ስቄ ልሙት ሙሉ ፊልም Seke Lemut full Ethiopian film 2021
Вставка
- Опубліковано 13 січ 2025
- Join Sodere UA-cam membership የሶደሬ ዩቲዩብ ቻናል ከፋይ ደንበኛ ይሁኑ
/ @soderetv
Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on UA-cam, Facebook, websites, TV stations and any other media.
ቂቂቂቂ እውነትም ስቄ ልሙት አይ አማን በደረቅ ለሊት ጎኔን ከአረቦች ስራ ገላግየ በማሰረፊያየ አንተን አይቸ በሳቅ ትን አስብለህ የበላሁት በአፍ ባአፍንጫየ ወጥቶ ልትገለኝ ነበርኮ ሆሆይ ባባ ከሞተ በማንም ፊልም ስቄ አላውቅም ነበር መኩየ እንኳን አላሳቀኝም ዛሬ ግን መንጌን መስለህ ኮስተርብለህ ጀምረህ ልትሞትነው ሲሉህ ተቀይረህ ዳንክ ሲሉህ ደግሞ ለሚስትህ ውሽማ እጠነቁላሃለሁ አያልክ ስትገላገል በሳቅ ገደልከኝ አመሰግናለሁ በርቱ አማን አድናቂህነኘ።
በዚህ ፈልም ዉስጥ በብዙ ፈተናዎች ብዙ ቁም ነገር አይቼበታለሁ
በጣም ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነው
በነገራች ላይ አማኑኤል አነተ የምሠራቸዉ ፊልሞች
አርካሽ አይደሉም
ጥሩ ይታሻሉ ወይም በጣም በሳል ነዉ
በርታ
በትክክል አማንዬ ያለበት ፊልም የሚገርም ትወና ብቃት የሚታይበት ነው። መልዕክት አስተላላፊ ናቸው።
አማንዬን በጣም ነው የምወደው
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው😍😍😍😍😍😍 ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገነቻችን ይሁን😍😍😍
አሪፋ ፊልም ነዉ ዉድየሀገሬልጆች በየላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን በዱአ እንበራታ🙏
Amen
ዋው 💕👍🏽 ምርጥ ፊልም የውጭ ፊልም ተመልካች ነኝ ይሂ ምርጥ ከሚባሉት የ ሀበሻ ፊልሙች ውስጥ የሚመደብ ነው ።
ጨዋ perofisional ኢትዮጵያዊ ፈልም
ምርጥ ትት ነው እኔ ለነገሮች ከመፍጠን መታገስ በጣም ጡሩ እደሆነ ነው የተማርኩበት
በጣም ደስ ይላል ቆንጆ ፊልም ነው እሁት አማን ባሳቅ ገደለኝ ጋራም ትወና ልክ እንዳ ሁሌው አልክሻለውም ብቻ ዎው ነው ሰላም ላገራቺን መልካሙን ጊዜ ያቂርብልን 🇪🇹😍
ወይ ጉድ እያለቀስኩ እየሳኩ ባድ ስአት ስሜቴ እየተቀያየር ያየሁት የተማርሁበት ፊልም
ኑሩልን ።እንደዚህ አስተማሪ ፊልም ደስ ይላል።
Wawoo arfi filmi
ዋው ደስ ሲል ሲያስቀኝም ሲያስለቅሠኝም አሪፍ ፊልም ቀጥሉበት
😮😮😮 ❤❤❤ እኔ ይህንን ፊልም ለስተኛ ግዜ ሳየውነው ያማኑኤል ሀብታሙ የትወና ብቃት ምንቃል ይገልፀዋል ❤❤❤💚💛❤💪💪💪💪👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘🐅🐅🐅 አቦ ይመችህ አማንየ ባለህበት ከፋሽሽቶች አፍ ይሰውርህ 👌👌 2016
እኔጃ ጥሎብኝ አማኑኤልን በጣም እወደዋለው ድምፁም ያምራል እረኛየ ለይም ሶስተኛውን አይን ፊልም እዩት በጣም ቆጆ ነው ሶማሊየውንም እዩት
አማርኛ ፍልም መጨርሻው ሲያምር እዚህ ላይ አየሁ😢😢❤❤❤❤❤❤
ቢያስለቅሠኝም አሥቆኛል በመጨረሻም ደስ አለኝ አሪፍ ነዉ በርቱ
😂😂😂አማንኑኤልን የምወድበት ምክንያት እንዴት መተወን ብቻ ስለሚያውቅ ሳይሆን ኢትዮጲያዊነት የገባው ሰው ስለሆነ ነው 👍👍👍👏👏👏
Wow anidegna beyalachubeti selamachuyibiza beritu
አማን እዮብ ሁለታችሁንም በጣም እወዳችኃለሁ።
ግሩም ስራ ነው። ግን እያወራችሁ ከጀርባ ያለው ሙዚቃ ይረብሻል። ንግግር ላይ ከጀርባ ሙዚቃ
ባይኖር ብዙ የኢትዮጵያ ፊልሞች ላይ ያለ ችግር
ነው። ቢስተካከል።
እውነትም ስቄ ልሙተው😂😂😅😆😄😃እንደው ነፈርኩ በርቱልኝ😂
Psalm 107:19-20 "Then they cried to the Lord in their trouble,
and he saved them from their distress.
