I was in the Arab country, in a middle of desert a few years ago when I first heard this song and burst out crying. Now that I'm in North America, I've heard the song, and it makes me cry again. Brother Dani, may the Lord richly bless you.
I never in my wildest dreams thought this conference would be the reason I go to church after years and still going every week ... five weeks and counting ... may God bless you in countless ways Dani ... thank you for reminding me of the warmth of his presence
ow how lucky are we to worship this LORD, how amazingly sacred is his love and presence...Bless you pastor. mihretina tsega fiker yebezalet ..ere endene manew melkam yarekilet...anten des kaleh karekah misganaye egezalihalew behulentenaye!!!!!!!!!!
The gospel singer Dany, a living legend, has not only resonated with Protestants but has also profoundly impacted the souls of many through the grace of his anointing.
የዛሬ አመት ኦርቶዶክስ ነበርኩኝ ሁሉ ባንተ የሚለውን መዝሙር ጥዋትና ማታ እንደመድሀኒት ነበር ማዳምጠው ምፅናናው አሁን ጌታን ተቀበልኩኝ ፍቅሩን ቀመስኩትኝ እግዚአብሔር መልካምና መልካም ብቻ ነው ይክበርልን 🙏ዳኒዬ ተባረክልን ባንተ መዝሙሮች ኦርቶዶክስ ሙስሊም ሁሉም ይፅናናበታል ጌታ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ🤲
Amen! Thank you for sharing!
@@DanielAmdemichael amen 🙏
ጌታ በቤቱ አፅንቶ ያቁምሽ እህቴ
እሰይ እልልልልል ክብር ለኢየሱስ ይሁን ከድቅድቁ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን የጠቀለለሽ አሁንም ያፅናሽ እኔንም በቅርቡ ነው ያስመለጠኝ 🥹🙏
@@mh6773 amen hallelujah እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናን🙌🙏
ዳንዬ እኔ ኦርቶዶስ ተዋህዶ ነኝ መዝሙሮችህ ወንጌል ናቸው ከእንቅልፌ ነቅቼ every day ነው እግዚአብሔርን የማመሰግንበት ተባረክ ወንድሜ እናንተም ምእመናን እድለኞች ናችሁ
አንቺም በኢየሱስ አምናሽ ድኝ ከዛም እንደዚህ ነፍስን ስጋን መንፈስን በሚያረሰርሰው መዝሙሮች ዘውትር ትበረክለሽ/ ትተደሽያለሽ/ ኢየሱስ ያድናል
we love youuuuu🤍🤍🤍
bless u our beloved sister! All we're children of God father through CHRIST.
ተባረኪ የጌታ ልጅ ጌታ ስለወደድሽ ነው በአምልኮ የምትገቢ
My Dear Jesus Love you bless you
እንባዬን ማቆም አልቻልኩም... የእግዚአብሔር ቸርነት፣ ፍቅር፣ መልካምነት፣ አባትነት፣... እያንዳንዱ ነክቶኛል😭😭 ዳኒዬ ተባረክልኝ
ua-cam.com/video/3Lf62Iw94ro/v-deo.html
።
]o
ዳኒ ጌታ ይባረክህ የሰጠህን ተስፋ የፈጠነ ልህ ጌታ ይባረክ ኣሜን
@@samuelsleshi5530 gg
