Ehte enem Tedebke neber yemsema Mezmurachew Yaxnanagn neber bohala gen Rasu Geta Yesus Ene neng Yesterday today and for ever Jesus Krstos is the same blo tegeletelen na Ahun Geta Ymesgen bebetu Zemari argo Akomeng na beyesus sem Anchem bekenu Yagenyshal. Tebareki Egzabher ken alew smu ybarek.
I'm from Rwanda I don't even understand what this song is about but it been on my repeat batton the whole day I been playing it, it touching my soul very good song.
i will try to explain a little bit about the song with my broken English. Jesus Christs love is carring him with his weaknesses when every human couldn't cope with him-----
The whole duty of man is to Praise the Almighty God does not matter what language or tongues ,let everything that has Breath Praise the Almighty God. I am a Worshiper that's who I am.
The translation to this song is : There are many on Earth who claim there is love. Those who love only those that love them, are fully on the face of the Earth, but God's love is different from human love . Even today God is love . I was at one time lost ,dead and useless, when I got separated from God, He did not neglect me just like that. He reconciled me to Himself through Christ. Then what can I say about your love, even when I get lost you look for me, you counsel me and bring me back to yourself. The Entire message is about God's love for Humanity. Be Blessed .
thank you Josey kassa for z orginal song ....Thank you Again "Zelalem Lukas" for the Newly spirited voiced!! praise The Lord Alpha and Omega , The Almighty , The star of dawn, The Healer and The Father of peace ,Hallelujah JESUS!!
i'm blessed man , thank you. i might not know the language but seeing the video and every one worshiping god , its amazing, and god bless everyone who's listening
@Lee you don't know what I am and am not😘 I can watch a music video/listen to a song on UA-cam. Get over yourself. You can judge only one person.... yourself, sweep around your own front door. If you have to spread bs then keep it to none other than.... You guessed it, yourself. Have a beautiful day buddy
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
- ዮሐንስ 14፥6
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የፕሮታስታንት መዝሙር በጣም ነው ምወደው በስደት ሆኜ ሚያበረታኝ መዝሙር 🙏♥️
Yet hedesh? 🤔🤔🤔
መዝሙር ሁሉ የ እግዚአብሔር ነው የቤተ እምነት አደለም ❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤@@meseretrefera2664❤
ይህንን ለምታዩ ሁሉ የእግዚአብሔር መለኮታዊ ጉብኝት ይሁንላችሁ
ብሓቂ እየሱሰይ ፍቅሪ😭❤ መንፈስ ቅዱስ ተባረኽ 😭❤
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ መልካም ነገርን ማበረታታት የ ኦርቶዶክስ በሀሪ ነው በጣም መልካም እና ልብን የሚመልስ መዝሙር ነው ተባር የክርስቶስ ፍቅር አይለየን
bihon wendme ewnet menged eyesus new ewnet krstos sle hone kalehbet wuta be lela be ene arsema mnamn eyetbale be mingeru teretoch atmen ewnet ye egiziabiher estnfas yehonew metshaf kdus bcha new lelawu teamre Maryam mnamn wushet new metshaf kdus demo bdenb anbb ewedhalew ke siol amlt be wushet wust athd
)l)))l))😊😊
ጥዋት ተነስቼ ቀኔን በዚ መዝሙር ነው እምጀምረው ሙሉ ቀን ሰላም ተሰምቶኝ ነው እሚውለው, ኦርቶዶክስ ብሆንም የፕሮቴስታንት መዝሙር ይበልጥ ለእግዚአብሔርእንድቀርብ አድርገውኛል,
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ
God bless you
ene pente negn ke orthodox endi aynet comment say ye orthodoxin respect endaregina libe kift endihone yaregewal tebarek reem
ከኦርቶዶክስማ አይበልጥም ግን መስማት ስሚ ማስቀደም ያለብሽ የኦርቶዶክስ ነዉ ማን እደተዋህዶ ከማንም እምነት አይወዳደርም ኦርቶዶክስ
አሜን አንቺም ተባረኪ
እግዚአብሔር ይሁንሽ ቀንሽ እሚያምረው በዚ ነው በቃ ሰይጣን ይዞሽ ነው
ጌታ ዘመናችሁን ይባረክ❤️✅💯🙏 ከምር ቃል የለኝም በጣም ነው የተጽናነሁት😊 ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል በእርሱ ያላመናችሁ ሁሉ እርሱን የሕይወታችሁ አዳኝና ጌታ አድርጋችሁ ሾሙት ተባረኩ🙏
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝውር ሳዳምጠው ጭንቀቴ ይለቀኛል እንደኔ ጭንቀታችሁ ይልቀቃችሁ🙏🙏🙏🙏
Aman🙏
❤️❤️❤️❤️ተባረክ
Amen 🙏🙏🙏
Ameen
Amen Tebarek 🤲🙏❤❤❤
ይሄን መዝሙር ስሰማ በጣም ደስ ይለኛል በጣም የምወደው መዝሙር ነው ♥️♥️♥️
tebareki yenenat,selamish yibza
Eyesus yiwedshal tebareki
ጌታይባርክህ የኔ ወድም
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሁሌም ደጋግሜ የምሰማው መዝሙር ተባረክ
Let our different our God is one..
