ጥያቄ ወይስ ኑፋቄ | ጠያቂው ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር | ክፍል 1 | ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 175

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 Рік тому +20

    ጋዜጠኛው ለእግዛቤር ቃል ተገዛ ሰዎችን ደስ ለማሰኝት አትወግን ማሰረጃ እያቀረብልክ ነውቤቱ በግዴለሸአኝነት ነው የሚሰሩት ህሊናህን ስማው እየሱስ ክርስቶስ ይመጣል

  • @AmareAsefa-o5e
    @AmareAsefa-o5e Рік тому +24

    መሪ ጌታ ጽጌ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ውድ ወንድማችን ዘመንህን ጤናህን ቤትህን ይባርክ አንተ የወንጌሉ ገበሬ ነህ ደግሞም መንፈሴዊ አቤታችን ነህ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Рік тому +19

    መሪ ጌታ ትክክል ናቸው ምንአለበት አይሳራም፣ ቃሉ ከተፃፈው አትለፍ ነው የሚለው

  • @haschascha627
    @haschascha627 Рік тому +21

    ጌታይባርኮት መርጌታ ጸጌ እጂግ ድንቅ እውዘት ያላቸው አባት ናቸው ብዙ ትውልድ ታድገዋል ለወንጌል አገልግሎት የጨከኑ ።።

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 8 місяців тому +14

    ገጋዜጠኛው!!!!!!!!!!እግዚአብሔር ባንተ አድሮ ይህ ዕውነት እንዲገለጥና ብዙዎች እንዲያመልጡ እንድታመቻች አድርጎሃል ። እወቅበት!!!!!!!!

    • @yorgeducherinet6420
      @yorgeducherinet6420 7 місяців тому

      ምኑን ነዉ ያመቻቸዉ? ከቃሉ ዉጪ ሆኖ እሳቸዉ ያመለጡ ስለክርስቶስ የተጠሉ የ እግዚአብሔር ሰዉ ናቸዉ

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs 11 місяців тому +9

    ተባረኩ መሪጌታ ጸጌ ይኸንን የዘመናት ተረት መጻሕፍት ጊዜው ደርሶ በአደባባይ እየተጋለጠ ነው ትውልድ አይንኸን ግለጥ ።ጠያቂው ቁጭ ብለኸ ወንጌልን ተማር በደንብ አለ የሐሰት ተረት ምን ታስተባብላለኸ በአለም ላይ የሌለ ክርስትና ነው የተረቱ ማለቂያ የሌላቸው ።አታስቀይሳቸው ያስተምሩ መሪጌታ ።

  • @yaredbelcash2204
    @yaredbelcash2204 Рік тому +19

    መሪ ጌታ ፅጌ ለብዙዎች ብረሀን ሆነሀል እግዚያብሄር ይባርክህ

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 9 місяців тому

    ተባረኩ መረ ጌታ 🙏

  • @AnbesZewdu
    @AnbesZewdu 11 місяців тому +3

    የጠያቂው ድርቅና በጣም ይገርማል

  • @GenetBerhane-x1x
    @GenetBerhane-x1x Рік тому +8

    እግዚአብሔር ይባርክዎት መሪጌታ ጽጌ ለእዉነት እየከፈሉ ስላሉት ዋጋ አከብርዎታለሁ፡፡ በእናንተ ኢትዮጵያ በሪቫይቫልቫል ትቀጣጠላለች፡፡ እጠብቃለሁ በ90ዎቹ እኔ በጌታ ሆኘ እግዚአብሔር በነበሩት ነብያት ብዙ ቀሳዉስትና ሸኮችን ለወንጌል አስነሳለሁ ብሎ ሲናገር በልጅነት አእምሮዩ የተጻፈ ነበረ አሁን እየተፈጸመ ስለሆነ ጌታን አመሰግናለሁ፡፡

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 Рік тому +23

    መሪ ጌታን ቃለ ህይወት ያሰማልን ማለት አሁን ነዉ::)❤

    • @tesjij8484
      @tesjij8484 Рік тому +1

      አይ ጋዜጠኞ ተብዬ መምህር ተባረኩ የከበሩ እምነቶች ኦርቶዶክስ ጣኦት አምላኪዋች ናችሁ

  • @wudeshermeka6269
    @wudeshermeka6269 Рік тому +14

    ውድ አባቴ ወደ ክቡርና ወደ ሞተልዎትና ወደተነሳልዎት ጌታ አምልጠዋልና እንኳን ደስ አለዎት በህይወት እስካሉ ድረስ ከጌታ የተቀበሉትን የወንጌል አደራ በፍጥነት ያድርሱ ዘመን አልቋል ጌታ ሊመጣ ደርሷል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ብቸኛ የህይወት አዳኝ ነው እርሱን ሊተካከለው የሚችል በሰማይም በምድርም አይገኝም አልተገኘም ኦርቶዶክስ ማለት የእግዚአብሔር መንግስት መግቢያ ዋስትና ነው እንዴ?? ትልቁ ነገር አዳኝ በሆነው በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምኖ ንስሃ መግባትና ወደ እርሱ መመለስ ነው በጌታ ዘንድ የሃይማኖት ተቋም ሳይሆን በክቡር ደሙ የነፁ የቅዱሳን ስብስብ ስለሆነ ወንድሜ አትደበላልቀው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @helenhussien1670
    @helenhussien1670 Рік тому +7