ውስጤን ነፍሴን ካረሰረሱ ዘምሬ ዘምሬ ፍጹም የማልጠግባቸው የድሮ ዝማሬዎች መካከል የዳኒ መዝሙሮች ናቸው። Daniel Amdemichael ዳኒዬ በአንተ ውስጥ የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ስላኖረው ፀጋ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን። ዝማሬዎችህን ሰምቶ በጌታ ያልተጽናና፣ ያልተጎበኘ፣ ያልበረታ፣ ወንጌልን ያልሰማ፣ የጌታን ፊት ያልፈለገ፣ ክብሩን ያልተጠማ እና ያላየ፣ በእግዚአብሔር ሃሴት ያላደረገ፣ በጌታ ፍቅር ያልተማረከ እንደሌለ እና እንዳለሰማሁ እኔ እራሴ በቂ ምስክር ነኝ። ዝማሬዎችህን በሰማሁ ቁጥር ጌታን ስለአንተ አመሰግነዋለሁ። ብዝዎቹ ዝማሬዎችህ የራሴ የግሌ ሆነው እስኪሰሙኝ ሂወቴን የሚገልጹ ናቸው። የእግዚአብሔርን ፊት እንድፈልግባቸው፣ እንዳይባቸው እና እንዳመሰግንባቸው፣ ሰምቼ የማልጠግባቸው ምክንያቶቼ ናቸው። እጅግ በጣም አከብርሃለሁ እወድሃለሁም ዳኒዬ። አንተ ለእኛ በረከታችን ነህ። ጌታ አንተን እና የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ። 💖💎
እውነት ነው ፍቅሩ ዛሬም አሁንም ትኩስ ነው። ❣️
እንዴት ይረሳል ያደረግክልኝ
በቀራንዮ የከፈልክልኝ
ፍቅርህ በሂወቴ ዛሬም ትኩስ ነው
ግን ቃል አጠረኝ እንዳልተርከው�
እንዴት ይረሳል ያደረግክልኝ
በቀራንዮ የከፈልክልኝ
ፍቅርህ በሂወቴ ዛሬም ትኩስ ነው
ግን ቃል አጠረኝ እንዳልተርከው
ብዘምር ቃላቶች ያጥሩኛል
ብናገር ቃላቶች ያጥሩኛል
ለፍቅርህ ምን ምላሽ ይገኘል ኦሆሆ
ብዘምር ቃላቶች ያጥሩኛል
ብናገር ቃላቶች ያጥሩኛል
ለፍቅርህ ምን ምላሽ ይገኘል ኦሆሆ
ሲነጋም ሲመሽም ሁልዜ የማስታውሰው
ከልቤ የማይጠፋው ዘላለማዊው ፍቅርህ ነው
ሲነጋም ሲመሽም ሁልዜ የማስታውሰው
ከልቤ የማይጠፋው ዘላለማዊው ፍቅርህ ነው
ሲነጋም ሲመሽም ሁልዜ የማስታውሰው
ከልቤ የማይጠፋው ዘላለማዊው ፍቅርህ ነው
አይታክተኝም ለአገር ባወራ
ስላንተ ክብር ስላንተ ዝና
ምነው በሆነ ልቤ እንደጅረት
እንደ ውሃ ፈሳሽ እንደ ገነት ምንጭ
ምነው በሆነ ልቤ እንደጅረት
እንደ ውሃ ፈሳሽ እንደ ገነት ምንጭ
አምልኮ ማደሪያህን ይሙላው
ዝማሬ ማደሪያህን ይሙላው
እልልታ ማደሪያህን ይሙላው
አምልኮ ማደሪያህን ይሙላው
ዝማሬ ማደሪያህን ይሙላው
እልልታ ማደሪያህን ይሙላው
አምልኮ ማደሪያህን ይሙላው
ዝማሬ ማደሪያህን ይሙላው
እልልታ ማደሪያህን ይሙላው
አምልኮ ማደሪያህን ይሙላው
ዝማሬ ማደሪያህን ይሙላው
እልልታ ማደሪያህን ይሙላው
እልልታ ማደሪያህን ይሙላው
እልልታ ማደሪያህን ይሙላው
እልልታ ማደሪያህን ይሙላው
ምነው ከዚህ በላይ አሃሃ ልቤ ቢሆንልኝ ኦሆሆ
በቅኔ ትሞልቶ አሃሃ ፊትህ ቢፈስልኝ ኦሆሆ
ወድደህ ካደረግከኝ አሃሃ ያንተ የክብር ዕቃ አሃሃ
የሱሴ ተመስገን ኦሆሆ ምስጋናየን እንካ አሃሃ
ምነው ከዚህ በላይ አሃሃ ልቤ ቢሆንልኝ ኦሆሆ
በቅኔ ትሞልቶ አሃሃ ፊትህ ቢፈስልኝ ኦሆሆ
ወድደህ ካደረግከኝ አሃሃ ያንተ የክብር ዕቃ አሃሃ
የሱሴ ተመስገን ኦሆሆ ምስጋናየን እንካ አሃሃ
ምነው ከዚህ በላይ አሃሃ ልቤ ቢሆንልኝ ኦሆሆ
በቅኔ ትሞልቶ አሃሃ ፊትህ ቢፈስልኝ ኦሆሆ
ወድደህ ካደረግከኝ አሃሃ ያንተ የክብር ዕቃ አሃሃ
የሱሴ ተመስገን ኦሆሆ ምስጋናየን እንካ አሃሃ
ካረካህ ከወደድከው ምስጋናዬ ካስደሰተህ
አምላኬ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ
ወዳጄ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ
ካረካህ ከወደድከው ምስጋናዬ ካስደሰተህ
አምላኬ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ
ወዳጄ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ ይሁንልህ
ምሕረት እና ፀጋ አሃሃ ፍቅር የበዛለት ኦሆሆ
ኧረ እንደ እኔ ማነው አሃሃ መልካም ያረክለት ኦሆሆ