ተባረኪ
ጌታን እንዴ ግል አዳእን አድርገሽ ተቀበይ የኔ ዉድ እህት ❤️🌹👍👍🥰🥰
ጌታን እንዴ ግል አዳእን አድርገሽ ተቀበይ የኔ ዉድ እህት ❤️🌹👍👍🥰🥰
ጌታን እንዴ ግል አዳእን አድርገሽ ተቀበይ የኔ ዉድ እህት ❤️🌹👍👍🥰🥰
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይሄ መዝሙር በጣም ድንቅ የሆነ መዝሙር ነው አላህ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ አሚን
እየሱስ ለሰው ልጆች (ሙስሊሞችን ጨምሮ )ካለው ታላቅ ፍቅሩ የተነሳ ነው ራሱን አሳልፎ በመስቀል ላይ ለሀጢያታችን ዋጋ የከፈለው :: ስለዚህም ነው መጽሀፍ ቅዱስ በስሙ ለሚያምኑትና ለተቀበሉት የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው የሚለው:: እየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ ነው : በእውነት ለሚፈልጉት ራሱን ይገልጣል:::
Amenn
SELAM YEHONEW EYESUS YIGOBGNIH ENA ANTE/CHIM SELAMIH/SH EJIG BIZIT YBEL.
TEBAREK/KI
አንች GEM
@@medijay4525 sidib yastelal
በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር መቼም ለኛ ያለውን ፍቅሩን አይቀይርም። ተባረኩ😂❤😮
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በዚህ መዝሙር ግን ልቤን እጠግንበታለው ከደም ጋር ነው ያዋሀድኩት የኔን ህይወት ነው የሚነግርልኝ ወንድሜ ከልብ አመሰግንሀለው የአገልግሎት ዘመንህን ጌታ ይባርክልህ
አሜን አንቺንም እሱንም እግዚያብሄር ይባርክሽ ጌታ ይባረክ
Tbarke
@@saratekela2253 waww
@@gebruagonafr9512 i
ይሀንን መዝሙር በጣም ነው የምወደው ግን ሙሥሊም ነኝ ሁላችሁም ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
Amin hayu 🙏🙏anchim selamish yibza
Amen tebarki ehte enwedshale❤❤❤❤❤❤❤❤
ብዙ አሉ በምድር ፍቅር አለ የሚሉ የወደደውን የሚወድ ሞልተዋል በሀገሩ መቼ እንዲህ ይሆናል የአንተ ፍቅር ልዩ ነው የአባቴ ፍቅር 😢😢😢😢😢 ሁሌም ፍቅር ነህ አባዬ
ጣፋጭ
አሜን አሜን ሚሚዬ
ላኩልኝ በጌታ እቢ አለኝ
@@የቦዘኔዉአፍቃሪ እሺ በምን
@@hosanna3393 ዋሳፕ
የጌታ ስም ይባርክ የወደደን የምንወደው እየሱስ ይመጣል ይወስደናል ተባረክ❤ መዝሙሩን ወድጄዋለሁ
Am from orthodox tewahido but words cant describe how much I love this spritual song.Be blessed my brother.
እኒ ኦርቱዶክሥ ነኝ ግን ይሄንን መዚሙር ሥሠማ ውሥጤ ነው የሚነካኝ ጠፍቼ ነበር ጌታ ሁሊ ከኛጋር ነው
Let as put our different and say our God is one
orthodox wendmoche ewedachualew ke pente wendmachu
@@Christo-Logic love you too brother from an orthodox sister
@@sunmawit201 Best comment ever, you are blessed & stay blessed forever❤
😢😢😢ተባረኪልኝ 😢😢❤️❤️ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባረክ 💔💔
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የክርስትያን መዝሙር መስማት ዉስጤ ነዉ የዬኒንም ፕሮግራም መከታተልም በጣም እወዳለሁ
Orthodox penten Cristian belo ayeteram ......kalatochu endale ye penta nw yastawukal yeha le like yetetsafe nw
God bless you try to go church
ኦርቶዶክስ እኮ ክርስትያን እዩ.
ብዝኾነ ግን መዝሙር መስጋና
ህርመቱ ከምዚ ተኾነ ሰሓቢ ጽቡቅ ስራሕ.