    መሪ ጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት እውነትን መርጠዋል እውነት ደግሞ አርነት ያወጣል

  • @PaulosHadaro
    @PaulosHadaro 4 місяці тому +1

    መሪ ጌታ ጽጌ የወንጌሉን ምስጢር የገለጠሎት የሰማዪ አባት የተባረከ ይሁን ፣
    ስለኢየሱስ ክርስቶስ ጌትነት ክርስቲያን ሆኖ ያልተረዳ ምእምን የመጨረሻ ዕድል ፈንታዉ ምን እንደምሆን ያሳስባል።
    የእግዚአብሔር ቃል ለሰዉ ልጆች የመዳን መንገድ አድርጐ ሰጥቶናል።ከብዙ በጥቅቱ ፣ በቆላስያስ 1:13-29 የቤዛነቱ በመስቀሉ ደም ከአብ ጋር የማስታረቅ ሥልጣን የተሰጠዉ እርሱ ብቻ እንደሆነና መዳን በሌላ በማንም እንዳይደለ እያስረዱ መሆንዎ ፈቃድ ከላይ ነውና ጌታ ፀጋዉን ያብዛሎት።

  • @Born_to_learn2801
    @Born_to_learn2801 11 місяців тому +3

    አክባሪዎ ነኝ!! ጠያቂው አስተውል !!

  • @n.949
    @n.949 Рік тому +13

    30:00 😃 ገራሚ ሰው ናቸው። መሪጌታ ጽጌ ይመቹኛል። አንደበተ ርቱዕ ከዚህ ሰው ሁሌም ዕውቀትን አገኛለሁ። የነገሮች ምንነትና ትርጉሙ በጥልቀት የገባቸው ሰው ናቸው። 🤔

    • @NesiShikur
      @NesiShikur 10 місяців тому +1

      Leteykiw yetarik balebet athun geta ayinochn bewgel yikfetlh memher tsige geta yibrkot weglen yaberalut geta.

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 11 місяців тому +5

    ቃለ መጠየቅ የምታደርገው ጥያቂ ወይም ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክህ አደንቀህአለሁ በርታ እንዳንተ አይነቶች ይብዛልን እስካሁን ባየሁት ማለቴ ነው መሪጌታ መዝሙር 91 በተጻፈው ቃል እግዚአብሔር ይጠብቆት በዓላማው የፀና ዕውነተኛ መ ምህር ለሚሰማው ሁሉ መዳን ይሆንለታል ።

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 Рік тому +8

    ጠያቂው ወንድም እውነትን እውነት ማለት ካልቻልክ ይህንን ቃለ መጠይቅ ባታደርግ ይሻል ነበር ብዬ አምናለሁ !!! ምክንያቱም ህሊናህ (መንፈስ ቅዱስ ) ይመሰክርልሀል !!

  • @ferehiwotyehulashet9417
    @ferehiwotyehulashet9417 Рік тому +2

    መሪ ጌታ እባኮሆ ያልበሰለ ሰው ቃለ መጠየቅ አያርጎሆት ስለማይመጥኖሆት

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 8 місяців тому +1

      አይባልም ።ዕውቀት እንድንቀዳ አመቻቸልን እኮ!!!!ይባረክ !!!!!

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 8 місяців тому +4

    ጠያቂ በመጽሐፍ ቅዱስ ጉዳይ ሁሉም ይስማማል። ከዛ ስትወጣ ክህደት ይሆናል።ተሀድሶም ሆነ ጴንጤ ከ እስከ ትምህርቱ በመ/ቅዱስ ላይ የተመሠረተ ነው።

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw 6 місяців тому +1

    ጋዜጣዊ ethnic በጣም በትህትና ጠያቂና አስተናጋጅነት በእግዚአብሔር ቃል እውቀት መጠየቅ ከአንተ አይቻለሁ ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ በርታ በተለይ እንደነኝህ አይነት አባቶቻችን ይምጡና ይጠየቁ ያስተምራሉ ከሞት ወደ ሂወት ያኖረንን ፈጣሪያችንን ይህ ትውልድ አለማክበር ይመልሳሉ

  • @ZeFitireti-sc4vs
    @ZeFitireti-sc4vs Рік тому +5

    ወንድሜ ሆይ በመጀመሪያ ለራስህ ታመን አዉነት ካለህ ምነዉ ተደበቅህ ??
    አሳቸው ግን የሚያምኑበትን አዉነት ይዘዉ ፊትለፊት ቀረብ እንዳንተ ፊታቸዉን አልሸፈኑም ::
    መጀመሪያ ተማር ከመጠየቅህ በፊት
    መሪ ጌታ በእምነቶት ፅናት አደነቃለሁ
    አግዚአብሄር አድሜና ጤና ይስጦት 🙏🙏