አንተን ደስ ካለህ አሃሃ ካረካህ ምስጋናዬ ኤሄሄ
እገዛልሃልሁ የኔ ወዳጅ በሁለንተናዬ ኤሄሄ
ምሕረት እና ፀጋ አሃሃ ፍቅር የበዛለት ኦሆሆ
ኧረ እንደ እኔ ማነው አሃሃ መልካም ያረክለት ኦሆሆ
አንተን ደስ ካለህ አሃሃ ካረካህ ምስጋናዬ ኤሄሄ
እገዛልሃልሁ የኔ ወዳጅ በሁለንተናዬ ኤሄሄ
ካረካህ ከወደድከው ምስጋናዬ ካስደሰተህ
አምላኬ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ
ወዳጄ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ
ካረካህ ከወደድከው ምስጋናዬ ካስደሰተህ
አምላኬ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ
ወዳጄ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ ይሁንልህ
መንፈስህ ባለበት ኦሆሆ ክብርህ በሞላበት አሃ
እንዴት ደስ ያሰኛል የኔ ጌታ ለስምህ መቀኘት ኦሆሆ
ስምህ ሞገሴ ነው አሃሃ መገኘትህ ፈውሴ ኤሄሄ
አክብሮትን ታብዛ አሃሃ ታመስግንህ ነፍሴ ኤሄሄ
መንፈስህ ባለበት ኦሆሆ ክብርህ በሞላበት አሃ
እንዴት ደስ ያሰኛል የኔ ጌታ ለስምህ መቀኘት ኦሆሆ
ስምህ ሞገሴ ነው አሃሃ መገኘትህ ፈውሴ ኤሄሄ
አክብሮትን ታብዛ አሃሃ ታመስግንህ ነፍሴ ኤሄሄ
ካረካህ ከወደድከው ምስጋናዬ ካስደሰተህ
አምላኬ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ
ወዳጄ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ
ካረካህ ከወደድከው ምስጋናዬ ካስደሰተህ
አምላኬ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ
ወዳጄ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ ይሁንልህ
አቤት ምሕረት የበዛለት
እንደ እኔ ያለ ኦሆሆ
እንደ እኔ ያለ ኦሆ
አቤት ፀጋህ የበዛለት
እንደ እኔ ያለው
እንደ እኔ ያ…ለው
እንደ እኔ ያለው ኦሆ
ያመስግንህ እንጂ ኦሆሆ
ስላደረግክለት
ሌላ ምን ቃል አለው
ሌላ ምን ቃል አለው
ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው
አንተን ማመስገን ስምህን ማክበር ነው
ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ
ክብርህን አይቼው ልኑር ጠግቤ ልኑር ጠግቤ
ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው
አንተን ማመስገን ስምህን ማክበር ነው
ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ
ክብርህን አይቼው ልኑር ጠግቤ
ልኑር ጠግቤ
ልኑር ጠግቤ
ልኑር ጠግቤ
ልኑር ጠግቤ
ልኑር ጠግቤ
አሜን ልኑር ጠግቤ
አንደበት ያለው ሁሉ
ክቡር ስምህን ያመስግነው
ክቡር ስምህን ያመስግነው
ምሕረት ፀጋህ የበዛለት
ማዳንህን ይናገረው
ማዳንህን ይናገረው
ከ…አማልክት መሃል
አንተ ብቻህን ጌታ ነህ
አንተ ብቻህ…ን አምላክ ነህ
አቤት ምሕረት የበዛለት
እንደ እኔ ያለ ኦሆሆ
እንደ እኔ ያለ ኦሆ
አቤት ፀጋህ የበዛለት
እንደ እኔ ያለው
እንደ እኔ ያ…ለው
እንደ እኔ ያለው ኦሆ
ያመስግንህ እንጂ ኦሆሆ
ስላደረግክለት
ሌላ ምን ቃል አለው
ሌላ ምን ቃል አለው
ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው
አንተን ማመስገን ስምህን ማክበር ነው
ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ
ክብርህን አይቼው ልኑር ጠግቤ
ልኑር ጠግቤ
ልኑር ጠግቤ አሜን
ልኑር ጠግቤ
ልኑር ጠግቤ ሃሌሉያ
ልኑር ጠግቤ
ልኑር ጠግቤ አዎ
ልኑር ጠግቤ
ልኑር ጠግቤ
አሜን ልኑር ጠግቤ
Thank you dear sister Hewan! You are blessed!
