Monica and your husband may God bless you honesty you and your husband have very kind heart and amazing . it is not easy to raise kids especially who need special care but God gave you humble heart to do this. I love American people most of them are same like this family. I am speechless the only thing I can say is Thank you & God bless you abundantly!!!
@@billenabate997 It’s look like Ye Amhara comment So I’m not surprised beggar after they give birth 👶👶and they abandoned their child or they beg 🧒on their kids they never want raise their own child 😡
My god, protect this family the parents are amazing 👏 i can only pray for this family happiness health wealth protection from god. You guys are blessed for having a big heart ❤️ 💙 💜 💖 💗 💘 ❤️ 💙
Really heartouching story,the parents have a really powerful heart.These kids are really lucky to find you guys and for you to raise them like your own is so heart touching.
I dont kmow how to explain my feeling about those family you guys really touch my heart just want say god bless you thank you for what u have done for those kids thank you
May God blessed this family! Really you Guy's are blessing❤. Ruth just want to let you know tgat, your voice is so BEAUTIFUL AND YOU CAN SING. MY DAUGHTER ALSO12 YEARS OLD AND LOVE TO SING. I LET HER HEARD YOUR VOICE AND SHE SAID YOU HAVE GOOD VOICE❤🎉
What a blessed family the American couple God bless you you are blessed for choosing these beautiful children to raise them as your own !God has prize for for sure praying 🙏The kids are amazing ❤️
Please share this request as we seek biological family. We want to share the blessings these children have been to us. Jessalyn and Ezra are gifts from God. My joy is complete as their father. Isaac
ወይኔ ግን እነዚህ የተባረኩ ሰወች መንፈስ ቅዱስ የቀረባቸው እድሜና ጤና ተመኘሁላቸው ❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርም ነው እነዚህ አሜሪካውያን ማየት የተሳናቸውን ሁለት ልጆች ማሳደጋቸው በጣም አስገርሞኛል:: እግዚአብሄር በህይወት ዘመናቸው ሁሉ በጤና በደስታ ያኑራቸው:: አሜን🙏🏽
በጣም እግዚአብሔር የልፋታቸዉን ዋጋ ይቁጠሪላቸዉ ረዥም ዕድሜ ይስጣቸዉ
🙏🙏🙏
😮በጣም
አሜን 🙏
አሜን ❤❤❤
እኔ አንዳንዴ በጣም ግራ እጋባለሁ በጣም ሀይማኖተኞች ነን ፈጣሪን እናውቃለን የምንል ህዝቦች እርስ በእርሳችን እንኳን መግባባት አቅቶን እንገዳደላለን ፍፁም አለማዊ ሰዎች ናቸው የምንላቸው ሰዎች ግን መልካምነታቸው ከአይምሮ በላይ ይሆንብኛል
በጣም ውስጤ ውስጥ ያለውን. ጥያቄ ነው ያነሳሽው በአውሮፖ ፈጣሪ የለም አናምንም ከሚሉት ሰዎች ብዙ ንፁህ ሰው እናገኛለን ሀይማኖተኘች ደግሞ🤔🤔🤔