@@shaggiasham ብልቢ የመስግነኪ/የመስግነካ።
የክርስቲያን አላለችም ጴንጤ መናፍቅ ነው የሚባለው
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የጴንጤ መዝሙር ወስጤ ነው በተለይ ይሄ መዝሙር
Eyesus yiwedhal(shal)
teshhh
ተባረኪ
Ehte enem Tedebke neber yemsema Mezmurachew Yaxnanagn neber bohala gen Rasu Geta Yesus Ene neng Yesterday today and for ever Jesus Krstos is the same blo tegeletelen na Ahun Geta Ymesgen bebetu Zemari argo Akomeng na beyesus sem Anchem bekenu Yagenyshal. Tebareki Egzabher ken alew smu ybarek.
Ehte wanaw kalu meredat new
ማነው እንደኔ በዚህ በእስጨናቂው ጊዜ ።እለም ሁሉ ኢትዮጵያ ላይ በተነሳበት ሰአት ።ጠላቶቻችን በበዙበት ሰአት ይህንን መስማት ምንኛ መታደል ነው።ተስፋችን ኢየሱስ ብቻ ነው ሌላ ማንም የለም።
ብዙ አሉ በምድር “ፍቅር” አለን የሚሉ
የወደደውን የሚወድ ሞልቷል በሀገሩ
መች አንደዚህ ሆነና የአንተ ፍቅር
ከሰው ይለያል ያንተ የእግዚአብሔር /2x/
ፍቅር ነህ አንተ ዛሬ /4x/
ጠፍቼ ነበረ ያኔ በዚያን ጊዜ
ሞት ሆኜ የማልረባ ከአንተ ተለይቼ
እንዲሁ አልተውከኝም በፍቅርህ አዳንከኝ
በምትወደው ልጅህ “በኢየሱስ” ታረከኝ
ምን ብዬ እኔስ ልናገር ስለአንተ ፍቅር
ጠፍቼ እንኳን ብትፈልገኝ መክረህ የምትመልሰኝ
“ፍቅር ነህ” ሁሌ የማትለወጥ “ፍቅር ነህ”
ፍቅር ነህ አንተ ዛሬ /4x/
መልካም ነህ አንተ ዛሬ/4x/
በእምነቱ ደክሞ በሰው የተገፋ
የሚያንገላታው እንጂ ሚያነሳው የጠፋ
የቅን ፈራጅ አንተ በፍቅርህ ፈልገህ
አንስተህ ለወጥከኝ አንተ ልክ ነህ
ምን ብዬ እኔስ ልናገር ስለአንተ ፍቅር
ጠፍቼ እንኳን ምትፈልገኝ መክረህ የምትመልሰኝ
“ፍቅር ነህ” ሁሌ የማትለወጥ “ፍቅር ነህ”
ፍቅር ነህ አንተ ዛሬ /4x/
መልካም ነህ አንተ ዛሬ/4x/
በዚያ በጎልጎታ በቀራንዮ ላይ
ከቶ መች አፈረ እርቃኑን ሲታይ
የህማም ሰው ሆነ ተመታ በደዌ
እርሱ ዋጋ ከፍሎ ይኸው ዳንኩኝ
“ፍቅር” “ፍቅር” “ፍቅር” ፍቅር ነው ለእኔ
እንደዚህ የሚያደርገው ከእኔ ምንም የለም
“ፍቅር” “ፍቅር” “ፍቅር” ፍቅር ነው ለእኔ
እንደዚህ የሚያደርገው ከእኔ አንዳች የለም
ከላይ ከሰማይ የባርያን መልክ ይዞ
በእኔ በሀጢያተኛው በፍቅር ተይዞ
የአለሙን ከሞት የሚያወጣ
እርሱ ዋጋ ከፍሎ ነፃ ነህ አለኝ
“ፍቅር” “ፍቅር” “ፍቅር” ፍቅር ነው ለእኔ
እንደዚህ የሚያደርገው ከእኔ ምንም የለም
“ፍቅር” “ፍቅር” “ፍቅር” ፍቅር ነው ለእኔ
እንደዚህ የሚያደርገው ከእኔ አንዳች የለም
አሜን!!! ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ!!!
