Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ለሠው ብታወራው ምንም አይመጣም ግን ለእግዚአብሔር ነግረህ መች እረሳህ ያከበሩትን ያከብራል ጌታ
ሁሌ ስከፋኝ እየሰማው ተፄናናሁኝ እግዚአብሔር ጼጋውን ያብዛልክ🙏🙏🙏
እኔ ኦርቶዶክስ አምነት ተከታይ ነኝ የዚህ ልጅ መዝሙሮች የልቤን ነዉ አሚላቸዉ ቃላቶች
እኔም
Ewnet new tebareku
me too❤
አሜን
Me too I like his songs ❤
ይገርማል liya show ስትዘምረው ሰምቼ ሙሉውን ልሰማ መጣሁ ተባረኪ ሊያ
Anem ayegermeme gin mekom alchlkume😢
እያነባው ነው የሰማሁት ኬት እንዳንሳኝ ሳስበው እና በቃ ያሻገርኝ ሲስተሙ ድንቅ ይለኛል ሰሙ ይክበር ይመስገን
እነዛ ውብ አይኖች እንዴት አዩኝ😭❤❤❤🙏
የኤፍ መዝሙር ❤❤የሚነኩ ናቸው የጌታችንና የኢየሱስ ክርስቶስ ዓይን ሁላችንም ይመለከተን😂😂ለሰው አላወራም ምስጢር ላንተ ነው የሚነግረው ምስጥርን ገመና ለምትሸፍን አባት አሜን
በቃ ሲከፋኝ ስደሰት መስማት የምያፅናና ልዩ የሆነ መዝሙር 😭😭😭😭
አይዟችሁ ሁሉ ያልፋል
@@AmeleworkBikilaእኔም እየሰማዉትነዉ
አይዞን ሁሉም ያልፈል ❤❤❤❤
ደጋግሜ ሲሰማ እና ሳዳምጥ የማይሰለቸኝ መዙሙር ቢኖር ኤፊ የጌታችን የመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ውብ ዓይኖች ያዩበትን በመዝሙር የገለፅከው ደስ ብሎኛል ዘመንህ ይባረክ ተባረክ፡፡
ENYME 💔😭🙏❤️
Ooooo
???????.??????
ተባረክ❤❤❤
በጣም ሁሌም ለጆሮና ለመንፈሥ ኣዲሥነዉ
ተፅናናውበት በዚህ መዝሙር የሰው አገር ስደት አገሽግሾኝ ነበር ይኤንን መዝሙሮ ስሰማ እደ አዲስ እታነፃለው ደግሞም ታንፀቤታለው ኡፍ ጌታ ይባረክ🙏🙏🙏
😂 Hi, Good
አይዞሽ ሁሉ ያልፋል
የሁሌም መፍትሄ እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ለሁሉም መንገድ አለው!!! ❤❤❤የኔ ጌታ ውብ አይኖችህ ይገርማሉ,,,,❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
አሜንን ኤሄ መዝሙር ስሳማ እንባየ ይቃድሜኛል ኤፌሬምየ ታባራኪልኚ🙏🙏🙏😢😢😢🙇🙇🙇🙇✊✊🙏🙏❤❤❤❤
ፀሎቴን በዝሁ መዝሙር ስከፍተው ያስለቅሰኛል እናም ያዳምጠኛል ይሰማኝልኛል አምናለሁ
መዝሙሮችህ ውስጥ ኢየሱስን ለመጠማት ለመራብ ተነስቻለው።ተባረክ አፊ ለምልም!