አንዳንድ ሰዎች ብርን የሆነ ልቦና ሰቷቸዋል እንዴት መታደል ነው አስቡት ማየት የተሳናቸውን ልጆች ማሳደግ በእግዛብሔር መመረጥ ነው እነዚን ቤተሰብ አብዝቶ ይባርካሑ ሌላ የምለው የለኝም
ከዚህ ቤተሰብ ምን እንማር? ለነገሩ እኛ እርስ በርስ እየተባላን ነው።😊
and the so called stupid Kes in Betkrstian in Ethiopia everyday they’re cursing the usa 🇺🇸😡
የዛሬው ደሞ ይለያል መሲዬ በጣም ነው የሚገርመው እነዚህ ልጆች በጣም እድለኞች ናቸው እንደዚህ አይነት መልካም ቤተሠብ ውስጥ ማደጋቸው አሳዳጊዎቻቸውን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው የደግነት ጥግ ነው ያሳዩን እኔ ራሴን ገመትኩት
ኡፋ እነዚህ አሰደገዎች ሰው ነችሁ ወይ መልአክ ነችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏
የሚገርሙ ቤተሰቦች ናቸዉ መታደል እኮ ነዉ እንኳን አይነ ብርሀናቸዉ ሳይኖር ይቅርና ሙሉ አካል ያላቸዉንም ለማሳደግ ይከብዳል አሏህ መርጧቸዋል❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥችዉ አቤት ስንት አየንት የተበረከ አል❤❤❤
እነዚህ መልካም ሰዎች አለማመስገን አይቻልም 🥰🙏
ይገርማል እንዴዚህ።አይነት ሰዎች መኖራቸው ጠቀመን እንዴክፋታችን መስመር ይዘንብነበር አላህ ደግነታችሁን አይቀይርባችሁ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባረክ መልካም ቤተሰብ ናቸው ዘራችሁ ይባረክ
እንኳንም ከዚህ ቤተሰብ ተገናኛችሁ
This family are blessed GOD please keep blessing them. Thank you
እግዚአብሔር ይመስገን እድህም አይነት ሰዎች አሉ😊❤
መሲ እንደዚህ መልካም ስዎችን ውደ እኛ ስላምጣሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ!!! እኔም ልጅ ማሳደግ እፍልጋለሁ ግን ኢትዮጵያ አዶብሽን ስልተከለከለ ወድ ህንድ ሃገር ለመሄድ እያስብኩ ነው!! ያቀረብሽው ታሪክ ልቤን ነካኝ እኔም ኢትዮጵያ ውስጥ ብዱጎቻ ያደኩ ነው ብዙ የሚያሙ ነገሮች ባልፍም በስተመጨረላይ አሜሪካን ሃገር መኖር ከጀመርኩ 23 years እስቆጥሬለሁ መሲ እጅግ አከብርሻልሁ!!!
hayzosh enem betsben alwkchwm btam nw ymikbdw❤
የኢትዮጲያ አዳብሽን ለኢትዮጲያውያን አልተከለከለም የተከለከለው ለውጭ ሰዎች ብቻ ነው ስለ ፕሮሰሱ ጥያቄ ካለሽ ልተባበርሽ እችላለሁ።
@@abebawright Geta yibarkish ehite
አረ ለአበሻ አተከለከለም
Nope. If u need information the steps I will tell u.
Monica and your husband may God bless you honesty you and your husband have very kind heart and amazing . it is not easy to raise kids especially who need special care but God gave you humble heart to do this. I love American people most of them are same like this family. I am speechless the only thing I can say is Thank you & God bless you abundantly!!!
This family God bless you!!! You guys special for me wow I don’t have a word to describe my feelings may God bless you!!
God bless this.family
This planet is surviving because of these kinds of people!🙏🏿💗🍀
ላሳዳጊዎቹ ቃል አጣሁ ምን ልበላቸው አይን የሌለውን ልጅ ማሳደግ ምን ያህል ከባድ ነው ግን ያሳዳጊዎቹ ቅንነትና መልካምነታቸው እሚገርም ነው
This family has a very good heart. God bless you!