Tebareki
@@jesusisalive2362 Amen
Thanks
ኦርቶዶክስ ነኝ በዚህ መዝሙር ግን ደም እንባ ነው የማለቅሰው😢😭😭😭😭😭😭😭😭
Ayzosh
@@waanofiimekitube1140 እሺ🙏አመሰግናለው
እኔም እንዳንች አብሶ ጠጣሩ ልቤ በሚለው
እየሱስ ለሰው ልጆች (ሙስሊሞችን ጨምሮ )ካለው ታላቅ ፍቅሩ የተነሳ ነው ራሱን አሳልፎ በመስቀል ላይ ለሀጢያታችን ዋጋ የከፈለው :: ስለዚህም ነው መጽሀፍ ቅዱስ በስሙ ለሚያምኑትና ለተቀበሉት የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው የሚለው:: እየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ ነው : በእውነት ለሚፈልጉት ራሱን ይገልጣል:::
@@floethiopiawit3921 anchi tebareki. GETA EYESUS bewnet lemifelgut rasun YGELTAL!!
ዮሐንስ 14 (John)
6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ዮሐንስ 15 (John)
13፤ ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።
Wow
Amane👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️💔😭😭😭😭😭
I'm from Rwanda I don't even understand what this song is about but it been on my repeat batton the whole day I been playing it, it touching my soul very good song.
god piliis u
You
You are blessed my dear
Its aboyt Gods love jesus christ is the same yesterday today and forever amen
He says there are many love but you love is greater the all.
i will try to explain a little bit about the song with my broken English. Jesus Christs love is carring him with his weaknesses when every human couldn't cope with him-----
Good bless u..am ortodx but I have no word.......❤❤❤
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዮወኒየ በጣም ነው እምወድህ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንህን ይባርክልህ አንተን እያዮ ሌሎቹንም እግዚአብሔር አምላክ ይቀስቅሳቸው የእውነት የመጀመሬ ከጴንጢ ዮወኒ መልካምን ነገር ሲደርግ አየሁት ብዙ ጊዜ ሰውን መርዳት አያፀድቅም ሲሉ ነበር እመሰማቸው
ተባረኪ ድካማችን ነው ባያጸድቀንም መልካም ልናደርግ ነው ጌታ ያዳነን ልክ ነሽ።
መልካምነት ከራሳችን ማፍለቅ ኣንችልም በፅጋው ነው የዳንን ብለን ስናምን ግን ብዙ መልካም ፍሬ ማፍራት እንችላለን እንደ ዬኒ
መልካም ነገር ምናደርገው ልንፀድቅ ሳይሆን ስለፀደቅን ነው ማንም በስራው አይድንም ግን ስለ ዳነ መልካም ነገር ያደርጋል ስቀጥል ጴንጤ መልካም ነገር አያደርግም የሚለው አደበትሽ ይገራ ሌላው ቢቀር እኮን ሰው ስለሆንን ለሰው እናዚናለን ለማድረግም ወደ ሆላ አንልም
መልካም ማድረግ ጽድቅ ሳይሆን ዘር ነው ። የዘራነውን ያንኑ እናጭዳለን ።
መልካሙን ልናደርግ በክርስቶስ ተፈጥረናል ።
I’m orthodox but i love protestant mezmur GBU guys
Amen eyesus yiwedshal
Jesus Christ loves you and he will Wait for you to came god blessed you
ይህን መዝሙር ስሰማ ልቤ ውስጥ የሚሰማኝ ጭቀት እርግፍ ይላል እስቲ ለ እንደ እኔ በስደት ያላቹ ልያቹ በ👍 አጥለቅልቁኝ ደስ እዲለኝ💚💛💖😍😍😍😍😘😘😘
Selam lanch yehon yet new yaleshew Geta melkam yadergale
@@yonasfasia5036 amennnnn
Gata kanchi gare yehone
ይህንን መዝሙር ሳዳምጠው የሚሰማኝ ስሜት የተለየ ነው😢☺️😌😭🥺
Wow ደስ የሚል መዝሙር ዮኒ እበንኳ አደረሰህ ዮኒ የዘንድሮው የመልካም ወጣት ትምህርት ልቀቅቅልን አታስረሳን ተባረኩ በድጋሚ
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
amen amen amen amen amen 😭😭😭🌻🌻
m
n dzx
The whole duty of man is to Praise the Almighty God does not matter what language or tongues ,let everything that has Breath Praise the Almighty God. I am a Worshiper that's who I am.