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 8 місяців тому +2

    ጠያቂውን ሳይፈራና ሳይደነግጥ , ከእውነት ትምህርት ጋራ እንዲጋፈጥ የረዳህ አምላክ ክብር ይግባህ🙏🏾.... ለብዙዎች ከእስራት መፈታት ምክንያት ሆኗልና ይሄ ጥያቄና መልስ

  • @Atsede-p8y
    @Atsede-p8y Рік тому +8

    ጠያቅዉ ለማወቅ ከፈለግህ በደንብ አዳምጥ አለብህ ያለእዉቀት አትሟገት

  • @DMC-Homes
    @DMC-Homes 8 місяців тому +2

    ጠያቂው መረጃ ይኑርህ ። ከፍረጃ ውጣ። ንዴትህን አድብ። ለእውቀት ቅረብ። ለምክንያታዊነት ተገዛ። የማታውቀውን አትሞግት! ! ! መሪጌታ በልጠውሀል!

  • @user-lu3ek4zu9k
    @user-lu3ek4zu9k 3 місяці тому

    እግዛብሄር ይመስገን ለቤቱ ስውን እያስነሳልን ነው መሪ ጌታ እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልክ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 Рік тому +12

    መሪጌታ በርሶ ኣድሮ የሚናገረው መንፈስ ቅዱስ ነው። ሰው እንደዚህ በግርማሞገስና ክብር ተሞልቶ እንደመልኣክ ፊቱ እንደ እስጢፋኖስ ሲያበራ ደምቆ ሲታይ ኣላየሁም። የባልተቤትዎ ጤና እንዴት ነው። ኣንድ ሰሞን ባለቤትዎ ታመው ምርር ብለው ሲያለቅሱ ኣይቸ ተረብሸ ነበር እርሶም በቄሶች ተደብድበው ነበር ? ሁሌ ሰምቼ ኣልጠግቦትም። በሰማሆት ሁሉ ሁሉ እጽናናለሁ። ሰማያዊ ህይወት በእውን ይታየኛል። ኑሮዎ እንዴት ነው? እርግጥ ኑሮኣችሁን ጌታ ያሟላዋል። ችግር ስይኖሮት ኣይቀርም። እርሶን ማገዝ መባረክ ነው። እባክዎን እርዳታ ላደርግሎት ፈቃደኛ ከሆኑ ይንገሩኝና የሚቀጥለውን እናያለን። ኤርትራዊ የወንጌል ኣማኝ ከካናዳ ነኝ። ኣዘጋጅ ልጀ ጌታ ይባርክህ። ሓቁን ለማወቅ እንጂ በማውጣጣቱ ላይ ኣትትጋ። ሁላችን በተዋህዶ ባህል የበቀልንና ያደግን የህይወትን ትርጉም በወንጌል ዳግም የተወለድን ነን። ጌታ ይባርክህ። ብሩህ ኣእምሮ የሰጠህ እግዚኣብሄር ይመስገን። ሁለመናህን ወድጀዋለሁ። መሪጌታ መልሶን በዚሁ ዩቲዩብ ይመልሱልኝና ። በሚቀጥለው በሌላም እንገናኛለን።ኢሜል የሚጠቀሙ ከሆነ ኣድራሻየ
    ande.kahsay@gmail.com ጌታ
    ኢትዮጵያን ይባርክ።
    ዓንደብርሃን ግደይ ካሕሳይ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 7 місяців тому +1

    መሪ ጌታ ፅጌ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ጋዜጠኛው ለእግዚአብሔር ቃል ብትገዛ ይሻልሃል የዛን ጌዜ እውነት ይበራልሃል!!!

  • @MeseretMekonen-o8g
    @MeseretMekonen-o8g 8 місяців тому +1

    መሪ ጌታ ... በእውቀት በእውነትና በምክንያት በማስረዳት የተካኑ ናቸው ። እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @KibreAbinaol
    @KibreAbinaol 3 місяці тому

    በእውቀት እና በሎጂክ እመን ዝም ብለክ እኔ አላየውም አልሰማውም አትበል:: እንተ ካልሰማክ እና ካላወክ ሁሉም ስህተት ነው? አውቀክ ጠይቅ ካላወክ ፅንፈኛ አትሁን ይሄን ሁሉ ሲያብራሩ ልክ ኖት አላልክም :: በጣም ደስ ያለኝ እራሳቸውን ያስተዋወቁበት አስራ ምናምን ደቂቃ:: በእውቀት እና በፉክት ሚያወራ ሰው ደስ ይለኛል 🙏🙏🙏

  • @ym8739
    @ym8739 Рік тому +3

    May God bless you many times over Merigeta Sege!! Stay strong in the faith.

  • @EtababaAsefa
    @EtababaAsefa 6 місяців тому +1

    ጋዜጠኛው፡ለምን፡ታናድደናለሕ፡ልክ፡አይደለሕም፡በእውነት፡መምሕሩ፡ጎበዝ፡ጀግና፡ናቸው፡፡

  • @selamtoall1
    @selamtoall1 Рік тому +5

    Thank you, Mamhear Tegay. What a blessing teaching may God bless you, teacher

  • @iyaasuugalgalo2233
    @iyaasuugalgalo2233 8 місяців тому +1

    እጅግ በጣም የሚገርም ቃለ መጠየቅ ነው።

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 10 місяців тому +2

    መሪጌታ ጽጌ እግዚአብሔር ይባርክዎት እግዚአብሔር በእርስዎ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሪቫይቫል እያስነሳ ነው! ገና ብዙ ስራ በእናንተ ይሰራል ብዙዎችም ወደ እግዚአብሔር መንግስት ይፈልሳል! ብዙዎችም ወደ እውነት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግስት ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣሉ በርቱ!