20 He sent out his word and healed them;
he rescued them from the grave."
Waaqayyoo biyyaa kenyaa Itiyoophiyaaf nageenyaa haa godhuu ameen🇪🇹🇪🇹
Duraa oromiyaa
አማኑኤል ሐፍታሙ ያሉበት ፍሊሞች ሁሉ ደስ ይሉኛል
Egzabhir hagrachen selam yargeln
ያምራልቀጥልበት
AMANIYE INDEZIH MASAKIM TICHILALEH WOOW BEHULUM SIDE PERFECT YEHONIK ARTIST NEH
ፊልም አክተር ይጠይቃል በጣም ምርጥ ፊልም ነው
የታየ ፊልም ቢሆንም ልዩ ፊልም ነው ።አላህ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን
አማኑየ ስወድክ እኮ
አይ እኛ ሰዎች ጤናኛዉን እብድ ነህ እያለን ጤናውን እንሰጣለን ያልሆነውን ነህ እያለን ስም እንሰጣለን
አይ እኛ ሰዎች በጣም እኮ የምንገርም ፍጡር ነን
ከዚች አለም የተረዳሁት ነገር ቢኖር አብዛኛው ሰው
ያለምክንያት እኛን እንደማይቀርብ ነው
ግን ያለምክንያት የማቀርበን አምለክ ይመስገን
🙏🙏🙏 ሰላም ለሰው ልጆች ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በትክክል 🙏
አማንዬ 💝💝💝💝💝የኔ 💝💝💝ጌታ ስወድክ 💝💝💝💝የኔ 🌹🌹ጣፋጭ
በጣምአሪፍነዉ🥰🥰
ደሥ ሢል መጨረሻዉ
ባይከዳኝ ስውደው ይሄን ፍልም ስንቴ እንዳየው ምርጥ ፍልም ነው በርቱ
ወገኖቼ እስከ ዛሬ ድረስ ካየኋቸው ፊልሞች ለኔ እንደዚ የተማርኩበት የለም
ሲመቻችሁ እዩት
Finished
የማገርም ፊልም
በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ አጨራረስ🙏🙏❤❤❤❤❤
Astemari newu
Wow mirth film
ማጨረሸው ደስ ይለል
አታጓጉን ደግሟ ሁሉም ተወዳጂ ናቸው ጥሩ እንደሚሆን አልጠራጠርም
People of almighty God! know that we childeren of the most high God have a lot of his Promice we can claim and build our faith on and fight what ever the devil throw in our life. The Devil is a difeted Foe! Fight the good fight of Faith!! God Bless you all
Eyesaken alekesen......aman mengezem meret meselo sayehon hono emeysera
ሀሪፍነዉበርቱ
አሪፍነው ቀጥሉበት።
I wish sometimes life is films that you can change ❤
betam arif film new bertu
eyoba bewnet yetiwona bikatun betam saladenkilet alalifim
የኔ ማር አላለም እዮብ😁😁😁😁😁😁😁😁
ምርጥ
ፊልም አሳቀኚ አስለቀሰኚ 🌹
ጠቅላያችን ለካ አሪፍ ይተውናሉ። እውነትም ታማኝ!