bless you matthew
@@Christo-Logic aaaaaaa
@@sussegemsmean7064 meraj
❤❤
@@sussegemsmean7064😊
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መድሀኒያለም ይባርክህ ።
እልልልልል እየሱስ ይመጣል እስከሞት የወደደንን ባይናችን እናየዋለን
ምናይነት የተባረከ ዘማር ነው ቃሉ የፍቅሩ ስጦታ በናዝሬቱ ጌታ ልቤን አሽመደመደኝ ዘመንህ ይለምለም እንዴት ብዬ ልባርክህ በደሙ ተሸፈን
ብዙ "አሉ "በምድር" ላይ" ፍቅር "ኢሌን" ምሉሁ (2×)
የወደደውን" ምወድ" ሞልቶሃል" በሃገሩ" (2×)
መቸ" እንደዚህ ሆናና" የአንቴ ፍቅርህ
ከሰው "ይለያል "የአንቴ" የእግዚአብሔር
ፍቅር" ነህ"አንቴ "ዘሬ (3×) ፍቅር ነህ ኡሆሆ
ጠፍቼ" ነበረ" የኔ "በዞን" ግዜ "ሞት" ሆኜ" መልረበ
ከአንቴ "ተለይቼ "እንድሁ" አልቶከኝም በፍቅርህ "አደንከኝ
በምትወዶ "ልጅህ" በኢየሱስ "ተረከኝ
መንብዬ" እኔስ "ልናገር "ሰለአንቴ" ፍቅርህ
ጠፍቼ" እንኳን" ምትፈልገኝ" መክረ የምትመልሰኝ
ፍቅር" ነህ። ሁሌ "የመትለዋጥ
ፍቅር" ነህ"አንቴ" ዛሬ "(4×) መልካም" ነህ ኡሆሆ
በእምነቱ" ደክሞ "በስው" የተገፈ
ምእጋለቱሁ" እንጀ "ምእነሰ" የጠፈ
የቅን "ፈረጀ" አንቴ "በፍቅርህ "ፈርዳሃ
አንስታ" ለወጥከኝ" አንቴ" ልክ" ነህ።
ምንብዬ" ልናገር "ሰለአንቴ" ፍቅር
ጠፍቼ" እንኳን" ምትፈልገኝ
መክራ" የምትመልሰኝ
ፍቅር "ነህ" ሁሌ" የመትለወጥ
ፍቅር" ነህ" አንቴ" ዘሬ "(2×) መልካም" ነህ
አንቴ" ዘሬ
መልካም "ነህ። ኡሆ.ሆ አሜሜን!!!!🙏😭100%
በዛ "በጎልጎታ" በቃረንሆ" ላይ
ከቶ" መች "አፈር" እርቃኑን" ሲታይ
የህመም "ሰው" ሆና" ተመታ" በደዌ
እርሱ" ዋጋ "ከፍሎ "እሄዊ"ደንኩኝ።
ፍቅርህ" (3×)"ፍቅር"ነው። "ለእኔ" እንደዚህ
መደርጉ"( 3× ) " እኔ ምንም የለም ።
ከእኔ አንዳች የለም። በትክክል። እንደዚህ
መድርጉ ፍቅር ነው። ኢየሱስ ተባረክልኝ🙏😭😭
ተባረካኃል ወንድሜ ዘመንህ የበረከት ይሁን 🍇🌱
Sis! ጌታ አምላክ ይባረክሽ🙏 post ስላደረክሽልን መዝሙሩን! God bless you & yours stay strong in Jesus name🙏💕
Ohhhh egzabihr telk new (btam des ymlen mezmur
የጌታ ሰም ይባረክ May God bless you
የጌታ ሰም ይባረክ 😢👏👏👏
Amen Amen Amen
እንዴት ነገን አለማወቅ ያስጨንቃል። አምላኬ እኔ በጣም ደካማ ጥፋተኛ ልጅህ ነኝ አቤቱ ይቅር በለኝ። የሚያስጨንቀኝን ነገ ደምስስልኝ። ሀሳቤን አሳካልኝ። እርዳኝ። ያላንተ ማንም የለኝም አባቴ። አሜን።
አሜን
እንኳን እርሱ ብቻውን ኖረሽ ❤❤❤❤
ሁሌም ኤሄን መዝሙር ስሰመ ልቤ እርከታ የገኝል እያለቀስኩነው ምሰመው ታበርክ ዘመንህ ሕይወት የታበረከ ይሁን
ኦርቶዶክስ ነኝ ብሠማ ብሠማ የማልጠግበው መዝሙር በስማም ዮኒ ደግሞ ልዩ ነክ ሠሞኑን ወደሀገር እገባለሁ የ8 ወር ነብሠጡር ነኝ ከመውለዴ በፊት ብታገናኙኝና ትንሽ የውስጤን ባወራው ደስ ባለኝ
Tebareke. Bexami. Desiyilali🎸🎤🎻❤️🙏💕💕🎸🎤🎺🎻
Amen amen
እህቴ በጣም የጌታ አገልጋይ የጌታም ባሪያ ነው ነገር ግን እሱን ያስነሳው ድንበር የማይዘው ሁሉ በሁሉ ያሇነ ከሱ ይልቅ ላኪዉ በአmገብሽ አለ በርሽን ዘግተሽ ለሱ ንhረው ምናልባት ካወቅሽ ሳምራዊቶን ምን እደላት እኔ ከምሰጠው ውሀ የሚጠጣ ዳግም አይጠማውም ያላትን ሰለዚህ ማግኘትሽ ጥሩ ነው ምንጩ ግን አጠገብሽ ነው ያለው በዚህ አጋጣሚ ዩኒ ጌታ እብዝቶ ይባርክህ
Woow yen wede ayzoshi 😘😘❤❤
ስላም የእግዚአብሔር ቤተሠብች በሙሉ ይህን መዝሙር የምወድ ማነው ? ለኔማ ታብልቴየ ነው
Wow መዝሙር በጣም ይለያል ኢየሱስ ይባረክ
