ ሁሉ እስከመጨረሻ ከልብ አንዲሆን ምኞቴ ነው የምር ለምር ሰሩ ለሀገራችን መፃይ እድል
ጋዜጠኛዉን ሳላደንቅ አላልፍም 🙏 ግን እንዴት አንድ ተቋም በ mafia group ይመራል # ፍትህ ለጤና ቧለሞያዎች።
እንድህ ያልተማረ እና በልምድ ቦታ የያዘ ሰው የስንቱን እንጀራ ዘግቶታል ለፍርድ መቅረብ አለባቸው ጋዜጠኛውን በርታ ማለት ፈልጋለው ።
ኤልያስ ተባረክ ምርጥ ልጅ። መንግስት ግን እራሱን ቢያጠራ መልካም ነው።
Big credit for the journalist 🙏🙏🙏
እኔ በጣም ብዙ ነገር ነበር መፃፍ የፈለኩት ግን ይቅር አንድ ነገር ግን መፀሀፍ እፈልጋለሁ ባለፈው ወር አካባቢ እኔ ያለሁበት አገር ከኢትዮጵያ ዶክተር የሆነች ልጂ ስራ ፍለጋ መጣች ለምን አገር ሺ አትሰሪም አልኳት ለካ ወዳ አይደለም ዶክሮቹን አንገታቸውን ደፍተው በአገራቸው ላይ ተምረው እንዳልተማሩ ሳያቸው በጣም ነው ያዘንኩት አሁን መሆን ያለበት ወደስራቸው ተመልሰው እስካሁን ያልተከፈለ ተከፍሏቸው በሰላም አገራቸውን ማገልገል አለባቸው የነሱም ፍላጎት ይህ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ አገራችንን ም ይጠብቅ ጋዜጠኛውን ሳላመሰግን አላልፍም።
I appreciate your your efforts
bravo journalist
መከራቸውን 8 አመት ተምረው ; ተግተው እንደ ሃገር የተሰራባቸው ብርቱና ጎበዝ የኢትዮጵያ ወጣቶች እንደዚህ ግፍ የሚፈፀመው ????
May God Bless you reporter for revealing the cap of iceberg.
This journalist due an award. young and energetic person. please keep your back, because such corupted people can think something bad against you. if you see carefully the interview, they are very interconnected to eachother. Think for one second. how can you feel after you studied very hard and for a long time and then to hapen you like this. my message to this hardworking doctors is this. DO NOT LOSE HOPE AND FIGHT TO THE LAST. TAKE THIS INCCIDENCE AS SOMETHING THAT YOU HAVE TO EXPERIENCE IN ORDER TO WIN IN LIFE. እይዞሽ
መርማሪ ኮሚትውና ሆስፕታል በህግ መጠየቅ ሽልብት፡፡ bravo journalist!
Abet Getahoy mach nw Mehayim kuchi bilo yetamare misadedew 😭😭😭😭😭
Yehew Live Wurdetttttt
ዶ/ሮቹ በአስቸከይ ወደ ሥራ ገበታቸው ይመለሱ!!
በጣም ያሳፍራል።
አይ ሀገር !!!
የጋዜጠኛውን ደህንነት ብቻ ጠብቁልን
ገና ብዙ የተዳፈነ እሳት አለ!
ፋና ብሮድካስት ዋና መሪው ልመሰግን ይገባል:: ጋዜጠኛው አጠያየቅህ እና ማፋጠጥህ ያስመሰግንሃል::
እንዚህ የሆስፒታሉ አስተዳዳሪዎች ተባብርው ተማክርው ዶ/ሮቹን ከሥራ አባረዋል::
እነርሱም እድላቸው ከሥራ መባረር ወይም እስር ቤት መሆን አለበት::
በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ይሄ የሰው ሀብት ኀላፊ ተብሎ የተቀመጠውን ሰው በትክክለኛ ከዩነቨርስቲ ተመርቆ የወጣ ሰው አይመስለኝም እንደተረዳሁት የሰው ሀብት ተብዬው በቂ እውቀት የለውም እንደውም በሀዋሳ ዪኒቨርስቲ መፈተን ያለበት እሱ ነው ። አቅም የሌላቸው የስራ አመራሮች በየቢሮ የተሰገሰጉ ብልሹ አሰራር በህዝቡ ላይም የሚፈፅሙት ከዚህ አንፃር ነው ። ስለዚህ የሲዳማ አስተዳደር እነዚህን በአሉባልታ ሀገር የሚመሩ መንደርተኞች ስህተታቸውን ተቀብለው ይቅርታ መጠየቅ ሲኖርባቸው ግትርተኝነት ነው የሚታይባቸው ግን ይሄ የሚያዋጣ አይደለም ። የህክምና ባለሞያዎቹን ወደ ስራ እንዲቀጥሉ ማድረግ እና የፓለቲካ ሹመኞቹን በማባረር ከሞያው ጋር የሚዛመድ እውቀት ያለው ባለሙያ መመደብ ግዴታ ነው። ሰዎችን ስልጣንህን ተገን በማድረግ ከስራ ከማባረርም አልፈህ እስር ቤት በማስገባት እነሱ ግን የግል ስራቸውን እየሰሩ በስራ ገበታቸው ላይ አይገኙም ። የዚህ ሁሉ ተጠያቂ ማነው ? ይሄ ሁሉ ስራ በዘመድ አዝማድ እኛ ለምን አልቀጠርንም በማለት የግል ኪሳቸውን ለማደለብ የሚደረግ ግብ ግብ ነው ።
Model for journalist .keep it up bro.