ሰውማ ችግርን ሲነግሩት ጓደኛ ማፍሪያና ወዳጅነትን ማጠናከሪያ ያልሆነውን ሆነ እያለ ወንድም ወንድሙን እህት እህቷን ያቆስላሉ ጌታ ግን ፍጹም ፍቅር ነው ሚስጥራችንን ለስጋ ለባሽ ባለመንገር ልባችንን ከመሰበር እንጠብቅ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ
ዉስጥነ የሚ ናክ ማዝሙረ ታባረክ ኤፍረም 😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ተባረክ❤❤በእንቧዋ ነው ያዳመጥኩት ማርያምን😭😭😭🙏
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ የኔ ጌታ ያንእተህ እጅህ ትልቂህ ነው //እፍ ተባረኪልኝ የአባት ቡርክ ///አሜንንን የሰው አላዎራም ሚስጥር አሜንንን /ሰምቶ የሚመልስ ለኢየሱስ እናገራሎ ሃሌሉያ ክብር ክብር ይሁን ለስሙ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥አንተ say ላልቱ ነገ የኔ ጌታ አሜንንን ሃሌሉያ ጅስ ላመአስገኘው 😘😘🙏🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️አግዚአብሔር ይባርክህ ብየሱስም በክርስቶስ ደም ተሸፈን
ene orthodox negn honom mezmuru ke afe ena kelbe ayitefam zemenik yibarek
ለእግ/ር በ ንፋስ ዉሰጥ መንገድ አለ ሰለዝ ኤሄ መዜሙር ያጹናናል
በእምባ የሰማውት መዝሙር ❤ ኤፊዬ እወድሃለሁ ፀጋ ይብዛልህ
እግዚአብሔር ጼጋውን ያብዛልህ ተባረክ
Faarfataa Efreem Alamuu, faarfannaan kee hundi isaa hanga lafeetti lixee nama seena. Faarfannaa kee hunda isaa irra deddeebi'ee dhaggeefadhee quufii hin dandeenye. Kiristoos umrii kee siif haa dheeressu. Ani amantaa orthodoksiitan hordofa❤❤❤
ወደ ጌታ መምጣት ፈልጋለሁ መዳን ፈልጋለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤ eyesus yewodeshal kesu yemeshal yemebelete yelem
ኢየሱስ የወድሻል ሰለ አንችህ ነፍስን ስጥቶል እርሱ ሰላምናው እርሱ እራፍት ናውእርሱ ሕይወት ናው እርሱ መንግሥት ሰመይ መግብያ ብቻና በር ናው ኢየሱስ ከርስቶስ ያድናል
ጌታ ይቀበልሻል መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ ፀልይ
Yemedan ken zare new isum ahun new ! Anchi /ante kemitfeligew belay kirstos yifeligahal .
😂😂🎉😂😂😂😂@@wtmt4038
የኤፍሪም መዝሙሮችን ብዙ ጌዜ ከእናቴ ጋር እንሰማለን በጣም ደስ ይላል መዝሙርህ እግዛብሄር ይባርክህ
አድለኛ ነሽ ከእናቴ ጋር አልሽ። እድለኛ
❤❤❤አሜን ከስው ምንም አግኝም ብወራ ለእግዚአብሔር መናገር ነው መፈቴ ያለው❤
Pizza Tenement Pizza Tenement Pizza Tenement Eyhejeeuyeheeuyeyjweu❤❤❤❤hduduysueejeu
Ewnet new ehta
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ❤🙏ኤፊ ዘመንክ ሁሉ የበረከት እና የሠላም ሆኖልህ ይለቅ👐
ተባረክ ኤፋ ዘመንክ ይባረክ
በጣም ደሰ የሚል መዚሙር ነወ ጌታ ፀጋዉን ያጨምራልህ
እውነት ነው እራሴ ምሸከም ያልቻልኩትን ሚስጥሬን ሎላ ስው ርንዲደቅልኝ ማሰብ ሰውን ፈተና ውስጥ ማስገባት ኑው:: ለዛውስ ስምቶ ወደ ሚመልስ ሚስጥር ወደ ሚይዝ እንድ አምላክ እንንገረው ኤፍሬም ተባረክ
ኡፍፍፍ ምን አይነት መታ ደል ነው ግን አቦ ጌታ ኢየሱስ አሁንም ከዝ የበለጠ ሞገስ ይጨምርልክ
Enie Orthodox negn gin ehen mezmur swedewwwለሰው አላወራው ችግሬን፤ላንተ ነው ምነግረው ሚስጥሬን። ወዴትም አልሄድም ማንም ጋ፤መፍትሄ አገኛለው አንተጋ። 🙏