  • @YashegatYash
    @YashegatYash 7 місяців тому +1

    Egzibhare amlak yimesgen yibrkachihu❤❤❤❤❤❤

  • @ezranigussie-official
    @ezranigussie-official 7 місяців тому +2

    ጋዜጠኛው ላለማመን ቆርጦ ነው የሚሰማው እውነት አርነት ያወጣል። ለነገሩ መጠየቁን እስካላቆመ ድረስ ተሀድሶ ወይም ፕሮቴስታንት መሆኑ አይቀርም ጋዜጠኛው በጣም የሚገርም ነው ኦርቶዶክስን በዚህ ልክ መሆኗ የሚግርም ነው እባክህ እንደዚህአይነት ሰዎች መጠየቅህን አታቋርጥ ስለኦርቶዶክስ ያለን እውቀት እየሰፋ ነው በጣም የሚፀለይላት ቤተክርስቲያን ሆና አይቻታለው መሪ ጌታ እናመሰግናለን እውነት እንደሚያወሩ ያስታውቃል ።

  • @hannaworku3753
    @hannaworku3753 10 місяців тому

    ጠያቂዉን በጣም ሳላመሰግን አላልፍም ነገር ግን እውቀቱ ከሌለህ እባክህ አትሟገት :መሪጌታ በጣም ትግሰተና በጣም አዋቂ ሰለሆኑ አንተም አናም እንማርበት በጣም ጠቃሚ ሰለሆነ

  • @birhanmesay8574
    @birhanmesay8574 5 місяців тому

    ጠያቂው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ! ደግሞ መጠየቅህ ልክ ነህ እሺ ጠይቅ! በርታ ጌታ ኢየሱስ ይወድሀል።

  • @ዘንጤ
    @ዘንጤ 19 днів тому

    ደስ የሚሉ አባት

  • @naniashu8362
    @naniashu8362 4 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረኮአባ

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 Рік тому +1

    አዕምሯችን እንድናስብበትና እንድናስተውል የተፈጠረልን መሆኑን የምናምን "ሰው" የምንባል ሰዎች ከሆንን፣ እኒህን ሰው መስማትና ማስተዋል እንችላለን!!!

  • @adinatamerat3102
    @adinatamerat3102 10 місяців тому +1

    Mergeta, may God bless you!! Also, the young man is trying to find the truth and I hope he will start reading the bible, the holy book. 🙏🙏

  • @gayanohu4139
    @gayanohu4139 12 днів тому

    ጎበዝ ጋዜጠኛ !

  • @haschascha627
    @haschascha627 Рік тому +9

    ጠያቃው ዝም ብለኸ በጭፍን መከራከር ተገቢ ነው የእውነት እና የወንጌል ተቃዋሚ መንፈስ ነው እውነት በተረተረት ተሸፍናአትቀርም ለሁሉም ጊዜ አለው ሐሌሉያ

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 3 місяці тому

    Bless you

  • @HanaGgergis
    @HanaGgergis 6 місяців тому

    Mergita tsigi zebenh hulu ybarek

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w Рік тому +2

    Ewunat new tabrku❤❤❤

  • @HagiHagi-cr9si
    @HagiHagi-cr9si 8 місяців тому

    aba mergeta e/r yibarkowt bizu temarku lekfeluti meswat eg/r yikfelwet ❤❤🙏🙏

  • @YosefAdasho-hr5zw
    @YosefAdasho-hr5zw 7 місяців тому

    Tebarek yene abat

  • @berekethagoshagos4889
    @berekethagoshagos4889 Рік тому +1

    በመጽሓፈ ዚቁማ፡ "ዘኅበሪሆን ፀዓዳ፡ በምግባር ወግዕዝ እለ ይትወሃዳ" የሚልም ኣለበት።

  • @SaraArsemalove
    @SaraArsemalove 11 місяців тому

    ለእሪሶ የምለው ነገረ ብኖር አነ ልቦናቸው ያብራሎት ፈጣሪ በምህረቱ ይገብኞት

  • @jordnabiy
    @jordnabiy Рік тому

    Meregeta let GOD bless u abzeto abzeto

  • @TamratDesalegn-t4z
    @TamratDesalegn-t4z Рік тому +1

    tebareku

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Рік тому

    ስለፀበልጥሩ መልስ ስጠብቅ አድበስብሰህ አለፍከው፣ጠያቂው ዕውቀት ያንሀል ማለት ነው።

  • @MesfinAlemayehu-wk5ey
    @MesfinAlemayehu-wk5ey 3 місяці тому

    ጠያቂውንና ተጠያቂውን አደንቃለሁ። ቤተ ክርስቲያን የምንላት ኦርቶዶክስ እውነትን መግለጽ ሲገባት ለብዙዎች ጥፋት ሆናለች። ቀሪውን ሕዝብ ለማዳን ንስሐ መግባት ይኖርባታል።