እግዚአብሔር ለአሳዳጊዎቻቸው ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው።
የእግዚአብሔር ቸርነት ብዛቱ i like the family bless them ❤
😮😮እውይ እነዚህ ነጮች ግን ምን አይነት የተመረቁ ናቸው የሰው ልጂ ያሳድጋሉ ከዛም ባለፈ አካልጉዳተኞችን ጭምር የምር ዋው ፈጣሪ ከቤተሰቦቻችሁ ያገናኛሁ😢
not only them all the American 🇺🇸 taxpayers raising them
@nonenone3420 .it doesn't matter tax payer....u don't know how hard it is .egzabhare ystachawo
@@billenabate997
It’s look like Ye Amhara comment So I’m not surprised beggar after they give birth 👶👶and they abandoned their child or they beg 🧒on their kids they never want raise their own child 😡
My god, protect this family the parents are amazing 👏 i can only pray for this family happiness health wealth protection from god. You guys are blessed for having a big heart ❤️ 💙 💜 💖 💗 💘 ❤️ 💙
አላህ ሰላም ያገናኛችሁ ውዶች
መሲዬ እባክሽ ወይዘሮ ኪያን ኮንታክት ማድረግ እፈልጋለው ሰፈሬ አብሮ አደጌ የአእምሮ ህመም አለበት እሷ ጋር ቢገናኝ ደህና እንደሚሆን በሙሉ ልቤ አምኛለው ሚያስፈልገው ሁሉ አደርጋለው እናት አባቱ ደካማ ናቸው እባክሽ ወጣትነቱ አይለፍበት እናግዘው
በዚህ ሁኔታ ላይ ያሉ እናት የጣለቻቸውን ልጆች ተቀብለው ያሳደጉት ሰዎች እግዚአብሔር የባረካቸው ናቸው
Not only them you have to thank all the American 🇺🇸 taxpayers they get from the government
የመልካምነት ጥግ ፈጣሪ አምላክ ለዚሀ ቤተሰቦች አድሜናጤና ይሰጣቸዉ❤❤❤
ምን አይነት ፋቅር የሆኑ ቤተሰብ ናቸው በእውነት እግዛብሔር ይሰጣቸው መታደል ነው እንደዚ አይነት ልብ ሰላላቸው
እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🙏🙏 መልካም ቤተሰቦች ናቸው ❤❤
አቦ መሢ ተባረኪ ውስጤ ነሺ ኑሪልኝ ክፉ አይንካሽ ስላንቺ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል።
መሲ ዛሬ ራሳችሁን አስተዋዉቁልኝ የለም እንዴ?? ፈረንጆቹንም ስላም በያቸው እንጂ ደስ አይልም ዘጋሻቸው በስላም ነው?
Really heartouching story,the parents have a really powerful heart.These kids are really lucky to find you guys and for you to raise them like your own is so heart touching.
የተባረኩ መልካም ቤተሰብ ዘመናችሁ ይባረክ
ፈጣሪ የእነኚህን ህፃናት ምኞት እንዲያሳካላቸው እንፀልያለን 🙏🙏🙏
ጌታ ይባርካቹ ተባርኩ
I dont kmow how to explain my feeling about those family you guys really touch my heart just want say god bless you thank you for what u have done for those kids thank you
I don't have any word for this family i just may GOD bless this family❤❤❤❤
May god blass you more and more,ምን አይነት ሰወች ናቸዉ መሰጠት ነዉ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤❤❤
This video made me cry. An extra ordinary act of kindness makes me cry, wish & hope someday to do the same thing🙏🏿🍀
God Bless for Them Beautiful family ❤🙏
Amazing family ❤❤❤wow you guys saved tham life 😢😢😢
Egzabher yimsgan abebaye yetbarkshi sew fetariy edma tena yisteshi yenanat kal yelgnm tawukaleshi men yakel demwedshi mesiye anchim nurilgn tebareku❤
በጣም ጥሩ ቤተሰቦች ናቸው❤❤❤
ምንም ቃል የለኝም በምድር ለ እህት ወንድማችን ያደረጋችሁትን ቸርነት እግዚአብሔር ይመልስላችሁ!!!❤❤❤❤
እንደዚህ አይነት መልካም ሰውም አለ 🫢 እኛ በዘር እንባላለን
መሲዬ እባክሽ እኔ አክስቴ ከጠፋች ከ40 አመት በላይ ሆንዋታል አማረች ታደሰ ትባላለች ከኢትዮጵያ ውጪ ናት የት እንደሆነች ግን አላውቅም በጣም ሆድ ሆዴን ትበላኛለች እስዋ ውጪ ሀገር ብላ ስትሄድ እኔ ትንሽ ልጅ ነበርኩኝ ምን ይሻለኛል ሳስባት አዝናለሁ በልጅነት መንፈሴ አስባታለሁ 😮😮😮