Well done, Fana
በዛው በነካ እጃቸው አይናለም ይህ ቦታ ለመቀመጥ እደው የትምርት ደረጃቸው ይመጥን ይሆን
ኤሄ በእዉነት የክልል ባለስልጣን ነዉ ወይ? አሃ! ወዴት እየሄድን ነዉ ጎቦዝ የጥናት ቡዱኑ እረሱ በደንብ ይጠና እርግጠኛ ነኝ የስምንተኛ ከርድ እንኳ የለቸዉ አይመስለኝም
የመልካም አስተዳደር ችግር ምን ያህል እንደደረሰ አመላካች ነው።
ይህ ጋዜጠኛና ጣቢያው ሊመሠገኑ ይገባል የክልሉ አመራሮች በገዳዮቹ ላይ የሚሠጡትን ውሳኔ እንጠብቃለን የጥናት ቡድኑ ያሳዝናል
የህክምና ባለሞያዎች በከፍተኛ ሁኔታ የሚገፋ ሀገር ነው ባጠቃላይ 😢😢😢😢
Bertu fana tv gen mechrshawn mayet enfelgalen please
ስንት ወጣት አልቆ የመጣ ለውጥ በደዚህ አይነት ላጠፋው ጥፋት መልስ እንካን መስጠት የማየችል አመራር እንመራለን ብዬ አላቅም ለዚህ ለውጥ አንድ ወንድም ነበረኝ እሱንም አጣሁት ወንድሜ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ ብቻ አመመኝ መሀይብ ዶክተር ሲያገላታ እዴት ያማል
ሲጀመር ከዚ በፊት በማስታወቂያ ቀጥሮ ማያውቅ ዛሬ ፈትኖ ቢቀጥር ህገወጥ ይላል😅😅😅አይዞን ጓደኞቼ ...በዛ ክልል ያሉ ሁሉንም ሆስፒታል ብትጎበኙ ጥሩ ነው
Ewnet,tizegeyalech enj atikerm!!jegnach fanawoch ,mirmeraw yetewatalet professional new,tenx v.m
Fana 🙏🙏🙏#1
እውነቱ ሀላፊዋቹ ገንዘብ ፈልገው አልተከፈላቸውም።
አንዳንድ university GPA አይሰጡም ይላል መሃይም 😢
ersu eko be timhrt bet ber bekul alalefem leza new
ወይ ፈጣሪ ዓይን ያወጣ ክህደት!!
ከዚህ ድራማ ጀርባ አደገኛ ሙስና አለ።
Ewnet betam ale
ቀላል አለ ...ሌቦች ናቸው እዛ ሆስፒታል
You are true journalists. It is not only killings of generations hope but also symptoms or indicators for a corrupted environment. How you requested a so-called GPA dor graduate Dr.
Thanks
ምንአለበት እንደከተማዉ ጥሩ ባለሥልጣን ብኖረዉ።
አይ ኢትዮጵያ የሚገርም ነው።
እሳት የላሰ ጋዜጠኛና ተብታባ ሐላፊ እንዴት ይመጣጠኑ፡፡ ፍትህ ለባለሙያዎቹ፡፡
You know a perfect way how to investigate but unfortunately the time is not yet to ............