  • @brightfuture-bz7rz
    @brightfuture-bz7rz 7 місяців тому +1

    እግዝአብሔር ይባርኩት ሁለታችሁንም!! ያርሶን ማፅፍት ከት እናገኛለን
    አባቁት ንጋሩን

  • @woineshetkibru1422
    @woineshetkibru1422 8 місяців тому

    መሪ ተባረኩ

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 Рік тому +6

    መምህር ተባረኩ ከዚያ ዝተትና ጣኦት ከሚመለክበት ፅረ ክርስቶስ ከሆነ ቤተ እምነትጌታአወጣዋት

    • @lulagebeyehu7514
      @lulagebeyehu7514 Рік тому

      Chefen tilacha ena manenem yemayanetse negeger !!. Yihe ye telacha menefes new , sewenem sele geta endayadamet yigefal

  • @ethiobeetube4616
    @ethiobeetube4616 9 місяців тому

    እናትህን ብሰድብልህ ምን እንደምትሆን አውቃለሁ ታድያ የ ድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሰማዋል 😢😢😢😢😢😢 ለ ጰንጤዎቹ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 6 місяців тому

      Yanchi Maryam eko aganinit enji ye Eyesus enat aydelechim eko 😂😂😂

  • @ማራናታ-ዐ5ለ
    @ማራናታ-ዐ5ለ Рік тому +4

    ጋዜጠኛው መከራከር እንጂ እውቀት እንደ ሌለው ያስታውቃል በውነት

    • @Zereyakobtebiban
      @Zereyakobtebiban 10 місяців тому

      እኔ ግን እንደዚያ አይመስለኝም እሱ ኦርቶዶክስ መስሎ የቀረበው ሁሉም ሀይማኖት ውስጥ ያለ ህዝብ እንዲያየው ነው

    • @Zereyakobtebiban
      @Zereyakobtebiban 10 місяців тому

      እኔ ግን እንደዚያ አይመስለኝም እሱ ኦርቶዶክስ መስሎ የቀረበው ሁሉም ሀይማኖት ውስጥ ያለ ህዝብ እንዲያየው ነው 43:22

    • @Zereyakobtebiban
      @Zereyakobtebiban 10 місяців тому

      እኔ ግን እንደዚያ አይመስለኝም እሱ ኦርቶዶክስ መስሎ የቀረበው ሁሉም ሀይማኖት

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 8 місяців тому

      አስተውል !!!!ትልቅ ነገር እየተሰራ ነው።

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw 6 місяців тому

    እኝህን አባት ማዳመጥ ለሁሉም ይጠቅማል ከተፃፈው አትለፍ የሚለውን የእግዚአብሔርን ቃል የሚታዘዙ ናቸው ። ከስህተት ለመመለስ ከአንድ አምላክ ከተሰቀለው ክርስቶስ ውጪ ሌላ አታምልክ ብሎ የሚልን አባት ማባረር ይልቅ አጋንንታዊ ትምህርት የሚያስተምሩትን እንደ ትክክለኛ ተቆጥሮ ህዝብን ማሳት ትክክል አይደለም ።እግዚአብሔር ደግሞ አይወደድም ለራሳችንም እንዲሁ በስህተት ትምህርት ዘመናችን ከፈጣሪ ሀሳብ ወጠን እንጨርሳለን ለምን መፀሀፍ ቅድስን ምእምናን አናነብም ? ለምን በመፅሀፍ ቅድስ ቃል ከማመን ይልቅ የሌለ ማመን አስፈላጊ ሆኖ ይህንን ያህል አመታት ተፈለገ ??

  • @lulagebeyehu7514
    @lulagebeyehu7514 Рік тому +4

    Kefel 2 yilekek😊

    • @droneber2024
      @droneber2024 Рік тому

      አይለቀቅም!! "
      አሣ ጎርጓሪ ሁኖባቸዋል"

  • @ትርጓሜሚዲያ-Tirguamemedia
    @ትርጓሜሚዲያ-Tirguamemedia 11 місяців тому

    ለጠያቂው
    1ኛ ለምን አልተገለጥህም
    2ኛ ለምን ታጣድፋቸዋለህ ትንሽ ያለው ትንፋሽ የለው ዓይነት ነህ
    3 በሚገባ አድምጣቸው

  • @Fikirte-el5pi
    @Fikirte-el5pi 7 місяців тому

    Hizbus bihon yemilew beteleyayek gize kememran yetemarewn aydel?