የታየ ቢወንም አሪፍ ነው በርቱልን
ወይን ለሰንት ጊዜ አየሀት በጣም ቆንጆ ነዉ ❤❤
What a wonderful film❤❤❤
ዋው ሶስቴ አየሁት ስወዳቸው
ምን ለምን ከነሱ አትሰሪም
አማኑኤል ምርጥ ተዋናይ
እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን 🤲🤲
Amen
Amanye my favourite 😍
አሪፍ ነው
Des ylal
እኔም 😢😢😢😢እኮ 😢እህ😢እህህህህ😢😢😢😢😢😢😢
እቅልፊን አጣሁጅ በጣም ቆጆነው❤❤❤❤❤
ወይ አማን ወንድሜ ስውድህ እኮ 😂😂😂😂😁😁😁😁
WAWW VERRY VERRY NICE MOVE
ለመነኛዉም መጨረሸዉ የምረል
በጣም አስተማሪ ነው ❤️❤️❤️
Just waw.
አማን የምንጊዜም ምርጥ አክተር
Gut job
ደስ ይላል የምር ❤💕ደሞ መጭርሽ ደስ ያሰኛል ❤❤❤
ደሰ ይላል መጨረሻውን በእንባ ነው የጨረሰኩት
ከዝህ ድራማ ምን ተማራችሁ እኔ አድነገር ተምሬ አገሬ ለመግባት አሰብኩ
ማርያምን ሽንቴ እስኪያመልጠኝ ነው የሳኩት አማንዬ የኔ አንደኛ ትችላለህ በጣም የሚያምር እና አስተማሪ ነው
😂😂😂😂
😅😅😅😅
Woye Abiyyy" anti yimathonewe yileme🤣😂😂😂😂🤣🤣🤣😂😂😂🤣🤣🤣🤣
ምርጥ፣ፊልም❤❤❤😂😂😂😂😢😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Second time no,,,oooooo sodere
ለሁለተኛ ግዜ ሳየው የቆየም ቢሆን አስተማሪ ነው!!
አሳዛኝ አስተማሪ ምርጥ ፊልም ነው
የቆየ ቢሆንም በጣም ቆጆነው በርቱ ❤❤❤❤❤
1 Timothy 6:10" For the love of money is a root of all kinds of evil. Some people, eager for money, have wandered from the faith and pierced themselves with many griefs."
ዋው.👍👍👍👍
ዋው ምረጥ ፊልም ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አደኛዬ እዮባ
ወይኔ ገራሚ ታሪክ ትልቅ ቁምነገር ተማርንበት
What a nice movie, lovely story tnx sodere
1:13:54 Enes Muach Negn, Yblaw Le Lelaw 😅😂..
Isaiah 53:4-5 "Surely he took up our pain
and bore our suffering,
yet we considered him punished by God,
stricken by him, and afflicted.
5 But he was pierced for our transgressions,
he was crushed for our iniquities;
the punishment that brought us peace was on him,
and by his wounds we are healed."
ደስ ይላል
Psalm 103:1-5 "Praise the Lord, my soul;
all my inmost being, praise his holy name.
2 Praise the Lord, my soul,
and forget not all his benefits-
3 who forgives all your sins
and heals all your diseases,
4 who redeems your life from the pit
and crowns you with love and compassion,
5 who satisfies your desires with good things
so that your youth is renewed like the eagle’s."
wow yileyal amrzing!!!!!!
ጨጨብሳ ነዉ የምትመስለዉ አላለም አማን😅😅😅😅
አማን ድንቅን ተዋናይ
እዩቤ የኔ ጩጩ
አረ ወይኔ እጠነቁልሀለሁ አለ 🤣🤣🤣
ጨጨብሳ ነው የሚመስለው ፊትህ!! በጣም ያስቃል
1 Peter 2:24 "He himself bore our sins” in his body on the cross, so that we might die to sins and live for righteousness; “by his wounds you have been healed.”
Batam.arif
ወይ አማንዬ😂😂😂😂😂❤❤❤❤
Yìhe filim eko yekoye new eko
😁😁😁😁😁😁ልጅነቴ ትዝ አለኝ በቃሪያ ጥፊ የተመታሁት እሱስ በርግጫ ነው የተመታው የዛኔ የተመታሁት ቃሪያ ጥፊ ዛሬ ድረስ ትዝ እያለኝ መገላይ ቆሜ ወድልጅ አላዋራም ጥፊዋ ትመጣብኛለች😁😁😁😁😀😀😀
ክክክክበቃሪያነውየመታሽ
weyyy fetari eskahun salayew aman gin erasu siyayew erasu yiskal yemir
እጭእቅ ገሎግልሀለው ግሳንግስ ልፍስፍስ አማርኛቹ አንፍር ናቸው