ልጄ ዘላለም አብዝቶ ይባርክህ ጌታ የሚወደው መዝሙርና ምስከጋና ብቻ ነው ይህች ትውልድ እርሱን የምትፈልግናት መ.ዳዊት 23/24:6 ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ
የኢየሱስ ፍቅር ከሁሉ ይበልጣል
ወረት አያውቅም ይወዳል ዘላለም
ከትብያ ያነሳል ይከባከባል
ከጠላት ያድናል አሜንንንንንን
Amen
Amen amen❤❤❤❤💝
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ወንድምነት ተባርክክክክክ ♥️♥️
በዚ መዝሙር አለቀስኩ አይገልፀውም አነባሁ 😭😭😭😭😭😭 ፀጋው ይብዛልክ ወንድሜ 💓💓
ትግስት አሸናፊ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Ameen Ameen Ameen Ameen
Me too
ትግስት አሸናፊ ❤❤❤❤❤👍💕💕
Ene erasu alekesku aygeltsewm
ልክ ነሽ አሜን ❤️❤️❤️👍👐👐👐👈👈❤️❤️❤️❤️
እኔ የ ትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተክታይ ነኝ ግን እንደዚ ኣይነት ማዳመጥ ደስ ይለኛል❤
😢😢
ምነው@@AbisuKasu
The translation to this song is :
There are many on Earth who claim there is love. Those who love only those that love them, are fully on the face of the Earth, but God's love is different from human love .
Even today God is love .
I was at one time lost ,dead and useless, when I got separated from God, He did not neglect me just like that. He reconciled me to Himself through Christ.
Then what can I say about your love, even when I get lost you look for me, you counsel me and bring me back to yourself.
The Entire message is about God's love for Humanity.
Be Blessed .
Thank you so much
Be blessed Betel for the translation, truly this song is spirit lifting even not know the words in the original language
Stay blessed my Sister for sharing the translation. Love you🙏❤️❤️❤️
ስው ሲለወጥ የማትለወጥ አንተ ቢቻ ነህ በትክክል ነው ይህ ልብ የምነካ ነው ተባረክ ከዚህ በላይ ይስጥህ
ኦ ዋው ትሳክቶልሀል ትልቅ እድል ነው በዚህ መጨረሻ ዘመን እግዛብሄር ያስበልህን ያየልህን በመንፈስ ቅድስ እርዳታ ገና በጠዋቱ ጅምር ህይወትህ ለመኖር አለምን ስይጣንን ስጋን እንቢ ብለህ ክደህ (ክዳችሁ) መወስንህ መልካም ወስንሀል አሁንም ፍፃሜህንም ፍፃሚዎቻችሁንም)እራሱ እግዛብሄር ያየልህን (ያየላችሁን) እግዛብሄርን በመፍራት በስማያዊም በምድራዊ በረከት እንደገናም ስይጣንን በእጥፍ በመበቀል ስራውን በማፍረስ ለብዙዎች ስዎች እየሱስን በመምስልና በማሳያት መልካን የህይወት ሽታ ሆነህ (ሆናችሁ ) ተባርከህ ለበረከት ሁን (ሁኑ) አንተን ብቻ ሳይሆን በመሳርያም ያጀቡህን ሁሉ ከላይ በጠቀስኩት ትልቅን ምርጫ መርጣችኃልና አይወስድባችሁ ተባረኩ ታድላችኃል በለው ስይጣን ጉድ ፈላ አሜን
አይገርምም ግን
ሁልጊዜ ማልቀስ ስፈልግ የምሰማው የፔንጤ ዘፈን ነው...ግን አኮ ኦርቶዶክስ ነኝ
ደስተኛ ስሆን ደሞ የራሴ መዝሙር ነው የምሰማው....
ለማንኛውም አሪፍ ዘፈን ነው በርቱ
እንደዚህ ውስጥ የሚነካ በፅሞና በማስተዋል የጌታን ክብርን እንድናይ ያገርጋልና ። ጌታ አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክልህ!