  • @surafelmekonene8963
    @surafelmekonene8963 Рік тому

    ጠያቂው ግን በሰላም ነው ስለ ፀበል ለማስረዳት ሰሊሆምን የጠቀሰው ምንም እኮ የማይገናኝ ነው

  • @አሰፋ
    @አሰፋ 9 місяців тому

    ይህ የራሳቸውን ሰልጣን ለመጠበቅ ብለው ኑፋቄ ለሚሉ ሰዎችን አቁሙ አይሳከካላችሁም ልንላቸው ይገባል።መሪጌታ ፅጌ ሰጦታውን ልናከብራቸወው ይገባል እውነተኛውን ትምርት ሰለሚያሰተምሩ።ከአሁን በኋላ አፋኝ አባገነን አይኖርመ በአገራቺን።ሁሉመ በአውነተኛው አይማኖት ፈጣሪን እየተከተሉ ለሰፊው ህዝብ ማሰተማር እዲችሉ ማበረታታት ያሰፈልጋል።የአንድ ኦርቶዶክስ አንድ አንድ መሪ ገዥ ብቻ አይኖራትም ።እደነመሪ ጌታ ፅጎ ሉቃውቶች በአባገነኖች ተአፍነው እውነተኛውን እዳይናገሩ መታፈን የለባቸውም።ሁላም በየአካባቢው በችሎታው በተማረበት ሕዝብን ማሰተማር መመገብ የችላሉ።

  • @yaredtekelyohannes18
    @yaredtekelyohannes18 8 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @user-iv1qh6ei6c
    @user-iv1qh6ei6c Рік тому +25

    ከጠያቂው ጀምሮ ለምን ለእግዚአብሄር ቃል ጥብቅና አትቆሙም እግዚያብሄር የምትወዱ ከሆነ ከሀማኖተኝነት ውጡ እባካችሁ አለበለዚያ ህንጻና የተረት መጽሀፍት ታቅፋችሁ ነው የምትቀሩት

    • @Teyakiw
      @Teyakiw Рік тому +4

      ሰላም ወዳጄ ፤ጠያቂው ነኝ!
      በዚህ ውይይት ውስጥ ተነስቶ ጥብቅና ያልቆምኩለት የእግዚአብሔር ቃል የትኛው ነው? ለምንድን ነው በቅን አስተያየት ለመስጠት ያልቻልነው?

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 6 місяців тому

      Orthodox kemech jemiro new degmo le egziabher kal tibikina mekom yejemerew ? 😂😂😂. Orthodox ke egziabher kal yilik teret teretu ayibezam? 😂😂😂.

    • @nunubetty9153
      @nunubetty9153 4 місяці тому +1

      @@Teyakiwwagahin besemay agign

  • @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
    @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 10 місяців тому

    ይበል፣ አበጁ መሪጌታ ! ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት ነው። ጠያቂው ግን ያው እንደተለመደው ቤተክርስቲያንን በጭፍን ወይም በሸፍጥ መከላከል ነው የያዘው። በስርዋፅ የገባ ነው ፣ አውደምህረት ላይ ሲባል አልሰማሁም በሚል ደካማ መከራከሪያ ራቁት የቀረችዋን ቤተክርስቲያን እራፊ ነገር ጣል እያደረገ ምንተእፍረቱን ሊሸፍንላት ይሞክራል።

  • @GenetBerhane-x1x
    @GenetBerhane-x1x Рік тому +1

    💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 Рік тому

    Too mach "O"!

  • @zeድማ7577
    @zeድማ7577 Рік тому +1

    በየሰፈሩ የሚፈልቀውን ውሃ ሁሉ ከሰሊሆም ጋር ማመሳሰል ???? ወይ አውቆ መተኛት።

  • @NiguseNicole
    @NiguseNicole 4 місяці тому

    ለወንጌል መስፋፋት ከፍተኛ ቦታ አለው የዚህ አይነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነትን በተረታ ተረት ከዚህ በኋላ አይሸፈንም ወደ እግዚአብሔር ቃል ህዝቡን እየማረኬ ነው ።
    የፀጋ ብርታት ይብዛሎት መሪጌታ

  • @honestmediaofficialkindiez4672
    @honestmediaofficialkindiez4672 3 місяці тому

    endew yekirstos teketayi negni bitili yishalihale. orthodox negni malet lemini asfelegehi?????

  • @BetHaylu
    @BetHaylu Рік тому

    I am not good at religious doctrine . But I can understand the level of strength of argument points. As we all know, religious books are prone to different understanding due to translation , government interference , social and cultural stabilities, etc . These are some minor deviations when you compare from the big points in religions.
    From this point, Merigeta is unrealistically expecting perfection from all documents and all persons practicing orthodox . I appreciate your views but it is better to appreciate people who brought and keept this documents to now. Then pray and work hard to give you strength to correct some minor deviations .

    • @kessatebirhantehadeso
      @kessatebirhantehadeso  8 місяців тому

      "minor deviations"? Really?
      ይህ ሁሉ መጠነኛ ችግር ብቻ ነው?
      ሰዎች ወደ ፍጡራን እንዲጸልዩ ማስተማር ፣ የሌለንን የቃልኪዳን ታቦት አለን ብሎ መዋሸትና ከ800 ዓመት በላይ በተጓዘ የውሸት የንግስና ስርዓት ማበጀት ፣ "ከጌታችን ሌላ ከሞት የተነሳ አለ" ብሎ በማስተማር ክቡር ትንሣኤውን ማቃለል ፣ የጌታችንን ብቸኛ ወደ እግዚአብሔር መቅረቢያነት መካድ ፤ አልፎ ተርፎ መጽሐፍ ቅዱስን መበረዝና መከለስ "minor" ብቻ ተብሎ የሚታለፍ ጉዳይ ነው?
      ቤተክርስቲያንን የምንጠይቃት ስለምንወዳት ነው? እናታችን እድሜዋ ይረዝም ዘንድ ስህተቷን እንድታርም በትህትናና በፍቅር እንጠይቃታለን!
      ቅርስ ስለጠበቀችልን እናመሰግናታለን ፤ ወንጌልን ስለደበቀችብን ግን እንጠይቃታለን!