እግዚአብሔር በብዙ ይበርክሺ ትበርክ ወው 🥰🥰🥰🥰🥰
ዳኒዬ ተባረክ ወንድሜ
ተባረኪ እህታችን
Tebarek yesu huletena
በሙዚቃ ጩህት ሳይሆን በመንፈስ ወደ አምላክ ህልዉና የሚያስገቡ መዝሙሮች ዳኒዬ ጌታ ላንተም ፀጋዉና መገኘቱ በየለቱ ይጨምርልህ❤❤❤❤
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✞
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
ዳኒ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የምወድህ ። መዝሙሮቹ ነፍስን አጥንትን ሠርስረው ነው የሚገቡት አንተን የሠጠን የተባረከይሁን
2010 ወንድሜን በድንገተኛ አደጋ አጥቼ ነበር ግን በዳኒ መዝሙሮች ብርታትን መጽናናትን አግኝቸዋለሁ። እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንተ አይነት ለትዉልድ ስለሰጠን🙏🙏🙏❤❤ እወድሃለሁ ዳንዬ😢❤❤❤
I was in the Arab country, in a middle of desert a few years ago when I first heard this song and burst out crying. Now that I'm in North America, I've heard the song, and it makes me cry again. Brother Dani, may the Lord richly bless you.
me to
अ 😀
God knows we're he finds you
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው መዝሙሮችህን እምሰማው
እዛ ላልነበራቹ ሰዎች ድንቅ ምሽት ነበር ከዚህ በላይ እግዚኣብሄር ይባርክህ እድሜክን ሙሉ እንድትዘምር ይርዳክ ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን።
የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ደንኤል እግዚአብሔር አምላክ ፈጽሞ ይባረክህ ተባረክህ።
አሜን 👏 ክብር ለእግ/ር ብቻ እና ብቻ 👏
አቤት የነበረው የጌታ መገኘት እግዚአብሔርን ለፈለገው እኮ ቅርብ ነው ይገኛል መንፈስ ቅዱስ እራሱ ሲሰራ በቤተክርስቲያን ላይ ደስ ይላል ሰው ሲደበቅ እና ኢየሱስ ብቻ ከፍ ብሎ ሲታይ !! ዘማሪ ዳኒ በጣም ነው የምወደህ ብዙ ጊዜ በመዝሙር ተጠቅሜያለሁ ለእግዚአብሔር የተገዛ ሕይወት ስላለህ ታስቀናኛለህ !!
በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ይመችሽ/ክ
ብጣዕሚ ይገርም ዘይጽገብ ዘይምኖ መዝሙር ጎይታ ይባርኽካ ዳኒ ሓውና
እኔ ልጅ ሆኜ እማውቀው ፕሮቴስታንት ( ጴንጤ ) እንደዚህ ነበር አሁንማ ምንም አልልም ዝምምም.. ዘማሪ ዳንኤል ምርጥ በጣም ነው እምሰማው ምን እንኳን በሱ ሀይማኖት ባልሆንም እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር ...
ua-cam.com/video/3Lf62Iw94ro/v-deo.html
ዳኒ በጣም የዘገየው ያክል ነው የተሰማኝ አንድ አምላኬን ብቻ ማምለክ ከጀመርኩ ትንሽ ወሮች 17:20 ሆኖኛል ጌታን ተቀብያለው መዝሙርህ ምንኛ አንጀቴ ውስጥ እደገባ ልነግርህ አልችልም ብዙ የተፈተንኩ ልጅ ነኝ ተስፋ የማልቆርጥ አሁን ጥንካሬዬ ጨምሯል በጌታ ብርታት ያንተም መዝሙር በእግዝአብሔር የኔ እደሆነ በሱ ተገዛው ህይወት እዲኖረኝ አርጎኛል ሁሌም መዝሙሮችህን እየሰማው አመሰግናለው ኦርቶዶክስ ነበርኩ ጌታ ይባረክ የአንድ አምላክ ልጅ ነኝ
ስለንታ እ/ግ ይባረክ
የእዉነት አምልኮ ወደ ፀባኦት ይደርሳል, የዳኒ መዝሙሮች ልዩ ናቸዉ
ሙሉ ወንጌል በጣም መልካም ጊዜ ነበር መቼም አልረሳውም ተባርከሀል ወንድሜ ዳኒ
ወንድሜ ይህንን መዝሙር ከሀያ አምስት በፊት የሰማሁት አሁንም ግን ለእኔ አዲስ ነው ዘመን ይባረክ
የሚገርም መንፈስ የሚገርም የክብር ደመና
ኦ መንፈስ ቅዱስ ክብር አምልኮ ስግደት ለአንተ ብቻ ይሁን🙏🙏
“ዳኒዬ”አንተን ስለሰጠን ጌታዬን ሁል ጊዜ አመሰግነዋለሁ፡፡ የዘላለም አምላክ በውስጥህ ያስቀመጠው ፀጋ ሁል ለዓለም ሁሉ የሚበቃ ቅባት ውስጥህ ስላሌ ጌታ አሁንም የአንተ ነገር ሁሉ በጌታ የተባረኩና የተጠበቁ ይሁኑ!!! ፀጋው አሁን ይብዛልን!!
