በጎግል እስከ 15 GB ፎቶ ማስቀመጥ እንደሚችሉ ያውቃሉ? |Backup Photos on Google |lio tech |Google Photo |Back Up Photo

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • 👉👉👉 ፎቶ ጠፋብኝ ብሎ መጨነቅ ቀረ!! በዚህ ቪድዮ የጎግል ኢሜላችንን በመጠቀም ጎግል ላይ እስከ 15 GB ፎቶ እንዴት ማስቀመጥ (Save) እንደምንችል አሳያችኋለሁ።በአትኩሮት ተከታተሉኝ።
    👉👉👉ስልኬ ጠፋ ብሎ ከአሁን በኃላ መጨነቅ የለም። እስከመጨረሻው ፎቶ እንዴት እንደሚያስቀምጡ (Save) እንደሚያደርጉ አሳያችኋለሁ።
    👉👉👉እንዲሁም የጎግል ፎቶ (Google Photo) እንዴት በስልካችን መጠቀም እንደሚችሉ በዚህ ቪድዮ ማየት ይችላሉ አሳያችኋለሁ።
    👉👉👉በጎግል እስከ 15 GB ፎቶ ማስቀመጥ እንደሚችሉ ያውቃሉ? (backup photos on google)
    Follow us on Telegram :
    👇👇👇
    t.me/liotechinfo
    Follow us on Twitter :
    👇👇👇
    li...
    Follow us on Facebook :
    👇👇👇
    www.facebook.c....
    Follow us on TikTok :
    👇👇👇
    / lio_tech_info
    Follow us on Instagram:
    👇👇👇
    / lio_tech_info
    #Save Photos on Google
    #Back Up Photos
    #Google Photos
    #ethiopia
    #liotech
    #Permanently Save Photos to Gmail
    #Synchronize Google Photos
    #Gmail
    #ጎግል ላይ ፎቶ መጫን
    #ፎቶ
    #እንዴት በጎግል ላይ ፎቶ መጫን እንችላለን
    #በጎግል ኢሜይል መጠቀም
    #ጎግል

КОМЕНТАРІ • 67

  • @mekidiyedenegellejtube
    @mekidiyedenegellejtube 2 роки тому +1

    ሠላምህ ይብዛ ወንድማችን እንኮን ደህና መጣህ በእውነት አሪፍ አሸሪፍ መረጃ ነው የምታሣየን መልካምነት ያወቁትን ማሣወቅ መልካምነት ነው እናመሠግናለን በቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому +1

      ከልብ አመሰግናለሁ መቅዲ ለአስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @user-yq6vw3hc2q
    @user-yq6vw3hc2q 2 роки тому +1

    Wowwwwwበጣምጥቃሚነገር ስላስተላለፍክልን እናመሰግናለንህልብ ካንተብዙነገሮችን እንጥብቃለንክበርልን ሀገራችንን ሰላምያወርድልን

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ለአስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተይ እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 роки тому +1

    ሰላም ወድማችን እንኮንደህናመጣህ በጣም አሪፍትምህርት እናጥቃሚነውያስተላለፍሽልን እናመሰግናለንክልብ ክበርልን ካንተብዙነገሮችንእንጥብቃለን

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ለአስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተይ እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @user-xd2gd9dz7m
    @user-xd2gd9dz7m 2 роки тому +1

    ወድማችን ሁሌም የምታስተምርን ነገር በጣም ጠቃሚ ናቸው እናመስግናለን

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ለአስተያየትዎ እንዲሁም ስለተከታተሉኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተሉ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @user-vq2zo2rw6y
    @user-vq2zo2rw6y 2 роки тому +1

    ሰላምህ ይብዛልኝ ወድምአስተማሪ እና ጠቃሚ መረጃ ነው በርታልን ለምሰራቸው ነገሮች እናመሰግናለን

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ለአስተያየትዎ እንዲሁም ስለተከታተሉኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተሉ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @user-pp1rl1fe5i
    @user-pp1rl1fe5i 2 роки тому +1

    ዋው እዴት ደስ ይላል ጋለሪ ላይ ያለ ፎቶ ይጠፉብኛል ብሎ መጨነቅ ቀር

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ለአስተያየትዎ እንዲሁም ስለተከታተልሉኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተሉ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @sileshiaynekulu3864
    @sileshiaynekulu3864 2 роки тому +2

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው ያካፈልከን እናመሰግናለን!! በርታ በቀጣይ አሪፍ መረጃ እንጠብቃለን። እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን!!