  • @ZelalemFeyisa-p1s
    @ZelalemFeyisa-p1s 5 місяців тому

    እኔ አልገባ ያለኝ ብዙ ማንበብ ምናገናዝብበትን አጉል ያደግ ይሆን ?ማንም የቆሜ ብመስለው እዳይወድቅ ይጠቀቅ😢😢😢😢

  • @gulnet-xp6up
    @gulnet-xp6up Рік тому +5

    "ጋዜጠኛው"፣ ተቸግሯል። እሳቸው ግን የገባቸውን እውነት ለመግለጥ አያመቻምቹም።

  • @mairagudesta5420
    @mairagudesta5420 11 місяців тому

    እነዚህን መጼቶችን pdf ላክልን።

  • @EyuelSerawit-ip5uw
    @EyuelSerawit-ip5uw Рік тому +3

    እርሶ ማለት ክርስትና የገባዎት ኖት እ\ር ይባርኮት

    • @afeworkkoster2981
      @afeworkkoster2981 Рік тому

      የሰይጣን መልክተኛ ነው ክርስቲያኖች እንዳት ስቱ ተጠንቀቁ!!!

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 7 місяців тому

    ❤❤❤ጠያቂ ማስተዋል ያለብን እኮ በመሪጌታ ስም የተጻፈ ደብዳቤ እውነቱን የተገለጠለት ማለት ለመሪጌታ በቀናት መካካል ነበር!! ይህ መጽሓፈ ዚቅ ለዘመናት ታቅፈውት እያለ እንዴት እአልጣሉትም ለ66 መጽሓፍ ቅዱስይህን ያህል አልታገሱም ደሞስ እስከ መቸ ነው ወደአማርኛ እንዳይተረጎም ከልክለው ሊጠብቁት??❤❤❤

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 Рік тому +6

    ጠያቂው በድጋሚ ከጽጌ ወንድማችን ጋር መጣህ። እይዞህ አትፍራ መዳን በማንም የለም ።በእየሱስ ብቻ ።ኦርቶዶክስን መንግስተ ሰማያት እስመሰልካት😂😂😂

  • @HanaBekele-e4x
    @HanaBekele-e4x 7 місяців тому

    45:26

  • @giezemedia1562
    @giezemedia1562 10 місяців тому

    ለወንጌል ኖሮ መሞት ይሻላል እንደ እርሳቸው

  • @gayanohu4139
    @gayanohu4139 12 днів тому

    ታዲያ ብሉይ ኪዳንን ካለውክ አዲስ ኪዳንን እንዴት ትረዳዋለህ? ጎዳሎ ነህ!

  • @berekethagoshagos4889
    @berekethagoshagos4889 Рік тому

    የተክሌ ትርክትም ኣለልህ፡ ለሰባት ዓመት ሙሉ በኣንድ እግሩ ቆሞ ፀለየ።

  • @hebstyabuna4096
    @hebstyabuna4096 Рік тому

    Gata yabrkote eysus yadnale

  • @EskedarTesfaye-v2b
    @EskedarTesfaye-v2b Рік тому +2

    ጋዜጠኛው ከማዳመጥ ይልቅ ማውራት ይቀናዋል ማመን ከብዶታል

  • @zeድማ7577
    @zeድማ7577 Рік тому +2

    ሲጀመር ጴንጤ የሚባል ሀይማኖትም አማኝም የለም የወንጌል አማኝ እንጂ። ከጨለማውና ከተረታ ተረት ወጥቶ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ብለው የሚያምኑ ሁሉ ተሀድሶ በለው ሌላ አንድ ናቸው፣ ውድ ጠያቂ ያላዋቂ ሙግት መሞገቱን ትተህ እድን ዘንድ ምን ማድረግ ይገባኛል ብለህ የብልህ ጥያቄ ጠይቅ።

  • @eleni311
    @eleni311 11 місяців тому

    ጠያቂው ለእንቶ ፈንቶ ተረት የመፅሀፍ ቅዱሰን እውነት ሊያሰክድ ይሞክራል ወንድሜ አይንህን ግለጥ ልብህን ክፈትና በሩጫ ከዛ ቤት አምልጥ የማይሆን ጥያቄ አጠይቅ እንዴ ፓለቲካ እኮ አይደለም ለምን አይሆንም ለምንሰ አልሆነም አይባልም እግዚአብሄር የሚጠቅመንን ቃል አሰቀምጦልናል የናተ ፀበል እኮ ልክ አጣ ቧንቧሞ ፈንድቶ ውሀ ከፈሰሰ ፀበል ፈለቀ ነው ህዝቡን መጬዋቻ አደረጋችሁት ኦርቶዶክሰ አይይይይ እግዚአብሄር ህዝቡን ያድን መሪጌታ ፅጌ አንጄት አርሰ እወድዎታለሁ ጌታ ይባርከዎት 🙏❤