ጌታ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ፍፃሜው ድረስ ከሁላችና ጋራ ይሁን!! “
ከምህረቱ በቀር ለመኖር ምንም ዋስትና ለሌለኝ ለእኔ ከማመስገን ሌላ ምን ይባላል
ጌታ በብዙ ይባረክህ !!
የሚገርም መንፈስ የሚገርም የክብር ደመና
ኦ መንፈስ ቅዱስ ክብር አምልኮ ስግደት ለአንተ ብቻ ይሁ💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏
ወንድም ዳኒ እግዚአብሔር ያለምልምህ በጣም ደስ የሚል ዘላለማዊ የምስጋና ዝማሬ ተባረክ እንኩዋንም በጭስ አልታፈንክ ጽድት ያለ መድረክ አለም ሳይሸት ውብ ድንቅ የአምልኮ ግዜ ጌታን ያለ ምናምን ማምለክ ደስስስስ ሲል ተባረክ
ዳኒ ክርስቶስን ያማከለና እግዚ አብሔርን እንድናመልክ ልብን የሚያነሳሱ ናቸው መዝሙሮችህ። ጸጋው ይብዛልህ ወንድሜ!
ክብር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር በቻ ይሁን አሜንንን ውውውውውውው ውውውውው ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ 🎻እልልልልልል
ዳኒዬ 💕ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ታባረክ 💞🙏🙏🙏🙌
ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን።
የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ደንኤል እግዚአብሔር አምላክ ፈጽሞ ይባረክህ ተባረክህ።
ቃሉን የምትፈጽሙ፥ ብርቱዎችና ኃያላን፥ የቃሉንም ድምፅ የምትሰሙ መላእክቱ ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ባርኩ።
ሠራዊቱ ሁሉ፥ ፈቃዱን የምታደርጉ አገልጋዮቹ፥ እግዚአብሔርን ባርኩ።
ፍጥረቶቹ ሁሉ በግዛቱ ስፍራ ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ባርኩ። ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ።
- መዝሙረ ዳዊት 103:20-22 💙
God bless you Danny!
ua-cam.com/video/3Lf62Iw94ro/v-deo.html
እንዴት ይረሳል ያደረክልኝ
በቀራንዮ የከፈልክልኝ
ፍቅርህ በህይወቴ ዛሬም ትኩስ ነው
ግን ቃላት አጠረኝ እንዳልተርከው...
ለዘመናት እንደ መኅልቅ ሆኖ በእግዚያቤር ቤት እንድኖር ያደረገኝን የማይሻረውን የክርስቶስን ፍቅር የሚያስታውሰኝና የሚያሳስበኝ ዝማሬ ነው ! ዳንዬ አንተ እግዚአብሔር ለትውልዳችን በረከት አድርጎህ የሰጠን ድንቅ ስጦታችን ነህ! በብዙ ተባረክ ለምልምልኝ!
ua-cam.com/video/3Lf62Iw94ro/v-deo.html
ብሳማ ብሰማ የመልጣግብ መዝሙር ነው ውድ አባተችን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን አሜን ዘማኒህ አገልግሎትህ እድሜህ ይባረክ እግዚአብሔር አምለክ ይበረክ ተባረክሃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላማዊ ነኝ ግን ይህን መዝሙር ስሰማ እንባዬ ይወርዳል ደስም ይለኛል
ኢየሱስ ይወድሻል። አንቺን ገነት እንድትገቢለት በመስቀል ሞቶልሻል።
“በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ።” ዮሐንስ 12፥46
ዘመንህ ሁሉ ይባረክ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር፡፡
Amennnn Amennnnnn Amennnn Lenur Tegebe . EGEZEABEHER AMELAK HALELUYA ELLLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLLL . Egezeabeher Amelak Zemen Hiweteh Yebarek Pastor Danu Beruk . 🙌🙌🙌❤💐💐
ዳኒዬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወትን አገልግሎትህን ቤትህን ይባርክ;አንተ የቤተክርስቲያን በረከት ነህ;ስጦታችን ተባረክልኝ!