Enem🙏🏿
enem😢
❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ አይጠገብም እኮ የሁል ጊዜ ረሀቤ
Edimena tena ,yagelglot zemen geta yibarkh
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ታባረክ ❤️❤️❤️❤️
በጣም እሄ መዝሙር ፈዉሲ ነው እኔ ኦርተዶኩስ ነይ ጊን እሄ ልጅ ምርጥ ድምጺና ሃሳብ ነው ያለው
እኔ ሁሌ በአንተ ዝማሬ እባረካለሁ ተባረክ ሞገስ ኃይል ቅባት ቀኔ ይጨመረ ♥️🥰🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ኤፌ ይህ መዝሙር ውስጠን ይበላል
ለሰው አላወራም ችግሬን ላንተ ነው ምነግረው ማስጥሬን ... ከሰው አንስቻለሁ አይኔን
በጣም የምወደው መዝሙር አንዱ ይሄ መዝሙር ነው ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊
እነዛ ውብ ኣይኖች (እንድያት ኣዩኚ)2እነዛ ውብ እጆ..ች ( እንዴት ኣነሱኚ)2 እንዴት/3/ ኣዩኚ እንዴት /3/ኣነሱኚዳዊት በረኚነት በጠባቂ ሳለበኣይኖች ኣየሀው እሾመው ኣለው ብለአኔም ታሪክ ኣለኝ እሱ የመሰለለሰው የማወራው ባንተ ዘንድ የሆነ ካንተ ዘንድ የሆነላ..መስግነው እኔም እንደ ዳዊትላ መስግነው በገናያ ቃኒቸላመስግነው እኔም እንደ ዳዊት በገናያ ቃኒችእየሱስ ውብ ኣይኖች ይገርማሉደግሞም ያነሳሉየኔ ገታ ውብ ኣየኖች ይገርማሉለሰው ኣላወራም ሽግሬ ላንተነው ምነግረው ምስጢረንንወደትም ኣልሀድም ማንምጋመፍትህ ኣገኛለው ኣተጋኣ.ሁን እማ /ኣይነ ኣንስቻለው ከሰው ላይ/2ከ.ንግዲማ /ኣይኔን ኣድርጋለው ኣንተላይ/2ኣንተ ሳይ ጨለማይ በራኣንተ ሳይ ለሊቱ ነጋኣንተ ሳይ ተራራው ተናደኣንተ ሳይ ምንጩን ፈለቀላ..መስግነው እኔም እንደ ዳዊትላ መስግነው በገናያ ቃኒቸላመስግነው እኔም እንደ ዳዊት በገናያ ኣንስቸ
አሜን አሜን ተባረክ ፀጋው ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏
ኤፋ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
ኢየሱሴ ውብ አይኖችህ ይገርማሉ ያነሳሉ 😭😭😭😭😭😭😭 የኔ ኢየሱስ ላመስግንህ ከጠዋት እስከ ማታ 🤗 አሁንማ አይኔን አንስቻለሁ ከሰው ላይ ☝️አንተን ሳይ ጨለማዬ በራ አንተን ሳይ ተራራዬ ተናደ
እግዚአብሔር ይባርክህ በዝማሪዉ ተባርኬአለሁ።
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen geta eysuse yibarek igzabher tega yavezalh avezeto avezeto ybarek ageligeloti tidari ybarek ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
You are so blessed, Ephrem, what a great song, May you stay blessed ! Please come and sing @ BOLE !!!
ዘመንሽ ይባረክ ከእድሜ ና ከጤና ጋር በእየሱስ ስም አሜን።ሀሌ ሉያ።
ኤፍሬም እግዚአብሔር በእውነት ይባርክ ተባረክ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በቃ ይሄ መዝሙር የተለየ ነዉ ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም
enym
@@seblewongelbiruk3329 y Ephrem መዝሙሮች በጣም እርፍ ናቸው
፡፡@@seblewongelbiruk3329
Amen
የኔ ውድ ነይ ወደ ጌታ
ጌታ አምላክ ፀጋ አብዝቶ ይጨምራልክ ይባረክ ❤ ❤ ❤ ❤
how amazing it god bless you
ታሪኬ ነው ይሄ መዝሙር 😢😢
God bless you my brother
አሜን አሜን ተባረክ ፀጋው ይብ ይብዛልህ
God bless you my dear Brother ✝️🙏
You are our blessing!!