  • @yesaketadesse5871
    @yesaketadesse5871 Рік тому +7

    ጋዜጠኛው ላለማመን በጭፍን ነው የሚከራከረው

  • @tekaasheber172
    @tekaasheber172 7 місяців тому

    ማርያም ከሰማይ የወረደች ናት የሚለው አስተምህሮ ጥሩ አይደለም ፣ ሆኖም እንደማስበው ከሆነ የቤተ ክርስቲያኒቱን Reputation ለማስጠፋት በጉያዋ ተሸሽገው ያሉት ፀረ-ኦርቶዶክስ ሃይላት እንዲህ አድርገው ተመሳጥረው ለህትመት ያበቁት ይመስለኛል ... መሪጌታ ፅጌ በደንብ እርማት የተደረገበት ፅሁፍ ነው ቢሉ እንኳ ።
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እኅዲህ አይነት አስተምህሮ የላትም ።

  • @-greathope-official
    @-greathope-official 3 місяці тому

    ጠያቂው ግን አሁን እንኳን እየሰማህ ከጨለማ መውጣት ለምን አልፈለክም?

  • @kmichael2401
    @kmichael2401 11 місяців тому

    40:56
    "ጥንታብሶ ነበረባት ወይም አለባት የነፃች ስብስራት በኋላ ነው እርሷ ሰዉ ናት ከሰማይ አልወረደችም "
    የሚለው ትምህርተጥቅስ ውስጥ ያለ መናፍቃን የሚናገሩትን ቃል በቃል ያስቀመጠ እንጂ የቤተ ክርስቲያኒቷ አቋም አይደለም ። ተቃውሞ እንዲመች ሲባል ብቻ ህሊናን መካድ ትክክል አይደለም :: መርጌታ የትምርተጥቅስን አጠቃቀም አያውቁም ብሎ ማሰብ ይከብዳል ::

    • @Teyakiw
      @Teyakiw 10 місяців тому

      ግድ የለህም ወዳጄ! ቆም አድርገህ ቪዲዮውን ተመልከተው! " '.. ከሰማይ አልወረደችም!' የሚል ሰው መናፍቅ ነው!" እያለ ነው እኮ ጽሑፉ! ከትእምርተ ጥቅሱ ውጪ ያለውንም እየው!

  • @MelakuDegene
    @MelakuDegene 9 місяців тому

    ከባድ መምህር ነዉ እውቀት አለው

  • @negestat12
    @negestat12 8 місяців тому

    ጠያቂው ትህትና የሚባል የለቀትም አይሰማም ደንቆሮ ነው 😕

    • @Teyakiw
      @Teyakiw 8 місяців тому

      አመሰግናለሁ! ስለ አስተያየቱ አመሰግናለሁ!

  • @sabamekonnen-se3od
    @sabamekonnen-se3od Рік тому

    ለምንድነው ውነቱ ምሸሸው ሚካደው ሁለ በሰው ማሳበብ ማን አስገባው ይህን አታጣሩም ግለሰብ ለይ ከምትረባረቡ ሀገር ነን ከሚል ተቆም ተራ ወረ ይከብዳል ካሳፈረ ማስወገድ ነው ገድሉን

  • @yaphettefera6374
    @yaphettefera6374 7 місяців тому

    ጠያቂው ግን ብዙ ንባብና ዝግጅት የለህም። እልህ እና ቁጭትህ ለእግዚአብሔር ቃል እውነት ቢሆን ጥሩ ነው። አንዳንዴም አጠያየቅህ በተደጋጋሚ የምታቀርበውን እንግዳ ከመላመድ የተነሳ የንቀት ይመስላልና ስሜታዊ ባትሆን እላለሁ። እኚህ ሰው ደግሞ በእግዚአብሔር ቃል እዉቀትም ፤በትምህርት ዝግጅትም፤በእድሜም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በቤተክርስቲያን ውስጥ ስርዓቷን በመማርና እድሜያቸውን ሁሉ በመስጠት ከአንተ ምናልባት ጥቂት በተሻለ የኖሩ ከመሆናቸው አንጻር ጥያቄዎችህን ከአክብሮት እና ለጥያቄዎችህ መልስን ለመስማት ከተዘጋጀ መንፈስ እንጂ አፍ አፋቸውን እያልክ መልስ ከማሳጣት እና ከማሳጣት አኳያ ባታቀርባቸውና በመሀል እየገባህ ባታቋርጣቸው መልካም ይመስለኛል። እውነትን የተራበ ብዙ አለ ወንድሜ። መሪጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛሎት። አክባሪዮ ነኝ

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew1075 10 місяців тому

    የትኛው ነው ፅሀዪ ፅ እና

  • @paulsarka5933
    @paulsarka5933 10 місяців тому

    መሪገታው ከጠያቅው ጋረ ሳይሆን ፈጣረን እየሞግቱ ነው