EBS ላይ ለምን አትቀርቢም እዛ ላይ ይሻልሻል ብዙ ሰው አገናኝተዋል።
😢Lel lejochi neberati wayi
Mother's refuge Ethiopia left 3children in Nairobi Kenya 40 year ago ....but she left one boy in Ethiopian
May God blessed this family! Really you Guy's are blessing❤. Ruth just want to let you know tgat, your voice is so BEAUTIFUL AND YOU CAN SING. MY DAUGHTER ALSO12 YEARS OLD AND LOVE TO SING. I LET HER HEARD YOUR VOICE AND SHE SAID YOU HAVE GOOD VOICE❤🎉
Their parents are very very good people. 💚💛❤
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው
God blessssss always for those true human family amazing family Goddddddd bless again abd again🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ፈጣሪ ያናኛቸው
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ
What a blessed family the American couple God bless you you are blessed for choosing these beautiful children to raise them as your own !God has prize for for sure praying 🙏The kids are amazing ❤️
God bless you good family ❤❤❤
ወንዱንልጅ ለምን አላናገራችሁትም ሴቷንብቻ ለሱም እንዲናገር እድልብትሰጡት መልካምነበር
መሲ እዝራን ለማናገር በጣም ሞክራ ነበር ካሜራ ላይ ስለሆነ አፍሮ ነው ልክ ስንጨርስ ግን በጣም ነበር ያወራው
እያለቀስኩ ነው ያየሁት እነዚህን ደግ ባልና ሚስት አላህ ከፍ ያድርጋቸው
አምላክ ይርዳችሁ ፍላጎታችሁ እንዲሳካ ከልብ እመኛለሁ።
Weye mesye❤tebarekilje.
Kidanemeherete terdachu,amen❤❤
መስሲ,እባክሽ,እኔንም,እርጂኝ,2ልጆችን,አፋልጊኝ
God bless you Monica and and Izack
I am not blive this family god bless u all
የቤቱ ማስታወቂያ ይገርማል ልብስ ወይም ምግብ አረጉት እንዴ የአንድ ቀን 40/100 ቅናሽ ምን ማለት ነው አረ ለምን ይዋሻል የመሲን ፕሮግራም እንወደዋለን ሪል እስቴቶች አትዋሹ
Waw what an amazing couple God bless them
መስዬ ከፕሮግራሙ advertise በዛ
የመልካምነት ጥግ በስመአብ
God bless this family❤
በቤተሰብ መሃል የተፈጠረ እርግዝና ይሆናል ለልጆቹ እንደዚህ መሆን።💚💛❤
ማለት አልገባኝም
Abet andandu sew ko egziabher yebarekew new betam deg sewoch❤
Please share this request as we seek biological family. We want to share the blessings these children have been to us. Jessalyn and Ezra are gifts from God. My joy is complete as their father. Isaac
ምን አይነት መባረክ ነው ይሄ መሰጠት ነው
Aey Ethiopianeoyn 😢😢😢😢😢eits bers megddadel 😢😢😢😢
እየሰጠሽ ስለአለሽው ሰብአዊ አገልግሎት አመሰግንሻለሁ!
God bless you all ❤❤❤
አቤት እንዴት ጨክና እናት ልጇን ንግድ በር ላይ ጥላ ትሄዳለች? አሳዳጊዎቻቸው እግዚአብሔር ይባርካቸው 2 ልጅ ማሳደግ ይገርማል
Sewu waldo mitilem egzaber lijun ayitilm ye wadekutin ba sewu adiro yanesal
ቤት ገዢ ጠፋ
ካለ አግባብ ውድ ስላደረጉት ነው😅
አይደለም ሀገሩ ለመኖር አሰጊ ሰለሆነ ነው ነገ መጥተው የኔነው ውጡ ሰለሚሉ ማን ይገዛል
Yegermal bago maserat kelkera edaze new fetare yebakachuw
ፈረንጆች አይገርሙም????አይነስውር ለማሳደግ!!!!
ygrmale dagnate tabrku🎉🎉🎉🎉🎉
ANGELS
አኔ ቤተሰብ አላወቀችም እረዱኝ
❤❤❤❤
Titok ley lekeku adamawch group ley
Honestly I’m not going to look for my biological family they’re the The one abandoned me just say thank you to the usa 🇺🇸taxpayers.
what tax payers have to do with it,what about her american family
Don't forget raise family as well.
☝️🇪🇹☝️🤲🙇👈
🎉🎉❤🎉❤🎉❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