ጌታፀጋውንያብዛልክበጣምየምፅናናበትመዝሙር
ተባረኪልን
Sikefag metenagaye yehone mezemur tebarek❤
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ እውነት ነው በጌታ የታየን ነን።
Halleluyaaa yene yesus yemesegen yene abati keber anite bicha 🙏uuuuffff 😢😢😢
ለሳው አላውራም ችግሬን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Lesew alaweram chigire Lantenew menegraw mistire❤❤❤❤❤
My brother God bless you more and more my febrile song I love this song very much en my heart ❤️ ❤🙏🙏🙏🙌
Amen 🙏
My God! the past over ,O lord I know ur Right hand has helped me,Glory Glory
Praise shalll be to the lord ,o lord
Nmjp
Amen 😢❤❤❤❤❤ tebarek
1:50
❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😮😮
Tebarek le chigrachin ulu maftehe yalewu yamiyaserifen amlak alen alelujha
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር
Amen amen amen halelueya Egezabeher yebarekhe zemeneh yebarek
Amen yemiyaye geta selalen semu yibark
God bless you🥰 love from orthodox church
Yetekwba dmte newu yalek tebark zemenk bemulu ybarek
ኤፊ ተባረክ እጅግ ይባረካል መዝሙሩ
ኢየሱስዬ ኢየሱስዬ ኢየሱስዬ አባይዬ💝💝💝💝🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Mezmurihim wedegewalew tebarek ephrem
Thank you effe, Tebareki babizu!!
ሁሌም መፍትሄ እግዚአብሄር ነው ❤❤
አሜን አሜንንን ፀጋዉ ያብዛልህ ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤🙏🙏🙏
😅
አሜን አሜን
ameeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yihen mezmur andet andmawadaw ane ❤❤❤
ለሰዉ አላዉራም ችግሬን
ኤፍዬ ዘሜንህ ይባረክ
ለሰው አለውረም ችግርኝ ለአኝቴነዉ ምነጋርው ምሰጤሬን አበቴ
Ef betam new mewade keleba yanetan mezemur sadamet wedadekut baneta honk aye koca geme😊😊😊🎉🎉🎉
Ahunima Ayinen Anischalhu kesaw Lay 🙏🙏Geta Agelgilothn Yibarki
God bless you efi ❤❤
ኤፌ ዘመንህን ይባርክ
Every day I listen to this song ❤❤ 🇺🇸
እነዛ ውብ አይኖች እንዴት አዩኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
efeyee geba yebariki zemeni yebareki
Edu,egizabeher yibarkih,lesewu mawurat ayitekmim,temeliso bezawu yegna geta gin betewegawu iju yiteginal..Ameen yegna geeta Liyu newu
Ehen mezmur yemitisemu orthodoxoch bemulu tebareku yemir mezmuru be hiwetachu layi yisra😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