ዳኒዬ ስጦታችን ተባረክ የሚበዛ የአምላክ ፀጋና ምህረት አሁንም በህይወትህ አየበዛ እየጨመረ ይሂድ፡፡ የፀጋው ባለቤት የረዳህ ጌታ አምላካችን አሜን በየእለቱ ለስሙ ክብር ይሁንለት፡፡
ዳንዬ የምወድህ በመዝሙርህ እንዳረሰረስከን ዘመንህ በሙሉ በጌታ መንፈስ የረሰረሰ ይሁን ተባረክልኝ ❤️
ሲነጋም ሲመሽም ሁልጊዜ ማስታውሰው ከልቤ የማይጠፋው ዘላለማዊ ፍቅርህ ነው 🙏🙏🙏
B
👍👍👍❤❤❤
My most favorite weyyyyyyyyy wedded 💙 🙏 siyansebet LEGETA YESUSE AMMMMMMEN !!!!!!!!!!!!!!!😢
ዳኒ ሁልጊዜ አንደኛ ነህ ለኔ ዘመን የማይሽራቸው መዝሙሮችህ ጌታ እስኪመጣ ወይ እኛ እስክንሄድ ፍቅሩን የምናስብበት ይሁንልን ጊታርህ እና ጩኸት የሌለበት መዝሙሮችህ ነፍስን ያረሰርሳሉ ተባረክ
የእግዚአብሔር ሰዉ ዳንኤል አምደምካኤል በጌታ በጣም እንወድሀለን በመዝሙሮችህ በጣም ተሰርቴናል
አሜንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንን
አሜንንንንንንንንንንንንንንንን ጌታ ይባረክህ ዳንዬ ዛመንህ ይባረክህ ታባረክልኝ ኑሪልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️
ቀንበር የሚሰብር እስራት የሚበጥስ የሚያድስ ድንቅ ዝማሬ! ዳንዬ ተባረክል!
I feel the presence of God in the song when I listen it.Amen !!!
አቤት እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ሃሌ ሉያ አንዴት መንፈስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ዳንዬ ዝማሬዎችህን ስሰማ በእንባ ነው በእውነት ስለሁሉም ጌታ ክብሩን ይውሰድ አንተን ዘመንህን ሁሉ ለምልም የተትረፈረፈ ፀጋ ይሙላብህ !!!
ክብር ለጌታ ይሁን ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
እንዴት ደስ ይላል ተወልጄ ያደጉባት ቤተክርስትያኔን ሳያት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ዳኒንም እዚሁ ቸርች የሱን መዝሙር እየሰማሁ ያደጉበት የምወደው ዘማሪም መዝሙርም ነው የእውነት የአምልኮ መንፈስ የሞላው ጌታን የሚወድ ሰው ነው ጌታ ይክበር ይመስገን ጌታ ይባርካችሁ ሁላችሁንም
I'm filled with joy of tears whenever I listen to Dani's clasical songs. Stay blessed time and again bro.
ዳኒዬ የጌታ ባርያ በነገር ፣ሁሉ የባረከህ ጌታ ይባረክ በረከቴ ነህ ዘመን የሚሻገሩ ሁልጊዜ አዲስ ናቸው ዝማሬዎችህ ጸጋ ይብዛልህ 🙆♀️🙆♀️🙆♀️
jesus loves you
ዛሬም ድረስ ልብ የሚነካ አዲስ ዝማሬ ስሙ ይክበር ። ተባረከሀል ወንድማችን ከጌታ የተሰጠኸን
አሜን አሜን ክብር ለስሙ ይሁን የምንወደው አባታችን ዳንኤል እዲመና ጠና ይስጥህ ጌታ ኢየሱሰ❤❤የህስብ ብዛት ዋዉዉ😲😍😍
ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ 🙏
አሜን አሜን! ሃሌ ሉያ
ጌታ ኢየሱስ ይባርከህ የተወደድክ ወንድሜ ዳኒ በብዙ ተባረክ!
ዘመንህ ይለምልም
Amen Amen tebarek wonidime geta tsegahuni yabizalik Amen yene abate eyesuse simi yibarek❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🥰🥰😭😭😭😭😭❤እየሱስ ክብር ላንተ እልልልልልል ታባረክ 😭😭
ጉባየው የጌታ የኢየሱስ ክብር እንዳለ ያስታውቃል ዳኒ ቁዱሳን እንደሚወዱህ አየህ ኢትዮጵያ አገልግል እዳታቋርጥ ቀጥል ❤️❤️❤️
Amazing worship! May God almighty bless you abundantly man of God!