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ ስለሺ ለአበረታች አስተያየትህ እንዲሁም ስለተከታተልከኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን የቴክኖሎጂ መረጃዎች እንድትከታተል በአክብሮት እጋብዛለሁ። 🙏🙏🙏

  • @hayattube2937
    @hayattube2937 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላምህ ቤት ይበል በያላቺሁበት ሰልላማቺሁ ይብዛ በጣም ጥሪ ትምህርት ነው

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ሀያት ለአስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኴን ደና መጣህ ወንድማችን አሪፍ መረጃ ነው እኔም እየተጠቀምኩበት ነው በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን በርታ

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ዓለምዬ ለአስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @melkamtube6658
    @melkamtube6658 2 роки тому +1

    ሰላም ወድም ሰላምህ ይብዛልኝ በርታ አሪፍ አስተማሪ ትምርት ነው የምታቀርበው በርታልን

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ መልካም ለአስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @tube5821
    @tube5821 2 роки тому +1

    እግዚያብሄር ይመስገን ወንድም እንኳን ደህና መጣህ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ቢዲዮ ነው የሰራክልን እናመሰግናልን ስላካፈልከን ካወቅከው ላይ

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ እልፌ ለአስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @user-dj6mo9bs8y
    @user-dj6mo9bs8y 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ግሩም መረጃ ነው ያካፈልከን በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው የምታቀርብልን መረጃ ግሩም ነው በርታ

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ለአስተያየትዎ እንዲሁም ስለተከታተሉኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተሉ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @user-on1zx3eu5s
    @user-on1zx3eu5s 2 роки тому +1

    ሰላም እንኮንደህናመጣህ ወድማችን እናመሰግናለን ለምትስጥን መረጃ ካንተብዙነገሮችን እንጥብቃለን ያወቁትንማሳወቅፍፁም በጎነትነው

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ለአስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተይ እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @ha-oi1hw
    @ha-oi1hw 2 роки тому

    ሰላም ወድማችን እኳን ዴህና መጣህ ዋው ተባረክ ጥሩ ነገር ነው የምታስተምረን ክበርልን እናመሰግናለን እሽ ታዛዥ ነን

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ሀዩ ለአስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @hayatyalahebareyaYUBE
    @hayatyalahebareyaYUBE 2 роки тому +1

    ሠላም ሠላም ወድማችን በርታ በጣም አሪፍ ትምት ነው

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      አሜን። ከልብ አመሰግናለሁ ሀያት ለአስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @user-uv6uf5mn9v
    @user-uv6uf5mn9v 2 роки тому

    ሰላም እኳን ድህና መጣህ ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን ሀሪፍ ሀሪፍ ነገር ነው የምታስተምረን በርታልን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ለአስተያየትዎ እንዲሁም ስለተከታተሉኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተሉ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @redumark4617
    @redumark4617 2 роки тому

    ሰላም ሊዮ በርታልን ብዙ ነገሮችን ካንተ እየተማርን ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ለአስተያየትዎ እንዲሁም ስለተከታተሉኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተሉ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @hanyena3986
    @hanyena3986 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድ ወንድማችን እንኴን ደና መጣህ ምርጥ መረጃ ነው ተጠቀሙበት በርታ እናመሰግናለን

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ለአስተያየትዎ እንዲሁም ስለተከታተሉኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተሉ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @almetubez237
    @almetubez237 2 роки тому +1

    ሰላም ላተ ይሁን ወድሜ ዋው በጣም አሪፍ ነው የምር በዚ ሳአት ጋለሪ ላይ ፎቶ ሳላቅ እያጠፉሁ ነው ይህ ዘዴ እዳለ ስላካፈልከኝ አመስግናለው