አሜን አሜን ተባረክልን ኤፊ
ኤፍ ስወድህ እኮ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤
God bless you more and more
አሜን አሜን ብርክ በል ❤❤
AMEN AMEN eyesus tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ለሠው ብታወራው ምንም አይመጣም ግን ለእግዚአብሔር ነግረህ መች እረሳህ ያከበሩትን ያከብራል ጌታ
ሁሌ ስከፋኝ እየሰማው ተፄናናሁኝ
እግዚአብሔር ጼጋውን ያብዛልክ🙏🙏🙏
እኔ ኦርቶዶክስ አምነት ተከታይ ነኝ የዚህ ልጅ መዝሙሮች የልቤን ነዉ አሚላቸዉ ቃላቶች
እኔም
Ewnet new tebareku
me too❤
አሜን
Me too I like his songs ❤
ይገርማል liya show ስትዘምረው ሰምቼ ሙሉውን ልሰማ መጣሁ ተባረኪ ሊያ
Anem ayegermeme gin mekom alchlkume😢
እያነባው ነው የሰማሁት ኬት እንዳንሳኝ ሳስበው እና በቃ ያሻገርኝ ሲስተሙ ድንቅ ይለኛል ሰሙ ይክበር ይመስገን
እነዛ ውብ አይኖች እንዴት አዩኝ😭❤❤❤🙏
የኤፍ መዝሙር ❤❤የሚነኩ ናቸው የጌታችንና የኢየሱስ ክርስቶስ ዓይን ሁላችንም ይመለከተን😂😂ለሰው አላወራም ምስጢር ላንተ ነው የሚነግረው ምስጥርን ገመና ለምትሸፍን አባት አሜን
በቃ ሲከፋኝ ስደሰት መስማት የምያፅናና ልዩ የሆነ መዝሙር 😭😭😭😭
አይዟችሁ ሁሉ ያልፋል
@@AmeleworkBikilaእኔም እየሰማዉትነዉ
አይዞን ሁሉም ያልፈል ❤❤❤❤
ደጋግሜ ሲሰማ እና ሳዳምጥ የማይሰለቸኝ መዙሙር ቢኖር ኤፊ የጌታችን የመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ውብ ዓይኖች ያዩበትን በመዝሙር የገለፅከው ደስ ብሎኛል ዘመንህ ይባረክ ተባረክ፡፡
ENYME 💔😭🙏❤️
Ooooo
???????.??????
ተባረክ❤❤❤
በጣም ሁሌም ለጆሮና ለመንፈሥ ኣዲሥነዉ
ተፅናናውበት በዚህ መዝሙር የሰው አገር ስደት አገሽግሾኝ ነበር ይኤንን መዝሙሮ ስሰማ እደ አዲስ እታነፃለው ደግሞም ታንፀቤታለው ኡፍ ጌታ ይባረክ🙏🙏🙏
😂 Hi, Good
አይዞሽ ሁሉ ያልፋል
የሁሌም መፍትሄ እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ለሁሉም መንገድ አለው!!! ❤❤❤የኔ ጌታ ውብ አይኖችህ ይገርማሉ,,,,❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
አሜንን ኤሄ መዝሙር ስሳማ እንባየ ይቃድሜኛል ኤፌሬምየ ታባራኪልኚ🙏🙏🙏😢😢😢🙇🙇🙇🙇✊✊🙏🙏❤❤❤❤
ፀሎቴን በዝሁ መዝሙር ስከፍተው ያስለቅሰኛል እናም ያዳምጠኛል ይሰማኝልኛል አምናለሁ
መዝሙሮችህ ውስጥ ኢየሱስን ለመጠማት ለመራብ ተነስቻለው።ተባረክ አፊ ለምልም!
ሰውማ ችግርን ሲነግሩት ጓደኛ ማፍሪያና ወዳጅነትን ማጠናከሪያ ያልሆነውን ሆነ እያለ ወንድም ወንድሙን እህት እህቷን ያቆስላሉ ጌታ ግን ፍጹም ፍቅር ነው ሚስጥራችንን ለስጋ ለባሽ ባለመንገር ልባችንን ከመሰበር እንጠብቅ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ
ዉስጥነ የሚ ናክ ማዝሙረ ታባረክ ኤፍረም 😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ተባረክ❤❤በእንቧዋ ነው ያዳመጥኩት ማርያምን😭😭😭🙏
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ የኔ ጌታ ያንእተህ እጅህ ትልቂህ ነው //እፍ ተባረኪልኝ የአባት ቡርክ ///አሜንንን የሰው አላዎራም ሚስጥር አሜንንን /ሰምቶ የሚመልስ ለኢየሱስ እናገራሎ ሃሌሉያ ክብር ክብር ይሁን ለስሙ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥አንተ say ላልቱ ነገ የኔ ጌታ አሜንንን ሃሌሉያ ጅስ ላመአስገኘው 😘😘🙏🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️አግዚአብሔር ይባርክህ ብየሱስም በክርስቶስ ደም ተሸፈን