❤❤amen Amen Amen Amen ኬልቤ የምፈሲ ምሲጋና ማዴርህ ያሙላዉ ጌታ ሆያ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤ ስቆዝም የምፅናናበት ስደክም የምበረታበት የዝማሬ ቃል ጌታ በአንተ በኩል ስለሰጠኝ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ።
እውነት ነው የእግዚአብሔር ፍቅር ሁሌም ህያው ነው ምህረት ቸርነቱን ደግነቱን ሁሌም ባወራው ብተርከው አያቅልም ዝማርዬ እልልታዬ ማደሪያውን ይሙላው አሜን ነው ለዘላለም!!!!!
Amen and Amen
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🏿 🙌 👏🏻 ✨ ❤ Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom 🙏🏿 🙌 👏🏻 ✨ ❤
እግዚአብሔር ይክበር ከልጅነትህ እስከዚች ቀን በአንደበትህ የከበረ የማይቀያየር ልብ የሚያንፅ ዝማሬ ባንተ ዉስጥ ያስቀመጠ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ረጅም እድሜ ይስጥህ የልጄ የጆሲዬ እዉነተኛ ጉዋደኛና በጌታ ወንድም ሁሌም በዝማሬህ እፅናናለሁ ተባረክልኝ ዳንዬ።
I never in my wildest dreams thought this conference would be the reason I go to church after years and still going every week ... five weeks and counting ... may God bless you in countless ways Dani ... thank you for reminding me of the warmth of his presence
May God bless you! Thank you for sharing your testimony! Glory be to God!
Keep it up
❤❤❤የዳኒዬ መዝሙር ስስማ እንዴት ደስ እንዲሚልኝ በዚህ መንፈስ እያለው ወደ ጌታ እየሱስ ቢሄድ ደስ ይለኛል በተለይ ጥዋት ከእንቅልፍ ስነቃ የዳኒዬ መዝሙር እስማለሁኝ ❤❤❤ለምልም ዳኒዬ❤
አሜን አሜን አሜን አሜን ኤሄንን መዝሙር ስስማ ሁል ጊዜ እንባዬ ማቆም አልቺልም ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ህይወትክ ጨምሮ ጨማምሮ ይባረክ እድሜ ጤና ይጨምርልክ እልልልልልል እየሱስ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏
❤Amen ❤Amen ❤Amen ❤Amen ,, geta edime ina tsegan chamiro ysitih ❤❤zimarehochik zamanochen bareku,❤❤ zamenih yibarek ❤❤😭😭😭❤❤🎉🎉🎉🎉
ow how lucky are we to worship this LORD, how amazingly sacred is his love and presence...Bless you pastor.
mihretina tsega fiker yebezalet ..ere endene manew melkam yarekilet...anten des kaleh karekah misganaye egezalihalew behulentenaye!!!!!!!!!!
ብሰማው ብሰማው ብሰማው............የማልጠግበው ዳንዬ አንተን እኮ አለመስማት አይሆንልኝም እግዚአብሔር በአንተ ከብሮ ስላየሁ ውይ ምነው ከዚህ በላይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያ አባባ አምልኮ ማደርያህን ይሙላው
ተባረክልኝ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜህን ያርዝመው
ዝም ብዬ ሳስበው ሰርጌ ላይ በአንተ መዝሙሮች ብቻ ፕሮግራም የማደርግ ይመስለኛል አዳሜ ሰምተሃል በዚሁ ዳኒን እየጋበዝኩት ነው !!!
መልስህን አስቀምጥ እንዳስለመድከኝ !!!
This is what it is worshipping . Daniel, may the almighty God bless you more.
I can not stop listening this song!❤❤ May the lord bless you!!
ዳኔዬ በጣም የሚገርም ነው ከህፃናት እስከ አዛውንት ያንተን መዝሙር ይወዱታል አሁንም ጌታ ሞገሱን ይጨምርልህ 🙏
እግዚአብሔር የረዳዉ ታላቅ የጌታ ባርያ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ባርኮታል
just ተመስገን ሀሴቴ
እየሱስ አሜን
ተባረክልን በብዙ
💗💗መዝሙሮችህን ስሰማ ሕዎቴን የምለዉጥ ባንተ ዉስጥ ስላለዉ ጸጋ ሁል ግዜ እግ/ርን አመሰኛለሁ
እግ/ር አብስቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ አብዝቶ ይባረክህ ዳኒ
ክብር ለጌታ ይሁን!!!
i have no words ,which kind of Greece our GOD is blessing you , brother ተባረክ ዳንዬ
ዳኒዬ ወንድሜ ተባረክ ከብዙ ዘመን በኋላ አብሬህ በአካል እግዚአብሔር ስላከበርኩ ደስ ብሎኛል ተባረክ
Anten yeseten geta ykber
Bante mezmur new getan yagegnehut
Thank you jesus
አዎ ጌታዬ ምስጋናየ ፣ አምልኮየ ማደሪያህን ይሙላው!!! ዳኒ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ!!!!!!!