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      አልሚ ከልብ አመሰግናለሁ ለአስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @emumuaz8554
    @emumuaz8554 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን በረታ ወንድሜ ሒክማ

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ሒክማ ለአስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @mekidinegnyemeaziaderek3392
    @mekidinegnyemeaziaderek3392 2 роки тому +1

    Egeziabehar yemesegen selameh yebeza wenedemachen betam arif merega new enamesegenalen beketay belela veido enetebekalen

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ መቅዲ ለአስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @hiwetalem6058
    @hiwetalem6058 2 роки тому +1

    Egziabher Yemsgen emEnkuan Dena Koyehn Wedmachin Betam Enamesgnale Bezuwochachin Yemnfelgewu Video Selmtsera

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ለአስተያየትዎ እንዲሁም ስለተከታተሉኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተሉ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @bekibeki1233
    @bekibeki1233 2 роки тому +1

    Selam bro betam amesegenalew Arif video nbr keep it up

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ለአስተያየትዎ እንዲሁም ስለተከታተሉኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተሉ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @user-xc2bz5zk1c
    @user-xc2bz5zk1c 2 роки тому

    ዋውውውውው በጣም አሪፍ ተምህረት ነው ውንድሜ

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ መሲ ለአስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @Infoleak1
    @Infoleak1 2 роки тому +1

    wow gerami mereja

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ለአስተያየትዎ እንዲሁም ስለተከታተሉኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተሉ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 2 роки тому

    Egazeyabehare yemasegan lehagerachen selamfekare yebazzalen wendamachen enameseganalen wuwu wendamachen tsegawun yabezzalen betam enesgrnalen kebarelan yenawedam betae howlu asetmeru new enamesgemalen beratalegne wedamachen kebare belalagብ💞👍👍

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      አሜን🙏🙏🙏 ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ስለመልካም አስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን የቴክኖሎጂ መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ። 🙏🙏🙏

  • @umuabdilkermyoutube2581
    @umuabdilkermyoutube2581 2 роки тому +1

    wowowww

  • @user-um6xu1vc6w
    @user-um6xu1vc6w 2 роки тому +1

    Selameeh yebeza wenedemachen tekamii negerochi new yeetasayenena yemetasetemeren enamesgenalen

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ለአስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @hayutitube5841
    @hayutitube5841 2 роки тому

    ሰላም ወድማችን እኳን ዴህና መጣህ ገራሚ ገራሚ ነገር ነው የምታሳየን ጎግል ሰው አያይብንም ወይስ እዴት ነው በተረፈ በርታ እናመሰግናለን ክበርልን

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ሀዩ ለአስተያየትዎ እንዲሁም ስለተከታተሉኝ። ማንም አያይብሽም በኢሜልሽ ስለምትገቢ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!
      🥰🥰🥰

  • @user-sm4ie6tk4d
    @user-sm4ie6tk4d 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም. እንዴት ናችሁ

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  2 роки тому

      ሰላም ሰላም ወይኒ እንኳን ደህና መጣሽ!!

  • @user-lx8zu3tk7c
    @user-lx8zu3tk7c 7 місяців тому +1

    Silk kuturis ended wad Gmail enawardalen bro

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  6 місяців тому

      ስልክ ቁጥርህን ወደ Gmail የምታወርደው Google Contact የሚባል application አለ እሱን አውርድና synchronize (አገናኘው)

  • @loveman9017
    @loveman9017 Рік тому +1

    ከጎግል ወደ ጋለሪ ለመመለስ ስንፈልግስ ?

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  Рік тому +1

      እንደዛ ማድረግ ሲፈልጉ ጎግል አካውንትዎ ላይ ገብተው የሚፈልጉትን ፎቶ download ማድረግ ነው ወደ ስልክዎ።

    • @loveman9017
      @loveman9017 Рік тому

      አመሰግናለዉ ወንድሜ ተሳክቱአል

  • @user-pb5xd9tm7s
    @user-pb5xd9tm7s 17 днів тому

    Thank you but my one is 15 GB full what I must do??????? 🙏🙏🙏

    • @LioFamily1
      @LioFamily1  17 днів тому

      Delete adergew photo backup adergobet new yemolaw