ene orthodox negn honom mezmuru ke afe ena kelbe ayitefam zemenik yibarek
ለእግ/ር በ ንፋስ ዉሰጥ መንገድ አለ ሰለዝ ኤሄ መዜሙር ያጹናናል
በእምባ የሰማውት መዝሙር ❤ ኤፊዬ እወድሃለሁ ፀጋ ይብዛልህ
እግዚአብሔር ጼጋውን ያብዛልህ ተባረክ
Faarfataa Efreem Alamuu, faarfannaan kee hundi isaa hanga lafeetti lixee nama seena. Faarfannaa kee hunda isaa irra deddeebi'ee dhaggeefadhee quufii hin dandeenye. Kiristoos umrii kee siif haa dheeressu. Ani amantaa orthodoksiitan hordofa❤❤❤
ወደ ጌታ መምጣት ፈልጋለሁ መዳን ፈልጋለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤ eyesus yewodeshal kesu yemeshal yemebelete yelem
ኢየሱስ የወድሻል ሰለ አንችህ ነፍስን ስጥቶል እርሱ ሰላምናው እርሱ እራፍት ናውእርሱ ሕይወት ናው እርሱ መንግሥት ሰመይ መግብያ ብቻና በር ናው ኢየሱስ ከርስቶስ ያድናል
ጌታ ይቀበልሻል መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ ፀልይ
Yemedan ken zare new isum ahun new ! Anchi /ante kemitfeligew belay kirstos yifeligahal .
😂😂🎉😂😂😂😂@@wtmt4038
የኤፍሪም መዝሙሮችን ብዙ ጌዜ ከእናቴ ጋር እንሰማለን በጣም ደስ ይላል መዝሙርህ እግዛብሄር ይባርክህ
አድለኛ ነሽ ከእናቴ ጋር አልሽ። እድለኛ
❤❤❤አሜን
ከስው ምንም አግኝም ብወራ
ለእግዚአብሔር መናገር ነው መፈቴ ያለው❤
Pizza Tenement Pizza Tenement Pizza Tenement
Eyhejeeuyeheeuyeyjweu❤❤❤❤hduduysueejeu
Ewnet new ehta
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ❤🙏
ኤፊ ዘመንክ ሁሉ የበረከት እና የሠላም ሆኖልህ ይለቅ👐
ተባረክ ኤፋ ዘመንክ ይባረክ
በጣም ደሰ የሚል መዚሙር ነወ ጌታ ፀጋዉን ያጨምራልህ
እውነት ነው እራሴ ምሸከም ያልቻልኩትን ሚስጥሬን ሎላ ስው ርንዲደቅልኝ ማሰብ ሰውን ፈተና ውስጥ ማስገባት ኑው:: ለዛውስ ስምቶ ወደ ሚመልስ ሚስጥር ወደ ሚይዝ
እንድ አምላክ እንንገረው
ኤፍሬም ተባረክ
ኡፍፍፍ ምን አይነት መታ ደል ነው ግን አቦ ጌታ ኢየሱስ አሁንም ከዝ የበለጠ ሞገስ ይጨምርልክ
Enie Orthodox negn gin ehen mezmur swedewww
ለሰው አላወራው ችግሬን፤
ላንተ ነው ምነግረው ሚስጥሬን።
ወዴትም አልሄድም ማንም ጋ፤
መፍትሄ አገኛለው አንተጋ።
🙏
Enem🙏🏿
enem😢
❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ አይጠገብም እኮ የሁል ጊዜ ረሀቤ
Edimena tena ,yagelglot zemen geta yibarkh
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ታባረክ ❤️❤️❤️❤️
በጣም እሄ መዝሙር ፈዉሲ ነው እኔ ኦርተዶኩስ ነይ ጊን እሄ ልጅ ምርጥ ድምጺና ሃሳብ ነው ያለው
እኔ ሁሌ በአንተ ዝማሬ እባረካለሁ ተባረክ ሞገስ ኃይል ቅባት ቀኔ ይጨመረ ♥️🥰🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ኤፌ ይህ መዝሙር ውስጠን ይበላል
ለሰው አላወራም ችግሬን ላንተ ነው ምነግረው ማስጥሬን ... ከሰው አንስቻለሁ አይኔን