የእግዚአብሔር ህልውና ☝️🔥🔥🔥መገኘቱ 🙏🔥🔥🔥ባለበት መገኘት እንዴት መባረክ ነው 🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ይባርክህ ዳኒዬ 🙏❤🥰
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በአለም ሺህ አመት በድሎት ኑረዉ ከማለፍ
በእግዚአብሔር እግር ስር አንድ ደቂቃ ቆይቶ ማለፍ ታላቅ ክብር ነዉ።
Dani you are A blessing for Zi generation. ብዙ ዘመን የዘመርኩት ዝማሬ ነው። ዛሬም እንደዝሁ። praise Zi Lord.
አንተ የእግዚአብሔር ብሩክ ዝማሬዎችህ ልክ እንደ እግዚአብሔር ቃል አያረጁ አይለወጡ ለ ትውልድ ተሻጋሪ መፅናኛ ፈውስ የሆነ ዝማሬ ያንተን ዝማሬ በፀሎት እንጂ መኪና ላይ መስማት አልችልም እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ብሩክ ነህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
የፀጋው ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር በጌታ በኢየሱስ ስም ደግሞ ደግሞ ይባርክህ ዘመንህ ይባርክህ ይጨመርልህ አገልግሎትህ ትዳርህ ልጆችህ በእጥፍ ይባርክ
what a blessed man!!! a blessed song! glory be to God on the highest!
ዳንየ ከልጅነት እስከ እውቀት በመዝሙሮችህ ስባረክ ነው ያደኩት ዘመንህ ይባረክ አሁንም ያብዛልህ።ተባረክ ወንድሜ እንወድሃለን
ዘመንክ በቤቱ ይለቅ በፊቱ የሆነ ይቀበላል ተባረክ
The gospel singer Dany, a living legend, has not only resonated with Protestants but has also profoundly impacted the souls of many through the grace of his anointing.
Amen and amen getaye, tabariki ♥️😢,is🤲 amene ✊❤❤
Uuffffeee tebarek dani geta zemenhn yibarek hule muzamurehn iysemahut hulu chigiren iresalwo wode egizyabher egesegsalwo geta kiberun yiwode amen amen
Extraordinary! Missive blessings in the song! May God bless you!
We Thank God for giving us these blessed Songs through you. Praise the Lord!!!!
Bless you more and more brother amazing
Thanks Jesus for your mercy!! Bro stay blessed 🙌
የቀናውን መንፈሱን በአንተ ውስጥ ያኖርው ጌታ ይባረክ! ገና በዙ
እናያለን ምድራችን በማረው ዜማ ስትጥለቀለቅ ክብር ይሁንለት ለአዶናይ!
Amen Amen geta yibarki dan kibr le eghzabri yihun Amen 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🌹🌷🌷
ሁልግዜ ፣ የሚባርኩ ፣ መዝሙሮች ። What a great way to start a day listening to this ? ተባረክ ፣ ዳኒ !
"ምህረትና ፀጋ ፍቅር የበዛለት ኧረ እንደእኔ ማነው መልካም ያረክለት"😢😢😢
Very annointed song , it tells all of our stories and the goodness of God , which changed our life 🙌🙌🙌
አሜን ደኒዬ በእውነት ተባርከሀል ሁሌም መዝሙሮችን የምሰማው በእንባ ነው በዝማሬህ የጌታን ፍቅሩን መልካምነቱን ብቻ ምን ልበል ሰተርከው ሰሰማ ነፍሰም አልቀረልኝ ጌታን ብቻ የሚያሰብሉ የሚሰናፍቁ ናቸው በዝማሬዎችን ሁሌም እባረካለሁ እፅናናለሁ እበረታለሁ አሁንም ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብልህ በብዙ ተባረክ❤🙏
ua-cam.com/video/3Lf62Iw94ro/v-deo.html
ooo my God what a blessed song it is !!! my dad dani may God bless u in countless blessing of his spirt
pastor Danel zemenhin ybarek
ymibark Mezmur New Gheta Sumu Ybarek❤❤❤