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኚ ግን
ይህ መዝመር ለኔ ልዩ አንደኛ
wow የሚገረም መዝሙር ነው የእግ/ር ፍቅርና ምህረቱ ድንቅ ነው
ለምንድነው ዳዉሎድ ማድረግያዉ of የደረጉት 😭😭 ምን ልበል አለቀሰኩኝ ተባረክ 🙏🙏
Uuuuffff በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እውነትም ፍቅር ጌታ ከና በደላችን በፈለግን ሰዓት ቤቱ ብንመጣ እሚቀበልን አንደ ሰው ወረት የሌለው ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን🙏
Amine
A mine
thank you Josey kassa for z orginal song ....Thank you Again "Zelalem Lukas" for the Newly spirited voiced!!
praise The Lord Alpha and Omega , The Almighty , The star of dawn, The Healer and The Father of peace ,Hallelujah
JESUS!!
Yedegemln 😢 yoni geta yebarkh yhen yemesele mezmur be melkam wetat lay hule mezemeru
i'm blessed man , thank you. i might not know the language but seeing the video and every one worshiping god , its amazing, and god bless everyone who's listening
Ortodoks negn gin mezmurachun bexam adamixalew iwedalew❤️🙏🙏✍️
keminm belay yefkr minchna balebet yehonew geta krstos motolenal ersun yemiyamen hiwet alew liyawm yezelalem
በጣም የተሰራሁበት መዝሙር ወንድሜ ተባረክ በብዙ ዮኒዬ የኛ ውድ ጠላቶችህ ከእግርህ በታች ይውደቁ እንወድሃለን
Wow what an a heart melting song may God bless you🙏
ድንቅ ወዳጅ የፍቅር አባት ጌታ ኢየሱስ ተባረክ ፀጋው ይጨመርልህ ድንቅ ዝማሬ ነው ብሰማው ብሰማው ነፍሴን ያረካት ነው አልጠገብኩትም ተባረክ
በፈጣሪ እሄ መዝሙር በጣም እወደዋለሁ ግን ኦርቶዶክስ ነኝ
This song as Bless me so much I just want to Thank You I know God is using your ministry to bless others as well. Thank you so much.
በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ሁሌም ውስጤን ይነካኛል 😢😢😢😢 ፍቅር ነክ የኔ ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ ተባረክ
ዉይኔ፣ይህን፣መዚሙረ፣ስሰማ፣ዉስጤ፣እደ፣ቅቤ፣ይቃልጣል፣❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻ታባረክ
ኢየሱስ የወደደን በሰውኛ መውደድ አይደለም እስከ መስቀል ድረስ ራሱን ሰቶን ከሀጢአት በርነት ነፃ ሊያወጣን ከአብ ጋር ሊያስታርቀን በቀሳኒኞ ላይ ሞቶ ሞታችንን ወሰደው ታዲያ ከዚ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም ❤❤ እድለኛ ነን የኢየሱስ በመሆናችን
አሜንንን አሜንንንን ከሰው ይለያል የእግዚአብሔር ፍቅር በፍቅሩ ተሸክሞን ዛሬን አደረሰን ኢየሱስ ፍቅር አስገረሞኛል ፍቅር አስደንቆኛል
Amen tebarek😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ይሄን መዝሙር ስሠማ በጣም የሆነ ስሜት ይሰማኛል በጣም ይሄ ነው ብየ የማልናገረው ስሜት
Atiterateri yeKiristos fikir nw misemash,tebareki yehe ehit.
ትዝታ ሰው አንድ ነገር ሲሰማ ነፍሱ ወይም ስሜቱ በፍጥነት መልስ ይሰጣሉ ላንቺ ግን መልስ የሰጠችው ነፍስሽ ከሆነች እድለኛ ነሽ የመዳንሽን ቃል ስምተሻል ነገር ግን ሰሜትሽ ከሆነ የሰማው መዝሙሩ ሲቆም የሰማሽውም ይቆማል
ኦርቶዶክስ ነኘ ግን መዝሙሮቹ ውስጤን የሚኮረኩመኘ
Layeshenes alkorokomashem 😂😂😂
the one thing that makes you to be የሚኮረኩመኘ is that the love of god that reveled by Jesus Christ
Ahunim kezimewochi beley mahejenim bekirstos sim wudeji
😊😊😊😁😁
@@rohobotdonche2114 amen
በ መዝሙሩ ተባርከናል ጌታ አብዝቶ ይባርክ!