ችግሩ ምን መሰላችሁ ከታች እሰከ ከላይ ያሉት የስልጣን ሰዎች ያልተማሩ እና በዚህ የተበላሸ አሰራር የግቡ ስለሆነ የተማረ ሰው ድካም እና ልፋት አይገባቸውም አስቡት በጤና ተቋም የሚገቡ ሰዎች ምን አይነት እንደሆነ ማወቅ እንችላለን .... ከታች እሰከ ላይ ያሉት የስልጣን ሰዎች ወይ በፎርጂድ የትምህርት ማስረጃ ወይም በዘመድ የገቡ ናቸው :: ፋና እናመሰግናለን ይቀጥሉበታል ሲዳማ ክልል ላይ ብዙ የተበላሸ አስራር አለ
ለ መክሰስ አቅም ከሌላችሁ እንርዳችሁ .ክሰሱ ይታሰሩ አመራሮቹ
አይን ያወጣ ሌብነት
ጋዜጠኛው ግን አንደኛ መርማሪ ፖሊስ ነበር የሚመስለው💪💪💪💪💪💪💪💪
በአዳሬ አፍረናል። ፍትህ!!!
የሚያሳዝን ነው ይህ ሰውዬ እኳን በህክምና ዙርያ ቀርቶ ለጥበቃ ም አይሆንም በአሰቸኳይ መባረር ያለበት እራሱ ነው
አይ ታደስ ዬኢ ቦርጮ በቃ ተበልተዋል በቃ ይመኑ
የሰው ሕይወት አበላሽቶ ጥቃቅን ይላል አያፍርም
ይህቺ ናት ኢትዮጵያ....ጋዜጠኛውን ግን አንበሳ ብዬዋለው።
Yaltemare yetemarewun simera like this betam yasazenal
Mool-iito...ስምህን መልዐክ ሲያወጣው❤
የምስክኖች እምባ አንድ ቀን እንደ ገርፍ ይወስዳቸዋል....
'አቶ' 'ዶ/ር'ን ከስስራ ሲያባርር ,????
አረ በስመአም ምን አይነት ድፍንነት ነው የሰሩትንኳን አያውቁትም😡😡😡
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ 👍በርታ ገና ምን አይተህ ነው ሙሉ ክልሉ እንደዚ ነው የሚንቀሳቀሱት
እንደውም ይህ ቢሮክራሲ ስራ ሳይሆን የሚሰራው ሴራ ስለሆነ መዘጋት ነው ያለበት ምንም ጥቅም የማይሰጡ ክፍሎች ናቸው
በጣም ያሳዝምናልም ያማልም እነዚህን የመሰሉ ወጣት ባለሙያዎች ብባልት
የተማረ ባልተማረ ሲገፋ ሲፈተን እንደማየት የሚከብድ ነገር የለም::
To punish such crimes start From media to court
በውጪ ሀገር ዶክተርን ከሥራ ማባረር ይቅርና በስህተት በሽተኛ በእጄ ብሞት አይጠየቅም
Ere gud new
የህክምና ስህተት ባይኖር ነበር የሚገርመኝ😢
ቀጣሪዎቹ አይገርማቸውም ከዚህ የበለጠ ስለሚያደርጉ አይገርማቸውም ። ምነው የመሬቱንስ ጉድ ብትሰሩልኝ በጫረታ ያሸነፍነውን መሬት ያንተ አይደለም ተብሎ ማስረጃ እጃችላይ እያለ ። ደሞ ፍርድቤት የውሰነልንን አንቀበልም የሚሉናቸው ። ይግባኝም በፌደራል የተውሰነውንም አንቀበልም የሚል የህግ አስከባሪ ያለበት አገርነው ለምን ቢባል የተደራጀ ብድነው ያለው ። እናም እናተ ይን ብሰሩም ምንም እርምጃም አይውሰድም ። እርግጠኛ ነኝ።።።።።።
Please update us this issue, where is justice ⚖?
የብልፅግና ፍሬ ነው!!!
ማንም ተነስቶ የሰው ህይወት ላይ ሚፈርድበት ዘመን በእርግጠኝነት ገንዘብ ተደራድረው ስላላገኙ ነው በቃ!!!!
ወይ ሀገሬ #ደቡብ ክልል 10 ቦታ #የተከፋፈለው በአብዛኛው #ምሁራንን #ማይማን እንዲመሩ #ለማመቻቸት ይመስላል 😂😂🇪🇹🇪🇹😂😂😂!!!
ተዘገበ ፋናም አበል ከፍሎ አጣራ መጨረሻው ምንድነው
የጎበዝ ሀለቃ የበዛበት ዘመን ....ስደት በምን ጣዕሙ