በጣም የምወደው መዝሙር አንዱ ይሄ መዝሙር ነው ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊
እነዛ ውብ ኣይኖች (እንድያት ኣዩኚ)2
እነዛ ውብ እጆ..ች ( እንዴት ኣነሱኚ)2
እንዴት/3/ ኣዩኚ
እንዴት /3/ኣነሱኚ
ዳዊት በረኚነት በጠባቂ ሳለ
በኣይኖች ኣየሀው እሾመው ኣለው ብለ
አኔም ታሪክ ኣለኝ እሱ የመሰለ
ለሰው የማወራው ባንተ ዘንድ የሆነ
ካንተ ዘንድ የሆነ
ላ..መስግነው እኔም እንደ ዳዊት
ላ መስግነው በገናያ ቃኒቸ
ላመስግነው እኔም እንደ ዳዊት
በገናያ ቃኒች
እየሱስ ውብ ኣይኖች ይገርማሉ
ደግሞም ያነሳሉ
የኔ ገታ ውብ ኣየኖች ይገርማሉ
ለሰው ኣላወራም ሽግሬ ላንተነው ምነግረው ምስጢረንን
ወደትም ኣልሀድም ማንምጋ
መፍትህ ኣገኛለው ኣተጋ
ኣ.ሁን እማ /ኣይነ ኣንስቻለው ከሰው ላይ/2
ከ.ንግዲማ /ኣይኔን ኣድርጋለው
ኣንተላይ/2
ኣንተ ሳይ ጨለማይ በራ
ኣንተ ሳይ ለሊቱ ነጋ
ኣንተ ሳይ ተራራው ተናደ
ኣንተ ሳይ ምንጩን ፈለቀ
ላ..መስግነው እኔም እንደ ዳዊት
ላ መስግነው በገናያ ቃኒቸ
ላመስግነው እኔም እንደ ዳዊት
በገናያ ኣንስቸ
አሜን አሜን ተባረክ ፀጋው ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏
ኤፋ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
ኢየሱሴ ውብ አይኖችህ ይገርማሉ ያነሳሉ 😭😭😭😭😭😭😭 የኔ ኢየሱስ ላመስግንህ ከጠዋት እስከ ማታ 🤗 አሁንማ አይኔን አንስቻለሁ ከሰው ላይ ☝️አንተን ሳይ ጨለማዬ በራ አንተን ሳይ ተራራዬ ተናደ
እግዚአብሔር ይባርክህ በዝማሪዉ ተባርኬአለሁ።
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen geta eysuse yibarek igzabher tega yavezalh avezeto avezeto ybarek ageligeloti tidari ybarek ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
You are so blessed, Ephrem, what a great song, May you stay blessed ! Please come and sing @ BOLE !!!
ዘመንሽ ይባረክ ከእድሜ ና ከጤና ጋር በእየሱስ ስም አሜን።
ሀሌ ሉያ።
ኤፍሬም እግዚአብሔር በእውነት ይባርክ ተባረክ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በቃ ይሄ መዝሙር የተለየ ነዉ ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም
enym
@@seblewongelbiruk3329 y Ephrem መዝሙሮች በጣም እርፍ ናቸው
፡፡@@seblewongelbiruk3329
Amen
የኔ ውድ ነይ ወደ ጌታ
ጌታ አምላክ ፀጋ አብዝቶ ይጨምራልክ ይባረክ ❤ ❤ ❤ ❤
how amazing it god bless you
ታሪኬ ነው ይሄ መዝሙር 😢😢
God bless you my brother
አሜን አሜን ተባረክ ፀጋው ይብ ይብዛልህ
God bless you my dear Brother ✝️🙏
You are our blessing!!
ጌታፀጋውንያብዛልክበጣምየምፅናናበትመዝሙር
ተባረኪልን
Sikefag metenagaye yehone mezemur tebarek❤
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ እውነት ነው በጌታ የታየን ነን።
Halleluyaaa yene yesus yemesegen yene abati keber anite bicha 🙏uuuuffff 😢😢😢
ለሳው አላውራም ችግሬን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Lesew alaweram chigire
Lantenew menegraw mistire❤❤❤❤❤