ዋው ይህ መዝሙር ሁሌም ለመልካም ወጣቱ ቢቀርብላቸው በጣም ደሥ ይላል ምክንያቱም መክሮ የሚመልሥ ሥለሆነ ለኔ በተለይ እየሡሥ ለኔ መሞቱ ያሥታውሠኛል ልረሣ ዋውውውውወ
I love this song ... thank you Yoni for sharing.. blessings
ኡፍፍፍፍ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ሁሌ የማይላዎጥ እየሱስ ይባረክ ሃሌሉያ
መልካም ናህ አንተ ዛሬም አዎ 😭😭
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ሂወትህን አብዝቶ ይባረክ ልዩ ጸጋ ዳግም ይጫማርልህ 🙌🏻🙌🏻🌹
እውነት ነው ፍቅር ነህ አንተ ለኔ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን መልካም ነው ጌታ ሁሌም ለእኛ
ጌታይባ ርክህ
የሄ ልጅሲዘምረዉ መዝሙሩን ልዩ ነው ካንተየራስህን መዝሙር እንጠብቃለን ተባረክ ተባረክክክ
Well መጣቹልን ወይኔ ይሄ መዝሙር በጣም ነው ምውደው ጌታን ሰሰማው በለቅሶ😢😢😢😢 ነው ምጨርሰውም ተባርኩልኝ💚💛💜💝💞💕💓💔
Enam endanchi negi weste emiker mezemuru nw
@@tenaytaka9214 ተባርኪልኝ
Ene erasu ... lib west sersro yemigeba zemare new 😍
@@kiyawed4225 ላኪልኝ እቢ አለኝ ለማዉረድ
Twenty new
ዎው እግዝአብሔር ዛማነን ይባርክ
ብዙ መዝሙር ሳምቼ አሎ ግን ዳም እንባ ነው
ያሰለቅሳ ባእሁናት አምላካቺን ፍቅር ነው ስንት ጊዜ ታፋን ፋልጎ ሳሃን ፋልግ የግኛዓ አሜን ይጋባይል
I'm in love💞👑💯It's not the"worship" it's his voice
@Lee yeah he's blessed with his voice, why you judging my comment ?
@Lee you don't know what I am and am not😘 I can watch a music video/listen to a song on UA-cam. Get over yourself. You can judge only one person.... yourself, sweep around your own front door. If you have to spread bs then keep it to none other than.... You guessed it, yourself. Have a beautiful day buddy
እንዴት እንደምወደው ይሄንመዝሙር ኡፍ ጌታሆይ
አዎ ጌታ አንተ ዛሬም ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ነህ ስምህ ይባረክ እየሱስ
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው 😊
I like your voice and this song made me cry so much GOD BLESS YOU...🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ይሀንን መዝሙር ሲዘመር ሊብያ በጭንቅ ቦታ እያለሁ ነው ትዝ የሚለኝ ቀን ቀን እሰማው ነበር እዘምረውም ነበር ክብር ለጌታ ይሁን እግዚኣብሄር ኣሻግሮኛል ስሙ ይባረክ IM ERITREAN .
እይወት የሆነ መዝሙር እግዚአብሔር ዘመናችውን ውሉ ይባርክ 👏👏👏👏👏
እውነት ነው
እግዚአብሔር ፍቅር ነው
የ ፍቅር ፍቅር ነው
እግዚአብሔር ነው
ጌታ እግዚአብሔር
ጸጋውን ይብዛል!!!!
ተባረክ 💞🌷
Word can’t explain how much this song is blessing it’s so amazing and it puts you in worshiping mood GBU brother.
አሜን ተባረኪ ኢየሱስ ፍቅር ፍቅር ናው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍
Amen 🙏 amen 🙏🌿💞🌿💞🇪🇷🌿🇪🇷💞🌿🇪🇷🌿💞🌿god bless you brother 🌿💞🌿💞🙏🌿
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው አዘማመርህ ይለያል ፀጋውን ያብዛል ተባረክ 🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭⛪🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏💕💕💕💕💕
I practice ortodox i love this song listen tearfully
የእዉነት ይሄን መዝሙር ስሰማ ልቤ በጣም ተነካ እግዚአብሄር ሰላማችሁን ያብዛላች፣ እፎይይይይይ
Amen Amen i love this song. God bless you more and more tabariku
Amen Amen Amen tebarek zhawey 💜💜💜🙏🙏🙏🙏
ጠፍቸ ነበር ያኔ በዛን ግዜ😭😭😭
የሚገርም መዝሙር ሰምቼ ሰምቼ ማልጠግበው ነው ተባረክልን
Oh the LOVE of God! Can’t find a good word, wish I had but I just wanna say Thank you for your Love!!!!
God bless you brother
Yeah he is ♥️👈🏼👈🏼👈🏼👈🏼👈🏼
ደጋግሜ ብሰማ ብሰማ የማይሰለቸኝ
ስጠብቅ ዬናበሃሩ መዝሙር ጌታ ዘማንክን ይበርከሃ
Yap
Davi ስደተየ መዝሙሩ የቆየ ነው የዮሴፍ ካሳ ነው 💓💓💓